Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ// "የእናቴ ልጅ እናት እርቦኛል…ወንድሜ የት ነህ?..." /በቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 55 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад
ብራቮ ebs ብዙ ሚስጥር ያለውን ማህተብ ፈቀደ ባለፈው ሳምንት መቅደስ ስትመጣ ማህተብ አድርጋ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ። ዛሬ ደግም እፀገነት ስታደርግ የበለጠ ደስ አለኝ ነገ ደግሞ ሉላን እና ቃልኪዳንን እንጠብቃለን ? ክርስትና ብዙ ፈተና ቢኖረውም ኦርቶዶክስ እውነተኛ ሀይማኖት ስለሆነች ሁሌም አሸናፊ ናት ።
@user-do8do7wf6q
@user-do8do7wf6q 6 месяцев назад
እግዚያብሔረ ያገነኛችሁ
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 6 месяцев назад
እግዚ አብሔር ይርዳችሁ ውድ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ ከማዳም ኩሽና
@kokitube552
@kokitube552 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ🙏
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 месяцев назад
የጠፋባችሁ ቤተሰብ በሙሉ መድሃኒአለም በህይወት ያገናኛችሁ❤❤❤
@rozabadr4961
@rozabadr4961 6 месяцев назад
ሚጣዬ የኔ ማር አይዝሸ የሰፈራ ልጅ
@lubaba355
@lubaba355 5 месяцев назад
ምናለ ፀጉራን ወደ ሀላ ብትስረው😢 ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@ethiopiaculture9903
@ethiopiaculture9903 5 месяцев назад
ይህን የምታነቡ ሁሉ:- ደስታ አሻግሬ ይመር የሚባል የምታውቁ ጠቁሙኝ በእግዛብሄር ስም ይሁንባችው::
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 5 месяцев назад
አላህ ሁላችሁንም ከምትፈልጉት ጋ ያገናኛችሁ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 месяцев назад
የኔ ናት አይዞሽ እናትሽን እግዚአብሔር በህይወት ያገናኝሽ።ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 5 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ አይማኑት ሙሉ ቤተሰቡችሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም እድል❤❤❤🎉🎉🎉
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 6 месяцев назад
ፀጊ ና ዬኒ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችዉ ለወደፉትም የሚፈርሱ ቤቶች የዘመድ መጠፋፋት ስለሚኖር አስቀድሞ መረጃ ቢቀመጥ የተነሱ ወገኖች እነማን እንደሆኑ። ለቤተሰብ አድራሻቸዉ ቢመዘገብላቸዉ መጠፋፋትን ይቀንሳል ይሄ የኔ አስተያየት ነዉ በሒወት እያሉ መጠፋፋት መለያየት የሰዉን ሁለተና ይጎዳል አሁን እንደ ድሮ አይደለም የኮፒዉተር ዘመን ነዉ መረጃ ተመዝግቦ መቀመጥ የሚቻልበት ነዉ ቤት ከመፍረሱ በፊት ይመዝገቡ ፈልጋችዉ ሰለምታገናነኙ ተባረኩ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ
@abay9869
@abay9869 5 месяцев назад
ጌጤ የቃሊቲ ሰዉ ነበረች ትንሽ እንደማመም ያደርጋት ነበረ ቤታቸዉ ከኛቤት በታች ነበረ ቤቷ ተወስዶባት በላስቲክ ዉስጥ ነበረ የምትኖረዉ በሒወት ለመኖሯ ትንሽ ያጠራጥረኛል ግን ልጇን ድርጅት ወስዶባታል እኔ ልጅ ስለነበርኩ ድርጅቱ ምን እንደሚባል ትዝ አይለኝም ግን አካባቢዉን በደብ አቀዋለሁ እኛ ሰፈር ነዉ ምናልባት እዛ ያሉ ሰዎች ሁኔታዉን ያቃሉ ጌጤ ተጫዋች ቀልደኛ ቆንጆ ነበረች ከኔጋ በደንብ እንተዋወቅ ነበር ትንሽ አመም ያረጋት ነበረ
