Тёмный

ቤተሰብ ጥየቃ በገጠር 

Fana Television
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 187 тыс.
50% 1

ቤተሰብ ጥየቃ ከአዲስ አበባ ውጭ በአነድ የገጠር መንደር የተደረገ ቆይታ።

Опубликовано:

 

16 сен 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 818   
@user-fn9ss4zc9c
@user-fn9ss4zc9c 5 лет назад
የገጠር ልጅ የሆነ ላይክ ያርግልኝ😊 ገጠር ውሥጤ ነው
@desalegnsharew5285
@desalegnsharew5285 5 лет назад
ኑሩልኝ
@hshcfhshx8304
@hshcfhshx8304 5 лет назад
Muhammad Mohmd እኔምገጠርውስጤነው
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 5 лет назад
አረ ውድድድድድድድድድድድ እኮን ገጠር ሆንኩ
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 4 года назад
ከተሜ ቅልቅል የለለብኝ ጠርት ያለሁ የደጉ ባላገሩ ልጅ ነኝ።
@user-pb9sb5rc3n
@user-pb9sb5rc3n 3 года назад
🇬🇳😘😘
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 5 лет назад
*የኔ ማሮች ሳያቸው እንባዬ ፈሰሰ እኩል ኑሮ ይኖራል ደጉ ገራገሩ ባተሌው ተንኮል የሌለበት ፍርሃ እገግዚአብሔር ያለው ገጠር እኮ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ*
@tdhbd3644
@tdhbd3644 5 лет назад
ቃልየ የድንግል ልጂ ትክክል ማር
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Betikikil leminetachuh machi
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 лет назад
ቃልዬ የድንግል ልጅ አሜን ፫እውነት ነው
@titiz1232
@titiz1232 5 лет назад
በትክክል
@hanafantu3076
@hanafantu3076 5 лет назад
የዋሆች ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያኑራችሁ
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 5 лет назад
የዋሁ ደጉ አማራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጥላታሁ ተእግራችሁ ስር ይውደቅ I Love you Amhara 💚💛❤😙😙😙😙😙😙😙
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 лет назад
አሚን አሚን አሚን
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 5 лет назад
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ አሜን
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
Amen amen amen. Egzabehar. Yetbekachihu
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 лет назад
ጎበዝ በርቼ አሁን ገና ጥሩ ቦታ ሄድሽ ገጠር ሄጂ
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 лет назад
ዐረደስሚልበጣም፡በስማም፡እግዚአብሄርድሜናጤናይስጣችሁ።
@erueru8128
@erueru8128 5 лет назад
አብሮ መብላት ውበት ነው ገጠሮች ውበቶቻችን ናችሁ ኑሩሉን እንደዚ ተሰባስበን እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን
@sarasara-ds4yu
@sarasara-ds4yu 5 лет назад
የኔ እናት ደስ የምትሉ ቤተስብ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ሳያችሁ እባየ ነው የቀደመኝ
@selamtube2305
@selamtube2305 5 лет назад
ፋና ቀለማትን ሳላመሰግን አላልፊም በጣም ነው ደሰ ያለኝ
@tigest9744
@tigest9744 4 года назад
ደስሥትሉ የኔቤተሰቦች አማራየ የኔወቹ አማራኮ የዋህ ደግ ባለማተብ ኩሩ ህዝብነው አማራ ለዘላለም ይኑር ክፉአይካቹህ ወገኖቼ አምላክ ይጠብቅልኝ እማማየ የኔናት /♥♥
