Тёмный

ባይመሸ ሙሉ ፊልም | Bayimesh | Full Length Ethiopian Film 2021 Eliana Entertainment 

Eliana Entertainment
Подписаться 196 тыс.
Просмотров 343 тыс.
50% 1

#Eliana_Entertainment #AmharicMovie #EthiopianMovie
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @eliyanaentertainment
👉 More Video - / @eliyanaentertainment
Subscribe to Eliana Entertainment ኤልያና ኢንተርቴመንት And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2023 Eliana Entertainment

Приколы

Опубликовано:

 

14 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 189   
@eliana_entertainment
@eliana_entertainment 2 года назад
ፊልሞቻችንን የምር ከወደዱት ብቻ #Subscribe ያድርጉን እርግጠኞች ነን እኛጋ የሚያባክኑት ሸራፊ ሰከንድም አይኖረንም ቀልድ አና ቁምነገሩን እያዎዛን ቤተሰብነታችንን አናጠናክራለን
@heyattub88
@heyattub88 2 года назад
Classical betam bezabet
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 года назад
በርቱልን✊😍
@mtube7568
@mtube7568 2 года назад
ፊልም አሰሩኝ
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 2 года назад
ምንም አይለም 👍
@umuamarbintyasin6712
@umuamarbintyasin6712 2 года назад
Betam arif new yemir Thanks betam
@tube2790
@tube2790 2 года назад
ዮችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@beimniyealemlij7228
@beimniyealemlij7228 2 года назад
አሜን
@aseyabelayaseyabelay7002
@aseyabelayaseyabelay7002 2 года назад
አሚንንን ያረብ ለሁላችንም
@mihretmustefa953
@mihretmustefa953 2 года назад
Amen
@mihretmustefa953
@mihretmustefa953 2 года назад
Amen
@user-gk3vj1gc8f
@user-gk3vj1gc8f 2 года назад
አሜን (፫)
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ባህሬንን እንደኔ የሚወደውና የሚያደንቀው ሠው ይኖር ይሆን ሁሉንም ስራውን በፍቅር ነው የማየው♥️♥️
@user-uy8pc2cw9s
@user-uy8pc2cw9s 2 года назад
ሥወደዉ ❤
@hananseid2271
@hananseid2271 2 года назад
ባህሬን የቱ ነው
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
እኔም ዉሥጤ ነዉ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
@@Tube-cn7rv ያገሬ ልጅ የአምባሠሏ💋💋
@abrham4521
@abrham4521 2 года назад
ባይመሽ አይነጋም ነበር ሁሌም ባይመሽ ብለን የምንመኛቸው ቀኖች የሜያምሩ ነገሮችን ይፈጥራሉ እና ሁሉን በበመልካም እና በትግስት መጠበቅ ትልቅ ደሥታን ይፈጥራል ሀገራችንም ጦርነቱ በጠፋ ምክንያቱም ጦርነቱን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስታሸንፍ አለም ላይ ካሉ ገናና ሀገሮች የበላይ ስለምትሆን ፈጣሬ የጨለመውን አንግተህ ጸሀይ እደምታወጣልን ሁሉ ከሀገራችንም ጦርነቱን አጥፍተህ የፍቅር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን
@user-ds7xl7de5t
@user-ds7xl7de5t 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😢
@tube2790
@tube2790 2 года назад
ከዚህ ፊልም የተረዳሁት 1// በጣም የቀረበ ግንኙነት የሚያመጣው ነገር። 2// ሁሌም ቢሆን በስሜት መመራት የለብንም 3// አንድን ነገር ከማድረጋችን በፊት ማስተዋል እዳለብን።
@lovelove7292
@lovelove7292 2 года назад
እኔም ተረድቼለሁ የኔ ውድ
@ethunited2445
@ethunited2445 2 года назад
እኔ ደግሞ የመጠጥን መጥፎነት ነው የተረዳሁት
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt Месяц назад
ኣወ ልክ ነሽ ውዴ❤❤
@zenat6033
@zenat6033 9 месяцев назад
ባህሬን ስወደው ይመቺህ ሳላየው kometiku❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 2 года назад
ባህራን ሁሌም ምርጥ 👍👍👍ገራሚ ፊልም ነዉ መጨረሻችን ያማረ ይሁን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍👍👍