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 5 месяцев назад
ዮን ወድሜ እንዴት ነህ እነ ስደታኘዋ እህትህ ነኝ ወድሜ እነቴ ልጅ 38 አማት ሆኖኘል በፈጠር በማርየም ይዜሀለው ስልክ ቁጡርህን እፈልገለው ደግሞ ምታቁት ከለቹ በፈጠር የሰዠቸሀለው ታበበሩኝ እየልኩ በተሰበራ ልቤ እማጸነቸወለሁ😢
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 месяцев назад
አምላክ በቸሩነቱ ያገናኛቹ ሁላቹሁንም
@EthiopianFootyEditor_10
@EthiopianFootyEditor_10 5 месяцев назад
ባሌ፡የት፡ነው፡እስቲ፡ስሟን፡ባሌ፡የት፡አካባቢ፡እናጠያይቃለን፡ዝርዝሩን፡ግለጪልኝ፡አይዞሽ፡ጌታ፡መድሃኒአለም፡ይርዳሽ።
@Swungne
@Swungne 5 месяцев назад
አላህ ያስደስትሽ ምኜትሽ ይሳካልሽ አብሽር አይዞሽ አንጀት ትበላለች እኔን
@ter2065
@ter2065 5 месяцев назад
አላህ ያገናኛችሁ ሁላችሁንም አይይይይይ አለመታደል
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 6 месяцев назад
በጣም የሚያአሳዝን ታሪክ ነው እግዛብሔር ያአገናኝሽ እህቴ የእናታችን እድሜ ያአርዝምልን ያገናኝልን
@zebibahammed6401
@zebibahammed6401 5 месяцев назад
እኔም አባቴ አፋልጉኝ ተመስገን ጋሹ ጕጃም ደብረ ማርቆስ 30 አመት ሆነን ፎቶ አለኝ
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ።
@selamdebebe6511
@selamdebebe6511 5 месяцев назад
ኡፍፍፍ ኣይዞሽ እህቴ ትገናኛላቹ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@Dagi-ky3hl
@Dagi-ky3hl 5 месяцев назад
የታደራች ተካ እናት ተመሳሳይ ሰው አይተን ነበር በምን መልኩ እንላከው
@user-jd4nc4hp2s
@user-jd4nc4hp2s 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ያገናኛችሁ
@Dagi-ky3hl
@Dagi-ky3hl 5 месяцев назад
የታደላች ተካ እናት የምትመስል ሰው አግኝተን ነበር በምን መልኩ ፎቶ እንላከው
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 6 месяцев назад
መልካም እድል ለሁላችሁም
@mahitube9113
@mahitube9113 5 месяцев назад
መስቀል ለምን አትለብሱም እኛ በሳውድ አርቢያ መስቀላችንን ለብሰን ነው የምንሰራው ጥቅሙ ጥቅር ብሎ ይቅር እንጅ አንፈታም ብለን እግዚአብሔር ይመስገን
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 5 месяцев назад
እንጨት አይጠቅምም አይጎዳም
@sirajwubetu4885
@sirajwubetu4885 5 месяцев назад
Endetilq neger ayeshiw saudi huneshi slelebeshi fesam
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 5 месяцев назад
እና ሳአዉዲ እኮ ነፃነት አለ አልሀምዱሊሏህ ህገዊ ከሆንሽ
@zeyinb902
@zeyinb902 5 месяцев назад
የጠፋባችሁ አላህ በሰላምያገናኛችሁ❤❤❤❤
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 5 месяцев назад
ጠገዴ አድ ቆረሳ ያለችው ልጅ እስኪ እናፈላልግላት አለን አገሩን እናቀው አለን
@Swungne
@Swungne 5 месяцев назад
ሁሴን ቱሬ የስልጤ ስም ነው ስልጤ አካባቦ ፈልግ ወንድሜ አላህ ይርዳክ
@mikitechnow
@mikitechnow 5 месяцев назад
እንዴት ነዉ መመዝገብ እምችለዉ ቤተሰቦቼን ማግኘት ፈልጋለዉ
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 6 месяцев назад