@samrymoonalex1528
@samrymoonalex1528 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ምስኪኖች ሲያሳዝኑ እንደው የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስስስ ነው እሚለኝ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቅ ስለነዚህ የዋህ ህዝብ ብሎ ሀገራችንን ይጠብቅልን ደጉ ባላገሩ ♥♥♥♥♥
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 лет назад
ዋው በዚቀጥይበት እንዲት ደስ ይላል ዛሬ ካለባበስሽ ጀምሮ በጣም ያምራል ደሰ እሚል ቤተሰብ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ ፋና ቀለማት ውድድድድድድድድድድ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 лет назад
👍👍👍👍
@gegeyemareyamliggegeyemare6370
ፋናወች ደስይላል በርቱ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ወደእውነተኛው ትክክለኛው ገጠር ይህነው ፎርጅድ አትከተሉ
@user-jm1ng7tc8j
@user-jm1ng7tc8j 4 года назад
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር🙏❤🙏🇪🇹
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 5 лет назад
ደጉ ያገሬ ሰው እመብርሃን ትጠብቃችሁ💚💛♥
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 5 лет назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@msblen6577
@msblen6577 5 лет назад
amen
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 5 лет назад
አሜን ፫
@speaklife4581
@speaklife4581 5 лет назад
❤️ ደስ ሲሉ:: ተባረኩ:: የሚዘፍኑት ቀይ አባት ጉን ያለችው ሴት ስታምር አንድ ብር ላይ የነበረውን ልጅ አስታወሰችኝ:: አዘጋጇም አለማዊ ሳትመስል መሄዷም ድስ ይላል::
@abebechawokeyednglilji9267
@abebechawokeyednglilji9267 5 лет назад
ገጠር ውበቴ ነው የገጠር ልጅ ነኝ ከጎጃም ዛሬ በጣም አምሮብሻል ቀጥይበት
@messidona7078
@messidona7078 5 лет назад
ደጉ የሀገሪ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እንዴት ደስ ትላለችሁ አቤት ወብት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወስጤ ናቸው። ሁሉም ስላማሁን ያብዛልኝ ።
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዲህ በቤተሰብ ውስጥ መሰብሰብ እንዴት ያስደታም
@Hale-xn7yy
@Hale-xn7yy 5 лет назад
ገጠርውስጤነውቆዮል
@user-wk2tk6bu9e
@user-wk2tk6bu9e 5 лет назад
ወንዱም ሴቱም ፀጉሩን ለምን ይላጫሉ የሀገራቸው እድር ነውማለትነው
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 3 года назад
ኡኡኡኡ በጌታ በብዙ ወደክፉላገር ስሩ ስናምር አባት ሆይ ሀገሬን ስላም አርግልኝ ውድድድድድድድ. ስታምሩ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 лет назад
ደስ ስትሉ አቅራቢ ጋዜጠኛ በሁሉም ጥየቃሽ ከባህሉ ጋር ነው የምትጓዢው ከአለባበስ ጀምሮ በርቺ
@habibhabib-xv6yc
@habibhabib-xv6yc 4 года назад
God fearing, innocent, hardworking, proud, resourceful, breve, open minded, civilized, Amhara. I lived with this people long ago amazing people. I'm not Amhara but but I feel one of them.
@Black-lioness
@Black-lioness 4 года назад
habib habib ❤️we are all Ethiopian
