Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ// "የምጥ መማሪያ ልጄ ናት የጠፋችብኝ...!!" ልብ የሚነካው የቤተሰብ መጠፋፋት /በቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 95 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

19 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Год назад
የኔ የሰፈሬ ልጅ ነው አብሮ አደጌ ነው ኤርሚያስ እኔም በሊቢያ ነው የተሻገርኩት ብዙግዝ ሰለሱ የተለያዩ ሰዎችን ለመጠየቅ ሞክሪያለው ሊቢያም አውሮፓም አሁንም ቢሆን ተሰፋ ሳልቆርጥ ፍለጋውን አላቋርጥም
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Год назад
እረ ፈልጉት በናታቹህ እስርቤት ነው እሚመስለኚ
@hanusheriff3590
@hanusheriff3590 Год назад
እባካቹ አፈላልጉት በጣም የሳዝናሉ
@milliteshome7352
@milliteshome7352 Год назад
አስፊቲ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም የማከብርህ የምውድህ የማደንቅህ እኔ ሚሊዮን ተሾመ እባላለሁ የምኖረው አዲሳበባ ለቡ መብራት አካባቢ ነው ባንተ የምስጋና ፕርግራም የማመሰግናቸው ሁለት ሰዎች አሉ ያደረጉልኝ እኔ ለረጅም አመታት በጆሮ ሕመም ስሰቃይ ነበረ እና አንድ ቀን ከምሰራበት ሆቴል ፓርኪንግ መኪና አጥቤ ደክሞኝ ቁጭ ብዬ በጣም ከፍቶኝ አንዲት ሰፈሩላይ የተከበረች ብዙ ሰው የሚወዳት ወይዘሮ መሰረት ትባላች አዝኜ ቁጭብዬ ስታየኝ ማለፍ አልቻለችም መጣች ምንሆነህ ነው አለቺኝ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ጆሮዬ ያስቸግረኛል መታከሚያ ገንዘብ የለኝም አልኳት እሷም አይዞህ እኔ አሳክምሃለሁ አለችኝ ህክምናው ሁለቱም ጀሮዎቼ ታምቡራቸው ከጥቅም ወጭ ስለሆኑ 50,000ሺ ተባልኩኝ አልኳት አላቅማማችም ሂድና ታከም አለቺኝ otorino ዶክተር ይስሃቅ ይባላል አትሌቲክስ ሕንፃ ላይ እናም ሁለተኛው ሰው እሳቸው ዶክተር ይስሃቅ ናቸው አንዱን ጆሮዬን በነፃ ነው ያከሙልኝ እንዳመሰግናቸው እድል ይሰጠኝ አመሰግናለሁ 0912721894 ሚሊዮን ተሾመ ከአዲስ አበባ ለቡ መብራት አመሰግናለሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል በቀኑ ቀን ለአይኔ ስጋ ያገነኘችው
@AssgedAssen
@AssgedAssen Год назад
የተጠፋፋችሁ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Год назад
👉እግዚአብሄር ታላቅ ነው፣ ስሙ ይክበር👏አሜን/3 የብላቴናዎቹ አምላክ ይርዳችሁ👏አሜን/3
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Год назад
ይሄ ፕሮግራም ለማግኘት ብዙ ይጠበቃል ማለት ነው ከተመዘገብኩ አመቴ አሉ😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ውይይይ እንደዛ ከሆነስ ተስፋ ቆረጥ ኩ እኔም 😢😢
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
በጣም እኔደሞ ወር 6ወር እንደዛይመሥለኝነበር በጣምወረፋ ሥላለውነውማለትነው ወይሥ እንደትነው
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Год назад
ኧረ እኔም ከአመት በላይ ሆኖኛል 😭😭😭😭
@l5w5a59
@l5w5a59 Год назад
እኔም እጥበቀሁ ነው ባላህ ፈቃድ አንደቀን ይድርሳል
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
@@l5w5a59 ሡበሃንአላህ እንደዚህ በጣምወረፋአለውማለትነው ሡበሃንአላህ
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 Год назад
በጣም ታምራላችሁ❤ ለ ሀበሻ ወንኘኘዶቾ አረአያ የምትሆ አንበሳ ጎንደሬ ነህ ተባረክ!!!!!!! ኤልዱ በራስ መተማመንቯ ፩ኛ❤❤❤
