Тёмный

ባሏን ውጪ ሄጃለሁ ብላ አታላ ባለ ሃብት ያገባችው ሴት አስገራሚ መጨረሻ 

Sile HiwotTV
Подписаться 667 тыс.
Просмотров 592 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 283   
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
ማነው እደኔ ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት የሚ ጠብቀው አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ Год назад
ክሪስቲያን ወገኖቻችን ሠላም ያውረድላችሁ በተፍጠረው ነገረ አዝኛለሁ የናተ ሠላም ለኛም ሠላም ነው ሁላች ስላም ስንሆን ነው ሀገረቱ ስላም የምትሆነው♥♥
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
አሜን🙏
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR Год назад
ምን ሆነዋል እኔ አልሰማሁም
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Год назад
@@ZEBlDAR zebela setashekabet new bemayagebate hhhh
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ Год назад
@@SamsungAs-bp1wg ምን አባሽ ነው የማሽቃብጠው ሙስሊም መሀበረስ ሠላም ካልሆነ ክረስቲያኑ በሠላም ወቶ አይገባም ክረስቲያን ወገኖቻችን ስላም ካልሆኑ ሙስሊሙ በስላም ወቶ አይገባም ሁሉም ስላም ስሆን ነው ሀገረ ስላም የሚሆነው በሀይማኖት የመጣ ብጥብጥ አይበረድም አንችና መስሎችሽን ስብስቦ ነበረ ለቱቦ መስጊ ስሚቶ ማድረግ
@atti13
@atti13 Год назад
አሜን ሰላምሽ ይብዛ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
የተዋህዶ ልጆች ለዕናት ቤተክርስቲያን እንፀልይ 😭😭🙏🏿
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
🏤🏤😎🇧🇯🎖️🎖️
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Год назад
🤣🤣🤣🤣 ወይ እናት
@myewegdwa
@myewegdwa Год назад
ደምሪኝ እህት
@ielseifesellasie6680
@ielseifesellasie6680 Год назад
@@tigistgirma6941 መናፈቃን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
@@tigistgirma6941 አዳራሽ ነዉ የለመድሽዉ ዘላን አዎ እናት ቤተክርስቲያን ናት
@fasika2225
@fasika2225 Год назад
ፈጣሪ ከስደት መልስ ለመዳም ቅመሞች ከቁስ ያለፈ ፍቅር ያለው ሰው ይስጣቹ❤❤
@alamalam5582
@alamalam5582 Год назад
ልጅቱ የተንቢ ለምለም ትመስላለች የድሮ ባሏ ደግሞ የተካደው ፕሬዚዳንት ማሜ ማሜን ይመስላሉ የኔ እይታ ያለው ላይክ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Год назад
ተዋህዶ ልጆች ፀጣቹህ ፀልዩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
🙏🏿😢😢
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
እሺ🙏🤲👏
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢ከአሰመሳይ ሰዉ አንተ ጠብቀን ይኸን አያየሁ ፈራሁ ምን ድራማ ብቻ በሰርአት የሚሰራአት የሚሰራ ነዉ ሀገራችን
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je 10 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ሴቶች ናችሁ ሌሎቻችን ሕይወታችን በጥርጣሪ እንድንገፋ የምታደርጉን
@seidtubee
@seidtubee Год назад
በጣም በዚህ ዘመን ያሉትን ባህሪወች ይገልፃል አስተማሪትወናነው።👌😍
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Год назад
ተመስገን አምለክ ስለዝህች አድስ ቀን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
📚🤳🤳
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Год назад
እጅግ አሰተማሪ ትምህርት ነው በርቱ❤️❤️❤️🍀
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤👍
@HhHhd-qx1hg
@HhHhd-qx1hg Год назад
​@@selamtube1319ዠወነቋ ጀጠኀxxw46 ❤😢mmፈጠጠኸቀቸበወ
@HhHhd-qx1hg
