Тёмный

ባሏን ዘመዴ ነው ብላ ለተከራይዋ ልትድር የነበረችው ሴት አሳዛኝ መጨረሻ 

Sile HiwotTV
Подписаться 660 тыс.
Просмотров 274 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ዘንድሮ እስኪ ያልሰማነውንና ያላየነውን ንገሩኝ ባዛኝቷ 😢
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 Год назад
ምን አለ ውዴ ያላየነው ሁሉንም አይተና
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
አዎ መሰንበት ደግ ነው ገና ብዙ እናያለን ብቻ እድሜ ይስጠን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ምን ቀረና
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
ኧረ የቀረ የለም
@ethiopaiethiopai285
@ethiopaiethiopai285 Год назад
ምንም የለም ሁሉን አየነው
@strong1220
@strong1220 Год назад
የስደት ጓደኞቼ በተለይ ልጅ የምትጠብቁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አንድ ኢትዮጵያዊ 12አመት የአረቦችን ልጅ በጩቤ ወግታ ገደለች እሷም በስቅላት ተቀጣች አያቹ ስንት ህልም ያላት ልጅ ስደት ለይ ቀረች በቃ ካልቻላቹ አገራቹ ግቡ የናንተ ሰላም ማጣት ለሌላውም ጠንቅ ነው😭😭
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
እና እሷስ ምን አይነት ሰይጣን ቢሰፍርባት ነው ስለት የምታነሳው
@strong1220
@strong1220 Год назад
@@ktube8920 እንደሰማነው ስልክ እያወራች ነበር ከዛ መጮህ ጀመረች አሉ ከዛ ልጅቷን አሯሩጣ ወጋቻት
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Год назад
@@strong1220 ግን ይገባታል እደት የሰው ልጅ ትገላለች አቤት ጭካኔ ደሞ እደምትሞት እያወቀች ሆ
@የወሎልጅያውምየወግድ
የት ሀገር ነው በአላህ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Год назад
@@የወሎልጅያውምየወግድ ያው አርብ አገር ነው ከ ሳኡድ ከዱባይ ከኮይት እሚወጣ አይመስለኝም
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
ሰው ምነካው እኔማ ስንቱን ተማርኩት በቀላሉ ያለኝን ሀብትም ሆነ ልሰራው ያሰብኩትን ለሰው አለመናገር ነው
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ እህት ኢክሩየ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Год назад
Do not tell for anyone including your family.
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ፈጣሪ ቤታችን ድረስ ያመጣት ለኛ ብሎ ነው ትላለችዴ ፈጣሪ የሠው ሀቅ ብሎ አዟልዴ ወዴት ወዴት ነው ሆ 😂 ወንድየው ወንድ ነህ የምር
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
እንደዚ አይነት አሳብ ያላት ሴት ርካሽ ነች እሊናዋ በገንዘብ የታወረ ሰው እንዴት የሚወደውን ሰው በብር ይቀይራል
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ ፈጣሬ ለሁላችን ልቦና ይስጠን✝️😥🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@yosabetderibe1812
@yosabetderibe1812 Год назад
Er ennannem egzoo mharenne kirestos ymiballew lenexzz new
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
"የቆጡን አወርድ ብላ .. "አሉ እግዚአብሔር ከህሊና ቢሶች ይጠብቀን በጎ ባልንጀራን መንፈስ ቅዱስ የገባበትን ትዳር ይስጠን 👏
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Год назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq Год назад
ስለ ህይወትን ማን ነው እንደኔ በጉጉት የምጣብቃው?በ👍👈 አሰውቁኝ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ወላሂ እኔ ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
አይሀገሬ ክፋት በመስማት እና በማየት ደነዘዝን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
እሰይ ደግ አረገሽ ገንዘብ አያረገው የለም ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን
@ውቤቴነሽማርያም
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሃገራችን እትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን በግፍ በጦርነት የመቱት ህፃናት እናቶች አባቶች እግዚአብሔር የነፍስ እረፍት ይስጥልን 🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@rila4958
@rila4958 Год назад
አይ ገንዘብ ስንት ይሰራል ፍቅረኛየን ለሌላ ሴት በጣም ነው የሚከብደው 😥😥😥😥😥
@ethiopaiethiopai285
@ethiopaiethiopai285 Год назад
በጣም እንጅ
@tube-jw4bd
@tube-jw4bd Год назад
