Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ// "እናቴንም አባቴንም አጣሁ እናንተ ግን አለሁልህ በሉኝ..." //ቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 50 тыс.
50% 1

አይናለም ስዩም ልጆቿችን፣ ሊቀ ጉባኤ ዲበ ኩሉ መላከ እህቱን፣ ፋሲል ብርሀን ቤተሰቡን፣ አለሚቱ ኡርጋሳ እናትና ወንድሟን፣ ኤነብ አብዲ ወንድሟን ፍለጋ መጥተዋል
Today, Ayinalem Seyum searches for her children,Liqe gubaie Dibe Kulu Melake seeks his sister, Fasil Berhan looks for his family, Alemitu Urgasa hopes to reunite with her mother and brother, and Eneb Abdi seeks out his brother.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@user-bm1es6qj2x
@user-bm1es6qj2x 24 дня назад
ወይኔ አቦሽይ እኔ አዉቀው አለው ቅድስት አዲስ አባባ ነው እምትኖረው የአባቱ ቤተሰቦች ደግሞ ክፍለ ሀገር አሉ ባዩሽ እናቱ አስተምራኝ አለች አብረን አለመወለዳችን ነው እንጂ አብረን ነው ያደግነው አቦሽይ እንደምታገኛቸው ሙሉ ተስፋ አለኝ የአባትህን እናት እና እህት እና ወንድሞቹን ደግም እኛ እናገናኝህ አለን የኔ ወንድም
@AsmaZinath
@AsmaZinath 24 дня назад
እስኪ እንደት ነው የምመዘገበው በአሏህ ንገሪኝ
@samritube9007
@samritube9007 24 дня назад
❤❤❤
@6s8f7d
@6s8f7d 23 дня назад
Eredaw benatek kawek
@zedwelega
@zedwelega 23 дня назад
​@@AsmaZinathscreen lay ale yenesu kuter ke 3tu andlay dewy
@menalgemal3472
@menalgemal3472 23 дня назад
Dewululet pleac
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 22 дня назад
ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን በደስታ የበስራው እንተንም በደስታ ያብስራችው. መልካም እደል
@jemila602
@jemila602 23 дня назад
እኔም ፈላጊ ነኝ የምፈልጋት እህቴ ዙፋን ሰይድ ይመር ሺበሺ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ዴቡብ ወሎ ሀይቅ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኝ ገጠር አካባቢ ሲሆን የጠፋችው አድስ አበባ አክስቷ ጋር መጥታ ለተሻለ ትምህርት በሚል ነበር ግን ነገሩ በተዘዋዋሪ ሆኖ ጠፋች ተባለ እስካሁን የት እንዳለች አይታወቅም በጣም ረጂም ጊዜ ሆነ 10 አመት በላይ ሆናት እባካችሁ የዚህን ታሪክ የምታቁ ካላችሁ ኮሜት ስር መልዕክት አስቀምጡልኝ ዙፋን አንችም የኸን ኮሜት ካየሺው ምን አልባት ስምሺንም ቀይረሺ ከሆነ መቼም የአባትሺ ስም አቀይሪውም ሰይድ ይመር ሺበሺ ወላሂ ብታይው አባትሺ ያሳዝናል በህይወት ካለሺ አለሁ በያቼው እህቴ በምንም ሆኔታ ውስጥ ብትሆኝ አንችነትሺንብቻ ነው የሚፈልጉት ለእናት እና አባትሺ ስትይ አለሁ በይ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 23 дня назад
ኢቢኤስ ሂደው ይፈልጉዋት አላህ ያስገኛት አብሽሩ
@jemila602
@jemila602 23 дня назад
​@@mosebtube1027እኔ ያለሁት ውጪ ሀገር ነኝ እናት እና አባቷ ገጠር ናቼው እና የኸ መፈላለጊያ እንዳለ አያቁም አላህ ካለ ከስዴት ስመለስ እቀርባለሁ እስከዛ አጋጣሚ ብትገኝ ብየነው አሚን
@hdxz7664
@hdxz7664 23 дня назад