@HhHhd-qx1hg Год назад
ጸጨበኸቺቸችኘለመጠየቸቨበወ😮 4:54
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Год назад
እውነት ነው የስትልጅ ክብር ገለዋ ነው
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Год назад
ከአስመስሳይ ሰው. እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Год назад
አስተማሪ ድራማ ነው በጣም ጡሩ ትምህርት ነው በርቱ🙏
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Год назад
ንዋይ መከተል ትርፋ ይሄ ነዉ:: ምነዉ አንድ እፍኝ ቆሎ በልቶ በሰላም መኖር ይሄ እራሱ ትልቅ ሀብት ነዉ:: ያለንን ብናዉቅ ፈጣሪ እራሱ ያበቃቃዋል🙏🙏🙏
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Год назад
በርቱ አሪፍ ነው
@disccell5888
@disccell5888 Год назад
በጣም፣አስተማሪ፣ፕሮግራም፣ነው፣እናመስግናለን፣ስለህይውቶች
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️አንዳንድ ያዙ 👈👈
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
በስተመጨርሻ የተናገርከው ልክ ብለሃል ስንደስት መጠጥ ሰንበሳጭ መጠጥ ይህን ባህሬ ብንተው ሃሬፍ ነው 👈👌
@emujiru1797
@emujiru1797 Год назад
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox "ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት ሁላችሁም ኢትዮጵያንና ተዋህዶን የምትወዱ ብሔርን የምትጠሉ ሁሉ ለሁሉም ሼር ሼር ሼር አድርጉት
@kidistgidelew1028
@kidistgidelew1028 Год назад
የዱሮ ባሏን ያለ ማድነቅ አይቻልም ❤️❤️❤️
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Thank you so much!
@strong1220
@strong1220 Год назад
ንብረት ገንዘብ ቁሳቁስ ብሎ ትዳር የሚመኝ ሰው ይገርመኛል ምነው ሰርቼም ቢሆን እለወጣለው ብሎ ማሰብ !!ከሰው ብንደበቅ ከፈጣሪ አንደበቅም
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
🇧🇯🏩🇧🇯💓💓💓
@myewegdwa
@myewegdwa Год назад
ደምሪኝ
@strong1220
@strong1220 Год назад
@@myewegdwa እሺ ውድ
@merahitlulseged9545
@merahitlulseged9545 Год назад
ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ህይወት ይጠብቀን
@mekiilove8860
@mekiilove8860 Год назад
ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉ ነገር!!💓
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@mekiilove8860
@mekiilove8860 Год назад
@@selamtube1319 እሺ ውዴ ❤
@Michaelgashaw1010
@Michaelgashaw1010 Год назад
ካሜራ ብቻ ድራማ እንኳን መስራት አችሉም እስክሪብቱ ጥሩ ነዉ አክቲንጉ በጣም የወረደ ነዉ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
እውነትም የሴት ልጅ ክብሯ ገላዋ ነው ሴትነት ክብር ነው
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
ወይኔ ልጁ በሳቅቅ ይመችህ እሴቶች መልካም ወይኔልጁበሳቅቅይመችህእሴቶችመልካምዉርደት
@HfdNbfft
@HfdNbfft 5 месяцев назад
በጣምብዙነገርያሥተምራልከምር❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ በጣም ትልቅ ድራማ አሰተማሪ ሰራችሁት
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Год назад
እስቲ እንጠያየቅ እዉነትን በተመሮከዘ ፡ ስንት ወንዶች ናቸዉ የልጆቹን እናት ለቆ ምንም ሳዪነገርት ከሎላ ሴት ጋር ተጋብቶ ልጆቿን የሳደገች ብቻውን? ስንት ሴቶች ናቸዉ ባላቸዉን አስተምረዉ ሲጨርሽ ጥሩ በትምህርቱ ጋር የተያዘ ስራ ሲያገኝ ከነ ልጆቿ ትቷት አልተማርሽም ብሎ ሌላ ጋር የሄደ በየአለሙ የመጀመርያዉ ወንድ በጥሩ ቢከታተላት ቢንከባከባት ለምን ጥላዉ ትሄድ ነበር? ለምን ነዉ የሚከታተላት ስቶክ የሚያድርጋት ? የእውነት የሚወዳት ከነበር ልምንድን ነዉ ሕዪወቷን ያስተካለችውን ለማበላሸት ቆርጦ የተነሳው? ሴት ሞልቶ በፈሰሰበት አለም የግድ እሷ መሆን አለባት?
