Тёмный

ባባ አልሄድም ብሎ አለቀሰ….. 

Geni & baba
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ#funny #love #happy #life #embetekasa

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 8 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-y56bWtYMJBI.htmlsi=0DJ5Bu_15F9dxJAw👈👈👈የዛሬ አመት የሠራነው ቪድዮ
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 8 месяцев назад
ገኒ ታደለሽ እግዚአብሔር ያሳደ በአገርህ ላይ ትልቅ እድል መድኃኔዓለም የክፋትል የኔ ጌታ😢
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 7 месяцев назад
የኔጌታ ወድልጅ እኮ እናቱን እኮ ነው እሚወደው ማዘርየ የኔውድ ኣይሔድም ኣላሉም ደስ እሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@busyline1119
@busyline1119 8 месяцев назад
የኔእናት❤❤❤❤የልጅ ልጅ. በጣምነውየሚወዱት. ገኒ. ተይ. በልጅልጅ. አቀልጂ. አላህ እናታችረጂምእድሜ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባዬዬ የኔቆንጆ እማዬ እግዚአብሔር እረጂም እጅሜና ጤና ይሰጦት ምርጥ ቤተሰብ ባባዬ በል ብድርህን መልስ
@maeritube21
@maeritube21 8 месяцев назад
የኔ እናት አሂያቱ እኔ አለሁልህ ዝበል አሉ ፈጣሪ ያኑራችሁ ባባየ ቁም ነገረኛ ፈጣሪ ያሳድግህ🙏😍❤
@Mes355
@Mes355 8 месяцев назад
ባባዬ አይዞህ በቃ ብድርህ ትመልሳለህ ማዘሯ ጀግና ናቸው ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው ባባዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ትልቅ ደረጀ ላይ ያደርስህ የልብ መሻት ይፈፅምልህ ❤ ❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 8 месяцев назад
ሳኡድ ሆኘ ሁለት ወልጀ ልኬላታለሁ ለእናቴ እናም እህቶቸ ወስደን ልብስ እንግዛላቸው እንኳን ሲሏት ወላሂ በጅ አትላቸውም አያቶች ይለያሉ እድሜና ጤና ለእናቶች ለአያቶች❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-sd8fm5ev1f
@user-sd8fm5ev1f 7 месяцев назад
ብር እንጂ ልጅ ሲልኩባቸዉ ደስስስ አይላቸዉም ግዴታ ሀሆኖባቸዉ ነዉ 😂😂
@user-sd8fm5ev1f
@user-sd8fm5ev1f 7 месяцев назад
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ኧረ እባካችሁ ፕራንክ አታድርጓቸዉ ዉይ
@user-bk4zl1gx6c
@user-bk4zl1gx6c 7 месяцев назад
አናትሽ ግን የኡነት እናት ናት ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጠና ይስጣቹ የኔ እናት
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 8 месяцев назад
የኔ እናት እማየ እኔም አሳድጌአለሁ አለች ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 месяцев назад
ሰለቸውሽ አለ ባባዬ 😢የኔ ጌታ ለናቱ ያለው ፍቅር ከአንቺ ጋ መስሎኝ ነው ሀሳቡን የማይቀይር የሞተሰ ብቻ ነው አለ😊❤❤
@Hime1-fb4ft
@Hime1-fb4ft 7 месяцев назад
አኔም አደለኛነኝ ልክ አደማዘር ያሉ አያት አለችኝ ያሣደገችኝ በጣም አምወዳት አሁን አኔ ያለሑት በሥደትነው ግን ደምግፌት አላት አሉኝ በጣም ተጨነኩኝ ,,ፆለት አርጉልኝ ሁላችሁም በጣምነወ አምወዳት ቢያስ በአይኔ አዳያት ፅያገናኝሽ በሉኝ❤❤❤😢😢😢
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 7 месяцев назад
ሀያት እኮ ከናትም በላይ ናቸው ወላሂ እተጂም እድሜ ይስጣት ባባየ አንችጋር ነውጂ አለ ❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 7 месяцев назад