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Год назад
ፈጣሪ ይርዳቹ ለሁላቹ ኤርሚያስ ደምሴ 2009 የሰመጠ መርከብ የለም ይኖራል ብየ እገምታሎ እንዳልሹው የሆነ ጉዳት ደርሶበት ወደ ቤተሰብ መመለሱ ደብሮት ሊሆን ይችላል ሊብያ ያላቹ ለነዚህ ህፃናት ስትሉ ተባበሩላቹው ውስጤ ግን እንዳለ ይነግረኛል እመቤቴ ትርዳቹ
@etenasha990
@etenasha990 Год назад
የኔ እናት እኔን ፈጣሪ ይረዳወት ውይ ኢቢየስ ተባረኩ እውነት ለናተ ቃል የለኝም
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እግዚያቢሔር ይርዳቹ በዉነት ፈጣሪ ታላቅ ነዉ
@user-lx5wk3km2r
@user-lx5wk3km2r Год назад
በጣም ያሳዝናል የሠው ልጅ ውዱ የሠው ልጅ 😢😢😢😢 ያልፍልኝ ብሎ ካገሩ ይወጣል እኩሉ ይደርሳል እኩሉ ያለበት ይጠፋል ለሁሉም ለተጨነቀ ቤተሰብ አላህ ከጭንቅ ያውጣችህ የሱዳንን ህገወጥ ጉዙ አይቼዋለሁ የሊቢያን አስፈሪ ሀሩር ሳሀራን በረሀ ቀምሼዋለው የሊቢያን እስር ታስሬ ሁሉን አልፌ አልሀምዲሊላህ ዛሬን እዚህ ደርሻለሁ እና ሊቢያም አውሮፓም ሊሆኑ ስለሚችል አይዟችሁ ይገኛሉ ፈጣሪ ቸር ያሠማን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ያጣፉ ሁሉ አላህ የገናኛቹሁ የረብ እህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
እንደዚህ ከምትቸገር ቀጣጥለህ ወንድልጅነህ ቢቀርብህ መቸም እድሜ ይስጠን እንጅየማናየው የለም
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
ወንድነቱ ያጠራጥራል
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Год назад
ወለጋ እና ሊቢያ ሲባል አራጆች ይቀረፁብን
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Год назад
እኔስ ብትይ ሰው የሚኖርበት አይመስለኝም ሃበሾች ስለሊቢያ ሲያወሩ መንፈሳቸው ይመስለኛል በየት ተርፋችሁነው ከነዛ
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Год назад
እንድተገናኙ ምኞታችን ነው።
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk Год назад
እግዚአብሔር አባቴ ለእናቶች ብለህ ድረስልን 😢😢😢😢
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ያግዛችሁ😢😢❤❤❤❤
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Год назад
አላህ ያገናኛችሁ የኔ እናት
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Год назад
የተጠፋፋን ሁሉ አላህ ያገናኘው😢
@l5w5a59
@l5w5a59 Год назад
አሜን
@jkohhii552
@jkohhii552 Год назад
😢😢😢የግሸኗ ማርያም ታገናኝሁ እማዬ
@zeharaabebe4482
@zeharaabebe4482 Год назад
ሂዊ አብሮ አደጊ ስንት አመት ሙሉ ሲፋልጉዋት አላህ በሂወት ያገናኛችሁ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ እኔም እህቴን ለማፈላለግ ሀሳብ አለኝ ሀገር ስገባ በሷ ምክንያት እናቴ ደንዝዛብኛለች😢😢
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኛቸው😢😢
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb Год назад
እናቴ ኣይዞህ ክንፈሚካኤል ይርዳሁ ትገኛለች
@zinetzinet5500
@zinetzinet5500 Год назад
ለሁላችሁም አላህ ይርዳችሁ ያረብ እነዚህን እናቶች እባቸውን እበስላቸው
@JamilaYassin
@JamilaYassin Год назад
የእናት እንባ የሚያብሰው አላህ ይዘንለወት
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Год назад
