Тёмный

ባሌ ግዜ አይሰጠኝም ብላ በገዛ አልጋው ላይ የምትማግጠው ሴት መጨረሻ 

GIRDOSH TUBE
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@የመርቲዋቀበጥ
@የመርቲዋቀበጥ Год назад
ታድያ የታለ አሰቃቂው እርምጃው 😢😢😢 ምድረ ቀዳዳ ሁላ ሽብር ለመፍጠር አንደኛ ናቹ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ Год назад
ከዚህ በላይ
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Год назад
😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ
😂😂😂
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Год назад
😂😂😂የኔ መጓጓት😏😏😏
@nornory1752
@nornory1752 Год назад
😂😂😂😂😂
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ Год назад
ትዳር ማለት እኮ ከዝሙት መጠበቂያነበር እነሱ ትዳርን መቀልጃ አድርገውት እርፍ አሉ ይገርማ ትምርት ነው
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 7 месяцев назад
ከባዲ ወጀል ነዉ ሱብሀን አላህ ለወዲ ልጂ ክብር ይሰጠዋል እኛ ሴቶች ከባዲ ሀቅ አለብን ለባላችን ወዶችም አለባቸዉ ግን ሀቅ እጠብቅ እንሶብር ያረህማን
@ETHIOPIA12332
@ETHIOPIA12332 4 месяца назад
ሠውዬ እኔ የዚች ባል ብሆንሥ እቤት ሥገባ እራሡ ሥልኬን ሣይለንት አርጌ ነው የምገባው ወይኔኔኔኔ አሁን በማን ይፈረዳል በሱ ??? ወይሥ በሷ ???? አትፍረድ ነው
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 месяца назад
አልጋ ላይ ደስተኛ ያልሆነች ሴት ማለት ተቀባብሎ የተቀመጠ መሳሪያ ናት መቼ እንደምትፈነዳ አይታወቅም
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
አስመሣይ ሰወች በምን ይለያል የአላህ አንተው ጠብቀን
@ابومحمد-ص7ج1ي
@ابومحمد-ص7ج1ي 8 месяцев назад
አሚን
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 2 дня назад
አሜን
@hggff9535
@hggff9535 Год назад
እኔ ማነኝ እና በሰው እፈርዳለሁ ይህ በጣም ትዕግስት ያስፈልገዋል መልካም ትምህርት ስጭነው
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Год назад
ወንዶች እስኪ መጀመሪያ የሚስታችሁን ፍላጎት የሚያሟላ ጊዜ ሳይኖራቹ አታግቡ ሴቶችም እስኪ ታገሱ ኧረ ተዉ እዉን እኮ እንዲህ አይነት ጨምላቃ ትዳር ይኖራል 😢😢😢
@መሲሙሴላምሳኤል
ታዳ ግዜ የማይሰጣት ከሆነ ምን ታድርግ ደግ አድረግች። 🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ትዳር ከዝሙት ካላደነ ለምን ያገባሉ😢
@Jamalalif-r5t
@Jamalalif-r5t 8 месяцев назад
እውነት ነው እሱ ጥፋተኛ ነው።
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 8 месяцев назад
​@@Jamalalif-r5tልጁ ተሳስቷል ብዬ አላስብም መቼም የስራ ጫና ያለበት ይገባዋል
@martaabraha1305
@martaabraha1305 7 месяцев назад
መን ዊቅን ኖው😢😢😢😢
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 3 месяца назад
ካፊርኮ ናቸው
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 6 дней назад
ትክክል አንዳንድ ህሌና የለላቸው ናቸው እንጅ በትዳር ላይ መማገጥ ትልቅ ጀንጀል ነው
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 Год назад
ጊዜ ማይሰጣት ከሆነ የማይንከባከባት ከሆነ ምን ታስብ እሷ ነገር ግን መዞሞት ሳይሆን መፍትሔው ሁለቱም ፊት ለፊት ሆነው ቢነጋገሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በትዳር ውስጥ ንግግር አስፈላጊ ነው ፣መቻቻል ግድ ነው
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Год назад
መጨረሻዋ ፓርት ላይ ልጅቷ ግን ከመቸው ፀፀት ገባት😅😅
@መሲሙሴላምሳኤል
ታዳ ግዜ የማይሰጣት ከሆነ ምን ታድርግ ደግ አድረግች። 🙏🙏🙏🙏🙏
@BraktMulti
@BraktMulti 3 месяца назад
አደል እሚሠራው የጋራ መሥሎኝ😢
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 месяца назад
ይች ልጅ የኔዋን ሴትዬን ትመስላለች በጣም ነው የማፈቅራት እና እንዲ ብታረግም እችለዋለው እኔ ያለ እሳ መኖር አልችልም እና እንደማታፈቅረኝ ባቅም ጥያት ለመሆድ አቅም የለኝም
@saralove8099
@saralove8099 9 месяцев назад
ድሮስ የጀዝባ ሚስት አራዳ ናት ብዬ ማሰቤ አላለም 😂😂😂
@yusufbaro365
@yusufbaro365 Год назад
ዕቃውን ቆርጦ መጣል ነበር! ችግሩ አሁን ሁሉንም ቤት ያለ ነው አላህ ይቅር ይበለን ብቻ!