@eyrusema8382
@eyrusema8382 Год назад
መጨረሻችንን ይአሳምረዉ
@myewegdwa
@myewegdwa Год назад
ደምሪኝ እህት
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Год назад
ደስ የምል አስተማሪ ፊልም ነው ስለ ሂወት👌🇪🇷🇪🇹
@አድስህይወትዩቱብ
😂😂😂😂😂መጥፎ ስራ ያው መጥፎ ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@አድስህይወትዩቱብ
@@selamtube1319 እሽ
@rev.chudinatoministries2057
Egziabher hoy mene aynet zemen new yalenew
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ካልፈለገችዉ በሰላም መለያየት ይቻላል
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
ቅድስት ኦርቶዶክስን ሊከፋፍሉና ሊበታትኑ የመጡ የፖለቲካ እጆችን ክርስቶስ ፍርድ ይስጣቸው ኦርቶዶክስ አንድ ናት በክርስቶስ ደም የቆመች
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
እረ አይኗን አጥፋት ይች ሞላጫ እኔ ብሆን አፏን ነበረ እማደማው
@mihretalemu9739
@mihretalemu9739 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
@etho826
@etho826 Год назад
ነይ እንደማመር
@እናቴኑሪልኚ-ፐ6መ
ደምሪኛ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 9 месяцев назад
እንደዚህች፡ዓይነት፡ሴት፡አስዳቢ፡ስለሆነች፡ማስታማሪያ፡ትሆናለች።በርቱ፣በርቱና፡በርቱ።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
,ለድራማ እግዚአብሔርን አትበይ😮
@wellogondergojamshewaamahr570
ይሄ ስለሂወት ይሄ ድራማ ግን እዉነተኛ ታሪኮችን በድራማ መልክ እያቀረባችሁ ነዉ ወይስ እንደዚአይነት ሂወት ሊኖር ይችላል በሚል እሳቤ ነዉ ድራማዉን እምትሰሩት????? መልሱልኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Год назад
የቀድሞዉ ትወና ሲችል ባልዬዉ እያነበበ የሚተዉን ነዉ የሚመስለዉ ከእንደዚህ አይነት ስግብግብነት እና ታማኝ ካለመሆን እግዛብሔር ይጠብቀን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ቅድስዬ በቅንነት ደምሪኝ
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Год назад
@@tube-bp7ew ESHI SWEETIE
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
የባሠ አታምጣ አቤት ሰዉ💔💔
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Год назад
እናመሰግናለሁ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ሀሊም በቅንነት ደምሪኝ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
የተረገመ ዘመን ሴቱ ወንዱ የሚያረጋቸውን አሳጣቸው ።እሰይ ለከአጂ ሴት የሚገባትን አገኘች
@strong1220
@strong1220 Год назад
ይሄንን እያየን ትዳር መመኘት ይከብዳል
@myewegdwa
@myewegdwa Год назад
ደምሪኝ እህት
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
@@strong1220ሁሉም አንድ አደለም እኛ ንፁነን እንደምንለው ንፁህ ነኝ የሚል ወንድ አይጠፋም ፈጣሪ ጥሩውን ይስጠን
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
@@myewegdwa እሺ እማ
@strong1220
@strong1220 Год назад
@@የሳሪስልጅ ብዙ ስለተጎዳው አላምናቸውም ውዴ
@husab29
@husab29 Год назад
ትልቅ ትምህርት አለው ልብ ያለ ልብ ይግዛ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ለምለም ትመሰላለች ይቺ ልጀ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
መንትያ ናቸው 😄😄
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 Год назад
የውርደት ጥግ ለገንዘብ ብላ ህይወቷን ሜዳ ላይ ጣለች