እኔም የእናቴን ቤታሳብ ፋለግ ነኝ እነቴ የታወላዳችው ምስራቅ ሻዋ ጫፌ ዶንሳ ወ ራዳ ሮብ ባምትባልባት ቃባሌ ነው ለ38 አማት ያህል ታጋናኝተ አታዉቂም 😥
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 6 месяцев назад
አላህ ያገናኝክ ያረብ
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 6 месяцев назад
@@ethohabshewit6048 አሜን 🙏🏿
@rosarosa9032
@rosarosa9032 5 месяцев назад
ፈጣር ያገናኝህ ዉይ ይከብዳል😢😢😢
@selamdebebe6511
@selamdebebe6511 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ ግን ብሮግራሙ ላይ ብትቀርብ ደሞ ይበልጥ ይቀላል
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 5 месяцев назад
ስዳት አጋር ነው ምኖራው አጋር ቤት ቢኖርማ እደምንም ፋላልጌ አጋናኛት ናባር ግን ካ አጋሩ አንድ ሳው ፋልጌ አጣው 😥
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኝችሁ
@taybat536
@taybat536 5 месяцев назад
የተጠፋፋ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ እንባችሁን አላህ ያበስላችሁ ያረብ
@MuluGermay
@MuluGermay 5 месяцев назад
ዮኒ የኔ ሩሁሩህ
@LK-ke8ys
@LK-ke8ys 5 месяцев назад
የደርግ ወታደር የነበረ በዛብህ የሚባል ትዉልድ ቦታዉ ጅማ ከፋ ዞን የሚያዉቅ ካለ ተባበሩኝ
@alemnesh1700
@alemnesh1700 5 месяцев назад
ልጄ ካብታምነሺ ድከም ነዉ የተወለድሺዋ እባክሺ አለሁ በይኝ
@user-oq3rf2jt4d
@user-oq3rf2jt4d 6 месяцев назад
የebs ተመልካቾች የአቶ ደጀኔ ሽበሺ ልጆች የሚያቅ 7ወንድማማቾች 2ለቱ አአ የሚኖሩት አቶ ሳህሉ ደጀኔ እና ደሳለው የነሱ ቤተሰብ ዘመድ ወይም የሚያቃቸው ካለ ተባበሩኝ ከይቅር ጋር የትውል ቦታ ውሎ አማራ ሳይንት
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 6 месяцев назад
Maneh ante??? Telatem lethone tichlalke?? Mane amno yengerkal beyakachewem???? Be higawi menged photoken address asgebtek media lay wetke teyke❤
@melshealem6630
@melshealem6630 5 месяцев назад
​@@ughngnbvc2846 ምን ችግር አለው በዚህ ቢያፈላልጉ??
@user-oq3rf2jt4d
@user-oq3rf2jt4d 5 месяцев назад
😅😅😅😅 ጠላት አይ ወንድም እንዳው በየሳምንቱ ታትሪ የምልከው ቸግሮኝ ነው የእናቴን እንባ ለማበስ ብዬ ነው የእናቴ አጎቶች ናቸው የሆነ ነገር ብትሆ ፀፀቱን አልችለውም በብቸኝነት ልትሞት ነው የእናቷንም ነው የምፈልገው አንድ ዘመድ አታቅም እናቷም አባቷም ሞተዋል የዘመድ ያለህ በአካል አታቃቸውም በስም ነው የምታቃቸው ከሆነ ተባበረኝ በየሳምንቱ መላኬን አልተውም የሀገር ሰው ማየት ትመኛለች ዘመድን ትተት ሴት ነኝ ደግሞ
@user-oq3rf2jt4d
@user-oq3rf2jt4d 5 месяцев назад
ebs መልክት ልኪያለሁ መልስ የለም በጆሲ በጄአፋላጊ በሸገር ኢንፎ መሰረት በዙ ሌላ 2ቦታ ልኬ መልስ የለም ተስፋ ቆረትኩ ለዛ ነው
@abcabc7430
@abcabc7430 5 месяцев назад
ዛሬ ቅዳሜነውእደ 😅😅😅 ውውውው ረመዳን ሳምት ሊሆነው ነው 😢😢😢😢 ምግዜነው ቀኑእሚሄደው 😢😢😢
@user-qs6my3fb9w
@user-qs6my3fb9w 5 месяцев назад
ኤርትራውያን እርዷት ሼር በመድረግ
@tigistaman7767
@tigistaman7767 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይራዳቹ
@tesfaygidey487
@tesfaygidey487 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ኣምላክ ካንቺ ይሁን
@melshealem6630
