Тёмный

ባያልቅብን እያልን የምናየው እውነተኛ ታሪክ!! Donkey Tube : Comedian Eshetu : Comedy Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 61 тыс.
50% 1

This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
The producer of this Show is
Comedian Eshetu melese Who is the CEO at Doneky Tube
Adress:- comedys27@gmail.com
0913 610673.
#ethiopia athletics
#getachew reda
#Tigray
#war
#tigraywar
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@Mahder...Rechords
@Mahder...Rechords 3 года назад
እረ የኛ ሀገር ፊልም ደራሲሆች በሆነ ባልሆነ ፊልም ከምታደነዝዙን ይሄዉ ምርጥ እዉነተኛ ድርሰት በጣም ሚገርም ታሪክ
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 года назад
በሂወቲ ደስ የሚለኝ ነገረ ቢኖረ ምንም አይኑረ ግን ባለው ነገረ ደስ ብሎት ሚስቱንና ልጆቹ ኮራ ብሎ ልጂና ሚስት አለች የሚል ወንድ ደስ ሲል
@tube4631
@tube4631 2 года назад
ያአላህ አብሬ ስዋኘ ነበር ለካ ህይወት እደዚህ ናት እሸ ከልብ እናመሰግናለን እስኪ አበረታቱኘ የእሸ አዲናቂዎች
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 3 года назад
በጣም ይገርማል ኧረ ቶሎ ቶሎ አቅርቡልኝ ይህን ታሪክ
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
እኛ ስጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል አባቴ እሱ እኛ ሞትን አበቃልን ስንል እሱ ህይወትን ይሰጠናል
@wondo1
@wondo1 3 года назад
ያሳለፍከው ታሪክ ህይወትን የምታይበትን እይታ ጥልቅ እዲሆን አርጎታል። ገራሚ ነህ
@user-vp2vb3uh1m
@user-vp2vb3uh1m 3 года назад
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅነው እንኳን ለዚህ አበቃህ እህህህ
@johnbereket3701
@johnbereket3701 3 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው ተክር አገላለጵ አደኛ። የቀረው እድሜህን አምላክ ይባርክልህ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 года назад
ጉሩም ነው አቤት ፅናት 👏👏👏
@selamselam3065
@selamselam3065 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ልብ ወለድ ትረካ ይመስላል ። አወራሩ ራሱ። ስደት አይኑ ይጥፋ። I can't wait to see the next part. Thanks Donkey Tube
@ddbaby2k601
@ddbaby2k601 3 года назад
ይህን የምታዩ በሙሉ ያሰባችሁት ይሳካ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 3 года назад
አሚን 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚😭😭😭
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg 3 года назад
አሚን
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 года назад
Amen
@sabellagetachw8464
@sabellagetachw8464 3 года назад
Amen
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 года назад
ኢየሱስን ጠርቶ ያፈረ የለም...ተባረክ ወንድሜ
@user-wg3vm6fp2n
@user-wg3vm6fp2n 3 года назад
የሚገርም የህይወት ትምህርትን ካንተ ህይወት ተምርያለሁኝ እውነቴን ነው የምልህ የተጠቀምክበት አማርኛ እና ገለፃህ በፊልም የማይ እስኪመስለኝ ድረስ ነው መስጦኝ የተከታተልኩህ ህይወትህ በጣም ብዙ ነገርን ነው ያስተማረኝ በጣም አመሰግናለሁኝ! ለዶንኪ ትዩብም መልዕክት አለኝ ዛሬ ይዛችሁ የመጣችሁበትን አቀራረቡን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁኝ በሌላም ጊዜ ይህን ፕሮግራም ስታቀርቡ አሁን በቀረበበት መንገድ ቢቀርብ በጣም ጥሩ ነው የሚል አስተያየት አለኝ የምትሰሩት ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ እግዚሃብሄር ይባርካቹ!