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Год назад
አሜን
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Год назад
አይ ዘንድሮ ሀገራችን ላይ ያሉ እውነታ ነው
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Год назад
እሺ ሰው አያይም እንበል ፈጣሪአችን ግን ያያል አናውቅም ብለው ነው ወራዶች
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us Год назад
ጥሩ ትምህረት ነው ልጅቱ ግን የማትረባ የባለ አልጋ ላይ ይህን መሰራቷ ትክክል አደለችም😮😮😮😮
@alamomo3716
@alamomo3716 Год назад
ቱቱቱቱቱቱጉድእኮ ነው ጭራሸ ኮቱን አልብሳ ሸኝችው 😅😅😅😅😅😅😅😅
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 месяца назад
ሽርሙጥናዋ ሳያንስ አስመሳይነቶ ያናዳል የወንዱም ጅልነት በዛ
@ሉሉ
@ሉሉ 3 дня назад
ፊልም እኮ ነው
@bereketteshome958
@bereketteshome958 Год назад
Best performance
@Faeza852
@Faeza852 5 месяцев назад
😭😭😭😭አንዳንዴ ትዳርም ፈትና ይሆናል ወይ አለን ብለን አልተረጋጋን ወይ የለን ብለን አልፈለግን አላህ በትዳሬ አትፈትነኝ
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 3 дня назад
አምን የራብ
@zabibazabiba8196
@zabibazabiba8196 2 дня назад
ብሩን ስያይ ደስ አለው ልብሱ ያኔነው አለ አራ😂😂😂😂
@MesfenTefera-zc8si
@MesfenTefera-zc8si 4 месяца назад
መቼም አላገባም ከሴት ጋር አልኖርም
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 25 дней назад
Wayii qelet
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 Год назад
አጣፍሻለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 3 месяца назад
ካፊሮችኮ አይታመኑም
@ashleyalemu8454
@ashleyalemu8454 День назад
ፐ እናንተ እህዛቦች ታማኝ😅
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo День назад
መርዝ አንደበትሽን ይዝጋው
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 4 месяца назад
ወንዱ ቦጅቡዋጃ ነው
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 Год назад
ምስኪን ባል አሳዘነኚ የምር❤❤❤
@መሲሙሴላምሳኤል
ታዳ ግዜ የማይሰጣት ከሆነ ምን ታድርግ ደግ አድረግች። 🙏🙏🙏🙏🙏
@Khadeeja-v1u
@Khadeeja-v1u 3 дня назад
እረ ሲደብሩ
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Год назад
መልክሽን አሳምረሽ አተራማሽ ሆንሽ ባለጌ
@myloveAllah-i7x
@myloveAllah-i7x Год назад
ይሄማ የራሴ ለብስ ነው አላልም ብሩን ሲያይ😅😅😅😅😅😅
@መሲሙሴላምሳኤል
የት አል በደሉ ምድረ ወሬኛ ሁላ ግም ለግም አበሮ አዠግም 🤣🤣🤣 አፍር በሉ ምድረ ውርኛ ሁላ ቱሉቱላ ሁላ። 😂😂😂
@behailuyimer228
@behailuyimer228 Год назад
joo berta betame arif sera new
@TamaraSamha
@TamaraSamha Год назад
😢😢😢😢🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@mnal-oy1di
@mnal-oy1di 9 месяцев назад
ምኑነዉአስቃቂነቱ፣ይሄወሬኛሁላ
@holyholy8778
@holyholy8778 Год назад
OMG IT VERY HOT ALCHALKUM
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 2 дня назад
❤🎉🎉🎉
@ዘሀራ-የ2ቐ
@ዘሀራ-የ2ቐ Год назад
ቀጣይ ፖርት በጣም አስተማሪ ነው
@TadelechiAbabuu
@TadelechiAbabuu Год назад
Asitamari new gini amilaki kadazihi atineti negative yitabiqii....