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
የአንድ ቀን መዘዝ -----------------ይህ ነው ግን እንግዲህ የሰከንድ ስህተት ለዘመናት የተገነባን ፍቅር ያፈርሳል እና ህይወታችንን በጥንቃቄ እንሂድ ባህራንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እንወድሀለን እናከብርሀለን ምርጥ ኢትዬጵያዊ አርቲስታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ሁላችሁንም አርቲስቶቻችን እንወዳችኋለን አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያዊነት ያሸንፋል 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 2 года назад
ብዙውን ግዜ ወንዶች ለሚስታቸው ግዜ ብዙም አይሰጡም በመሀል ብዙ ሊፈጠር ይችላል ከባል ጓደኛም ጋ መቀራረብ አያስፈልግም አሪፍ ፊልም ነው
@fedilakedir5430
@fedilakedir5430 2 года назад
ጥሩ ነው ፊልሙ እዚህ ጋር ጥፍቱ ምን መሰላችሁ እኛ ሰዎች ስካር ያሳስተናል የሚለው ነገር በፍፁም አልቀበልም ምን መሰላችሁ በትክክለኛ አምሮአችሁ ስታስቡት የነበረውን ነገር ነው በስካር መፍስ የምታደርጉት እናቶቻችን ምን ይላሉ ሆድ ያበበው ብቅል ያወጣዋል ይላሉ ትክክል ናቸው ልጅ ሳማት እና ወጣ ውስጡ ፍቅር ባይኖር ኖሮ ተመልሶ አይመጣም ነበር ሌላው ስህተትን በስህተት መተካት ትልቅ ውድቀት ነው ልጁ እደ ወንድም ከሚያየው ፍቅረኛው ጋር ወጣ ከዛም አረገዘች ይቅርታ ጠይቆ የተወለደችውን ልጅ እደ ማሳደግ ታንቆ ሞተ ሁለት ሲኦል ውስጥ ገባ ማለት ነው እሱ የሰጠህን ነብስ እሱ ብቻ ነው መውሰድ የሚችለው አንተ በራስህ ላይ የመፍረድ ሀይሉም ስልጣኑም የለህም ጥሩ ነው በርቱ ከሰሞኑ ፊልም ይሻላል ትንሽ ከለሩን ቀይሮእል
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነዉ እደክህደት መጥፎ ነገር የለም ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር በየትኝዉም አጋጣሚ መልካም ሰዉ መሆን ነዉ መልካም ሰዉ ብንሆን ፈጣሪ እራሱ ይረዳናል አብርሽ ጋደኝ ሳይሆን ከወድም በላይ ነበር ግን ተካደ ለዙህ ነዉ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ የሚባለዉ ሀንቾም በማይሆን ሰዉ ሂወታ ተመሰቃቀለ ሁሉም ሰዉ የጁን ነዉ የሚያገኝዉ
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ም በርቱ
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 2 года назад
ባህሬን ሁሌም ምርጥ አክተር በተለይ በዚህ ሰአት 100/100
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 2 года назад
ባህሬን ያለበት ፊልም በጣም ይመቸኛል በርቱ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 года назад
አሪፍ ነው ግን ኝመጠጥን እኮ አላህ ያለምክንያት አራምነው አላለው ከጠጡ ገደል እደምንገባ ስላወቀ ነው
@fafiyoutube3726
@fafiyoutube3726 2 года назад
ባህሪንን እንደኔ የሚወደው
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው ግን አንዳንደዬ ያልተገባ ቅርርብነት አያስፈልግም ለሁሉም ልክ መኖር አለበት
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
ያንዱ መጉደል ለሌላው ሲሞላ ።።። የዓለም ነገር እንዲህ ናት።
@Gigi-ql3mh
@Gigi-ql3mh Год назад
በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
ገባ ገባ በሉ የባህሪን አድናቂዎች የት ናቹ አዲስ ፊልም ተለቀቀ
@lubababekalu3934
@lubababekalu3934 2 года назад
አዎ ግን ቡዙም አልታመቻኝም
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 2 года назад
ገብተናል
@genetsisay2595
@genetsisay2595 2 года назад
መጣን መጣን
@belyebelye2455
@belyebelye2455 2 года назад
መጠናል
@lovelove7292
@lovelove7292 2 года назад
ገብተናል
@selamawitgeremew9753
@selamawitgeremew9753 2 года назад
ሁሉም የአማርኛ ፊልሞች ይመሰላሉ ሲጀምር መጨረሻውን መገመት ቀላል ነው። ግን ከልጀነት ጀምሮ የተገነባ ፍቅር እንደዚህ ባንዴ ሲፈርስ ያሳዝናል። ያንን ሁሉ ፍቅር፣መልካምነት፣ መተሳሰብ...ባንድግዜ መናድ አይቻልም። ስለዚህ በድርሰቶቻቹ ውስጥ ክህደት እንዳለ ብቻ ሳይሆን ፍቅር ይቅር ባይም እንደሆነ ማስተማር መቻል አለባቹ። አንዳንዴ ለሰዎች ለስህተቶች መንስኤው የእኛም ድክመት ክፍተቶችን ፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል። እኔ ብሆን እሄንን የመሰለ ፍቅር በይቅርታ አድሰው ነበር። ሁለተኛው ያረገዘችው ከማን እንደሆነ እንኳን አልተረጋገጠም። ደሞ ምንድነው ፍቅር ሳይሆን በቀል ይመስልባቹሀል ሁሌ የሚስቶቻችሁን (የባውሎቻችሁን) ጎደኞች የምታገቡት ይደብራል።