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እናቶች እግዚአብሔር መልካም ነው በጣም ከባድ ነው የዛሬስ 😢😢😢😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻☝️☝️
@ahah2924
@ahah2924 Год назад
የዛሬ እናቶች ስሳዝን😢😢ሁላችንም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
ነፃነት ተገኝታለች ።
@ghvvv763
@ghvvv763 9 месяцев назад
የትናት❤
@tesfatube9212
@tesfatube9212 Год назад
በእመ ብረሀን የዚህ ፕሮግራም ስልክ ያላቹ🙏🙏🙏🙏
@sarahsara-5194
@sarahsara-5194 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@tesfayemekuria4224
@tesfayemekuria4224 Год назад
በህይወት ካለ እስር ቤት ከሆነ በ UNበኩል ቢጠየቅ ይገኛል፡ ግን እኔ ማረጋገጥ እችላለሁ ፡ በህወት ካለ? ግን አይመስለኝም
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
የሁላቸውም ከባድ ነው አሏህ ያገናኛችሁ 😢😢😢
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Год назад
እፍፍፍፍ የስደት ህይወት በእውነት ልብ ይነካል በማርያም እመቤቴ ትርዳችሁ ሌላ ምን ይባላል
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Год назад
ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Год назад
ተባረኩ ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁ በእንባ ነው ሁሌ የማየው
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Год назад
ጸዲ ድሮም FM ስትስቂ ደስ ትይኝ ነበር ዛሬ ያሳቅሽ ታፈነ ወነይኔ አይንሽ ግን ስቆ አስቆኛል የዛሬው ጎረምሳ የፀጉር እስታል የሄ ኘሮግራም በይሆን ነሮ ዛሬ በሳቅ አልቆልሽ ነበር።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mi3eq4lj3e
@user-mi3eq4lj3e Год назад
እግዚአብሄር ይርዱት ማማየ የኔ እናት ስያሳዝኑ ❤❤😢😢
@simeranred3153
@simeranred3153 Год назад
አላህ ሰላምን የሰማቹ
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
ቸሩ መድሐንአለም በሠላም ያምጣላችሁ።
@user-lr6dk3wt4e
@user-lr6dk3wt4e Год назад
ፈጣሪ የሣምት በደሥታ ትሆኑ ዘንዲ ሞኞቴ ነው
@ahah2924
@ahah2924 Год назад
አር መጨረሻላ የቀረብካው ልጅ ምን የሚሉት ነው ፀጉር ቀለበት አር በወንድ አያምርም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ሁላችሁም በሰላም ያገናኛችሁ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ
@alainfef176
@alainfef176 Год назад
❤❤❤❤እሻላህ. በቅርቡቀን ያገናኛችሁ❤❤
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያገናኞት
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 Год назад
አላህበሰላምያገነኛቹሁ
@liligirmaalemayehu5857
@liligirmaalemayehu5857 Год назад
Egziabhier yagenagbachu
@zerefamehari7443
@zerefamehari7443 Год назад
