Тёмный

"ባሎች የሚመርጡት ለባሏ የምትገዛ"__በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

7 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 195   
@peace2all51
@peace2all51 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ይህንን ስው በታላቅ በረከትህ ባርከው ባርከው ባርከው!!!
@hiwotm5527
@hiwotm5527 7 месяцев назад
Amen
@user-te9zd9cj9r
@user-te9zd9cj9r 7 месяцев назад
Amennnnn barekew
@IngabireJacques
@IngabireJacques 4 месяца назад
Aneed sex film
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 7 месяцев назад
ተመስገን ስፈልገው የነበረ ሰው ዛሬ አገኘው ፓስተር ቸሬ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጂ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 месяцев назад
ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ላላግቡት ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቱም ለወንዱም የሚሆን ርእስ ነው ተባረክ🙏🏾❤️
@ertdyj3748
@ertdyj3748 7 месяцев назад
ወንድም ቸሬ አንተ በምታስተምረው ትርፌ ብዙ ነው አላህ እድሜና ጤና እንዲሰጥህ. ከነቤተሰብህ እመኛለሁ ::
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 7 месяцев назад
ተባረክ ቸረዬ እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 7 месяцев назад
ፓስተር ቸሩ ትምህርትህን አዳምጣለሁ ብዙ ጊዜ ጥሩ ነው ውጭ አገር ዳይፐር ለመቀየር ነው የምትለውን አሰተካክል ስራ አትናቅ ስራ ክብር ነው
@alemtsehay279
@alemtsehay279 7 месяцев назад
ቸሬ በእዉነት ተባረክ የሆነ ጊዜ ይህንን ድንቅ ትምህትህን ሳላዳምጥ አንተን ሳላዉቅም ብቻ ቸሬ ሲሉ እሰማለሁ ፎቶግራፍህን እመለከታለሁ ነገር ግን አንድ ቀን ትምህርትህን አድምጬ አላዉቅም እና የሆነ ሰሞን ፓ ቸሬ የዘፈን ኮንሰርት ላይ ተገኝቷል ተብሎ ሲያራግቡ ሰምቼ እኔም ትክክል አላደረክም በሚል ፁሁፍ ፅፌ በራሴ ፔጅም ፖስቼ ነበር እና በጣም ይቅርታ ለማለት እወዳለሁ እኔ ማነኝ በሰዉ የምፈርደዉ ስለዚህ አንተ ብታጠፋ በአምላክህ ፊት ንስሐ ገብተህ ትመለሳለህ እኔ ግን ከሚያራግቡ ጋ ተቀላቅዬ አንደዛ ወዘተ አልኩ ቸሪዬ ሶሪ
@abenetbahiru473
@abenetbahiru473 7 месяцев назад
ዘርህ ይባረክ
@enenegn5719
@enenegn5719 7 месяцев назад
በእዉነት በጣም እየሳኩ ነዉ ሰምቼ የጨረስኩት
@meserettefera1424
@meserettefera1424 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ፓስተርሕቸሪ ሁሊም ለትዳር ያለህ ክብር በጣም ደስ የሚል ነው እንደሀገርም የሚድንብህ ነህና እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተስብህይ ይስጥህ እኔ የእምነትህ ተከታይ አይደለሁም ግን ሁሌም ተምሪ የማውቅብህ ትምህርት 🏠 ንህ
@user-cv6tc6gm4f
@user-cv6tc6gm4f 7 месяцев назад
ቸርዬ ተባረክ ኑርልኝ
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 5 месяцев назад
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 7 месяцев назад
እመብርሃን ብዙ ታድርግህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ልጆችህ ቤተለብህ ምንኛ እድለኞች ናቸው
@Mama-qu5xp
@Mama-qu5xp 7 месяцев назад
Enamesgenalen
@Mesiasfaw-tx7nv
@Mesiasfaw-tx7nv 8 дней назад
ተባረክ ፓስተርዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@asterworku5374