😂😂😂❤አማየ ትክክልነዎት አቤት አቤት አኔቺ ወለል ብሎ የሚታይሺ እደመስተዋት የሰው ሀገርነው👌ወልዳ ያሳደገችው ኢትዮጵያ ምን አለችው ድንቅ ንግግር 👌ብዙ ሰው ውጭ ሲባል አይደለም ኢሮኘ እደ ታምርነው የሚዩት የመጀመሪያ ሰው ሳይሆኑ አይቀሩም ለምን ውጭ ያሉ ምርጥ እናት❤የሞተ ሰው ብቻነው ሀሳብን የማይቀይረው😂😂
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 8 месяцев назад
የኔ እናት ማዘር ባባዬ እንድት እደምወዱት እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@user-ee3lr1wx6q
@user-ee3lr1wx6q 8 месяцев назад
የኔ እናት ባባ እብሽር ሰራችልህ💕💕💕👍
@muminam249
@muminam249 8 месяцев назад
ያአላህ የኔ አባት ሴያሳዝ እህቴ ግን እናትሽን አታስደግጫችዉ እማዬን የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥውት ለልጁ ላክ ስጡት👍👍👍👍👍
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 месяцев назад
የኔ ማር ልጁ ግን ይለያል እኔን ሳያማክር ነዉ ፕሮሰስ እሚጀምረዉ አላለም እዉነትክን ነዉ ባባየ የሞተ ሰዉ ብቻ ነዉ ሀሳቡን እማይቀይር ሀገራችን ሰላሟን ይመልሰልን
@tilay23
@tilay23 8 месяцев назад
ከወለዱት እንደ ባባ አይነት ልጅ የእ ውነት እንዴት እንደምወችሁ የተባረከ ቤተሰብ ባባ እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 8 месяцев назад
የኔ አባት እግዜአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ማዘር የኔ ናት የኔ ምስኬን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 месяцев назад
ገኒ ብድርሽን መልሰሻል አይቆጭሽም😂ባባዬ ግን ተጨንቆ ነበር😢 ❤❤ከአያቱ ጋ ቆራጦች ጎበዝ❤❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 8 месяцев назад
ወላሂ እባየ መጣ እፉፉፉፉ እማየ በጣም ይወዱታል ከልባቸው ባባየ የኔ ትልቅ ❤❤❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 8 месяцев назад
ባቢ ጎበዝ ማስተዋልን ይአብዛልህ በእውነት ለአያቱ ያለው ፍቅር እና ክብር በእውነት ማስተዋልህን እረዳለሁ ገኒ ምስኪን ሁለተኛ ብቻዬን ነው ያሳደግኩት አትበይ የእማማን ድካም የስረዝሽ ይመስላቸዋል የእማማን ንግግር ተግባራዌ አድርጌ እማምዬ ከልቤ እወዶት አለሁ ❤❤❤❤ኑሩልን እማማ በእውነት ለእርሶ አዝናለሁ በየተራ በፕራንክ አስጨነቆት አለሁ ይበሎት እማማ በእውነት ቃል የለኝም እኔ አለሁልህ አሉ ኑሩልን
@ረድኤት
@ረድኤት 8 месяцев назад
አያት እኮ ልዩናት በአያቱ ያደ ገ የታደለ አያቶች ለልጅ ልጃቸው ልዩናቸው የኔ እናት ማን እደናት አባ ነቅነቅ እዳትል
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 8 месяцев назад
እንዴ እማማን አተርሺ አሉበት በማሳደጉ ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 месяцев назад
ባባዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይባርክህ እያት እኮ ከእናት በላይ ትሳሳለች ከጎኑዋ እንዲለዩ አትፈልግም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 месяцев назад
ጀግና አያት እኮ ናችው የሰው አገሬ የሰውነው ገኒ ዛሬ አገኛሸ 😂😂😂😂😂ከአያቱ በጣም የሚወዳት እኮ🤗ማን እዳገር
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esublew16
@esublew16 7 месяцев назад
ውይ የኔ ፍቅሮች ደስ ስትሉ ፍቅራቸው ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@emebetdemse6170
@emebetdemse6170 7 месяцев назад
የኔ ጌታ እፍ አጀቴን በላው ገኒዬ ታድለሽ እግዚ አብሔር ያሳድግልሽ እመቤቴ ማርያም ጥሩ ደረጃ ታድርስህ እውነት ንጉስ የሆነ ልጂ ነው ያለሽ አስተዋይ አቤት ሌላ ልጂ ቢሆን እሺ ነበር የሚለው እሱ ግን ከናቱ እና ከሀያቱ ጉያ መውጣት አይፈልግም የኔ ጀግና እድግ በል ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaesh8887