ሠላም ኢቪኤሶች እንደምን አላችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ስራችሁ በጣም ደስእሚል እግዜብሄር የሚወደው ስራነው እና በርቱ እኔግን እምጠይቃችሁ አንዲት ወንድሞ የጠፍልጅ መታ እንጠራሽ አለን ብላችሁ በጣም ብዙግዜ ሆነው እና እንዲት ነው እምታቀርብበት መንገድ ምክንያቱም ጠርታችሆት መታ እንደውላለን ብላችሆት እስካሁን ያልጠራችሆት እና አሁንም ብትጠሮት አሳዛኝ ታሪክ ትሰማላችሁ እናት አባት የለላቸው እህትና ወንድም ታገናኛላችሁ እናም ትደሰታላችሁ እና እባካችሁ እስዶት ❤❤❤
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 Год назад
አይ ይቺ እንባ በደስታ ያድርግልን አይዞን በሰላም ያገናኛቹ
@hafizah8495
@hafizah8495 11 месяцев назад
አላህ ያገናኛችሁ በጣም ከባድ ወላሂ ለካ ብዙ ጉድ አለ ኡፍፍፍፍፍፍ
@user-fi7vd5ef6r
@user-fi7vd5ef6r Год назад
ሱዳን የሄደችዉ እኔ በሄድኩበት ስአት ነዉ እኔ ራሱ ስንት ተሰቃይቸ ነዉ ሳልገባ የተመለስኩት ደላላወቹ ሌባ ናቸዉ ብቻ መንገዱ ክፉ ነዉ 😢 አላህ ድምጿን ያሰማችሁ እማዬ 😢😢
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b Год назад
የሰፈሬ ልጅም በዚሁ ዘመን ነበር ሱዳን ብለው የወሰዱዋት 4ልጆች ጥላ ይሄው እስከዛሬ ድምጽ ሚባል አልተሰማም ፣ወይኔ የልጆቹዋ ስቃይ መቼም አድገዋል ይብላኝ ለእሱዋ 😢
@Tigest-bu9ug
@Tigest-bu9ug Год назад
እናቴእግዚያቤርእባቹንያብሰው❤
@blendarge-ln8qj
@blendarge-ln8qj Год назад
የኔ እናት እመብርሃን ትድረስልሽ ቅዱስ ሚካኤል ይፊተዎት😢😢
@riskoware1166
@riskoware1166 Год назад
አላህ ይርዳችሁ
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Год назад
እዚህ ፕሮግራም ላይ ያላችሁት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
አይዞኝ! የእኔ እናት:: ያገኟታል::
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Год назад
የኔናት እግዚአብሔር ይርዳወት😢😢😢
@wanshtzudo8402
@wanshtzudo8402 Год назад
የኔ፣እናት፣ቅዱስ፣ሚካኤል፣በለተ፣ቀኑ፣ሰላሙን፣ያሰማሁ
@behailutegegne7395
@behailutegegne7395 Год назад
እረረ ባክሽ እናውቃለን አትበይ እባክሽን!
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
የተጠፋፉቱን ሰወች አላህ ያገናችሁ😂😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Год назад
አሁን ምንያስቃል እናቶች እያለቀሱ ይገርማል ያንዳንድ ሰወች ልብ አደናደኑ
@mennenhamido1531
@mennenhamido1531 Год назад
መልአኩ ገብርኤል ቸር ወሬ ያስማችሁ
@selam3762
@selam3762 Год назад
አይዞክ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Год назад
አላህ ይርዳቹ
@user-rf9yp9th7q
@user-rf9yp9th7q Год назад
እመቤቴ ትርዳቹ
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b Год назад
እንደው እመቤቴ አደራሽን😢
@wanshtzudo8402
@wanshtzudo8402 Год назад
የኔናት፣መድሀኒአለም፣ይርዳወት
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Год назад
ፀጉርህ ያስጠላል ለዛውም ጎንደሬ የጌይ አርማ ፀጉርህን ጠቅልልህ አረግ ያሳፍራል
@rozayallou5348
@rozayallou5348 Год назад
ሊቢያ የት እስር ቤት ነው ባጋዚ ትራብሎስ የት ቦታ ነው ያላቹሁ ደላላዩ ሱሙ ማነው የርምያስ ያባቱ ስም
@gftfggftfg946
@gftfggftfg946 Год назад
ኤርምያስ ደምሴ
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
ውይ የሰውየው ፀጉር እንዴት ይዘገንናል በውጭ ሀገር የፍናፍንቶች ስታይል ነው ምን ሆንኩ ብሎ ይሆን !