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 5 лет назад
አሜን እንዴት ያምራሉ በማሪያም ውይ የገጠር ሰው እኮ ሲያወራ እኮ ያለው ማዛ በእውነት ቀጥይበት በጣም ደስ ይላል
@asteralelegn9902
@asteralelegn9902 5 лет назад
ወይ በርችልኝ አሁን ደህና ቦታ ሄድሸ ዋው ገጠርነቴ ኩራቴ
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 года назад
ትዝታ ያምራል ያገርቤቱ ዋዉ በሞሠብ መብላት ናፍቆኛል
@wawa-kf8ne
@wawa-kf8ne 5 лет назад
አወ እደዚህነው እሚያምርባቺሁ ገጠር ውስጤነው
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
ገጠር ውስጤ ነው እንዴት ያምራሉ ይሄን ማየት እንዴት እንደናፈቀኝ ሀገሬ ክብሬ 💚💛❤
@tenad7309
@tenad7309 5 лет назад
ጥሩ ተግባር ነው:: ሁልግዜ ከተማ ብቻ መሆን የለበትም:: የገጠሩን ባህል ማሳወቅ ኢትዮጵያዊነት ነው:: ተባረኩ🙏🏾
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 лет назад
ኦፍፍፍ ማማየ ማኣርይ። ደስ ስትሉ ያአላህ ለሁሉም እናቶች ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሚን .... ጋዜጠኛዋ ግን ጎበዝ ነሽ ባህሉን የሚወድ ሰው ደስስስ ይለኛል
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 5 лет назад
ስወድሽ የእኔ ቆንጆ በርች አሪፍ ፕሮግራም ነዉ እኔን ሸነጥ አርገኝ ሽለላ
@user-pd3rq7df7k
@user-pd3rq7df7k 5 лет назад
ዋውውውውው የዛሬው ልዩ ነው ሁል ጊዜ በከተማ ነበር እደዚህ ወደገር ወጣ ስትሉ ደስ ይላል
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 5 лет назад
ዋውውውው በጣም ደስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ እዳላችሁ ይጠብቃችሁ መድኃኔዓለም ፋና እናመሰግናለን ወደ ኋላ ተመልሽ እዳስታውሰው አረጋችሁኝ
@fde6454
@fde6454 5 лет назад
አቤት ውበት እድሜና ጤና ያብዛላችሁ እድህ ነው ሀገሬ ባህላችን
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 5 лет назад
ውይ እንደት ደስ የሚል ባህል ነው በዛላይ አቀራረቡ እንደት ያምራል እግዚአብሄር ይባርካሽው በዚሁ ቀጥሉበት
@yemethio6961
@yemethio6961 5 лет назад
wow! tebaraki woy doctor Abiy endi anjetachin eust sersireh gbt@
@user-ur4lq8xg6b
@user-ur4lq8xg6b 5 лет назад
እናመሰግናለን ገጠሩን ስላስጎበኘሽን ቀጥይበት
@user-dr2vh7ly5c
@user-dr2vh7ly5c 5 лет назад
ደስ ስትሉ ወላሂ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 лет назад
ዋው ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ ተመቸኝ እንድህነው እደሃገሩ እደባህሉ መኩራት ደሞ አንዳደዜ ከዱቄትና እራቁት ከመሆን ተላቀቁ በራሳችሁ ተማመሙ አካላችሁን አክብሩ አታዋርዱት ግን አሠብኩት የከተማ ዱቄት ተለቅላቂዎች ገጠር ቢኖሩ ከከከከከከከከ ምን እደሚመስሉ አቤት
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 5 лет назад
የኔ ማሮች በዚህ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ፍቅራችሁ ደስስስ ሲል እንኳንም ገጠር ተወለድኩ ኑፁህ ፍቅር ያለው ገጠር ነው ጋዜጠኛዋ ቀጥይበት ማር ይመችሽ በገጠር ያሉትን ቤተሰብ አቅርቢልን💓💓💓💓
@user-nr3cn7io6p
@user-nr3cn7io6p 5 лет назад
ዋው ተባረኪ እህታችን ከተማ ብቻ እምናቀው አታሳዩን
@user-do9dk8sy9o
@user-do9dk8sy9o 5 лет назад
ውስጤ ነው ገጠር እሰይ ይክበር ይመስገን የገጠር ልጅ በመሆኔ እንዲህ ደጓጎች አባቶችና እናቶች አሉን አንችም ጎበዝ ነሽ ከ አለባበስሽ ጀምሮ ደስ ስትይ