@uaesh8887 7 месяцев назад
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት የሳቁኝ መልስ የሚመልሱት በፍጥነት ነበር ዘና አርጋቹናል በርቱ።
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 8 месяцев назад
ባባየ አላህ ያሣድግህ የኔ እናት አያትህንም እናትህንም እርሚያቸዉን ያሥረዝምልህ እድግ በልልኝ
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 7 месяцев назад
ወላሂ ባባና አያቱ የተለዩ ናቸው ወላሂ ደስ ስሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 7 месяцев назад
ለናቶቻችን እድሜና ጤና ተመኘሁ ለልጆቻችን ከኛ በላይ ስለሚያስቡልን ይቆዩልን ጎበዝ ማዘርየ💕💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 7 месяцев назад
በጣም ወላሒ ከኛበላይ ነዉ የሚያሥቡላቸዉ የሚሣሡላቸዉ
@ormooapss442
@ormooapss442 7 месяцев назад
በእውነት እናቴ በ15" አመቴ የወለድካት ልጄ እናቴ ናት ጡጥ አጥብታ ያሳደገቻት እናቴ ስትሞት ግን አደራ ልጄ ብላኝ ነው የሞተይው እናቶች ከእኛ በላይ ለልጆቻችን ፍቅር አላቸው የምር
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 месяцев назад
ገኒዬ የምር ልጅሽ እዴት እደሜወድሽ አሳየሽ የኔውድ ባባዬ❤❤❤አሳዘነኝ
@Merawi-dv7rx
@Merawi-dv7rx 7 месяцев назад
ታድላል እማማን የመሰለ አያት አድሜ ይስጣት❤❤❤
@user-pm3jl2hh4m
@user-pm3jl2hh4m 7 месяцев назад
የኒጊታ ሥያሣዝኑ እማማ እደ አያቴ ነቸው እዴሜ ከጤና ይሥጥልሺ
@sdvckkhb5016
@sdvckkhb5016 7 месяцев назад
@hay5360
@hay5360 8 месяцев назад
የኔ እናት ማዘርዬ እንዴት እደሚዎዱት እኮ ባባን ❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ልጅ ነክ ባባ ትልቅ ቦታ ያድርስክ እግዚአብሔር አምላክ ገኒዬ ታድለሽ
@lassddf2180
@lassddf2180 7 месяцев назад
ውይ ባባዬ የኔ አባት እግዚአብሔር ያሰብክበት ደረጃ ያድርስህ ሁሉም በሀይገር ያምራል ማን እደ ሀገር ቸሩ አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😊❤❤❤❤ አይ ማዘርዬ እኔ አለሁልህ አሉ የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 8 месяцев назад
ኡፍፍፍ ባባዬ አሳዘነኝ😢😢ማሚ ደሞ 😂😂😂አስቀውኛል አይሄድምምምም ሲሉ😂😂😂ውይ ገኒ ነብስሽ አይማርም❤❤❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 8 месяцев назад
ልጁ ካባቱ ፍቅር የለዉም 😂😂😂 አባቱ ጋ እዳታጣሊዉ 😂
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 7 месяцев назад
ያላሳደገው አባት ምን ያረግለታል የመውለድ የመውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ይባላል
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 7 месяцев назад
@@user-sd4ud4kh5o በምን አወቅሽ እዳላሳደገዉ
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 7 месяцев назад
@@user-qx7sc4hu8b ለፍቼ አሳድጌ እያለች አደልዴ ሁሌ
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 7 месяцев назад
የኔ ውዶች እናትሽ ደስ ይላሉ ልጅሽም❤❤❤
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 8 месяцев назад
ልሂድልሺ. ሰለቸሁሺ አላለም. ያረቢ. አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ.