@asterworku5374 7 месяцев назад
ፖስተር ቸሬ እዉነቱን ስለምታጋልጥና ሰለምትናገር ሰዉ ባያይ እግዚአብሄረር ያያል የሚለዉን በሰሜታቸዉ ሸፍነዉ የተጋረዱትን አጋላጭ ነህ አምላክ ይበባርክህ🙏🙏🙏
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 7 месяцев назад
ቸርዬ ትልቅ ቃል ለእናቶች ከተናገርከው ሁሉ ያከበርኩት "ልጆቻችሁ ላይ ሌሎች እየጻፋበት ነው" የእውነት ከተረዳችሁ ይሄ ቃል ይገዛቹሀል። ይኸው የአሁኑ ትውልድ ያለበት ውጤት በግልጽ የምናየው ነው። አንደበትህ ይባረክ ሴቶችዬ ንቁ ትውልድን አድኑ የእስከዛሬውን አይተናል ቀጣዩን ትውልድ አድኑ እባካችሁ
@raneems2086
@raneems2086 7 месяцев назад
ቼሬ የኔ አባት ❤
@tigist9810
@tigist9810 7 месяцев назад
ፓስተር ቼሬ ምነዉ ሳላገባ ትምህርትህን ተምሬ በሆነ ብዬ ሁለ ይቆጫለዉ ይሁንና አሁንም ቢሆን ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ
@aynalemzewge4990
@aynalemzewge4990 7 месяцев назад
በጣም ነብር የማዳምጥህ ግን ምነው እኛኮ የነብስና የስጋ ስራ ነው የምንስራው ይሄን ስራ ለመስራት መጀመሪያ አዛኝ ልብ ሲቀጥል መማርምያስፈልጋል ቸርዬ ይቅር ብዬኃለው ምክንያቱም ብዙ ጥሩ ምክርህ ስለሚበዛ!!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 7 месяцев назад
ቸርዬ ተባረክ ውድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-tz9xr6yd4u
@user-tz9xr6yd4u 7 месяцев назад
Respect 🫡
@haregmekuwannit8652
@haregmekuwannit8652 6 месяцев назад
ዋው እድሜ ይስጥህ የኔን ጉድ ነገርከኝ
@walzhab4550
@walzhab4550 7 месяцев назад
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@mulusima6273
@mulusima6273 7 месяцев назад
ፓስተር ቸሬ እግዘአብሔር ይባርክ:: ለቤቴ ደግሞ ልሁን ብዬ ትልቅ ውሳኔ ወስኜ ነበር አንተ አጸናህልኝ ተባረክ ዘርህ ይባረክ የጊዜው ቃል ስላካፈልከን::
@verotsega
@verotsega 7 месяцев назад
ቸሬ እግዚአቢሄር ይባርክህ ❤❤❤
@neima2690
@neima2690 7 месяцев назад
እኔ ሙስሊምነኝ።
@user-ce4wj9vc2d
@user-ce4wj9vc2d 7 месяцев назад
ፖስተር ቸር በጣም እማደንቀዉ እማከብረዉ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx 7 месяцев назад
እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 7 месяцев назад
ፖስተር ቸሬ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ ነገር ግን አፍ ሲያመልጥ አይታወቅም ማስተማርህ መልካም ነገር ግን ስራን አናንቀህ ዳይፐር ቀያሪ ብለህ መሳደብህ የብዙ ሰዎችን ልብ አሳዝነሀል ስራ ክቡር ነው እነሱን የሚያነሳ ጠፍቶ መሰለኝ ሀገራችን አዛውንቶች በየመንገዱ የወደቁት ብታውቅ ከስራ ባለፈ እግዚአብሔር የሚወደውን ማድረግ እንደሆነ ከገባህ ስተትህን አርመህ ይቅርታ ጠይቅ ማውራትና ተግባር ይለያያል እናም እስከምታረገው እንጠብቃለን
@meleseabate2789
@meleseabate2789 7 месяцев назад
ጀግና እንደኔ አመለካከት እውነትን የሚናገር ሰው ማለት ሃይማኖትን ጭምር እንደሰበከ አምናለሁ። በርታ
@ayinalemdiriba6869
@ayinalemdiriba6869 7 месяцев назад
የ እድሜ ልክ ትምርት ነህ እኮ ኑሪልን
@saraayele4023
@saraayele4023 7 месяцев назад
አቤት ቸርዬ እንዴት እውነት እኮ ነዉ የምታስተምረው ኑርልን100አመት
@hailelove1
@hailelove1 7 месяцев назад
አንቺም ይባርክሽ
@user-fw5je4xn2p
@user-fw5je4xn2p 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክኽ ያስተማርከው በጣም እውነት እውነት ነው ስለ ወንዶችም ያስተማርከው👍🏼🙏🏼👋❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 7 месяцев назад