@samannous5046
@samannous5046 3 года назад
ወይጉድ ወድሜ ታጠቅ በጣም አሳዘከኝ በአላህ ምን አይነት ፈተና ነው ያሳለፍከው አጂብ ሐበሻ ሥንባል ግን ወላሂ ጠካራ ነን 🕌⛪🇪🇹👈👍👍👍
@user-hf7jn5kw2t
@user-hf7jn5kw2t 3 года назад
ታጠቅ ምትይው በድምፁነው ወይስሌላታጠቅነው
@solomefesseha3274
@solomefesseha3274 3 года назад
please tell this guy to write a book his story never ends 😮😮🙏😃
@queensheba2506
@queensheba2506 3 года назад
በጣም የሚያሳዝን የማይታመን የህይወት ገጠመኝ ነው። ሀያሉ ጌታ ኢየሱስ እንኳን አተረፈህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@onelove8943
@onelove8943 3 года назад
Asdenaqi hywet betam batam liyu yehone ethio brother How he tell how he remeber all detalis so clever his wisdom He so special postive btother thank you very donkey tube i love you always BERTU BERTU
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 года назад
በጣም ጀግና ና ትእግስተኛ ስው ነው: ባለታረኩ ችሎታው አተራረኩ ግርም ነው: ከፍልስፍና ጋር: የተዋጣለት ፈልም ይወጣዋል ::አቤቱ አምላክ የኢትዮጵያን ስደት የሚያበቃበትን ቀን አምጣ :: መጨረሻው ምን ይሆን??? የያረጋል የ ባለቤቱ (የሚስቱ )ታረክ እና ፅናት የ ያረጋል እስር ስቃይና እንደገና ዳግም ለሀገሩ መዝመት ለውትድርና የተፈጠረ ጀግና ያስብላል
@gzeray9932
@gzeray9932 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የፈጣሪን ጥበቃ እንድንመሰክር ስለረዳን የድንግል ማርያም ልጅ ፍጣርያችን መድሃኒተአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@siskotube1486
@siskotube1486 3 года назад
ሁሉም ሰው የየራሱ አንድ መፅሀፍ ሊሆን የሚችል ታሪክ አለው
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 года назад
ደንኪትዩብን ደግሞ እናመስግናለንንይህንን ድንቅ ታሪክ ስላቀረባችሁልን::
@መነናዊትባለማሕተቧ
በስመ ሥላሴ ይሄሁሉ ስቃይ እፍፍፍፍ የእውነት በጣም አስተማሪ ነው ።ግን አታቋርጡብን በተከታታይ ላኩልን እባካችሁ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እህት
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
😢😢😢ወይኔ ወንድሜን እየሰማሁት እንባዬ ፈሰሰ ይሄ ሁሉ ስቃይ ሀገራችን ዉስጥ ተስፋ ስለቆረጥን ነገ የተሻለ ህይወት እናገኛለን ብለን ነዉ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሱዳን ስሰደድ በመኪና ትሄዳላቹ ብለዉ በእግራችን የተጓዝኩትን ሲኦል በምድር ላይ ናት ብዬ ያነባሁበትን ጊዜ አስታወስከኝ 😢😢😢😢😢ብዙ ግዜ ለመርሳት ብፈልግ የማይረሳኝ ታሪክ በፈጣሪ በጌታዬ እናት እመብርሀን ያንን ተወጥቼ እዚህ ደርሻለሁ እዉነት ነዉ የእሱን ስም የጠራ መቼም አያፍርም ብቻ ከእንግዲህ በሁዋላ ለሚሰደዱ ትምህርት ይሁናቸዉ ባይ ነኝ 🤔🤔🤔
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 года назад
ስጠብቀው ነበረ የአነጋገረ ችሎታው ማሻ አላህ
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 года назад
ወይኔ የእኔ አባት ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም እዉነትህን ነው ህይወት መንገድ ናት ለሁላችነም እረጂም ጉዞ ናት ህይወት ተጉዘህ ቢደክምህም ዋናው ነገር ካሰብከዉ መድርስህ ነው የሚፈለገዉ
@abiyot7517
@abiyot7517 3 года назад
ታጠቅ ወንድማችን ድንቅ ምሰክርነት የጠራኸው እየሱስ ቋንቋቸውን ደበላለቀው ደርሶ ታደገህ ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏
@h9254
@h9254 3 года назад
በወደኃላ ከባድ ፈተናዎችህና ስቃዮችህን በሳቅ በፈገግታ ስታወራ ለመጀመሪያ ጊዜ አንተን ሳይ ስታወራ የማትጠገብ 🙏
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 3 года назад
ኦ ታጠቅ እንካን ጌታ ረዳክ አየ የጌታን ሥም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ተብሎ እንደ ተጻፈ አስቀድሜ እየሱስ ብለህ ስትጣራ ደርሰልክ ቋንቋአቸውን አደባለቀ ጌታ ይመሰገን
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 3 года назад
I love this visualize story telling y’all got it’s so interesting✌🏽
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 года назад
ወይኔ ወንድሜ ለመስማት የሚከብድ ነው አልቻልኩም በስመ አብ ህይወት ስንት ውጣ ውረድ አላት
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 3 года назад
የዚህ ልጂ ታሪክ የት ደረሰ እያልኩ ነበር ለምን አከረምክብን ግን.???
