Тёмный

#ባንዳ 

KERO KERO
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#ባንዳ ባለሥልጣናት #ኢትዮጲስ #ባሕረ ሃሳብ #ታዲዮስ ታንቱ #ጌጥዬ ያለው

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@solminte4693
@solminte4693 4 года назад
አቶ ታዲወስ ታንቱ ሺ አመት ኑሩልን
@splashedamlak4141
@splashedamlak4141 4 года назад
ኢትዮጲስን እና አቅራቢውን አድንቃለሁ እናመሰግናለን አብዬ ታድዮስ ታንቱ ሀቀኛ የታሪክ ምሁርና ታሪክ ናቸው ለሁላችሁም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን።
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 4 года назад
አይ እምየ ኢትዮጵያ እንደ ጋሽ ታዲወስ ያሉ ብርቅየ ልጆችሽ በዚህ አድርባይ ልጆችሽ በበዙበት ዘመን ለህይወታቸው የማይሳሱ የታሪክ መሀደርሽን ሳዳምጥ ውስጤ በእምባ ሲቃ ይተናነቀኛል ረጅም እድሜ እና ጤና ለጋሽ ታዲዎስ
@meazaejigu8302
@meazaejigu8302 4 года назад
እንዲህ አይነት ሙህር ስላሉ እ/ር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጠዎት ዘረኝነት ይውደም😍😍😍😍
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 4 года назад
ታዲዮስ ታንቱ ዛሬ ሳይሆን ከሁለት አስርተ ዓመታት በፊት ጀምሬ ሳውቃቸው ፅድት ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው። የኔ ጀግና። እግዚዓብሄር ዕድሜ ይስጥልኝ።
@deanbatan7405
@deanbatan7405 4 года назад
I like this wise man
@ethioprimenews8091
@ethioprimenews8091 4 года назад
የተወደዳችሁ ኢትዮጲሶች ይህንን መልካም ሰው በማቅረባችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ ታሪክን ጠንቅቆ ያውቃል አውነትን ፍርጥርጥ አድርጎ ፊት ለፊት ይናገራል ትክክለኛዋ ኢትዮጲያ ያለችው በነዚህ ሰዎች ውስጥ ነው።።Big health and good luck to Tadios Tantu
@abebeamha9519
@abebeamha9519 4 года назад
አቶ ታዲወስ ትክክል ነው ድሮ አባቶች ቢያጠፉስ የአሁኑ ትውልድ ማስተካከል ግዴታው ነው በእርግጥ አባቶች ምንም አላጠፉም አፄ ምንይልክን ያክል በአለም የተከበረ ሰው ማንም አፉን ቢከፍት ማን ይሰመዋል ገዱ አላችሁ? ምንም አይሰራም
@debasuendalamaw8168
@debasuendalamaw8168 4 года назад
እድሜና ጤና ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲወስ ታንቱ: ያንተ መኖር ለእውነተኛዋ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዋስትና ነው::
@tesfayelandabo8450
@tesfayelandabo8450 4 года назад
Long life
@asefakassa7892
@asefakassa7892 4 года назад
love the older men😁
@kidusmichael9058
@kidusmichael9058 4 года назад
ትንሽ ሰዎች የመጣሉ ይሄዳሉ but out beloved country Ethiopia will be there forever!!!!
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 4 года назад
Camera man good job! አቶ ታዲዮስ የታሪክ አዋቂ አንደበተ ርቱዕ ስለ ሃገራቸው ጉዳይ ደግሞ ፊት ለፊት እውነታውን ማስቀመጣቸው የሚደንቅ ሐቀኛ ጀግና ነው። ጋዜጠኛውን ጌጥዬ ሳላደንቅ አላልፍም የተዋጣለት ዝግጅት ነው በርቱ ኢትዮጺስ!!