ማርያምን የሚላፋ ወንድ ሁሉ ዘመዴ ያገኝውን የሚያወራ ወንድ አብዝቼ እፀየፋለሁ ከበርልን ጋሽ ቸሬ 🙏🙏🙏🙏ስለ ቤት እመቤት ይለያል እግዚአብሔር ያሳካልኝ እንጅ ልጆቼ ከኔ እድርቁ አልፈልግም 🙏🤗
@SolianaGebekedan
@SolianaGebekedan 7 дней назад
Kedusan melaekt be hedkebet hulu yetebekuh, ❤❤❤❤
@user-en3ub3pf5m
@user-en3ub3pf5m 7 месяцев назад
ፓ/ር ስለ እውነት አንተ ትለያለህ።እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን...
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels 6 месяцев назад
አባታችን ግን እያሳሳቁ የሚናገሩት ንግግር ከልብ ነዉ የሚገባዉ ወዶች ስሙ እስኪ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@w.h167
@w.h167 7 месяцев назад
ቸርዬ እግዚአብሔርይባርክህ! ግን ውጭ የምንለፋውን ሰዎች ዳይፐር ብቻ ለዋጭ አድርገህ ስትገልፀን በጣም ያስጠላል! ማንኛውም ስራ ክብር ነውእሺ!
@bestsisters7477
@bestsisters7477 7 месяцев назад
እኔ እንደገባኝ እንኳን የልጆቻችሁን ለማለት ፈልጎ መሰለኝ እንጂ አሜሩካም ይቀየራል ስራ ክቡር ነው
@Phonk_A738
@Phonk_A738 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ፖስተር ቸሬ ደስየሚል ትምህርት
@saradalma9089
@saradalma9089 7 месяцев назад
ትክክል ነው ያሉት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
@abeni9311
@abeni9311 Месяц назад
እንዴት አንጀቴ እንደራሰ እኔ ዲግሪ አለኝ ግን ሁሉንም ትቼ ልጆቼን አሳደኩኝ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ሁልግዜ ባሌ አንቺ ልዩነሽ ይለኛል ግን ማህበረሰቡ ሁሉ አይቀበለኝም ነበር ግን ጌታን አይቼ ሁሉንም ታገስኩ ዛሬልጆቼ ትልልቅ ሆነውልኛል ስወጣ ደግሞ እንደኔ ዘናጭ የለም በደንብ ስሙ እውነት ነው ምስክር ነኝ በአካባቢዬ የሷ ልጆች ነው እሚባለው ጌታ ደሞ ታማኝ ነውቀኑ ስለማይበቃኝ ሊቱን እሰራ ነበር ከጌታምዘንድ ብድራት አለን
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 7 месяцев назад
ሳሰት ከቼሬ ጋር🎉❤🎉❤🎉❤
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 7 месяцев назад
ቸርዬ እግዚአብሔር ባንተ ተጠቅሞ ህዝቡን እየባርከ ነው:ይምትኖርውን ነው እያስተማርክ ያለህው:ተባርክ አንተን የአለም መሪ ቢያርግህ ብዙነገር ይስተካከል ነበር:: ውድግዜህን መሱአት አርገህ ህይወት ለውጥ ትምህርት በይግዜው ስለምታካፍለን ከነውድ ቤተስብህ ይህዋ ይባርክህ.🙏🏽
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 7 месяцев назад
ፓስተር ቸር ለምሊም ኢንዴ እዉነቱ ከሆኔ የኑሮ ዉደታ ኢንጅ ችግሩ ምስት ባትሰራ መልካም ነዉ
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርከህ ጸጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ህይውትህ ይባረክ ብዛ
@salamdyam-en4ps
@salamdyam-en4ps 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@samritame
@samritame 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ. ትልቅ ትምህርት🙏🙏
@hailelove1
@hailelove1 7 месяцев назад
እውነት ነው።አንቺም ተባረኪ
@mahiletgetahun734
@mahiletgetahun734 7 месяцев назад
Tru lesson new thanks አንዳንድ ባል ለሚስቱ ገንዘቡን ያለውን ነገር ሃሳቡን ሳይቀር ይደብቃል ከዛ ሚስቱ የጥገኝነት ስሜት እንዲሰማት ያደርጋል አውቆም ሳያውቅ በዚህን ሰአት ሚስትየው የሚያስፈልጋትን ብዙ ነገሮች ለመሸፈን ስትል እና የገንዘብ ጥገኛነት እንዳይሰማት የራሷን የገቢ ምንጭ ለማግኘት ትመኛለች ለዚ ምን ትላላቹ?