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 3 года назад
እኔም ውስጤ እያሰብኩት ነበር
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ የሀገሬ ልጆች
@queensheba2506
@queensheba2506 3 года назад
የኔም ሀሳብ ይሄ ነበር🤔🤔
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 3 года назад
እውነት እኔም እያልኩ ነበር😍
@reduwuro1287
@reduwuro1287 3 года назад
እኔ እኮ የዚህ ልጅ ታሪክ ያመለጠኝ መሰሎኝ ተናድጄ ነበር🙄 ግን አቆያቹት እኮ እሼ😒
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 года назад
ክፍል ሁለት ነው እንዴ??ማለት ሌላ አለው
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 3 года назад
@@user-xr2ub5kx5c part 3 new
@Lulu-rd7yu
@Lulu-rd7yu 3 года назад
@@fikirhaile4461 እ ታዲያ የታለ 1እና 2 እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት
@reduwuro1287
@reduwuro1287 3 года назад
ክፍል ሶስት ነው ግን አቆዮብን ወደ ኃላ ፈልጊው ቪዲዮውን🙄
@BB-je4id
@BB-je4id 3 года назад
ደስ የሚል ምስክርነት ነው ልክ እንዳተ እየሱስ ...በሳሕራ በረሃ አባት ሆኖኛል
@LenaLena-pn8po
@LenaLena-pn8po 3 года назад
የሜገርም እና አሰተማሬ ታሪክ ነው
@emugelateka4734
@emugelateka4734 3 года назад
Very interesting 🤔
@solotada1867
@solotada1867 3 года назад
በጣም ይገርማል ህንድ ፊልም ነው ሚመስለው ታሪክህ !!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
በጣም የሚያሳዝን የሕይወት ገጠመኝ ነዉ
@HelaTube
@HelaTube 3 года назад
አዲሱን አመት በሰላም እንድንቀበለው ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ። ይነጋል አይዞሽ ሃገሬ 💚💛❤️ ❤️ስራዬን አይታችሁ ከወደዳችሁት አግዙኝ❤️
@hawi5630
@hawi5630 3 года назад
ገጨዉሽ ደሞ ለዚ
@astuwelde6972
@astuwelde6972 3 года назад
እሼ በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው አዘገየከው እናመሰግናለን
@hanadam2796
@hanadam2796 3 года назад
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል መትረፍክን ትግርት ነው?
@rabeyakhadere4794
@rabeyakhadere4794 3 года назад
Betame yasazenale
@tesfayesilshe8785
@tesfayesilshe8785 3 года назад
እሼ የዚህ ለጅ ታረክ በጣም አስተማሪ ነው ለምን በትክክል አታቀርብልም ለምን እስከሚረሳ ታዘገየዋለህ????
