Тёмный

ባልተገባ የወንድ ፍቅር ውስጥ የወደቀችውን እናቱን የታደገው ታዳጊ 

Sile HiwotTV
Подписаться 654 тыс.
Просмотров 282 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 263   
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n Год назад
ቧጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልጆቻችን ጋ ብንመካከር የሚሉንንም ብንሰማ ጥሩ ነው
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው አብዛኛወቻችን ልጅ የሚነግረን ነገር አንሰማም 😢😢❤❤
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Год назад
በልጄ ድርድር የለም ሁሌም ባንደኛ ደረጃ ልጄ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Год назад
የልጅ ጀግና እንዲ አይነት ሺ ልጅ ውለዱልኝ❤❤❤
@SolomonAsfaw-im7sf
@SolomonAsfaw-im7sf Год назад
In
@GaniMesfin
@GaniMesfin 6 месяцев назад
Amen
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
ልጅ ግን ጎበዝ. ነዉ. እኛ እሴቶች ስናፈቅር. መጥፎዉ አይታየነም. ልምድ ነው ግን😢😢😢😢
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 Год назад
ቆፍጠና ልጅ የወንደ ትንሽ የላውም እውነት ነው ❤
@meleka1842
@meleka1842 Год назад
ልጆች እሚሉትን ችላ ማለት ዋጋ ያስከፎላል ደሞ እውነታውን ካወቀች ቡሀላ ልጇን መጠበቅ ነበረባት እደዚህ ያሊ አረመኔ ሰው በቀላሉ መልቀቅ አልነበርባትም ልጁ ግን አሳዘነኝ😢
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
የመጨረሻ ደደብ ነች እናት እዴት ልጇን በወድ ትቀይራለች ለወሸላ ብላ 😢😢😢😢😢😢
@astergirma1562
@astergirma1562 Год назад
😅😅😅 ወሸላ
@almiyedngllj2723
@almiyedngllj2723 Год назад
ለወሸላ ብላ😂😂😂😂😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 Год назад
ክክክክክክ ወሸላ ምንድነው
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Год назад
ልጆቻችን ችላ ማለታችን ከባድ ነው😢
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o Год назад
የማትረባ ናት
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
እኔስ ልጂ የለኝም ከስደትመልስ አላህ መልካምልጂ ይወፍቅን የኔ ቢጤወች
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
አሚን አላህ ይወፍቀን
@luitigrweytitdf6510
@luitigrweytitdf6510 Год назад
ኣሰይ የዉንድ ጅግና ልጅ ችላ ማለትን ቡዙ ዋጋ ያሰከፍላል🥺
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Год назад
ወንድ፣ልጅ፣ባልወልድ፣ይቆጨኝነበር፣የኔቅመም፣ሴቶችየ፣ተማሩበት
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
አዎ ባንቺ ምክንያት ነው ከልጅሽ ውሽማሽን አስበልጠሽ ምንም ብታደርጊ የልጅሽን ብድር መመለስ አትችይም እውር ነሽ እውነት እነተኛ ታሪክ ነው የመሠለኝ ጀግና ነክ አቡሽዬ
@kibineshmenigesh681
@kibineshmenigesh681 Год назад
ይድረስ ባላቸዉን ከልክ በላይ ለሚወዱ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Год назад
ታዳጊው ልጅ ለካሜራ የሚሆን አቋም እና ውበት ነው ያለው።
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
አረ
@Louisvillert
@Louisvillert Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው ላንዳንድ ወላጆች
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 Год назад
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው! እናት በሰራችው ስህተት ልጅ በመጨረሻ አካል ጉዳተኛ መሆኑ ለእናት የእድሜ ልክ ፀፀት ነው! ልጅ ካለ ሌላ ሶስተኛ ወገን ማምጣቱ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዘነ ነውና! ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 10 месяцев назад
የኔ አባት ልጁ በጣም አሳዘነኝ ምናለ ልጂ የሚለዉን እናት ብትሰማ ጭራሽ ለባዳ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Год назад
አይ ፍቅር አይን የለው 😢😢😢 የኔ ቆንጆ ወንድም እኮንም ተረፍክ የእውነት የሆነ እስኪመስለኝ ልቤ ተሰበረ 💔😭