@netsanetfasil3035
@netsanetfasil3035 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ከልብ እራሴን እድመረምር ነው ያረገኝ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰብህ
@Geramesay
@Geramesay 7 месяцев назад
ጎበዝ ነህ፡፡ ተባረክ
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 7 месяцев назад
😃😃 አንደዛሬ ሰቄ አላቅም ። ብዙ ትምህርትም አግኛቻለሁ አመሰግናለሁ ። ፓሰተር ቸሬ ሰላምህ ይብዛ
@jerrysisay3340
@jerrysisay3340 7 месяцев назад
አባት እኮነህ ዘመንህ ይባረክ ለኔ ትልቅ ትምርት ነው ይሄ !
@genettizazu123
@genettizazu123 7 месяцев назад
ፓስተር ቸሬ በጣም ይገርማል ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል እግዝሕቤር ይባርክኽ 😅
@SolianaGebekedan
@SolianaGebekedan 7 дней назад
Fetarie edma ena Tena yesteh. Dengel marieyam batehen tebarkeleh wndemachen
@betelehemmelaku4533
@betelehemmelaku4533 7 месяцев назад
paster chereye you are the best of best i am ortodox but i am always following you God bless
@esd6407
@esd6407 7 месяцев назад
ፈጣሪ አንተን በረከት አረጎ ሰለሰጠን ክብረ የገባዎል ሴቱንም ወንዱንም እንደዚህ ልክ ልካችንን ሰለነገረከን አመሰግናለው ሁሉም አውነት ነው።
@user-ov6sy6do6h
@user-ov6sy6do6h 7 месяцев назад
Baetam Amsgnalw ❤❤❤❤❤❤❤
@enenegn5719
@enenegn5719 7 месяцев назад
የሴት ባህሪ ጥሩ የሚሆነዉ ወንዱም ጥሩ ሲሆን ነዉ ስለዚ ወንድ የሴት አያያዝ ካወቀ የራሱን ድርሻ ከተወጣ ሴቷም በዛዉ ልክ ሀላፊነቷን ትወጣለች ስለዚ ሁለቱም ናቸዉ እራሳቸዉ ላይ መስራት ያለባቸዉ
@Learn_chinese8
@Learn_chinese8 7 месяцев назад
Paster Chere I really appreciate you. I am currently pregnant and not working. I always felt bad about not going out to work. You made me understood what I am actually doing. Thank you understand for understanding my worth 👏🏽👏🏽
@user-qu2ly5ct2f
@user-qu2ly5ct2f 4 месяца назад
ኑርልን ቸሬጌታይባርክህ🎉🎉❤
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 6 месяцев назад
May God bless you. I here everything . This topic is very important Thank you.