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 8 месяцев назад
የኔማር ነፉስ አውቋል እውነቱን ነው እሽ ብለህ ቢሆን ጉድህ ነበር ባባዬ እድግግግ በል ❤❤❤❤❤❤
@user-wf6bq9bh5d
@user-wf6bq9bh5d 6 месяцев назад
መብት አለሽ ግን አያቱም መብት አላቸው የኔ እናት አሳዘኑኝ❤❤❤😢😢😢
@ኡስማን5673
@ኡስማን5673 3 месяца назад
እኮ ባባየ እውነትህን ነው ማዘርን አታስጬንቋቼው
@MediDam
@MediDam 2 месяца назад
ገኒ ታዱለሽ ወላህ እናትሽስትወደዉ ልጁሸምይወዱሻል❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 8 месяцев назад
ባባ እኔን ይጭነቀኝ😢 ገኒ ግፍሽ😂😂😂❤❤
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 8 месяцев назад
የእኔ እናት እኔ እያለሁ አሉ አባቴን አስታወስሽኝ ከአባት ልዩ ዉደታ ነዉ ያለኝ ከአምሮየ እማይፀፉ ቃል ነበር ያለኝ ረጂም እዲሜ ለልጂ ልጂ እሚጨነቅ ቤተሰብ❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 8 месяцев назад
ዉይ ማማዬ ስወደዎት እደዉ ለእርሰዎ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ❤❤❤❤
@Abeba1985
@Abeba1985 7 месяцев назад
የሄ ልጂ እንደት እንደት እንደምወዶው እዲግ በል የኔ ጀግና
@madina3828
@madina3828 6 месяцев назад
አያትኮ ወላሂ ትለያለች የኔም አያት አለች እንዴት እንዴምሳሳልኝ እኔ እራሱ ያረብ በሰላም ያገናኘኝ
@abaygirma3009
@abaygirma3009 8 месяцев назад
Ufff zare gana kefagni yee ayati liji negni ene eyalewuli alechi iko yene enati rejimi edeme
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 7 месяцев назад
የኔ ውድ የእኔም ልጅ እንደዚህ በሆነልኝ እኔም ብቻዬ ነው ልጄን እያሳደኩኝ ያለሁት ፈርቻለው አባቴ እንዳይለኝ ❤❤❤❤😢😢
@ytub8615
@ytub8615 8 месяцев назад
ግን ከኣባት እንዳታጣሊው ስልክሽ አጥፍተሽ ዝም አለ አላለም
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 8 месяцев назад
ልጁ አስተዋይ ነው ማሻአላህ እልም በይ አላትኮ
@masarat2998
@masarat2998 7 месяцев назад
አሳድገን አሉትክክል ልጁም ካችጋርንው አለ የኔአባት😢😢❤❤❤❤❤
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 7 месяцев назад
የእናት አባቱን ሀቅ የማይረሳ ልጅ ያድላችሁ እዉነት ነዉ ከናት በላይ አያት ሀቅ አላቸዉ
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 7 месяцев назад
የአላህልዩነውቆጆ❤❤❤❤❤❤
@zinet4736
@zinet4736 7 месяцев назад
ሚሥኪን አያት እኮ ደሥ ትላለች❤❤❤❤
@byky3031
@byky3031 7 месяцев назад
ከከከከከ አያት ጋር ማደግ እኮ ደሥ ይላል እኔ ካያቶች ጋር ነዉ ያደኩት ሥጣላችዉ አቢትሺ ጋር ነዉ የምንወሥድሺ ይልኝ እና ያሥፈራሩኘ ነበር ከከከከ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 месяцев назад
ማዘርዬ ምርጥ አያት ባባዬ አሰተዋይ ናችሁ❤❤❤❤
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 7 месяцев назад
ኣባቴሲመታኝ ኣያቴ ስትገለግለኝ እቢካላት ይድፋህ ነው እምትለው እማየ ኣያቴን ኣስታወሱኝ ❤❤❤❤❤❤❤ጎብላላየ እድሜሽን ያርዝምልኝ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 месяцев назад
ፕላንክ ያሳካልክ ባባየ ጥሩ ኳሰ ተጫዎች እደምትሆን ተሰፍ አደርጋለሁ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 7 месяцев назад