@melshealem6630 5 месяцев назад
ዝይን ዋሴ የምትባል በኢትዮጵያ 1973-1977 ባለው ግዜ ወደ አ፣አ የመጣች የምታውቁ ሰውች።
@FrutnaTshome
@FrutnaTshome 5 месяцев назад
ሰላምምም ለናንተ ዮሁን እኔም እናቴ እፈልጋሎሁ እባካቹ ኪደን ወለኪዳን ትባላለቸ ከ አኸሱም ነወ የጠፋቹው እኔን ቤተሰቦቼ ጋ ትታ እባካቹ እምታቁ ካላቹ
@Salah-yf5ri
@Salah-yf5ri 5 месяцев назад
😢
@selamdebebe6511
@selamdebebe6511 5 месяцев назад
ለሁላቹም እግዚአብሄር በሰላም ያገናናቹ ለመፈለግ የተኛው ቁጥር ነው ምንጠቀም በናታቹ
@Shgffgj
@Shgffgj 5 месяцев назад
Husen ture awqewalehu
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ጉድ ስውን ገለው ወይም አባረው የሆነ ነገር አርገው ቤተስብን ሜዳ ላይ ይጥላሉ ገዝውም እራሱ ሌባና አታላይ ነው በዚህ ላይ ህግ በደንብ ቢስራ ስንቱ በዚህ ጉዳይ እያለቀ ነው እግዚአብሔር ይድረስላት ለሃገራችን
@marthatibebu4489
@marthatibebu4489 5 месяцев назад
yezare amet tebezgibe eskahun gin tera lidersegn alchalem endew alfachugn kehone enquan ebakachu temelketugn
@beithashingav5215
@beithashingav5215 5 месяцев назад
בהצלחה אחותי כל מי שיודע לעזור
@رانيمحمد-خ5ق
@رانيمحمد-خ5ق 5 месяцев назад
Husen ture
@NebihaWello
@NebihaWello 5 месяцев назад
Ere yichins batfelguat yishalal 😂😂 ye elibaboruan new yefelekut
@dnv6347
@dnv6347 6 месяцев назад
የኔም ክስት በ77የጠፋይነበረይግንፈቶምየለ
@FatmahMuhammad-e6y
@FatmahMuhammad-e6y 6 месяцев назад
እኔ የአባቴ እህት ልጆች በ77የጠፉ አሉ እኛም ፎቶ የለንም
@MihretBelay-pq9fs
@MihretBelay-pq9fs 5 месяцев назад
Mlkam edel
@تاتالاعلةت
@تاتالاعلةت 5 месяцев назад
Agote eyefelegk new smu gebiregizabiher zeriom yibalal yadegew raya mekoni yediro tagay nebere ke20 amet befit tamo adisabeba tor hayiloch Kanb nebere bezan gize yeneberachu emtakut kalachu bewedi raya tebilo yiterutal
@berhanhaile1018
@berhanhaile1018 5 месяцев назад
EBS be cautious to avoid provocative displays by snicky audiences. That old map of Ethiopia snuck into the auditorium and set up perfectly for the camera behind the hosts by that ignorant audience would potentially ruin your work and fame. It is an utter violation of other's sovereignty too.
@Dagi-ky3hl
@Dagi-ky3hl 5 месяцев назад
የታደላች ተካ እናት የምትመስል ሰው አግኝተን ነበር በምን መልኩ ፎቶ እንላከው
@Dagi-ky3hl
@Dagi-ky3hl 5 месяцев назад
የታደላች ተካ እናት የምትመስል ሰው አግኝተን ነበር በምን መልኩ ፎቶ እንላከው
@Dagi-ky3hl
@Dagi-ky3hl 5 месяцев назад
የታደላች ተካ እናት የምትመስል ሰው አግኝተን ነበር በምን መልኩ ፎቶ እንላከው
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
September 4, 2024
23:19
Просмотров 2,5 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45