@Atifra1532
@Atifra1532 4 года назад
አንዳንድ የ አናሳ ብሄር ክልሎች ባንዲራቸው ላይ የአንድ ሀይማኖትን ምልክት ባንዲራው ላይ እየተደረገ መንግስት መፉቀዱ ሌላ ስህት ነው ፉትህ ለስልጤ ና በስልጤ ላሉ ብሄርሰቦች የከርስትያን አማኞች ፉትህ
@uru4hhvgfugy389
@uru4hhvgfugy389 4 года назад
ድሮም ባዳናቸው አሁንም የነሱ ልጆች ናቸው እምየ ምልክን የመሥደብ ሞራን የላቸውም
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 4 года назад
Thank you so much wndmachn.Antem btame mnkara neh berta
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 4 года назад
አቶ ታዲዮስ ታንቱ እንደርሶ አይነት ታሪክ አዋቂ በዚህ ዘመን አላየሁም፣ ስለ አጼ ሚኒሊክ የሚሰጡት አስተያየት እጅግ በጣም አስፈላጊና ድንቅ ነው፤ እያንዳዱ የሚናገሩት እውቀት ለዘመኑ ወጣቶችም ሆነ ለወደፊት ትውልድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ለታሪክ ትምህርት በስራት መቀምጥ አለበት። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት።
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 4 года назад
Btame Amsgnahu
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 года назад
GOD BLESS YOU MY FATHER 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
የተከበሩ ታዲዮስ ታንቱ እጅሜ ይስጦት።
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
ይህን ግሩም አስተሳስብ ማሳወቃችሁ ግሩም ነው እናመሰግናለን ተባብረን የምዬ ሚኒሊክ ሀውልታቸውን በአሜሪካ ማቆም አለብን
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
ጋሽ ታዲዬስ እናመሰግናለን
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
ምን ላርገዋት ጀግና ነውት
@denberemengistu816
@denberemengistu816 4 года назад
Thank you Ato Tadiwose great Ethiopian I’m wishing you long life with peace and healthy God bless you!
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 года назад
Ato Tadios Tantu "the general truth"teller!!!
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 года назад
Ato Tafios, mirt Ethiopiawi! Unruliness! 👌👍🙏💚💛❤️
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 года назад
Tadios
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 года назад
ጋዜጠኛዉ ጠያቂ ነህ ተጠያቂ የጠየካቸዉን ምንም ሳይመልሱ አንተ ታቋርጠዋለህ አስተካክለው።
@denberemengistu816
@denberemengistu816 4 года назад
You are educated brilliant our father you know the story.
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 4 года назад
Minyilik abay ye-Ethiopian mehonun yaregagetu mery nachew lib belelu meteyekachew bicha yibekal yawm bezan zemen jegna mery Minyilk endena bewoled
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
እባካችሁ በጣም ከምውዳቸው አንዱን ሰው ቃለ ምልልስ እያረጋችሁ ነው ዘወትር እሰማችህጎለሁ ግን Studio ችሁን አስተካክሉት ብርሀን የለውም ::
@nebibekele3019
@nebibekele3019 4 года назад
TADWES TANTU, ABSOLUTELY RIGHT, ( EWNET NEW ) "YTMRE YGDLEJE
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 3 года назад
ጀግና የኔ አባት አንጀት አርስ እንዴት ላመስግኖት ፣ ብቻ ሁሌ እርሶ ሲናገሩ እደሰታለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 года назад
ኧረ ጉድ ጉድ እስክንድርን አስረው ጭራሽ የቻናሉን ስም ቀይረዋል
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 года назад
Great explanation!!! Thank U !!!! 🙏
@kifleawedew1917
@kifleawedew1917 4 года назад