ሰለምሰለመ ኡኮን መጠሽ አለህ አገረችን ሰለም የርጊልን የሚሰረዉ አነዉቅም ከኢደዚ አይነት አለህ ይሰወረን
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
የምናደረገውን አናቅምና ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ለምን ግን እራሰ ወዳድ ሆንን
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደኛ ስራ ሳይሆን እዳተ ቸርነት እኛም ድራማ ይመስለናል ኖሮውም ድራማ ሁኖ ቀረ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@ኢትዮብያታሸንፍለች
2015 የተሻለ አመት ይሆናል ብዬ ነበር ግን💔💔💔💔💔😭😭ያማል ፈጣር ብቻ ይታረቀን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@የወሎልጅያውምየወግድ
ያላየን እንጅ ያላየነው የለም ሱበሀን አላህ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
በጣም ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ክክክክአይ አገኛለሁ ስትል ባዶዋን ቀረች የስራሽ ውጤትነው 🙄
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Год назад
እስከዛሬ ልቦለድ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ተሳስቻለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ነገር አለ በየቤቱ ብዙ ታሪክ አለ።😭😭😭😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ለሁለት ጌቶች መገዛት አትቹሉም ይላል ታላቁ መፅሃፍ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
አይ ሰው 😭አይ ጓደኝነት 😪እምርም እርኩስ
@አዳማናዝሬትአዳማ
ዘንድሮ ያልሰማነው ነገር ምን አለ ከመልካምነት እኮ እራቅን እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ በጣም ማማየ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
አሜን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ከአስመሳዮች ጠብቀን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
በጣም ያርብ ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@telljtell9413
@telljtell9413 Год назад
ሰዎች ከሰይጣን የበለጠ ክፉዎች ነን እዉነት
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
ወይ ዘንድሮ አንቺ ከሌላ ስትልኪዉ እኮ እሱም ከልጅቷ ፍቅር ይይዛታል
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Год назад
ወይ ዘንድሮ ብሏል ኤፍሬም ታምሩ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
በጣም ይገረማል ሰብስክራይብ አረጌኝ
@-Ele
@-Ele Год назад
👉🌹::::::>::::::: 🥀 አላህ እንዲህ ብሏል፦ «“ሴቶችን”…በመልካምም ተኗኗሩዋቸው» ☞ ኒሳእ ፡ 19✍👉 ለዓለማት እዝነት የተላኩት ነብይ #ለትዳር አጋራቸው ተገቢውን ውዴታ፤ ክብርና እንክብካቤ የሚለግሱ ተምሳሌታዊ #የትዳር አጋር ነበሩ። 👉 አጅግ የሚወዷት ውዷ ባለቤታቸው የሙዕሚኖች እናት አዒሻ ይህን ምስክርነት ሰጥታለች።👉 ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ👉🌹 አብሽሩ በላይክ።
@ydyd6754
@ydyd6754 Год назад
በጣም ይገርማል
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Год назад
ኧረ እግዚኦ ወይ ገንዘብ!
@Zetsion
@Zetsion Год назад
ያጋጥማል!
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Год назад
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ
@halutube7585
@halutube7585 Год назад
የትናችሁ የመዳም ቅመሞች
@rila4958
@rila4958 Год назад
እዚህ ነን
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
አለን
@ሰለመዊትመከንጎ
ሰላም ለሁላችንም ይሁን ዛሬ አንደኛ ነኝ
@ሳቢየአምቦልጅ
@ሳቢየአምቦልጅ Год назад
ዘንድሮ የማሰማው ነገር የለም እኮ 🙆
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ማማየ በጣም ያሳዝነል ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@isaac-qv2ib
@isaac-qv2ib Год назад
ፍቅር ቋሚ አለመሆኑን በዚህ ይታወቃል ። ነብሴን ብሰጥላት ብሰጥለት የምትይ እያዳድሽ
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Год назад
ክክክክክክክ ትክክል በድራማ ብቻም ሳይሆን በትክክለኛ ታሪክ እያየነው ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Год назад
ሰው ያለፈትን እንዴት ለሰው ንብረት እንድ ይሆናለ በፈጣሪ በእውነት ሰው አውሬ የሆነበት ዘመን ደርሰናል
@hiwtatadse828
@hiwtatadse828 Год назад
እግዞ ማህርና ክርስቶስ ትምህርት ነው
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Год назад