@azebendewagaw2163
@azebendewagaw2163 7 месяцев назад
ዘመን አለምህ ይባረክ። አገልግሎትህ አለምን ይሙላ በየ ጓድዋው ይግባ ተባረክ። አትቀየር አትለወጥ ይህን የእግዚአብሔር እውነት ብቻ እንደያዝክ ቀጥል ለኛም ለቀጣዩ ትውልድም። ተባረክ ፖስተርዬ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 7 месяцев назад
የእኔ ባል ሁሌ ያደንቀኛል። እንደሚወደኝ ይነግረኛል። በጣም ደስ እያለኝ ግን ደግሞ አንዳዴ የእውነት የማይመስለኝ ነገር ይገርመኛል😂😂
@mamefekrre5533
@mamefekrre5533 7 месяцев назад
ፓስተር ቸሬ በልጅነቴ መሆን የምመኘውን ነው ዛሬ ያስተማርከው ዋው ዘመንህ ይባረክ
@atsedefissha3191
@atsedefissha3191 7 месяцев назад
ፓሰተር ቸሬ እግዚያብሔር ይባርክህ በእውነት ያንተን ትምህርቶች ተግቼ ነው የምሰማው፤ እግዚያብሄር ይስጥህ ግን አንዳንድ ወንዶች አሉ ራስህን ስታስገዛላቸው፣ የሚፈልጉትን ካደረጉ በኋላ የልባቸው ሲሞላ ከጊዜ ብዛት ሚስቶቻቸውን የሚንቁ፣ ሚስቶቻቸውን የሚያዋርዱ ባሎች አሉ፡፡ ይህቺ ሚስት ልጆች ስላሏት ተለይታቸው እንደማትሄድ እያወቁ ስቃይዋን የሚያበዙ አሉ፡፡ እነዚህን እግዚያብሄር ይፍረድባቸው
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 7 месяцев назад
ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️
@mahletnegash30
@mahletnegash30 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@enunathan974
@enunathan974 6 месяцев назад
ፖስተር ቸሬ ዳይፐር መቀየር የሚልውን አስተሳሰብ ልክ አይደለም ያንን እየሰሩ ብዙ ትልልቅ ልጆች አሳድገው ለቁም ነገር ያደረሱ ጀግና ሴቶች እንዳሉ ማወቅ አለብህ :: በድሜ የገፍና እቅም የሌላቸው በገንዘባቸው ቢደገፍ ችግሩ ምኑ ላይ ነው እግዚያብሄርንስ ደካሞችን ማገዝ እያስደስተውም ማለት ነው ሰው ሲያረጂ ያለ ደጋፊ መውደቅ አለበት
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 5 месяцев назад
Maranata
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 7 месяцев назад
Aye ante 😢😢😢😢😢❤
@tigistmekonnen6663
@tigistmekonnen6663 7 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ፀጋ የበዛብህ ቸሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 7 месяцев назад
Blessed ❤
@negedelemma7021
@negedelemma7021 7 месяцев назад
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@bellagetachew2605
@bellagetachew2605 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማህ ቸርዬ ❤እኔ ተምሬ ተምሬ ወደ ሕይወት መቀየር አቃተኝ ማደርገው ትክክል እንዳልሆነ እያወኩ አደርገዋለሁ ከጀመርኩት ግንኙነት ኩራቴን እልሄን አስበልጣለው am struggling with my self 😢
@emahagriemahagri
@emahagriemahagri Месяц назад
አረ ቸርዬ ከምን ልጀምር በመጀመሪያ በጌታ ፊት ይቅር በለኝ ወንጌል ገና መች ተሰበከ ጠላት አፉን ከፍቶ ትውልድ እየበላ ብየ ነው ቸርነት ያረገልኝ ልጁ ያረገኝን ጌታ ፍቅር ቀምሸ 7 የእረፍት አመታት አለፍኩኝ ለካ ሀይለኛ የጠላት ፍልሚያ ውስጥ ነህ የእውነት ጌታ እንደ መጥምቁ ዮሀንስ መንገድ እንድጠርግለት አንተ ለትውልድ ልኳል እልፍ ትውልድ በአንተ ተርፏል በደሙ ተሸፈን ዘመንህ ይርዘም "በአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ገና እማራለሁ ልበላ ነበር የሆነ ጊዜ ከአፉ ነው የነጠከኝ,,,,,,,,,,ግን በዛሬው ጥያቄ ያለኝ ኑሮን ተጋግዞ መስራት ፍላጎትን ለሟሟላት ነው የቤት እመቤት መሆንን በመጥላት አይደለም እውነት ግፍ መስሎ ነው የሚታየኝ ብቻውን ሲሰራ ሁሉን በአንድ ሰው ትክሻ መጫን? ነገየን ከአምላክ ጋር በአንተ እየሰራሁት ነው ደርሰህልኛል ከሁሉም በፊት ረጅምምምምምምም እድሜ ተመኘሁልህ የአባትህ ልጅ ነኝ
@betiyirga7446
@betiyirga7446 7 месяцев назад
ተባረክ ❤