ማዘርየየየየየ የኔናት ረጅም እድሜ ይስጥወት
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 8 месяцев назад
ሰላም ገኒና ባባና ማዘር እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ታምራላችሁ በአንድነት ሆናችሁ ሰትታዩ ገኒ ጓደኛሸ ጃማይክ የት ገባች ለምን አንዳንድ ቀን አትገናኙምና አብራችሁ ማትቀርቡ ባባ ጀግና ነው በጣም ጎበዝ ተሟጋች ነው ለማንም የማይረታ ነው አየ ባባ ሐሳቡን የማይቀይር የሞተ ሰው ብቻ ነው ሐሳብ የማይቀይረው ሰለዚህ ንገሪው አልሄድም አራት ነጥብ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 7 месяцев назад
ደህና ነች ትንሽ ቢዚ ናት እንጅ እንገናኛለን እኮ ውዴ በቅርቡ ትመለሣለች
@hayatmuha7408
@hayatmuha7408 7 месяцев назад
የኔናት... እያቴን. አታዎሱኝ 😭😭😭😭😭
@samira6797
@samira6797 6 месяцев назад
የሞተሰውብቻነውአሳቡንእማይቀይረውአለ ክክክ አላህያሳድግህ❤❤❤
@user-yf3zc6vs2h
@user-yf3zc6vs2h 8 месяцев назад
ክክክክ. እማየ መሥታወትመሥሎየታየሺ የሠውሀገርነው አሉ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር የወነልጅ ያያቱልጅ ነው ቆፍጠን ያለ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 месяцев назад
ምርጥዬ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤
@Desta-wn8wi
@Desta-wn8wi 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን በእዉነት እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባ❤❤❤❤
@SaraSara-bh6ih
@SaraSara-bh6ih 8 месяцев назад
የኔ አባት እዲግ በል አያትህንም ሺ አመት ያቆይልህ ገኒዋ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh 7 месяцев назад
የልጅ ልጅ በጣም ይወደዳል
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 месяцев назад
የገኒ እናት አሳዘኑኝ በልጅ ልጅ ቀልድ የለም እኔም አለሁበት ብለውሻል ለወደፊቱ ባባን በተመለከተ ማዘርም መጠየቅ አለባቸው ፕራንክ ነው ግን❤❤❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 7 месяцев назад
ለምንድነው ከሱ ጋር መሄድ አልፈልግም ያለው ገኒዬ ? ስለ አባቱ ያለውን እይታ ግን አስተካኪ እሺ።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 месяцев назад
የኔ ጀግና ጐበዝ ቆራጥ ነህ ለከሀዲ አባቶች ይገባቸዎል ምናለ የኔ ም ልጂ እንደ አንተ ቆራጥ ብትሆን
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 месяцев назад
ሴት ልጅ ከሆነች አባቷን ነው የምትወደው
@user-eb4dm5ob1u
@user-eb4dm5ob1u 7 месяцев назад
😮😢እናቶች ችግር አለባችሁ አባት ነው እኮ በቃ እንወዳለን እኔ አባቴ እሞታለሁ ግን ብዙ መፅዋት እናቴ ከፍላለች እናቴንም እወደዋለሁ ግን አባዬ ስነኩ አልወድም
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 8 месяцев назад
Babaya betam new miwedik gin tinshi genin sitawra ende enat respect sitat
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 7 месяцев назад
ወይኔ እማየን ስወዳቸው❤❤❤ አያቴ ናፈቀችኝ😢
@zdethiopian499
@zdethiopian499 8 месяцев назад
ጀግና አያት አሉህ ሺ አመት ይኑሩልህ
@mesganaashenafi
@mesganaashenafi 7 месяцев назад
ባባዬ ጎበዝ ረጅም ዕድሜ ለአያቶች