@bbvvfghhh2535
@bbvvfghhh2535 2 года назад
እደት፣ይቅርይላታል፣ከገዛጎደኛውወልዳ፣
@meseret2813
@meseret2813 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው ግን አንዳንደዬ ያልተገባ ቅርርብነት አያስፈልግም ለሁሉም ልክ መኖር አለበት አይደለም ከባል ጓደኛጋር ይህንን ያህል መቀራረብ ተገቢ አይደለም መሳሳት አለ ለሁሉም ድንበር ልናበጅለት ይገባል ማለት ነው ተምሬበታለሁ ሀና በጣም አድናቂሽ ነኝ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
ፊልሙን ሳላየው በአስተያየትሽ ብቻ ተረዳሁት አመሰግናለሁ እስቲ ልየው
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 года назад
መጠጥ ጥሩ አይደለም
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 года назад
ይሄ ልጅ ብዙ ጊዜ ኮስታራ ነዉ ፊቱ ግን ደግሞ ምርጥ ተዋናይ ነዉ በርቱ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Год назад
በጣም
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 года назад
ሠሞኑን ፊልምበዛ ቀስያላችሁ ልቀቁ ልየውና ኮምታለሁ☺️😍
@zezuwollo5416
@zezuwollo5416 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው 💝
@user-sc1gh6pt1d
@user-sc1gh6pt1d 2 года назад
kkkkk ጉድ በል ጎደር እርዕስ አጣችሁ ባይመሽ😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ በርቱ ባህሬን😘👌ስወድህ👍👍
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 2 года назад
ዋው ያንተን አይነት አስተሳሰብ ቢኖረን ኢትዮጵያ ችግር ጥርግብሎ ይወጣነበር ሰወድህ
@mesitube5004
@mesitube5004 2 года назад
ባህሬን የኔ አንደኛ በርታ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 года назад
እፍፍፍፍ ያአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጸጸት😭
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
የሚጠበቅ ቀፋፊ ስህተት የፊልሙ ማጠንጠኛ ባይሆን።። በተረፈ ደህና ነው።። በርቱ።።
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
አብርሽ ያለህበትፊልም በጣምነዉእምወደዉ ደሥይላልይመቻቹሁ❤️❤️❤️❤️
@tigstwalelign5
@tigstwalelign5 2 года назад
የምር በስንት ጊዜ አሪፍ ፊልም አየው ይመቻቹ
@malatdemeke6953
@malatdemeke6953 2 года назад
አሪፍ አሰተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ ግን ለምንድነዉ ብዙ ግዜ በዉነተኛዉም በፊልም ጓደኘዋ የጓደኛዋን ባል የምትቀማ በጣም የሚሳዝን ግዜ አምኖ ባልን ወይም ምሽትን ለጓደኛ መተዉ ከድንጋይ ላይ እዉሀ እንደማፋሰሰ ማለት ነዉ 😓
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ምርጥ ፊልም ትምርት ሰጪ ፊልም ነው ከልክ ያለፈ ጎዋደኝነትም ጥሩ አይደለም ባህሬን እና መሲ ምርጥ ተዋንያን ስወዳችሁ
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱልን💝💝❤️😘😘❤❤❤
@zdchanal3739
@zdchanal3739 2 года назад
መውለድ እዲህ ቀላልነውዴ አዴአአ አለይ ልጁመጣ ሉ ይሰተካከልልን 😂😂😂😂🙄🙄
@lovelove7292
@lovelove7292 2 года назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው
@MaMa-gd6yh
@MaMa-gd6yh 9 месяцев назад
እኔ የታየኝ ከመኪናዉ ያለዉ ስእል አዶኖ😮🙏🙏🙏 ነው
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንይ ውዶችዬ ኢትዩን ስላምአድርግልን
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
ዋዉ ያበደነዉ
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 2 года назад
ግራ የገባው ፍልም ሙሉ ክላስካ
@user-sw4pw9ub6s
@user-sw4pw9ub6s 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 года назад
ባህሪን የኔውድ የኔቆጆ 🍓🍓🍓😘😘 አተ ያለህበትን ፈልም ወላ ፈልጌነው የማየው ትወናኮ አደኛነክ ❤❤❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 года назад