ኢንሻላህ ኣላህ ያስኛት
@jemila602
@jemila602 23 дня назад
@@hdxz7664 አሚን ያረብ
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 23 дня назад
አምላኬ ሆይ የሁሉንም እንባ እብድ ለኚህ እናት ፍጠንላቸው አንዱ እንኳን ይገኝ
@Ze.Me12
@Ze.Me12 24 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ ልጆቹን በሰላም አገናኛቸውና እኒህ እናቶች ይደሰቱ 😢
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 23 дня назад
እማማ እግዚአብሔር ይርዳዎት ልጅዎችዎት በቅርቡ እንዲያገኙ
@homealzarooni5161
@homealzarooni5161 23 дня назад
የተስፋየ,ታደሰ,ቤተሰቦች,አለን,በሉኝ,እኔ,ልጁ,ነኝ😢😢😢😢
@belalas4322
@belalas4322 23 дня назад
😢😢😢ትልቁዋ ሁለት ልጆቹዋን ያጣችው አስለቀሱኝ
@ssaa3540
@ssaa3540 23 дня назад
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 23 дня назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ያቆይልሽ
@nahomdemse
@nahomdemse 8 дней назад
እባካቹ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ ኖዋሪ የሆነቸው በ1977 ልጇን ወደ ጊንጪ ለማደጎ የሰጠች እናት የምታቁ ተባባሩን።
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 22 дня назад
ወይኔ ይሄ የምትለው ልጅ ኣዳማ ይመስለኛል ዛሬ ቲክሲ ውስጥ ኣይቼዋለው ቀኝ ኣይኑ ላይ corneal scar (ጠባሳ )ኣለው ወይኔ ደግሜ ባገኘው ኣዳማ ነው 100% እርግጠኛ ነኝ እድሜው 20ዎቹ ውስጥ
@KingofService-tn2mi
@KingofService-tn2mi 23 дня назад
የእናትህ ታናሽ እህቶቿ መሰረት እና ረድኤት በአውስትራሊያ ይኖራሉ። ወንድማቸው አሸናፊ የሚኖረው በግብፅ ካይሮ ከተማ ነው። ሰለሞን አዲስ አበባ ያካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ከአያቱ ዳርሜ እና ከሌላ አክስትህ ሙልዬ ጋር ነው የሚኖረው ። እህትህ ​​ከባለቤቷ እና ከሶስት ልጆቿ ጋር በሰበት ትኖራለች።
@tsedalemekonen3162
@tsedalemekonen3162 23 дня назад
ማን እንበል አንችን እባክሽ ስልከሽን አስቀምጭ
@user-zr4ye4yb5e
@user-zr4ye4yb5e 23 дня назад
Please call Ebs እግዚአብሔር ይመስገን
@user-po4vx5qi6j
@user-po4vx5qi6j 23 дня назад
ዲ/ን ፋሲል ብርሀን እኔ የአክስትህ ልጅ አማኑኤል እባላለሁ አይዞህ ወንድማችን 100% እንደተገናኘን እርግጠኛ ሁን አዲሱ ወንድማችን ሰለሞን ብርሀን አብሮኝ የሚኖር ዉዱ ወንድሜ ነዉ ወንድማችን እስክናገኝህ በጉጉት እየጠበቅን ነዉ ።
@tsedalemekonen3162
@tsedalemekonen3162 22 дня назад
ዋው እሚገርም አጋጣሚ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቅርቡ ትገናኛላችሁ​@@KingofService-tn2mi
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 23 дня назад
አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 23 дня назад
እኳን ደስአለሽ እቴ የኔ አባት ደስሲል እህህህህ
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 23 дня назад