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
ዋዉደስሲሉ ገጠር ገራገሩየዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍
@hayatvip9908
@hayatvip9908 5 лет назад
ዋውውውውውውውውውውው አሁን ገና አወቃችሁ ማሪያምን የናፈቀንን ከተማ እኮ ሰለቸን ሞኙ የአገሬ ሰው እድሜአቸውን እንኳን አያቁም በስመአብ ደስ ስትሉ ውውውይይይይይ ሞኞን ወይኔ መስገብገቤ ሳለይ ኮመትኩ
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 5 лет назад
They're soo beautiful 💕
@messidona7078
@messidona7078 5 лет назад
ቤተሠብ ጥይቃወች ገና አሁን ጎበዝ ሁናችሁ በዝህ ቀጥሎበት
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 лет назад
በተፈጥሮ የተማረ፣ በአስተሳሰብ የሰለጠነ፣ የዳበረና መልካም የሆነ ባህልና ወግ ያለው፣ እውነተኛ፣ ሀቀኛና ተስፈኛ የሆነ፣ በቁሳቁስ ነገር ራሱን ያልሸጠና ያላጣ ማለት የነዚህ ገጠሬዎች አይነት ነው፡፡ ለሌላ ሰው አይን እይታ የሚሆን ስጋዊ ውጫቸው የጎደለው እየመሰለ ልቡ የታወረንና መንገድ የሳተን ስለእነሱ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲኖረው ቢያደርግም እነሱ ግን ምንም የማይጎድልባቸው በሰውነት ሙሉና በህይዎት ደስተኛ መሆናቸው ነው በተግባር የሚታይላ,ቸው፡፡ 75 በመቶ አማራና ትግሬ በገጠር የሚኖር ነው፡፡ የነዚህ የአማራ ገጠሬዎች ኑሮ፣ አኗኗር፣ ባህል፣ ልምድ፣ ታሪክና ሌላውም ከትግራይ የገጠር ነዋሪ ጋር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አንድና ተመሳሳይ የሚባልና ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የጋራ ቱርፋት ነው፡፡ ይሁንና በቁሳቁስ የሚጠቅመው እየመሰለ የትግራይን ህዝብ በረጅም ወደፊት በከባድ የሚጎዳን የሚፈጽም በአባታቸውና አያታቸው የባንዳ ዘሮች የመሰረቱት ህወሀት በትግሬና ትግራይ ስም ራሱ የአማራ ጠላት ስለመሆኑ ከማኒፌስቶ ጀምሮ ላለፉት 44 አመታትና በተለይም ተከዜን ተሻግሮ ጎንደር በምጣት ከ1972 በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ጀምሮ ላለፉት 38 አመታት በአማራ ላይ አነጣጥሮ ወንጀል እየፈጸመ እንደሆነ እስከ አለም ድረስ እየታወቀ ነገር ግን አማራ ለወንድሙ ለትግራይ ህዝብ ጠላት እንደሆነ ውሸት እየሰበከ የትግራይ ህዝብ መሸሸጊያው ለማድረግ ፕሮፓጋንዳን የቀን በቀን ስራው አድርጎ ይዞታል፡፡ እውነቱ ግን አማራና ትግሬ ከስር መሰረታቸው ጀምሮ አንድና ተመሳሳይ ስለመሆናቸው የነዚህን ገጠሬዎች ያልተበረዝና ያልተከለሰ ባህሪ፣ ኑሮ፣ አኗኗር፣ ባህልና ልምድ መመልከት በቂ ነው፡፡ የትግራም የገጠር ነዋሪ ከነዚህ ገበሬዎች ጋር በብዙ መልክ ተመሳሳይ የሆነ ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ሳይመርጠው ራሱን መርጦ በወንጀል የተሰማራ ህወሀት የፈጠረውን በአማራና በትግራይ መካከል ችግር ግን ታሪክን፣ እውነትንና ሀቅን መሰረት በማድረግ በነበር ቦታው በመመለስ ከማንም በበለጠ በሁሉም መንገድ ከታሪክ ጀምሮ አንድና ተመሳሳይ የሆኑ አማራና ትግሬ እንደ ድሮው በአንድነትና በጋራ የሚኖሩበት ሁኔታ መምጣቱ አይቀርም፤ በህወሀት ምክንያት መች እንደሚመጣ ለመናገር አሁን ባይቻልም፡፡
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 5 лет назад
ዛሬ ነው ፋና የተዋበው ሲያምር እናመሰግናለን ቀጥሉበት የኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ ገጽተዋ ገጠር ነው እናማ አስተዋውቁን
@4amte1naweimeimatanimaessa91
@4amte1naweimeimatanimaessa91 5 лет назад
ዉበታቸዉ ዋዉ ነዉ
@4amte1naweimeimatanimaessa91
@4amte1naweimeimatanimaessa91 5 лет назад
አቤት ዉበት
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 лет назад
Tigre azmera sebsibo siyabeka, addis abeba le-limena yihedal.