@etechetech7158
@etechetech7158 8 месяцев назад
❤😂የኔቆጁ,አላህ,ያሰደግልሺ,የኔማር
@emuemu5518
@emuemu5518 8 месяцев назад
የኔ ውድ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh 7 месяцев назад
ዕድመና ጤና ይስጥህ የኔ ውድ
@user-pm9bw7qt7g
@user-pm9bw7qt7g 7 месяцев назад
ፈጣሪ እጅሜሽን ያርዝምልኝ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 7 месяцев назад
❤❤❤😂ሰታምሩ
@bezatube438
@bezatube438 7 месяцев назад
የኔናት እኔ እያለሁልህ ማሚዬ። ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከሙሉ በተሰቦጋ❤❤❤❤❤❤❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 месяцев назад
ገንዬ የእኔ ፍቅር ስታስቀኑ
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 8 месяцев назад
የኔ ወዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gebeyawukasawu-lp4if
@gebeyawukasawu-lp4if 7 месяцев назад
ሰላም ለዝህ ቤት በድረ በምድርነዉ ምንምማረግ አይቻልመሰ ባባየ ሰራችልክ
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 7 месяцев назад
የኔ ማር ባባየ ካችጋ ነውጂ አላ ወይኔ ❤❤❤❤❤❤
@user-bv5xi8em2z
@user-bv5xi8em2z 8 месяцев назад
እድግ በል ልጀን መሠለኝ
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 7 месяцев назад
አባቴ ይት ነው ግን❤❤❤
@tube6263
@tube6263 7 месяцев назад
ወላሂ ደስ ስትሉ ሁሌም ሶስታችሁ ኑ
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 8 месяцев назад
Ayhadem Alu Emamay Yena Enate
@toybayimor2020
@toybayimor2020 7 месяцев назад
ባባዩየኔውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 8 месяцев назад
የኔ እናት ስወዳችው በዛ ላይ ወሳያችው ነው
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 7 месяцев назад
የኔ ሁለነገር ገኒ ከምር እሱን ላረግሽዉ አስለቀሽኝ ባባየ የኔ ዉድ ብድር መልሰህ አሳየኝ እጠብቃለሁ አቺ ገኒ እዳደግሚ ከምር
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 7 месяцев назад
አያቶችኮ ይለያሉ
@Engidaw207
@Engidaw207 7 месяцев назад
Baba yeman degafineh kewichi
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 месяцев назад
Ronaldo
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 8 месяцев назад
ወይ እማማ አያትኮ
@user-mr2wk6nd3k
@user-mr2wk6nd3k 7 месяцев назад
Slkshnm demsishinm atftesh set yalew part😅anyways yimechachu❤
Далее
እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ
17:13
Просмотров 16 тыс.
Прохожу маску ЭМОЦИИ🙀 #юмор
00:59
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 24 млн
September 4, 2024
23:19
Просмотров 858
እማየና ባባን አስደነገጥኳቸው
23:44
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
ለማነው የዘፈሽው??
17:53
Просмотров 57 тыс.
Прохожу маску ЭМОЦИИ🙀 #юмор
00:59