የebs ተከታታይ ነኝ የዛሬዉ ልዩ ነዉ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 22 дня назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ❤❤❤
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 22 дня назад
ኣይዞክ ወንድምኣለም እኛ ኣዳማዎች ኣለንልክ
@SemiraWelala
@SemiraWelala 21 день назад
ፈጣሪይርዳችሁ
@user-tk8mh3rc7m
@user-tk8mh3rc7m 23 дня назад
Enam yetefa wenidim align desawochi kalachihu mesifin alitaye Mohamed yibalali abatu pharmacist neber yemitawiqu tebaberugn 😢😢
@MeriMTube
@MeriMTube 24 дня назад
ሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ ሠላምፋቅርአድነትለሀገርለወንተመኛሁከሌህ በሰላምያገነኛን
@user-tn5je8yz8s
@user-tn5je8yz8s 23 дня назад
እኔ ወንድሜ ከጠፍ 8አመት ሆኖታል ሰልክም ምንም ደውሎ አያቅም ተመዝግቤ ነበር ኢቢስ 1አመት ሞላኝ መች ነው ምጠሩኝ እባካችው ጥሩኝኝ
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 23 дня назад
ተመዝግበሽ እሄን ሁሉ ግዜ ይፈቻን እደ በአላህ ንገሪኝ
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 23 дня назад
እኔ ልመዘገብ አስቤ ነበር በቦታው የሚቀርበው ደሞ አባቴ ነው እሱ ደሞ ትንሽ ያመዋን እና አሁን ተመዝግቤ ከጠሩትስ የሚል አስቢ ነበር
@seadaJemal-mo1se
@seadaJemal-mo1se 23 дня назад
እዴት መመዝገብ እደምችል ንገሩኝ
@shjking5863
@shjking5863 23 дня назад
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው ንገሪኝ አባቴን ከተወለድኩ ጀምሬ አላቀውም
@zedwelega
@zedwelega 23 дня назад
​@@shjking5863screen lay balewu ketur ke 3tu andlay dewy
@dsfd8981
@dsfd8981 23 дня назад
እኔም አጎቴ ጠፍቷል ከወሎ ወደ ሀረር ሄዶ የት እንዳለ አይታወቅም ወሎ ላይ በነበረው ድርቅ በ77ነው የወጣው ካገሩ ስሙ በላይነህ ሞላ ተሰማ የእናቴ ውንድም ነው😢
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 23 дня назад
እስኪ እኔም ያባቴን ቤተሰብ ካገኘሁ የደሴ ልጆቹ አግዙኝ ደሴ ሳጥን ተራ ሰርካለም አሸናፊ ኃይሌ አወቀ የምትባል የባቴ እህት ናት ብርሀኔ አሸናፊ ኃይሌ አወቀ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል 🥺
@llJ-xk8nl
@llJ-xk8nl 23 дня назад
እሥኪ አሦሣ የምትኖሩ እርዱኝ ወላሂ 😢😢😢😢
@SemiraWelala
@SemiraWelala 21 день назад
ሀድራትጀማልእባላለሁእባካችሁአፍልጉኝልጄጠፍቶብኝነውሥሙአብዱለሀብወለላ ይባላል እባካቹ
@mohammedabdu5821
@mohammedabdu5821 21 день назад
በስንት ወረ ነውየሚደረሰው እረ የኔ ጣም ነው የቆየው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 23 дня назад
ሱብሀን አላህ ዛሬደሞ ህዝቡ ፈላጊ ነው እኔም ፈላጊ ነኝ አይ በየት እናግኛቸው ኢላሂ በስም ብቻ የማውቀው አጓቴን. እናፍቃለሁ ያረብ አሏህ ይፈርጀን አሚን በሉ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 23 дня назад
Egzabher yerdachew ulachewnem
@Anumma572
@Anumma572 23 дня назад
Fetari Yasngachu hulhachunem.