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 7 месяцев назад
ተባረክልን ፓስተር ቸሬ ያንተን ትምህርት ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም❤
@user-ee3di4hc5r
@user-ee3di4hc5r 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ፣አትረፍርፎ ይባርክህ የዘመናችን ሴቶች በተለይ ትንሽ ገንዘብ ካላቸው ልጆቻቸውም እነሱም ከሱፐር ማርኬት ነው የበሰለ እየተገዛ ነው የሚበሉት፣በጣም ነው የምገረመው ጠዋት ተነስቶ ላለመስራት ከዳቦቤት ያደረ ተቆራጭ ገዝተው ለትምርት ቤት የሚልኩ ቤት ይቁጠራቸው
@huluaddistegegn415
@huluaddistegegn415 7 месяцев назад
Pastor May God Bless you More
@addisgudeta7989
@addisgudeta7989 4 месяца назад
Betam tikikil neh ewunetu yihe new geta yibarkih.
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 7 месяцев назад
ተባረክ ቸሬ ❤❤የኑሮው ጫና እንጂ ቤት ቁጭ ብዬ ልጆቼና ባለቤቴን ብንከባከብ ደስ ይለኛል
@mercy7217
@mercy7217 7 месяцев назад
God bless you ❤
@helenberhe5691
@helenberhe5691 7 месяцев назад
Thank you so mach Tebarek pastor 🤲🤲🤲🤔🤔🤔🤔
@winniebelay8285
@winniebelay8285 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@dessefamily
@dessefamily 7 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@user-ii2rq3vu1h
@user-ii2rq3vu1h 7 месяцев назад
God bless u
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 7 месяцев назад
THANK you GOOD bless you ❤❤❤🙏🙏🙏
@a.jstudios9557
@a.jstudios9557 7 месяцев назад
Yezmnachen merteee merteee mertee merteee sewwwww❤❤❤❤❤
@zinashhordofa5702
@zinashhordofa5702 7 месяцев назад
Chereye kal yelegnem, egziyabher zemenehen yebark, erasen enday selarekegn🙏🙏🙏
@mihretmekonnen325
@mihretmekonnen325 7 месяцев назад
Ufaaaaaaaa sewedehe geta yebarkehe
@zaincell6175
@zaincell6175 7 месяцев назад
Ebbiifamii abbaakoo
@zebider448
@zebider448 7 месяцев назад
bebizu tebarek edime tena fetari yist enwedihalen❤❤
@zeniyig7781
@zeniyig7781 7 месяцев назад
Tikkl pasiterye fetare edime Ena Tena yisteh ❤❤❤
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 7 месяцев назад
Tebareke. Yezemena. Merete. Swe
@dandan-dr2gz
@dandan-dr2gz 7 месяцев назад
geta eyesuse zemeneken yebarekew paseter chere ❤❤❤🎉🎉🎉
@meskibiru9314
@meskibiru9314 7 месяцев назад
Thank you pastor!!!
@abelfrew6691
@abelfrew6691 7 месяцев назад
bante lik yegbagn memeher alagnewem chere edme yestek ❤
@ProBety
@ProBety 7 месяцев назад
Tabareklgn paster ewunet
@ethiopia1453
@ethiopia1453 7 месяцев назад
Wuy Chere betam eko right my God you are eko gifted
Далее
"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ
51:59
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 3,1 млн
Кошка-ГОНЧАР #шортс #shorts
00:28
Просмотров 1,1 млн
"ጥሩ ባል"__መገለጫው... በፓ/ር ቸሬ
47:41
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 3,1 млн