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Год назад
እስርቤትነው እሚሆነው አላህይርዲችሁ
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
እኔን እናቴ እግዛቤር ያገናኞት የኔናት😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
እህቴ እመቤት የት ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
ደብረታቦር በጌ ምድር ❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
ይገኛሉ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Год назад
ይሄን ስም ስወደው ❤❤ ሳላየው አልቀርም ጎንደር ስወደሽኮ ከሸዋ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
@@haymiyitagesu1770 ታይዋለሽ ውዴ እንቀበልሻለን😍
@semoneteferra
@semoneteferra Год назад
ያገሬ ልጅ እግዛብሄር ይርዳህ ይርዳቹህ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Год назад
እስርቤትሆኖነው አብሺር ብቺ ብር ካስፈለግው አግዙት
@hddhdhdh8525
@hddhdhdh8525 Год назад
የመመዝገቢያው ቁጥር እንዴትነው ማግኘት የሚቻለው ቲቢውላይ ያለው ቁጥር እሺ አይልም እስኪ ተባበሩኝ እንዴት መመዝገብ እንደምችል
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Год назад
የመዳም ቅመሞች አልቅሰን ሞትን አላህ ያገናኛችሁ
@ritatadsse675
@ritatadsse675 Год назад
ወይ ኢትዮጵያ እቺ ሀገር ናት ትላላቹ ቲሽ ኡፍፍፍ
@hanusheriff3590
@hanusheriff3590 Год назад
አሁን ምን አረገች ኢትዮጵያ? ምን ማለትሽ ነው? ምንም የማይገናኝ ነገር አትዘባርቂ ኤጭ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
የአንቺ አገር ከኢትዮጵያ የምትሻል ከሆነ እንኳን ደስ ያለሽ፤ኢትዮጵያን ለኛ ተያት
@l5w5a59
@l5w5a59 Год назад
ራያ ቆቦ ብላጊ ከበድ የምትባል ከወቀችሁ ተባበሩኝ የራያ ልጆች
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb Год назад
ቆቦ የት ኣካባቢ ሆዴ
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
😭😭😭😭😭ደጋግሜ እያየሁ አይኔ ክርትት ይላል እህቴ ግን የለችም ቀርባለች አሉ ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን ለትብብራችሁ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
manat sema egna enyelesh yalefewu endehone
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
@@besratkassaun1471 እመቤት ተስፋዬ ዘለቀ ነው ስሟ ቀርባም የተናገረችው ይሄንኑ ነው አሉን እና ትዉልዴ አማንጉልት ነው ግን አቅጣቸዉ ጠፍቶኛል አለች ብለው ከ አዲስ አበባ በዘመድ ዘመድ ለቤተሰብ ተነገራቸው ግን የዉነት አይታችኃላል ስንላቸው አዎ ሁለት ግዜ ነው ለዛዉም አሉን😭😭ኢቢኤስ ቢሮ ሄድን ተባበሩን ፋይሉን ሊያገኙ አልቻሉም በቃ ቤተሰብ እርብሽብሽ ነው ያለን ቆረጠን እህቴ በእውነት በሕይወት ካለች እሷም እኛም እድለኞች ነበር እናት አባቷም የ 75ዓመት አዛዉት ናቸው 😭😭😭😭😭😭
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
@@tigisit2534 ebs kerebuna tenageru afalagi lay esa selemeteketatel fayel yelem endi yafalagi yeyut enje enim adametalehu gen kerebuna yalechewun tenageru
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
@@besratkassaun1471 እሺ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
wektu meche new beyachewu beza gebten enyewu. yayuten sewoch
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 Год назад
እንዴ ምንድነው ፀጉሩ?