@melkamalemneh1139
@melkamalemneh1139 5 лет назад
Badma Wededu ደስ የሚል ገለፃፃ
@ipadsams8858
@ipadsams8858 5 лет назад
Wow tebareku nuruln Ethiopia sewedachehu yefetare sewu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💋👄💋👄💋👄👈👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌💝💘💗💖💔 wusete nachehu enanete saye wusete yerebeshl
@lubelubabe3195
@lubelubabe3195 5 лет назад
መልካቸው የሚያምር ጨዋታቸው ለዛ ያለው ፍቅራቸው አንጀት የሚደርስ በጣም የሚያምሩ ናቸው ጋዜጠኛዋም በርቺ ከተማ ከተማውን ብቻ አትበይ በዚሁ ቀጥይበት እና ደግሞ ሀይማኖት አትምረጡ ሁሉንም ጠይቁ
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 лет назад
ለሚቀጥለው ሙስሊሞች ይቀርባሉ አይክፍሽ ሁላችንም አንድ ነን
@azd977
@azd977 5 лет назад
በጣም ድስ ሲሉ
@amirramzi1191
@amirramzi1191 5 лет назад
lube lubabe ewunt sh new
@leilaalibandari9390
@leilaalibandari9390 5 лет назад
ማሻአላህ ደስ ሲሉው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተዋውቂን ከወገኖቻችን
@tamaa4107
@tamaa4107 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ደስተኛ ቤተሰብ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ያለሽም ለዛ ያምራል እናመሰግናቸዋለን
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 лет назад
ማሻላህ ጋዜጠኛዋን እዴት እደወደድኮት ማር ነገር ደግሞ ትልቆሴትዮ የ80 አመት አትመስልም ዋው እድሜ ድግሞ ደጋግሞ ይስጠዋት
@saraweloywa5250
@saraweloywa5250 5 лет назад
ስታምሩ ኑሩልን ወገኖቻችን የኢትዮጵያ ሰላም አምላክ ያስተካክልላት ፋናዎች በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 лет назад
ፍቅር ያለበት ገራገሩ ያገሬ ሰዉ ዉይ እንዴት ደስ ይላል በ ማርያም ፋና በቤተሰብ ጥየቃ ሁሌም ይቼህ ወግ አክባሪና ተጫዋች የሆነችዉን ጋዜጠኛ ብታቀርብ ደስ ይለኛል ስሟ ጠፋብኝ ደሞ ስወዳት ጌታን
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 лет назад
ዋውው ያገሬሠው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ገጠር ውስጤነውው❤❤❤
@emyeagere3134
@emyeagere3134 5 лет назад
ዋው አይ ገበሬ እንኳን ከእናንተ ወጣ እንዴት ያምራል። ኑሩልን አቦ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 года назад
Ye tebarekew Balagerew 🙏😍😘
@hayatseid1778
@hayatseid1778 5 лет назад
በርች የሚገርም ጥየቃነው በዛውም በህላችንን እያስተዋወቅሽ ነው እንዲህ በተለያየ የጋራችን ክፍል እየሄድሽ ጠይቂ በርች
@tenad7309
@tenad7309 5 лет назад
ወይ ጋዜጠኛዋ? እናቅራራ ስትዬ በጣም ነው ይሳቅሽኝ በጣም ጎበዝ ናቸው ሲያቅራሩ!!!!!!!!