@Aman-wj6xn
@Aman-wj6xn 24 дня назад
Ene yefasil birhan akest negn ebakachu agenagnun ye enatu tanash eht negn solomonm ene ga nw
@user-lk1nf4kk2j
@user-lk1nf4kk2j 23 дня назад
Silikishin asikemiche
@user-nf2dc8vt6z
@user-nf2dc8vt6z 23 дня назад
ደውይ ከታች በጻፉልሽ ስልክ ቁጥር አላህ ያገናኛችሁ
@birtukanbekele1641
@birtukanbekele1641 23 дня назад
Aree agegnew
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe 23 дня назад
ቀጣይ ሳምንት ፈጣሪ ከፈቀደ እንጠብቃለን
@cuanrisa901
@cuanrisa901 23 дня назад
Dewuyilet betam yemiyasazin lijj nw
@taybat536
@taybat536 23 дня назад
የተጠፋፋዉን ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@lubabayyimer
@lubabayyimer 23 дня назад
ወንድሜ ምን አልባት ካየከው እህትህ ነኝ በስደት ኢቢኤስ መየሁ ቁጥር በለቅሶ አይኔ ሊጠፍ ነው ሉባባ ኡመር ነኝ ወንድሜ መለሰ መኮነን በላቸው ይባላል እባካችሁ እማታቁ በተለይ አፋር ክልል
@llJ-xk8nl
@llJ-xk8nl 23 дня назад
ወላሂ እኔም ወድሜ አላህ ያሥገኝልነ
@tebelay
@tebelay 24 дня назад
ጤናይቱ አብነህ/ ጤናሰው አብነህ የሚውቅ ካለ በተለይም ከዛሬ 32 ዓመት በፊት ዱከም ትኖር እንደነበር ምስራቅ ጎጃም ለሚገኙ ቤተሰቦቿ ተናግራ ነበር:: የምታውቋት ተባበሩን
@user-fc2qu1nl8j
@user-fc2qu1nl8j 23 дня назад
እኔም ያጎቴ ልጂ ፋጦ ጋሌ የምትባል ነበረችን አባቷ ጋሌ መርሴ ይባላል ወይም ሲራይ መሀመድ
@TsigeAsnake
@TsigeAsnake 21 день назад
እኔም እህቴን ፈላጊ ነኝ እባካችሁን እሷ ብቻ ነች ያለችኝ አግዙኝ
@aminat4274
@aminat4274 22 дня назад
እኔም አጎቴ ጠፍቶናል ከ40 አመት በፊት ነው የወጣው የእናቴ ወንዲም ውሴን አሊ ፈለቀ ይባላል ሀዋሳ ታይቷል ብለውን ነበር እና ነገደ እንደነበር ሰምተን ነበር እናም እናቴ ደብዳቤ ልካ መልስ አላገኘንም
@HabibaAhmed-yu6pb
@HabibaAhmed-yu6pb 22 дня назад
የተላያዩ ቤተሰቦች ሲጋናኙ እዳኔ የሚደሰት❤❤❤❤❤በላዪክ አሰዩኝ
@user-tk8mh3rc7m
@user-tk8mh3rc7m 23 дня назад
Egiziabihar yirdachihu
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 23 дня назад
Egzhabhir yerdachu
@assimaabdulahi6748
@assimaabdulahi6748 23 дня назад
አኔም የወንድማን ልጅ ፈላጊ ነኝ በደርግ ጊዜ አስብ የ አኦራል ሺፌር የነበር ነው ልጅ አስብ አንደወለደ አናውቅ ነበር ማግኝት ግን አልቻልንም
@merrytube3534
@merrytube3534 21 день назад
የትኛዉን ነዉ?
@seadaJemal-mo1se
@seadaJemal-mo1se 24 дня назад
ጀማል መሀመድ ይማም 40 እድሜው በግምት የእናት ስም ዘውዴ ሀሰን ደሴ በሂወት ካለህ አለሁ በለን ወዱ አጎቴ
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 24 дня назад
እኔም የአባቴ እህት ልጆች መሀመድ አወል እና አደም አህመድ የሚባሉ ዘመዶች ከጠፍ 40አመታቸው እና የቤተሰብ ናፍቆት የሚቅ ያቃን እና አላህ ያገናኘን
@seadaJemal-mo1se
@seadaJemal-mo1se 23 дня назад
ኢሽ አላህ አጎቴ ከጠፍ 28 አመት ይሆነዋል እኔም በስመ እጂ አላውቀውም ግን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 23 дня назад
ቁጥር እሥክሪንላይ አለ ደወሉ ወገን
@user-qs6my3fb9w
@user-qs6my3fb9w 19 дней назад