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም Год назад
እስይ እግዚአብሔር አለ አደለ ይገርማል ባንዳንድ ሴቶች ሁሉም ይሰደባል
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Год назад
Iyesus getanew hywet new❣️❣️❣️❣️
@يسورينهاري
@يسورينهاري Год назад
መሃዱንስ ትህድ ግን እውነቱን አስረድታ ብትሄድ ጥሩ ነበር ይች ወራዳ
@SeadaYouTube-b2v
@SeadaYouTube-b2v Год назад
የዱሮባሏንአለማድነቅአይቻልም
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ Год назад
በጣም የሚገርም ነው አስተማሪ ነው
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 Год назад
Allah bayet bakul yitawtareken. Endazh yala saw eyala
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Год назад
አይ ፀባይ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
ዋውውው አሥተማሪ ነዉ🥺🥺🥺
@emmaemma167
@emmaemma167 Год назад
ግን ሴቶች ከፊቅር ለምን ጥቅም እናበልጠሌን ?
@zm3020
@zm3020 Год назад
የማዳም ቅመሞች ኑ እንደማመር
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@tube-bp7ew ነይ እማ
@zittagetaneh2872
@zittagetaneh2872 Год назад
እነኚን እና መሰሎቻቹን ከምድረ ገጽ ያጥፋቹ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@disccell5888
@disccell5888 Год назад
አሜን፣አስዳቢ፣ሁላ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@disccell5888 ቤተሰብ አርጉኝ
@seidfekir5433
@seidfekir5433 Год назад
Betam newr sertalchi beyi alsebem
@rozamohammed9554
@rozamohammed9554 Год назад
ወይ ጉዴ አረ ሴቶችዬ ክብራችን እንጠብቅ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
አይ ሰው ያንሳሽ አቦ
@Wagi-ne1sl
@Wagi-ne1sl 9 месяцев назад
Yebase Ale. Wiy sewu
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 Год назад
በተወሰነ መልኩ እንደዚህ አይነት ነገር በእኔላይ ደርሷል!!!
@مريمالحضرمي-ك6ي
ችግርም እኔም ሀብታም ውድ ታገኘሁ ለሽ ነው ትቸክ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
አይባልም
@mqw544
@mqw544 Год назад
የክደት ጥግ ይገልፀዋል
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Год назад
የገንዘሰው ነሽ? ጥሩ ድራማ!
@mohammedalsalty6801
@mohammedalsalty6801 Год назад
tishi Ate Dabilosi Alalayacho dabilosi
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔር፣ትዳርን፣የሰጠ፣ለባል፣መታመን፣ነው
@xcg7944
@xcg7944 Год назад
ጉድ ተመስጬ ሳይ አለቀ እደጣፈጠ ወየው የኛ መጨረሻ
@ts69977
@ts69977 Год назад
እሰይ😅😅😅
@YasinKemalYasinKemalAhme-oz3bs
ብሌን ጎጃሜዋ
@kasay3111
@kasay3111 Год назад
ፋጣሪ ከተመሳሳይ ሰው ጠብቅ አይ ገንዘብ መቼም መየረገው የለ
@ኢለሂበእዝነቲህ
Hy
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ Год назад
ገዘብወዳጅ
@tegeskonjoo6920
@tegeskonjoo6920 Год назад
ይችገብጋባየትአባቷ😂
@freetafreeta
@freetafreeta Год назад
ምርጥ ነው 👍
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤👍
@amelakaza8655
@amelakaza8655 Год назад
ውይ ምልክ የላት ፀባይ😂😂😂
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsehaygetachew1736