ዋው ዋው ዋው👍👍👍👍
@user-fo6ms2rb3u
@user-fo6ms2rb3u 2 года назад
ያላለቀ ፊልም ብዙ ጅምር ነገሮች ይቀሩታል ለደራሲው አስተያየት
@djfcffg9388
@djfcffg9388 2 года назад
ባህሬንማሻአላ
@elfnshebelte8984
@elfnshebelte8984 2 года назад
ኋላና ፊቱን መለየት አልቻልንም
@mulye9843
@mulye9843 2 года назад
ዋው ምርጥ ፊልም
@afifsaudiarabia8827
@afifsaudiarabia8827 2 года назад
ደስ ይላል
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 года назад
ባህር የኔ ቆንጆ ስወደቹ በርቱ ጎበዞች
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 года назад
ባህሪን ስወደው
@Fatima-ki5un
@Fatima-ki5un 2 года назад
በጣምአሬፍ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mihrtetesfaye4238
@mihrtetesfaye4238 2 года назад
wow astamri duiram nwe
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
አሪፍነዉ❤️❤️
@kenaawaqayoo1367
@kenaawaqayoo1367 2 года назад
Wowwww ❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 года назад
ዋው ምርጥ ነው
@user-po9mz2ln8g
@user-po9mz2ln8g 9 месяцев назад
موضوع الواد إلي سرق الجوال ومسكه الرجل وضربه كان مضحك 😂 🤣😂🤣😂🤣 تماما..المظلوم في وطني حسين بلال السعوديه الأسد الجريح ظلم
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 года назад
የእውነት ነው ከባል ጎደኛ ጋር መገነኛት የለብንም
@fafi5908
@fafi5908 2 года назад
ባህሬን ያለበትን ፊልም በፍቅር ነው የማየው 1ኛ ባሬን ያለበት 2ኛ አሹብልሹ 3ኛ ሸወፍራው በጣም የምወዳቸው ፊልሞች ናቸው እናተስ ??
@user-gg9fl8cj3l
@user-gg9fl8cj3l 2 года назад
ዋውውዌ
@hafizah8495
@hafizah8495 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ፍትህህህህህህ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@wintayoutube
@wintayoutube 2 года назад
በቃ አትንጫጩ በአስተያየት አንዱ 2ሰው በሰጠው ላይ like አድርጉ እነሱ ይህን ፊልም ለመስራት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል አታጣጥሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ahmederina
@ahmederina 2 года назад
እንደውም ከደበኝነት ሁሉ ወጣው እኔ የአንድ ሰው አድናቂ አይደለሁም እንደውም የፈጠረኝን ነው የማደንቀው አንቺ ብልጭልጭ
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 года назад
አሪፍ ፊልም ነው
@user-kn3wo2mm9q
@user-kn3wo2mm9q 2 года назад
ሁሌ ፊልም ስትሰሩ ስካር ከሴትጋ ሲተኙ ይለቃቸዋል
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
ዋው
@mdadi127
@mdadi127 2 года назад
አሪፍ ነው
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
ሰውለሰው ሲረዳዳ ወላሂ ሁሉም ነገር ቀላል ነው
@user-xe1cs8pg3e
@user-xe1cs8pg3e 2 года назад
ምንም አይልም እጅ አያምርም የሚጔጔ ወይም የሚስደስት ነገር አላየሁበትም ለኔ አልተመቸኝም
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад
Betam new mitaszenew 😥 ye set gudehgawa gin yideberale lala sew agibeto bihone des yilale
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ስዕል አድኖ እየ መኪናው ላይ መለጠፍ ተገቢ አደለም
@orocell2369
@orocell2369 Год назад
Wow wow
@user-pi6ec3lw5r
@user-pi6ec3lw5r 2 года назад
እናት ለምንትሙትትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነላለች በጨለማ ዳብሳ
@kenaawaqayoo1367
@kenaawaqayoo1367 2 года назад
👏👏🙏🙏🙏
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 2 года назад
የ አይን አበባ አላዳንኩሺም የበረዶ ዘመን ባየው አይኔ የሄን ብዙም ፊልም አልለዉም ግን እንድ ጀማሪ አፍቃሪ ቀስ ያላችሁ ታስተካክላላቹ እሱ ወድ ገደለው እንድ ሚግባው ለማለት ነዉ ካስከፋዋቹ በጣም ይቀርታ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ባህሬን 💝💝💝💝💝👄👄👄👄