@FatmaFatma-og3zz
@FatmaFatma-og3zz 3 месяца назад
❤❤❤❤😢😢
@BereketZegeye-kv1lz
@BereketZegeye-kv1lz Год назад
Hhhh ይሄማ የእራሴ ልብስ ነው😮😂😂😂ደስ ይላል
@AmaruTeshome-z5n
@AmaruTeshome-z5n 7 дней назад
😅😅😅😅😅
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 месяца назад
ሽርሙጥናዋ ሳያንስ አስመሳይነቶ ያናዳል
@KilineshTamiru-pe9cn
@KilineshTamiru-pe9cn Год назад
Ebakachu mediyawoch yemitisetsuti ries betami atganuti bakachu kensuti ydebirali eshi
@Faif3Ucek5
@Faif3Ucek5 4 дня назад
😅😅😊😮
@abiotabiot-e1z
@abiotabiot-e1z 8 месяцев назад
ጀዝባው❤❤ ወየው ትዳር 😂😂😂😂
@YmrrkPLpcpcqd
@YmrrkPLpcpcqd 8 месяцев назад
ትዳርማለት❤ቀልድነዉደ❤❤
@girdoshtube2080
@girdoshtube2080 Год назад
Abet kilet
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Год назад
Yah 21:56
@GhNn-u5i
@GhNn-u5i Год назад
አይይይይይገደ
@GhNn-u5i
@GhNn-u5i Год назад
ክክክክክክኮ
@miserms4091
@miserms4091 Год назад
Kosii nitii wushumadhaa dhiise baha hhhhhhhh sobdu
@Miseraki
@Miseraki Год назад
አበባሽ ይጥፋ ባለጌመረን
@edenmesele3823
@edenmesele3823 Год назад
Every girl need treat and attention
@ፀጋየመቀሌልጅ
@ፀጋየመቀሌልጅ Год назад
🤣🤣😂🤔
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Год назад
አሰቃቂ አላለም የታለ🤔🤔🤔
@makimakiitaly9274
@makimakiitaly9274 8 месяцев назад
Warda
@MesfenTefera-zc8si
@MesfenTefera-zc8si 8 месяцев назад
ድምፅ የለውም
@መሲየራያዋ
@መሲየራያዋ 4 месяца назад
የለውም
@elsabethhaileselassie3330
@elsabethhaileselassie3330 Год назад
ewunetm jezbaw
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Год назад
ይህ ነገር ግን ድራማ ነው ወላ ምድነው አልገባኝም
@SshaHajah
@SshaHajah 3 дня назад
አስመሳ😢😢😢😢
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Год назад
የባልይው እጅ ግን ምንድ ነው ሁለት አይነት
@burtukanoromoocore272
@burtukanoromoocore272 Год назад
😢😢😢😢
@meneta-media
@meneta-media Год назад
Good job keep it !!
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Год назад
💔💔💔💔😭😭😭😭
@fozianana7526
@fozianana7526 День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@saras3348
@saras3348 Год назад
😂😂😂𝑨𝒚𝒊 𝒃𝒊𝒓𝒓𝒊 𝒚𝒊𝒈𝒆𝒓𝒎𝒂𝒍 𝒊𝒌𝒐😅😢
@taptoutaptou7036
@taptoutaptou7036 Год назад
👍
@fjjuvbjj634
@fjjuvbjj634 Год назад
Subanallaa ☝
@mahderabebe2839
@mahderabebe2839 Год назад
Tiru sira new
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm 26 дней назад
😢😢😢
@QtrQtr-r5z
@QtrQtr-r5z Год назад
Yigarmal walhi yemamanut saw adezah naw 😭😭😭😭😭😭😭
@Aster-fs4ty
@Aster-fs4ty День назад
😢😢😢😢😢😢😢
@Almaz-r5v
@Almaz-r5v 8 месяцев назад
ውሽማውምንአይነትባለጌነው
@tarikhadera
@tarikhadera Год назад
Andegna neh
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Год назад
😢😢😢😢
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ Год назад
አሠቃቂው እርምጃ የትነው ወረኛ
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 405 тыс.
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26