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Год назад
ልጅ ከምንም በላይ ነው ልጆቻችሁን ችላ የምትሉ ወላጆች ከዚህ ተማሩ 😪
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ምንቢሁንልጀንእናቴንአባቲንአልቀይርም
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
በስማም ከንደዚህ ያለ መከራ ይሰውር እግዚአብሔር
@momo9555
@momo9555 Год назад
አየሴት ልባችን ድፍን ያለ ልጂዩዉም ግን መበዛዉ ቤቱን ካስለቀቀዉ ቡሀላ ተበልሶ ሲመጣ እሚለቀዉ መስሎትነበርደ መሸሽ ነበረበት ጥፋቱን ያጠፋዉ ሰዉነበር መቀጣት ያለበት ልጂዩዉ አልነበረም እናት ተብየይቱ ደሞ በቅድ ብትቀሳቀስ ይሄሁሉ ጉድ ባልመጣ ተረጋግታ መወሰን ነበረባት ቪዶኦዉን ስታይ😢
@birtukan120
@birtukan120 Год назад
ትሊቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ለሉ እናቶች
@እሙጅሆርሸዋYouTube
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽሰላም ሰላም ብያለሁ ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን🥰🥰🥰🥰
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
ሴትዮዋ ግን በጣም ታናድዳለች መጀመሪያ የልጇን ሰሜት መጠበቅ ነበረባት እውነትም በግ ናት ልጁ በጣም ያሳዝናል ወድልጅ የራክሴ ብትር ነው ይባላል
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የተባረከ ልጅ 😥😥😥😥
@hyat315
@hyat315 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህ መቱላህ ወበረካ ቱሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው በጣም ደስየሙል ፍልም አሪው ነው በዚሁ በርቱ በጣም ደስ የሚል
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je Год назад
እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እንደዚህ ንፁህ ሴት ህይወት ላይ የምትጨክኑ እግዜር ይፍረዱብህ
@Ru-pz6hz
@Ru-pz6hz Год назад
የኔ ጣፈጭ ልጁ ስየምር ጀግና ነዉ 😢❤
@eett1683
@eett1683 Год назад
ልጅ በምንም አይተካም😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
በጣምእናትናልጀአባትበሰወአይለወጡም
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Год назад
ወድልጅይወለድ
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Год назад
እባካችሁ ባላችሁ ወይም ምስታችሁ ስሞቱ ለልጃቻችሁ መካራ አትሁኑ ስለሚታገቡት ሰዉ በደንብ እወቁ
@hhjjgg2775
@hhjjgg2775 Год назад
እንደዝ አይነት ዎንዶች በቁም ነበር ማቃጠል
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Год назад
ልጂ ያላችሁ ተማሩበት
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው ለተማረበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
I can’t believe happening to him ahhhh so so upset n shocked cos of her why him 😢😢😢uffff
@Bettyyabatwalege-zg5bg
@Bettyyabatwalege-zg5bg Год назад
እችስ ምን አይነት እበት ናት እዴት ከበት ልጅ ይወለዳል ወይኔየ ምናለ አችን ቢደፋሽ 😡😡😡
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
የኔ አባት 😢😢😢ለናቱ ሲል ፓራላይዝ ሆነ በናቱም መፍርዲ አይቻልም 😢😢 ልጀን ከራሴ በላይ እምኖርላት ለምን ቁሜ አላርጅም ለልጀ የስው አባት በዚህ በከፋ ዘመን😢😢
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc Год назад
ባንቺ ጦስ ልጅሽን አስጠቃሽው ምናሐ ከወለዳችሁ በኃላ አርፋችሁ ብትቀመጡ
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ስንት አሉ መሰለሽ ሴሰኛ አሮጊቶች ወልደውም አርፈው ማይቀመጡ 😢
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
እማ የኔ ናፍቆት ብቻዋን አራት ልጆችን በድህነቷ አሳድጋ ለዚህ አብቅታናለች በዚህ መልኩ ሰው ይታወራልዴ ሆሆ የዚች ግን የባሰ ነው የሆነች ጅላጅል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
ያማል 😢😢😢😢😢😢😢
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Год назад
ጌታሆ ከእዲህ አይነት ዝርክርክ እናት አድነን ልጂን ያህል ነገር በስሜቷ የምትለዉጥ !!!!!!!