@user-qm3fv5vu1d
@user-qm3fv5vu1d 5 лет назад
በእውነት እንዴት ደስ ይላል ውይይይ ብዙ የምታዩ የሚሰሙ አሉ በተለይ በገጠር በርትተሽ ቀጥይበት በጣም የሚያስተምሩ ነገሮችን ትሰሚያለሽ ፋና እናመሰግናችሁ አለን
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 года назад
ዉብ የጀግና ሀገር ጓጃም ልዩ ፍጥረቶች ያምራል እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@user-xp4tm2fj3h
@user-xp4tm2fj3h 5 лет назад
ጋዜጠኝዋ ቀጥይበት ማር አለባበስሽ ያምራል
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 лет назад
አይ የገጠር ሰው እንድህ ነው ገጠር እኮነው ፍቅር ያለው ወይኔ እንባየን አመጣችሁት በጣም ደስ ይላል
@user-ry6nk8yw9m
@user-ry6nk8yw9m 5 лет назад
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል የዋህና ደጉ ባለገር ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ባህሉንና ወጉን ጠባቂ ለሐይማኖቱ የማደራደረ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ጋዜጠኛዋ ቀጠይበት ይህ ነው ከጨዋ ቤተሰብ መውጣት ታድያ አንዳንዶቹ የአለባበሳቸው ቅርፅ እንኳ ተፍቶባቸው ከነጮች ብሰው እራቁት መሄድ ጀምረዋል በእውነት ያሳዝናል በተለይ ሴቶች ልቦና ይስጠን የሚያምር ልብስና ባህል እያለን እራቁትነትን ለምን እንደመረጥን አይገባኝም ብቻ ማስተዋል ያድለን ቀጥሉበት እናመስግናለን
@selamtube2305
@selamtube2305 5 лет назад
በሰማአብ ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻቸን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ
@marymmaryam9969
@marymmaryam9969 5 лет назад
ደጉ ያገሬ ሰው ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
@zeynebbinteselam5787
@zeynebbinteselam5787 5 лет назад
ዋውውው እንድህ ነው መጠየቅስ ዝምላችሁ ሀብታም ሀብታሞችን እየጠየቃችሁ ነበር ..ዋውው አሁን ጎሽሽሽ ጥሩ ነው እንደነዚህ ያሉትን ሚስኪኖች ነው መጠየቅ በሉ አይዞችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ደስ ይላልልል..አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን .ሰሞኑን እየተነሳ ያለው እርብሽ በጣም ያሳዝናል አላህ በቃ ይበለን አላህ ያረጋጋልን አሚንን በሉ ሰላምም ለኢቶ ...
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 5 лет назад
ያምራል መልካማው ያገሬ ሰው አሁን ፋናን መከታተል ወደድኩ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
Love and peace is always in country side. Love u all.
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 5 лет назад
አቅራቢዋ ስወድሽ ሁነሽ ነው የምትሰሪው ድስ ይላል በርች
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 5 лет назад
እንዴት ደስ ይላል በሀላችን እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዲህ የማያውቀውን ከተሜውን ሰው አሳይልን ይህን አብሮ መብላት
@brutekanbalacihw9125
@brutekanbalacihw9125 4 года назад
አቤት የገጠር ልጅ መሆን መታደል። ካይን ያዉጣቹህ አቦ ስታምሩ።
@fasilwana1105
@fasilwana1105 5 лет назад
GOD Bless you all we love You ETHIOPIAwe Amaera.
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ገጠር ገብተሽ ያባታቻችንን ቤት ስላሳየሽን ግን የተቸገሩትንም ቤት ገባ በይ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 лет назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችው ማሮቸ
@user-dc6ex9vq3e
@user-dc6ex9vq3e 5 лет назад
ወይ እኔ ግን ጋዜጠኛው ስደወድሽኮ የኔ ማር ሌሎች ቤተሰቦች በጣም ነው የምታምሩቱ አ።
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 5 лет назад
ዋውው ደስ ስትሉ ገጠር ውስጤነው ሠላማችሁ ይብዛ
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 года назад
ዋዉ እዴት ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን እደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ እስኪ lik ግጩኝ
@meronkassa6392
@meronkassa6392 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ይልመድብሽ በገጠሩ
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ማሀበረ ሰብ እድሜ ጤና ይስጣቹ
@tube3397
@tube3397 5 лет назад