የልጁ ድምፅ ሲያምር ዋዉ
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Год назад
ወይ ዘንድሮ ያመንሳማው ጉድ የለም
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ማማየ ሳራየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@danielketema
@danielketema Год назад
Hi
@Ku.551
@Ku.551 11 месяцев назад
ወይኔ ይሄ እየኔንን ሂወትያመላክታል እኔ ጋደኛ አለችይ በስደት ላገባነው ጥሩልጅ አገየሁ አልኩት አይዞሽ እኔ እድርሻለሁ ነይ እኔቤት አለችይ ተኔይውሰድሽ አይዞሽ አለችይ ከዛ እሽብየ ቁኑስቀርብ እኔ ለመጉዳት 😢😢ጉድጓድ ትቆፍራለይ መሻወርእኔልላክልሽ አለእሽ ተዛ ተኔ አውርታ እሌላቦታ ሌላሰሰለትእያሰረችልኝ ሰማሁ እኔንለማገት ግን የዋህነኝ አላህአላጋለጠኝም ሀሳቤቀየርኩአሁን እሷምዘድሳልደርስ እማቃት በስልክነው ተጠቀቁእማታቁትንሰው አትመኑ እህቶች በስደላሁናችሁ❤❤❤❤❤
@ኤፍታሕወለተኪዳን
ወይ ጉድ 😭💔 ምን አይነት ገንዘብ ወዳድ ናት ጨካኝ ምን ትመስላለች
@mehangu2863
@mehangu2863 Год назад
ፀሃይ በጣም ነው የተወንሺው በርች
@hurelBoss
@hurelBoss Год назад
ሀሲቢላሂ ወነአመል ወኪል 😭😥😥😥
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ Год назад
አምላኬሆይ.ሰውረኝ.እረማመስገን.እንልመድ.ባለንነገርላይ..እንማርበት.ለገባንማለቴነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Год назад
ለዘንድሮ ሰው የውስጥን መንገር ይሔው ነው
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ማማየ ኡሙየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 Год назад
በጣም ይገረማል
@elamyosef243
@elamyosef243 Год назад
ምን ዓይነት ልክስክስ ዘመን ነው? የትዳር ትርጉሙ ያልገባው ትውልድ
@merriam6681
@merriam6681 Год назад
ፀሀይ የ ስወድሽ😍😍😍😍😍
@hooahooa6181
@hooahooa6181 Год назад
ኢትዮጵያ ን የማይወክል አድስአበባወች አትግማሙ አበዛችሁት
@መንጌየበረሃውሰው
አይ ቲቲ ባዶ ቀረሽው ግን እውነት ማደግ የምትችይ ተዋናይ ነሽ ገንዘብ ግን ውይይይይይይይይይይይ
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 9 месяцев назад
ወይ ብር ማፊ ፍቅር ብር ብቻ😂❤🎉
@zeyba-abdu-you-tube
@zeyba-abdu-you-tube Год назад
Selam selam inkuwan dehna metash wude selamish yibzaling 🌹👍✅
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Год назад
Subahanal, 😢
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔር፣ልቦናይስጠን፣አገራችን፣ሠላምያድርግልን፣ሰውበብርየሰውንልጆ፣በብር፣መሼጥ?
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ይገረማል ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
@@toybayoutube4209 ሊንኩንላኪልኝ
@ንብቱዩብ
@ንብቱዩብ Год назад
ወይ ዘንድሮ 🥺🥺🥺
@tebabe
@tebabe Год назад
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🌹
@abayneshsamer469
@abayneshsamer469 Год назад
እግዝኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን ያልሰማነው ጉድ አሌ ግን 😥😥
@SeadaTube
@SeadaTube Год назад
አሠላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በአለም ዳርቻ ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮቢያዊያን በሙሉ የአላህ ፍቅር እዝነት አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም ስራ ለራስ ነው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሁሉ ማለፋ አይቻልም እየገባችሁ ሰብ ሰብ አድርጉኝ አያስከፍልም 😍😍
@yub5398
@yub5398 Год назад
እንዳመር መልሽ
@bestebeste448
@bestebeste448 Год назад
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
እግዚአብሔርን እየጠራችሁ አትጨማለቁ እግዚአብሔር አምላካችን ባህሪው ያልሆነውን በውሽት አትናገሩ ።
@Danigech1221
@Danigech1221 2 месяца назад
ምን ትጃጃላለች ሌሎች ሴቶች ባይን እንካን ሲያዩ ይቀናሉ ይች ደግሞ እማይሆን ነገር አመጣሽ
@yohannesyemataw6410
@yohannesyemataw6410 Год назад
ይገርማል
@furtonayemane6492
@furtonayemane6492 Год назад
እንደዚህ አይነት ክፋትና ተንኮል ብቻ ለምንድነው ደራሲው አይምሮሽ የሞላው ሁሉም ለህዝብ የምታቀርቢው ነገር ምንም አይንጽም ከተከታታይ ድራማሽ ጀምሮ የሰው የክፋት ጥግ ብቻ ነው ሚታይበት
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Год назад