@zaharahussen1151
@zaharahussen1151 Год назад
Betam alu
@GanatBogale
@GanatBogale Год назад
ትልቅ ትምረት ንው❤❤😢😢😢😢😢
@selamissak5726
@selamissak5726 Год назад
አንድ እውነተኛ እናት ልጇን በዚህ መልኩ ብትበርብ ፊቷን ብታጠቁር ለጎረምሳ ብላ በጣም ያማል።
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ሙልትዋል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ለጀንበማንምአለወጠ
@user-hq6uw9ej1j
@user-hq6uw9ej1j Год назад
በጣም አስተማሪ ፊልምነዉ😊😊😊😊😊
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Год назад
ትልቅ ትምርት 👌💔😥
@ሙናሙና-ጠ5ፀ
@ሙናሙና-ጠ5ፀ 6 месяцев назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው 😢😢😢
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Год назад
ስድ እናት 😭
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c Год назад
አፈርብዬ😢
@user-wq6sj5jn4c
@user-wq6sj5jn4c Год назад
የኔቆንዶልጁ
@user-ji5vq1lo2e
@user-ji5vq1lo2e Год назад
አይ😢😢😢😢😢
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Год назад
😢ኡፍፍፍ ልጁ እንዴት ያሳዝናል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Год назад
The mother of the child was very foolish. I am angry at her. When woman is desperately looking for a man, that's what they do.
@ህይወትይቀጥላል
ተመስገን ቡርኬ የሞተ መስሎኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት😢😢😢
@senaethopia8774
@senaethopia8774 Год назад
ትልቅ ትምርት 🥺🥺
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
ትልቅ፣ትምህርትነው፣እንደነዚ፧ለሉ፣እናቶች፣
@brtkantesefay
@brtkantesefay Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው ልጆች እሚሉትን ችላ ማለት ዋጋ ያሰከፎላል ደማ እውነታውን ካወቀች ቡሀላ ልጇን መጠበቅ ነበረባት በቀላሉ ምለቀቅ ኣልነበርባትም ልጅ ግን አሳዘነኝ😢😢
@aynalem3830
@aynalem3830 Год назад
Jagana neh betam gobeza lij
@mona.fiker.7745
@mona.fiker.7745 Год назад
ኡፉፉፉፉፉ የኔ ቆጆ ልጁ😢
@Aነኚየሚዳልጂየካራምሺጓተ
ሰው በሰው ቤት ማስፈራራት አለደ
@zenat6033
@zenat6033 Год назад
አይኔ እንዳው ከልጄ አባትጋ ብታረቅ ይሻለኛል እየልመነኝ new
@JfuehdNcishs
@JfuehdNcishs Год назад
ሺህ የወለድ ጀግና ነዉ አሰተማሪ ነዉ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
የኔጌታ፣እግዚአብሔር፣ያሳድግህ
@kidisttamerat2964
@kidisttamerat2964 Год назад
አይ ሴት ካፈቀረች እኮ እውር ነች
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c Год назад
አይይቺአለም😢😢😢😢😢
@sdzgs6262
@sdzgs6262 Год назад
ዉይ ተማርኩበት ወንድንንን ልጄጋ ህቴንንን እኖራለሁ
@rev.chudinatoministries2057
Sisters you need to be careful the type of men you bring to your home and in front of your children
@lidutesfaye7375
@lidutesfaye7375 Год назад
2 21:25 1:25 21:25 21:25
@lidutesfaye7375
@lidutesfaye7375 Год назад
2 21:25 1:25 21:25 21:25
@lidutesfaye7375
@lidutesfaye7375 Год назад
2 21:25 1:25 21:25 21:25
@lidutesfaye7375
@lidutesfaye7375 Год назад
21:29 21:29
@lidutesfaye7375
@lidutesfaye7375 Год назад
21:29 21:29
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
ያረቢ በጣም ያሥፈራል ኦፍፍፍፍፍ
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 Год назад
እፍፍፍፍፍፍፍልጁያሳዝናል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Год назад
እድሜዬ ገፍቷል ብለው ወደ ህይወታቸው የመጣውን ወንድ ዘለው ያፈቅሩንና ቤታቸው አስገብተው መከራ ያመጣሉ
@HH-rk4jn
@HH-rk4jn Год назад
😢😢ለልጄ ብየ ነው 15 አመት ያስቆጠርኩት.