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
በርቱ
@duhftygftgotoygfv6838
@duhftygftgotoygfv6838 2 года назад
ገና ላየዉ ነዉ። ልየዉና እኮምታለሁ
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 года назад
በነገራችሁ ላይ ጀምሬ ነው ያቆምኩት ደባሪ ፊልም ነው ስህተት እንዳለ ሁሉ ይቅርባይነትንም ካላስተማረን ምን ያደርግልኛል
@user-jm7uj3jk2d
@user-jm7uj3jk2d 2 года назад
Tekekel
@solomonkera2916
@solomonkera2916 8 месяцев назад
i want to be a taxi driver in Addis
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
ባህሬን ያለበትን ሳላይ ማለፍ አልችልም እየመረረኚም ቢሆን እሲ ልየዉ እና እመለሳለሁ
@almazghezai8700
@almazghezai8700 11 месяцев назад
😘❤👍🏿
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
አስተላለቁ ይደብራል በጣም 🤔🤔🤔🤔
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 2 года назад
አንተ ልጅ እንደው አንድ ያደንከው ፊልም የለም መተቸት አይደበርም 🙄🙄🙄ምነው
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 2 года назад
አንተ ልጅ እንደው አንድ ያደንከው ፊልም የለም መተቸት አይደበርም 🙄🙄🙄ምነው
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 года назад
ከባል ጎደኛ ጋር መቀረራብ የለብንም
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@umuamarbintyasin6712
@umuamarbintyasin6712 2 года назад
Bahran yene wud sewodeheko
@user-bq8ju6ln7m
@user-bq8ju6ln7m 2 года назад
እሽ የነሱ አሪፍ እዳለ ግን መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም አብሮ መብላት ቅዱስ ዮሐንስን አይሽርም ምንም ቢሆን አብራ በልታለች አብረው አይሆንም ነበር ።
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Filmu konjo new gin dimstuu aysemam bedenbbb...
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 года назад
የመጠጥ መጨረሻው
@ameenaameen8647
@ameenaameen8647 Год назад
ግን የጠበኩት መጨራሸላይ የምታረቁዉ መሥሎኚ ነበር ለካአ ሁሉም የራሱን እያበሰለ ነዉ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 года назад
የስካር መጨረሻው ይሕ ነው አለቐ😂😃😃 ሀኒቾ ጎዳና ላይ ወጣች እስኪ ዛሬኳን ኮተት ሑነሽ እንይሽ ሁል ጊዜ ዝነጣ ههههههههههههه ወይኔ በሳቕቕቕ😄😄😃
@werkshatube579
@werkshatube579 2 года назад
ቀጣይይ አለ ወይሥ?መኖር አለበት!!
@tube3203
@tube3203 2 года назад
Tish yihe film newu
@nigatindeterminate3267
@nigatindeterminate3267 2 года назад
Tewedi yene mirt berta gena bizu ytebekbehale beterefe asitemar flim new tewedaaaaaaaaaaji lov ♥
@user-pv9ji8jl3o
@user-pv9ji8jl3o 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍💕💕👍
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Bertu gobezoch
@ftsumman772
@ftsumman772 2 года назад
Bahrin swedewu adnakih negn
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 2 года назад
Meyedabere nwe
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад
💔😭
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Wey maxat letelatem aysetew ufff
Далее
TAQDIRLAR - OVSINIM OILAMNI BUZDI
50:20
Просмотров 219 тыс.
"Shpion" qo`shni (O`zbek kino) "Шпион" қўшни
48:37
15 December 2023
1:35
Просмотров 11 тыс.
Umr so`qmoqlari | Erini mensimagan kelin [25.06.2024]
40:17
TAQDIRLAR - IKKI QAYNONALI KELIN
49:53
Просмотров 168 тыс.