ወይ ይችን ልጅ ስውዳት ከሁሉም ጋ ባህሪዋ ሲግባባ ርጋ ያለች እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ገጠር ኡፍፍፍ ናፈቀኝ አር መቼ ይሆን የማይሽ እንካንም ገጠር ተወለድኩ
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 5 лет назад
Wow it is every interesting, the truthful Ethiopian culture, keep it up
@f9ofsk896
@f9ofsk896 4 года назад
ማርያምን እደገጠርሰው የለም የዋህ ንጹ ልብ ያላቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ አይለያችሁ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 лет назад
ገጠር ውስጤ ነው ውነትህን ነው እኔም በስሀን መብላት አልወድም ነበር ስደት አስተማረኝ
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ እንደት እንደምወድሽ ድብብ ያልሽ ቆንጃ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ቤተሰቦቸን አስታወሳችሁኝ እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ አይይይ የዛሬን አያድርገውና ይሄ የተረገመ ስደት አበላሸኝ ደግሞ ሽለላቸው ሲያምር እኔ ምርጥ ተጫዋች አጎት አለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 5 лет назад
ዋውውውው ደስ ስትሉ እግዛብሄር ሠላማችሁን ያብዛው♥♥♥♥
@user-th7qu8or8f
@user-th7qu8or8f 5 лет назад
የዋሆች እኮ ናቸው ምን አለ ሁሉም እንደነሱ ቢሆን
@azd977
@azd977 5 лет назад
ምቸ አልልን ማር እነሱኮ።ድገናችው
@user-rq9hl9yj6s
@user-rq9hl9yj6s 5 лет назад
እፍፍፍፍ የኔ ውቦች እስኪዮአቸው ልበ ንፁ ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍😍
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 5 лет назад
ውይ ደሥሥትሉ መታደልነው። የኔቆንጃ ጋበዝ ደሥትያለሽ
@user-xj9hn6od7y
@user-xj9hn6od7y 5 лет назад
እፃኑ ሲያምር የኔ ጌታ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
ግሽን ድብር ክርቤ በትክክል .💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 5 лет назад
ግሽን ድብር ክርቤ ሄ ወላህ የገጠር ልጅ አይመስልም ኬክ ማሻ አላህ እደው እኔስ ጥሎብኝ የልጅ ፍቅር ድብን ሊያደረገኝ ነው የገጠር ሰው የዋህ ነው
@hiamanottmsegen2796
@hiamanottmsegen2796 5 лет назад
እድዝህ ነው አማራ ጀግናው የፍቅር ሰው እግዚአብሔር ያኖራችሁ
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 5 лет назад
እዋ አሁን ጥሩ አደረግሽ በርች እሰይ አይ ገጠን እምነቱን አለባበሱን ወጉን የጠበቀ እኮ ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
እስይ የኔ ቆንጅ ክማይ እና ክአባይ ቤትም ሂጅልኝ ተባርኬ አዎን ግርጠር ያምራል ብጣም ♥♥♥♥
@user-vb9yi2tv8s
@user-vb9yi2tv8s 5 лет назад
እዴት ደስእደምትሉ እደዚህነው ጎበዝ በርች የገጠሩኑ ማሀበረሰብ ለሚዲያ ማቅረብሽ
@user-ez9ie8uu4d
@user-ez9ie8uu4d 5 лет назад
ማሻአላ ይህ ቀን ተወልጀበሆን ያሁኑ ዘመን ወዶች ብርርርርር አገቡ ፈቱእኸ
@user-gk9nq5lm7x
@user-gk9nq5lm7x 5 лет назад
አይይይይ መቸታደልን ማር
@Max-vy4gh
@Max-vy4gh 5 лет назад
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ገጠር ተወልዶ ማደግን የመሰለ ምንም የለም መታደል ነው እ/ር እንዲ እንዳላችሁ አይለያችሁ , አዘጋቹቹም በርቱ ሁልጊዜም ወደገጠሩ እየሄዳችሁ መጎብኘታችሁን ቀጥሉበት።
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
waww Des sil ketemawn bcha sayhon geterunm bemeteyekachihu Des blogal fanawechi ketlubet😘😘😘😘
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 5 лет назад
ውይ አለባበስሺ ደስ አለኝ እንዴህ ነው እንደባህላቺን መሆን ተባረኪ የገጠር ሰው ሞኙ መብላት ማጠጣት
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 5 лет назад
ደሰ ሲል የአላህ እኔሰ መቸ ነው ከቤተስቦቸ ጋር የምገናኛው
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 лет назад
እግዚአብሔር። ይባርክሸ ደሰ። ይላል ይሄ። ነዉ እዉነተኛ። ሰራ
@user-rz7jj1wy5s
@user-rz7jj1wy5s 5 лет назад
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ግማሹ ፓርት ገጠር ነው ያለው እንዴት ደስ ይላል በርቱ
@burtukansisay9991
@burtukansisay9991 5 лет назад
የልብሽ ይደረሽ የኔ ቆንጆ ገጠር መሄድሽ
Далее
мои да в парнях:
00:16
Просмотров 125 тыс.