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ትክክል ውደ😢😢😢😢😢ሁላችንም ነን
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Год назад
እንደዚህ የሚሆን ሰዉ ግን አላ እኔ አለምንም 😅😅😅😅
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Год назад
😭😭😭😭😭😭setochin ko le kula bilen yemitadergew neger yelem
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
አይ ሴት እኮ ከወደደች በቃ ሁሉንም ዝርግፍ ነው አይፍረድ
@ወለተማርይምወለተማርያም
እናትየዋ የማትረባ ናት. ስታናድድ
@wongelawittamiru9489
@wongelawittamiru9489 Год назад
እስቲ ልጅ ያላቹ ባል ይቅርባቹ
@semegntefera3607
@semegntefera3607 Год назад
እናትየው ደሜን አፈላችው
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው ሴቶችየ
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Год назад
ለወንድ ብላ ልጅዋን ታባርራለች
@user-ku2ll6uh5u
@user-ku2ll6uh5u Год назад
❤❤❤❤❤
@teklagebremkal8882
@teklagebremkal8882 Год назад
እኔ ምለው ፍልሙን በጣም ወድጄዋለሁ አስተማሪ ነው የገረመኝ የሴትዮዋ ፀጉር አንድ አይንት እስተይል ብቻ ነው 😂👍
@fuadtalafha9767
@fuadtalafha9767 Год назад
ምሰክን ልጅ 😢😢😢
@meryemhessan251
@meryemhessan251 9 месяцев назад
ጀግና ልጅ ❤❤❤
@user-om7le7xr6zd
@user-om7le7xr6zd Год назад
በግ በግ እውነትም በግ😂😂😂
@frewengida5760
@frewengida5760 Год назад
❤❤god bless youmy😢😢
@amenamohammed7469
@amenamohammed7469 Год назад
😢😢
@meseretTeddy
@meseretTeddy Год назад
wey♣♣♣♣♣♣
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 Год назад
Ladies don't be naive!!!
@kassayewondimu9559
@kassayewondimu9559 Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው ። ነገር ግን ድራማ መሆኑንም እየነገራችሁን መሆን አለበት ።
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o Год назад
እንዴት 18 ያልሞላ ልጅ ይመታል
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Год назад
በጣም ያሳዝናል 😢 ግን ጀግና ልጅ ነው
@fatmasayeed5292
@fatmasayeed5292 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zhrahhbs3357
@zhrahhbs3357 Год назад
ልጁ ደስ ይላል
@Abrahamanjus
@Abrahamanjus Год назад
እንደዚ ኣይነት ይገጥማል ኣንድ ኣንድ ሴቶች በውሸት ፍቅር ኣይናቾው ጨፍኑ ኣናይ ኣንሰማ ብሎ ራሳቾው ና ቤቴሰባቾው ሃደጋ ላይ ይወድቃሉ እና ኣሰተምሪ ነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Год назад
😭😭😭😭😭😭
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Год назад
😢😢😢😢😢💔💔
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
የወንድ ጥማት ላለባቸው ሴቶች ትምህርት ነው 😢
@zaharahussen1151
@zaharahussen1151 Год назад
Betam alu
@lensarwarqu5670
@lensarwarqu5670 Год назад
😭😭😭💔😭
@Awell2023-os2jx
@Awell2023-os2jx Год назад
ጀግና
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs Год назад
እኔም አምላኬ እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠኝ😢😢😢
@qweass985
@qweass985 Год назад
የምር የወረደ አንጀት አይመሥልም አንጀቷ ጨካኝ ናት ሂድ ስትል አናዳኛለች ልጁ ግን መሠሎችህ ይብዙ
Далее