አምላኬ ድርስ ፍቅርኛየን ለ ሌላ ኖኖኖኖኖኖኖኖ እግዚኦ
@meramahmed7727
@meramahmed7727 Год назад
ፀሀይየ እወድሽ አለሁ
@oneworld3823
@oneworld3823 Год назад
በቃ ሌላ ሴት አግባና ፈታ በል ጃል 👍
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
ኤጭ ገንዘብ ምንድ ነው ስግብግብ🙂😒😏😏
@hnah4891
@hnah4891 Год назад
ይሄ ነዉ እህትነት ጀግና ብየሻለሁ
@selamgirma2828
@selamgirma2828 Год назад
Betam yasazenal egzabeher yeker yebelen
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Год назад
ለሠዉልይ ደህና አሠቡ
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Год назад
😭😭😭🙏🙏🙏
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
እግዞኦ
@wellogondergojamshewaamahr570
በዉሸት አትማሉ
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ወይ ዘንድሮ አለ ዝንጀሮ ይገርማል ብር ጥቅም ብቻ ወዳጅ ሀሆነ ሰው ምን ነካው
@luitigrweytitdf6510
@luitigrweytitdf6510 Год назад
ኣር ጉድ ነው ይዘንደሮስ ያለሰማነው ያላይነው ነገር የለም 🤤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Год назад
ሰዉ.ግን..አይምሮዉ..በገዘብ..ብቻ.ሆነበትሳ..ሰረተዉ.ማገኘት..እደት..ከበዳቸዉ..የሰዉን.ገዘብ.ለማገኘት..ፈቅረን..አሳልፎ..መሰጠት..አይይ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
አይ ሰው፡ኩፉ፡በቃ፡አለኝ፡ብሎ፡ማውራት፡ለብር፡ብላ፡ባሏን፡ልትድርም፡አልፎም፡ልታሳብዳት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ይገረማል ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
ገዘብወዳድሴት. ሸይጧን. ምንትመስላለች🌶🌶🌶🌶
@Peda_4444
@Peda_4444 Год назад
የፊልሙን ታሪክ ርእስ አድርጋችሁ ከማቅረባችሁ በፊት በመጀመሪያ ፊልም መሆኑን ተናገሩ!!
@lemlemtewelde6795
@lemlemtewelde6795 Год назад
ወየ ጉደ መስማቱ የስዝንል
@Sነኝወሎየዋየአላህባሪያነ
ወይየዛሬዉ ከፋ😮😢😅
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
ከሁሉም ያልሆነች ስግብግብ ጨካኝ
@mesi9711
@mesi9711 Год назад
😥😥😥ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ
@myfemale4471
@myfemale4471 Год назад
Ara eg/r yikiri yibalachuuu😭💔
@mimigenaa293
@mimigenaa293 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሀገሬኢትዮጵያ-በ3በ
የአላህ ዘንድሮ 😭😭
@ksakkmm6790
@ksakkmm6790 Год назад
😢😢😢😢yarebi zendro gud beza
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Год назад
ሰላም ናቺሁ
@Miseraki
@Miseraki Год назад
ጉድ በል ጎንደር
@getasewmisikir8116
@getasewmisikir8116 Год назад
አረ የለለታሪክ ነው
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Год назад
Ahuzubillah diram bihon betam chekagn set nat erre chekagn bicham aygeltsatim🤭😡
@ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ
ምንአይነት የክህደት ዘመን ነው
@henokwubishet7968
@henokwubishet7968 Год назад
እንደዚህ አይነት ሆዳም ሴት ያስጠላል።
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 Год назад
አይይይ የኛ ነገር ብር ወዳድ ሆነን ቀራን
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 Год назад
Way zendiro ale efrem tamiru
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም Год назад
ሰዉ ለገዘብ ኢሊና ሸጦ በሴራ ጥስስ. ይጠነስሳል. ጉድ በል ጎደር.😰
@TsedekeAber
@TsedekeAber 5 месяцев назад
❤❤❤
@ermigech8187
@ermigech8187 Год назад
ያንዳንድ ሠዉ ተንኮል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
አተርፍ ባይ አጉዳይ እንደዚች ያለች አይነቷ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
oooooooeuuuuuuf what a time what a generation 💔💔💔💔💔😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾⚖️🙏🏾✝️💔 Ezgioooooo Ezgioooooo Ezgioooooo
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Enanteee Shermutochee senesereate!!!!!
Далее
People Cling To Trees As Typhoon Slams Into Shanghai
00:34