@tsehaygetachew1736 Год назад
ርዕሱ በነገራችን ይሁን
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Год назад
የዘመኑ. ጉድ. ነዉ. ጐበዞች
@እማየእማየ-ከ3ፐ
@እማየእማየ-ከ3ፐ Год назад
ይች 🤕ወራዳ😳😂
@Saeid-ws6sn
@Saeid-ws6sn Год назад
ቀጢሉ❤❤❤❤❤❤❤
@rabiaahmed6668
@rabiaahmed6668 Год назад
ምረጥ አጨራረስ
@ሩቅያነኝከወሎ
@ሩቅያነኝከወሎ Год назад
ደግ አደርገች ከዲሀጋ ማን ያካል እከካም ሁላ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ሩቅያ እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@disccell5888
@disccell5888 Год назад
እርካሽ፣አስተሳስብ፣ሴት፣ልጅ፣ክብሯ፣ገላዋ፣ነው፣ያቺባስ፣እሷስ፣ለትምህርት፣ነው፣ምስራው፣አቺግን፣እረካሽ፣መሆንሽ፣ትቀፊያለሽ፣ያይምሮ፣ደሀ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
ድሀ ጋር ማከክ ያልፈለገ ድሀን አለማግባት እንጅ በባል ላይ ሌላ ጋር መደራደር አይደለም ሴቶች ለራሳችን ክብር ይኑረን
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
ሀብታም ካገቡት ጓደኞቼ ይልቅ ድሀ ያገባሁት እኔ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም በፍቅር ስለምንኖር ብር ጨቀጥን እንጅ ደስታን ፍቅርን አይገዛም ብር ስላለን ብቻ ደስተኛ መሆን አንችልም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
መጨረሻሽ ልክ እንደ እርሷ ነው 😂😂አንች ይልቅ አከሽ ትቀሪያለሽ አንዳች ያሳክክሽ ና ድሃ ሆነሽ አደል እንde አረብ ቤት ገብተሽ የሰው ሽንት ቤት ምታኪው 🤣🤣🤣🤣🤣ውይይይ አንዳንድ ሰው ድፍን ራስ ነው ልበል?
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ያሳዝናል አይ ሴት መጨረሻው ይሄ ሆኖ ቀረ
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
አይ ቅሌት ስግብግብ ነሽ
@mahamadabdalla885
@mahamadabdalla885 Год назад
mahamad
@sammob9370
@sammob9370 Год назад
J Hi
@tybahty2881
@tybahty2881 11 месяцев назад
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Год назад
ምነው ሌላ ሴት ጠፍቶ ነው ይችን ዝንጅብል ያመጣችሁታል
@ስደቱንለበጎሆነልኝ
ኣይባልም ውዴ ሁሉ ሰው ሰው ነው የፈጣሪ ስራ ነው
@sammob9370
@sammob9370 Год назад
አጠኘአአከሰ
@majaka5169
@majaka5169 Год назад
👍👍👍❤❤❤❤
@mimigenaa293
@mimigenaa293 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@teumayimen5881
@teumayimen5881 Год назад
ውይ ሴቱ
@bezawitdemissie1309
@bezawitdemissie1309 Год назад
ደፋር
@teumayimen5881
@teumayimen5881 Год назад
@@bezawitdemissie1309 ምነው እናቱ እኔምኮ ሴት ነኝ
@bezawitdemissie1309
@bezawitdemissie1309 Год назад
ማነው ማንን እየበደለ ያለው? በብዛት ? ሴት ላይ ግን ትንሽ ፍንጭ ሲገኝ በቃ........
@ሀዉለትወለየዋ
@ሀዉለትወለየዋ 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Год назад
አይ ቭር😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
😉😭😭😭❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ራቢያ በቅንነት ደምሪኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
ቅሌታም፣ሴት፣
@myloveAllah-i7x
@myloveAllah-i7x Год назад
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😨
@TadeleshTadelesh
@TadeleshTadelesh Год назад
😂😂
Далее
Китайка стучится Домой😂😆
00:18