@rim7014
@rim7014 3 года назад
እሼን ምትወዱ♥️👍
@meazaabuno872
@meazaabuno872 3 года назад
ታሪኩ በጣም ደስ ይላል
@meazaabuno872
@meazaabuno872 3 года назад
@@futurefixhub አመሰግናለሁ
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 3 года назад
ሚገርም ታሪክ ነው ብዙ እንማርበታለን ግን አታቆዩብን እና ደግሞ ክፍል 3ብላችሁ ፃፉበት ፕሮግሞችሁ ሁሉ ደስ የሚሉ ናቸው ቀጥሉበት 🥰
@helendavid362
@helendavid362 3 года назад
This all the Assab people history we all suffered
@wudyebaharuyoutube7863
@wudyebaharuyoutube7863 3 года назад
በስመአብ የእነቴልጀ ውድሜን ይመስለኝአል አቤት የመድሀኒያለአም ፍቃድ ህይውት እንድዝህ ውጣ ውርድ የገርማል ታርክህ አስተማሪ ነው አቤት ጥንካሬህን በአምላክ ተስፍ እንደደርክ እሱም ክፍተነ አውጣህ ተመስገን አምላኬ
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 3 года назад
😭😭😭😭አምላኬ ሆይ በሰቀቀን ነው የጨረስኩት
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 года назад
Wow Jesus Christus andu yulu geta yulu belay semu Keule blau nw amen
@edengebre4692
@edengebre4692 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ
@hirutmesfin7326
@hirutmesfin7326 3 года назад
Wow... It seems like there's more to it. What amazing storyteller he can write a book about he's life experience. A lots of ppl have similar experience in there life I'm sure of it . Can't wait for the next part to come around 👏👏👏
@lijalembelay5979
@lijalembelay5979 3 года назад
ዶኪ ትዩብ ማሩ ባላገሩን አቅርብልን ::
@helendavid362
@helendavid362 3 года назад
I know this boy since childhood in Assabkabir grow up the same city Assab and we went school from grade one Padrabit school and until 6 grade& he is my brother best friend, but now I live in Canada
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
አይ የሰው ልጅ መከራ እንዴት ልብ ይነካል ታሪኩ በፈጣሪ።
@awotaraya6590
@awotaraya6590 3 года назад
Wawww angager akrareb 1 dgnea nhe enkwan gita redahe wendmyi
@user-ij5pb1rc4h
@user-ij5pb1rc4h 3 года назад
ቀጣዩን ቶሎ
@helendavid362
@helendavid362 3 года назад
He is best friend of my brothers
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
አይ አሪፍ ታሪክ ነዉ ነገር ግን በዚህ በጭንቅ ሰአት አዘግይተህ ስትለቀዉ እረሳሁት ምን ላይ እንዳቆመ ስለዚህ በተከታታይ አቅርብልን አቦቦ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 года назад
አላህ፡ይሰልምህ፡
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
አንተ እራስህ ትልቅ መፅሀፍ ነህ ወድማችን የረዳህ ጌታ ይባረክ ጌታ ይወድሀል
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
ድቅ ታሪክ ነው ይሄማ ፊልም ሊሰራለት ይገባዋል
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
ግሩም ነው ህይወት
@kokitube3869
@kokitube3869 3 года назад
Enkan egzsber aterfeh
@meryadoney4268
@meryadoney4268 3 года назад
enim betam nw yetemechign
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 года назад
መጨርሻው ናፈቀኝ
@abiyot7517
@abiyot7517 3 года назад
የአተራረኩ ዘይቤ በራሱ ጣዕም አለው ትልቅ መፅሀፍ ይወጣዋል ብናግዘው ታጠቅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@eldanatube68
@eldanatube68 3 года назад
እውነት በጣም አሳዘንከኝ አይ የሰው ልጅ መከራው በስማአብ
@ቲና
@ቲና 3 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው
@maqibulatube8557
@maqibulatube8557 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰዉ 👍👍
@ainiaini3794
@ainiaini3794 3 года назад
እንኳ ደህና መጣክ
@goldengirl7934
@goldengirl7934 3 года назад
He need to write a book 📕
@fantayeabebe4547
@fantayeabebe4547 3 года назад
Ye derg wetader sayihon ye Ethiopian new!!!!!
@haragewoinmitiku7287
@haragewoinmitiku7287 3 года назад
በጣም እንድንጏጏ እደረከን በጣም እየጠበኩት ነበር
@bruikgizaw2621
@bruikgizaw2621 3 года назад
ደስ የሚል የሚያስተምር ተሪክ ነወ ግን አታቆዩት!!!
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 3 года назад
ከመቆየቱ የተንሳ ታሪኩን እረስቼዋለው
@emebethailu7062
@emebethailu7062 3 года назад
Well, Tatek's part 3 show. That is very suspensive 😁
@user-bp4id2xz5d
@user-bp4id2xz5d 3 года назад
በፈጣሪ ቀጣዩን እንዳታዘገየው
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 3 года назад
you are protistant at the end...any way you are amizing man and strong ..