አጎቴ ሸምሱ አወል ሙክታር የተወለደው ስልጢ ወረዳ በስልጤ ዞን ዶበና ባቲ ቀበሌ ሲሆን ናዝሬት ንግድ ለይ እያለ በአሰሳ ግዳጅ ተይዞ ኤርትራ ጦር እንደነበረ ጓዶቹ ተነግረው ነበር ነገር ግን እስካሁን ሊመጣ አልቻለም አጎት አለሜ የወንድምህ ልጅ አሚር ነኝ እወዳሃለው እኮ የምታቁት ሱዳን ፣ኤርትራ እና ኬኒያ ጠረፍ በግዳጅ የነበራችሁ 39አመት በፊት ተባባሩኝ
@aminayesuf9957
@aminayesuf9957 23 дня назад
እባካችሁ ጎደሬወች እኔንም እህቴን አፋልጉኝ በፈጠራችሁ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 23 дня назад
ማን ትባላለች
@melshealem6630
@melshealem6630 23 дня назад
ማን ትባላለች ጎንደር የት አካባቢ
@aminayesuf9957
@aminayesuf9957 23 дня назад
@@melshealem6630 ፀሀይ የሡፍ ትባላለች ሁመራ ማይካድራ ነው የተወለደችው
@aminayesuf9957
@aminayesuf9957 23 дня назад
@@ayshaahmed8148 ፀሀይ የሡፍ ትባላለች
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 22 дня назад
ካሳሁን በቀለ ሰቦቃ የሚባል ኣጎት ጠፍቶብኛል የእናቴ ወንድም ስንቅነሽ በቀለ ሰቦቃ በኣባት ነው የሚገናኙት ቢያንስ 80ዎቹ ላይ ወንጂ ሸዋ ሊጠይቃት መቶ ነበር ትውልዳቸው ኣዲስኣበባ ቀጨኔ መድሃኒያለም ኣካባቢ ይመስለኛል
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 24 дня назад
ካለፎቶ ማፈላለግ የሚቻል ከሆነ ንገሩኝ እባካችሁ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 23 дня назад
ይቻላል
@firewoingetachew281
@firewoingetachew281 23 дня назад
ትችያለሽ
@llJ-xk8nl
@llJ-xk8nl 23 дня назад
እኔም እፈልጋለሁ ግን ሥሙን አላቀውም አክሥቴ ያወጣችለትን ቀይረውታል አሉኝ ሠይድመሐመድነው የማቀው ግንሙአለህፃናት ተቀረ አሉኝ ሥሙጠፋኝ😢😢😢😢
@llJ-xk8nl
@llJ-xk8nl 23 дня назад
ሥም ካወቅሽ ፈልጊ
@dnv6347
@dnv6347 20 дней назад
እኔምየኔቴእህትበ77ትነዉአሉየጠፋይዉ😢😢ትኖረይሆን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 23 дня назад
እናቴን ናፋቂፈላጊ ነኝ 😭😭
@melshealem6630
@melshealem6630 22 дня назад
ማን ትባላላች እናትሸ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 22 дня назад
@@melshealem6630 ፍቅሬ
@fshf9373
@fshf9373 23 дня назад
😭
@Layla-iq8xw
@Layla-iq8xw 23 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 23 дня назад
መመዝገቢያ ቁጥሩ የቱ ነው
@user-xk6ki6oq7c
@user-xk6ki6oq7c 23 дня назад
እስክሪኑላይኮ አለላችሁ እረግ ቪዲዎ አታዩም እንደዴ ሆ
@zedwelega
@zedwelega 23 дня назад
​​@@user-xk6ki6oq7cEko 👍👍👍 eza lay 3 kuter ale😢
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 23 дня назад
አይመልሱም ​@@zedwelega
@user-wg3ld9wp3i
@user-wg3ld9wp3i 23 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@UaeUae-sb7lu
@UaeUae-sb7lu 23 дня назад
ሠላም እንደት ናችሁ እንደትነው እናንተን ማግኝት የምችለው አባቴ ከጠፋ14አመት ሆኖታል እናም ስሙ ሞገስ አለሙ አረሩ ይባላል የተወለደው ጎንደር ደባርቅነው እና ከቻላችሁ ኮሜት መልሱልኝ እኔ የምኖረው ዱባይነው 🙏
@Layla-iq8xw
@Layla-iq8xw 23 дня назад
ሐፍታሙጥላሑንአናአድኖጥላሑንየሚባሉከያችሑ😢😢😢በዚሕአጋጣሚ😢😢😢እርዱኝ😢😢ወገኖቼ
@nahomdemse
@nahomdemse 8 дней назад
እባካቹ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ ኖዋሪ የሆነቸው በ1977 ልጇን ወደ ጊንጪ ለማደጎ የሰጠች እናት የምታቁ ተባባሩን።
Далее
WOW... WHAT A FIGHT!!!!! 📣 #ufc302
00:48
Просмотров 1,3 млн