በተዘዋዋሪ የግድቡ መገንባት ለወደፊቱም የፍሰቱን መጠን እንደተጠበቀ ያደርገዋል። ድሮ እንደተባለው የውኃውን መጠን ሊቀንሰው የሚችለው ለዐባይ የሚገብሩትን ወንዞች ሁሉ ሲገደቡ ብቻ ነው በተለይ ለመስኖ አላማ። የአለፈው ጊዜ ሁሉ ወደፊትም ይደጋገማል ብሎ ማሰብና ማመን በተልይ ለግብፆችማ ይፀናባቸዋል። እንደዚያማ ባይሆን ኖሮ የግድቡን አስፈላጊነቱን በቀላሉ በተረዱ ነበር። የግድቡ አንዱ ዋናና ትልቅ ጥቅም በደኖች ላይ እየደረሰ ያለውን ጥፋት መቀነስ ነው። ለማገዶ ፍጆታ ጫካዎች ፣ ደኖች እየጠፉ ነው። የደኖች መጥፋት በርሃነትን በፍጥነት እየጨመረ ነው። የደኖች መጥፋት የወንዝን ፍጥነት ይጨምራልና ታች ያሉት አገሮች በክረምት ወቅት ብቻ ሊሆን ነው የሚጎርፍላቸው። ጎርፍም ሊጥለቀለቅ ይችላል። ከአባይ ውሃ ብቻ አይደልም የሚጎርፈው ፣ በተለይ ከደኖች የሚረግፈውን ንጥረ ነገር ወይም የተፈጥሮ ማዳበሪያ ጨምሮ ነው የሚገብረው። በርሃነትን ለመቋቋም የሚያስችል ምክር ብቻ ቢሆንም ቢለግሱ ብልህነት ነው። የአገሪቱ ከፍታነትና ተራሮቿ ለዝናብ መዝነብ ዋናው ምክኒያት ቢሆንም በርሃነት ሲያጠቃ ዝናብንም ይቀንሳል። ግድቡንማ ማድነቅ ፣ መደገፍ ፣ በተጨማሪም ለመገደብ ለሚያስችሉ እቅድ መረዳዳት ለግብፅም ያስፈልጋል። ንፁህ የሀይል ምንጭ ፣ ውሃን ፣ አየርን ፣ አካባቢን የማይበክል ፣ ውብ አገር በተፈጥሮዋ ያበረከተችውን የሃይል ምንጭ ግጥም አርጎ መጠቀም ተገቢ ነው ዘግይቶ ቢጀመርም።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 года назад
KERO KERO በሚል ሃክ ተደርጓል ይሄ ትዩብ
@denberemengistu816
@denberemengistu816 4 года назад
Thank you Abatachen I respect you Egypt was Slaves for many years.
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 4 года назад
🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@yasminsebokas5707
@yasminsebokas5707 4 года назад
ህዝብ አልሰለጠነም። ከማሽቃበጥና ከማውደልደል ወጭ የሚያቀው ምንም ነገር የለም በስሚት የሚጋልብ ትውልድ ነው!!
@marianameri8322
@marianameri8322 4 года назад
Bless you guys
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 года назад
LONG LIFE FOR YOU MY FATHER 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
ልክ የአዲስ አበባ አይነቱን
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 года назад
I HAVE BIG RESPECT FOR YOU 🙏🙏🙏
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 4 года назад
thank you so much our father God bless you
@azebmebratu7629
@azebmebratu7629 4 года назад
Ato Tanetu ewenet new tnesch men gizem tenesch new !!!
@raciseme9320
@raciseme9320 4 года назад
Hasecheresachewe hatakorte
@habtegiorgisdinegdae281
@habtegiorgisdinegdae281 4 года назад
ስትጠይቅ አታንዛዛ
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 4 года назад
Thanks Ethiopis
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 4 года назад
geta ye edmhe bereka unu 👑👑👑👑👑
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 4 года назад
Bless you guys 💚 💛 ♥️
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 года назад
አኔ አንዳንዴ ኢሳይያስ የሚመራት ነው የሚመስለኝ ኢትዮጵያን ለምን ለምንድነው አማካሪ የሚሆነዉ ኢሳያስ ይገርማል አይ እማማ ኢትዮጵያ
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 4 года назад
Tadwos Tantu We love you
@jochenparker8925
@jochenparker8925 4 года назад
ከ ጀርባህ ያለው የግብረሰዶም ምልክት : ባንድራ ይመስላል? ??????
@tuluforsa2411
@tuluforsa2411 4 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልልክ
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 881 тыс.
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 431 тыс.
How to win a argument
9:28
Просмотров 576 тыс.