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 3 года назад
Maberarte techielalhe betame dese beloegne new yadametekut
@keyooosara5692
@keyooosara5692 3 года назад
zamnke ybark
@orionchristian8837
@orionchristian8837 3 года назад
Woow b lib yemineka tarik yegermal yeamlak tsega temesgen siyalf kelal ymeslal
@Fateha809
@Fateha809 3 года назад
ቁርአን ሀድስ መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰብ ሁኑ ቁርአን ሀድስን ረስተን ምእራባዊያንን እየተከተልን እንደት እዝነት ይኖራል??
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
እሼ ምነው ግን ማለቴ ትንሽ እርሳሁት ስትቆይ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
አንድ ወር አልፎታል ገብታቹ እዩ ሥጋ እየሠሩ ያወሩት ቪዲዮ አለ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
ክፍል 2ይላል
@zakariyesnuur7290
@zakariyesnuur7290 3 года назад
Warhe cadi so maha
@erinabella5455
@erinabella5455 3 года назад
እኔ በሂወቴ ሞትን ቀምሼ ብእግዝአብሄር ሃይል ነው የተረፍኩትኝ : የሚገርምህ እኔ አሁን በፍጹም ሞትን አልፈራም ምክንያቱ ወደ አባቴ እና ወደ አምላኬ እንደሚሄድ እርግጠኛ ስለሆንኩኝ: ደሞ ሞት ልያስፈራን አይገባም አደ መወለዳችን መሞታችን አቀሬ ያምላካችን ድንቅ ስራ ነው:: አምላኬና አባቴ ስሙ ብሩክ ነው : አንድ ቀን አየዋለሁኝ አብሬው ለዘልአለም እኖራለሁኝ: አሜን
@apappp6645
@apappp6645 3 года назад
ወየው በጣም በጉጉት ነበር ሥጠብቀው የነበረው
@mekonnen74
@mekonnen74 3 года назад
ስንቱን እንዲህ አድገው ገድለዋል!!
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 года назад
AMAZING STORY
@africanlove1818
@africanlove1818 3 года назад
How did you manage to take a nail cutter from your back pocket while your hands were tied at the front?
@derejeabel3147
@derejeabel3147 3 года назад
መበስበስ መሞት አይደለም ትልቅ አባባል ነው!
@hindom2797
@hindom2797 3 года назад
Amazing
@yonaszeray1360
@yonaszeray1360 3 года назад
እሼ ግን የሄ ሁሉ ቀን ታስጠብቀናለህ
@mazitube6871
@mazitube6871 3 года назад
ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃይ ወገኖቻችን😢 እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልኝ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇷💚💛💗
@NabilNabil-sh8gq
@NabilNabil-sh8gq 3 года назад
Well come
@emebettaye3961
@emebettaye3961 3 года назад
Yihes Tenekaren Ymiyasetmere new
@abilstayihu2058
@abilstayihu2058 2 года назад
እውነት ብዙ ነገር አሥተማርከኝ ተማረክ
@user-ir3ls9eu1f
@user-ir3ls9eu1f 2 года назад
የሰውልጅ ፊቱ ፈገግ ስላለ ብቻ ምንም ፈተና ያገኘው አይመስል ስንት ውጣ ውረዶች አሉ 😭💔ሱበሀን አላህ
@fkrsetane6340
@fkrsetane6340 3 года назад
እሼ ከልብ እናመሰግናለን በቻላቹት መጠን አፍጥኑት
@hayufamily7051
@hayufamily7051 3 года назад
Ateletelachun chuk beye eyayehute neber
@housefalahi7769
@housefalahi7769 Год назад
የእግዛብሄርን ታአምር እሚታይበት አስገራሚ ታሪክ
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 года назад
ክፉ ጴንጤ ሶማሌዎችን ደግ መስለህ ሴት ልጃቸውን ነጠካቸው የመኖችስ ነቅተውብህ ሰርግህ ሲደርስ አፋረሱ የዋህዋን የሱማሌ ሙስሊም በላህባቸው
Далее
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
Просмотров 10 тыс.
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20