@seenaa2893
@seenaa2893 Год назад
Bakchu ebs lanym la segdatny ande ande edil sixunye 😢😢ene mulu betsaben alwqim😭😭😭
@hathat7509
@hathat7509 Год назад
Yaimle yan einte
@RGChannel520
@RGChannel520 Год назад
uuuuf yene enate ayezote 😭
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Год назад
እረ ያየሁበት ጠፍኚ እንጅ ፊቱ አድስ አይደለም ኤሪሚያስ
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Год назад
ኢሪሜያስ ኤርሜያስ
@hanaabera-ue1vp
@hanaabera-ue1vp Год назад
እባክ የት ነው ያየሽው ለማስታወስ ሞክሪ እባክሽ
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Год назад
ፍትህ ለመሠጊዶች😢😢😢😢😢
@bizuayehutechane6852
@bizuayehutechane6852 Год назад
ህፃናት ፊት እንዲህ በግላጭ ባትነጋገሩ ጥሩ ነበር።
@AbdulrehimNesre-yj7ks
@AbdulrehimNesre-yj7ks Год назад
Enanten Allah yitebkln. MIN Ale sew hulu endenante bego bihon? Betun eyaferese Dem kemyasleks endenante kusln Akami Enban Abash Bihon? anyways Good Bless you
@yassinecell4833
@yassinecell4833 Год назад
Mach nwo አናቴ ሚትገኝ ፋጠር ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seenaa2893
@seenaa2893 Год назад
Enam inda anchi😢betsaboche yefalgunylu bey ixabeqali gen yelum 😭😭😭
@yassinecell4833
@yassinecell4833 Год назад
@@seenaa2893 አግዚአብሔር ካል አንድ ቃን አንገናለኝ 😭😭😭😭😭yen አናቴ ካትፍች 33. ዓመት ነው
@seenaa2893
@seenaa2893 Год назад
@@yassinecell4833 😭😭😭qidus mikael yerdan enm inaten alwqim indum abbatenim ye abate betsab man inda honu kan cirashum alwqim gin yen yilayal 😭😭😭
@yassinecell4833
@yassinecell4833 Год назад
@@seenaa2893 አኔም አንድዝ ናኝ በጣም ካብድ ነው በ አግዚአብሔር ታስፋ እናርግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Год назад
ጋዜጠኛዋ ትንሽ ይተንፍሱበት እንጂ አፍ አፉን አትበይው አዳምጫቸው 😢😢
@semoneteferra
@semoneteferra Год назад
እረ ወንድሜ ጎንደሬን ባፍሮ እንጂ ወይም እንባታችን እንደአፄ ቴድሮስ ሹርባ ይሻላን እሄ ቁንጮ ካንድ እስከ አራት ያሉ እድሜ ነው ሚሰሩት ስለዚህ አብታስተካክለው ስል በትህትና እነግርህ አለሁ እሄ የህትነት ምክሬ ነው
@sarahsara-5194
@sarahsara-5194 Год назад
😭😭😭💔💔💔
@LDZ-cy6mn
@LDZ-cy6mn Год назад
የአቶ ኤርሚያድ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ ከልብ እመኛለሁ። ነገር ግን በዚህ ግዜ የደላሎች የጭካኔ ደረጃ እግጅ ስለ ከፋ እዚህ እና እዝያ አለ እያሉ ገንዘብ ከጠየቋችሁ በጭራሽ እንዳታደርጉት። ብዙ ኤርትራውያን ልጃችሁ አለ ታግቶ ነው ማስለቀቅያ ክፈሉ እየተባሉ ወይ ከልጃቸው ወይ ከገንዘባቸው ሳይሆኑ ቀርቷልና።
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@mkaa6766
@mkaa6766 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢
@kuurrig1793
@kuurrig1793 Год назад
😢😢😢😢😢
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Год назад
ene endemawekew sudan lemgebat ayasegam minalbat nuro almech bilowat yihonal sudan lay bizu setoch agbetew weldew yinoralu
@huwahuwa4114
@huwahuwa4114 Год назад
ሰላምይሁኔእኔባሌወታደርንዉግንሞቷልአሁንእምፈልገዉፎቶብቻነዉበዘጠናአድነዉ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Год назад
አንዳንተ አይነት ወንድም ቢቀርበት ነው አሁን አንተ ምን ትባላለ ፀግር
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Год назад
Fetare yerdawete uuufff
@micahelyeneneh9490
@micahelyeneneh9490 Год назад
🎉
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
አጀቴን በሉኛ እናቴ
Далее
🤘РОК или ПОП?💖
3:20:26
Просмотров 1,7 млн
Nice hiding.
00:43
Просмотров 3,3 млн
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
Просмотров 222 тыс.
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 6 млн
Телега - hahalivars
0:55
Просмотров 1,7 млн