Тёмный

ቤተሰብ ጥየቃ 01/11/2010 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 299 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@senychief1955
@senychief1955 6 лет назад
የኔ ጀግና ጎበዝ የተባረከ ቤተሰብ ማለት ይሄ ነው በልጆቻቸው መባረክ ለአርቲስቶቹም አክብረው በመሄዳቸው እግዜር ይስጣቹ
@SaraSara-vy5zi
@SaraSara-vy5zi 6 лет назад
Congra
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
እንካን ደስ ኣለሽ ቆንጆ እኔም በመዳም ማድ ቤት የ4 ኛ ዓመት የማዕርግ በድግሪ ተመርቃለሁ
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ 😂😂😂😂 አይዞሽ እህት
@alem2375
@alem2375 6 лет назад
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ 😀😀😀😃😃እኔ ደግሞ 10ኛ እመቴ ነው የተመረኩት
@hikmahabshwte8178
@hikmahabshwte8178 6 лет назад
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ሀሀሀሀሀሀ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ እኔም እንደዛው ክክክክ
@maragnishtaey2105
@maragnishtaey2105 6 лет назад
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ
@عائلتي-ح1خ
@عائلتي-ح1خ 6 лет назад
እንኳን ደሥ አሏቹ መታደል ነዉ ለዚ መብቃት
@skytele3680
@skytele3680 5 лет назад
Good good good
@Tወሎዬዋያብዲፍቅር
እዊ ደስ ይላል እኔም በ7አመቴ ለመዳም ምርጥ ልብስ ተኳሽ ማስተሬን ተመርቄለሁ kkkk
@akemanethio972
@akemanethio972 4 года назад
ሀሀሀሀሀ
@محمدمحمد-ث5ث4ق
@محمدمحمد-ث5ث4ق 4 года назад
ክክክ
@fatimaf1319
@fatimaf1319 3 года назад
ክክክ እውነት
@nigestreta3302
@nigestreta3302 6 лет назад
እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አለሽ ይህው እኔ 7 አመት ከግማሽ እየተመላለስኩኝ እዚው አለሁኝ ግን ፈጣሪ ካለ ከተወስነ ጊዜ በኃላ ብያለሁኝ ፀሎት አርጉልኝ
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
ምርጥ ልጅ እንኳ ደስ አለሽ አላችሁ አላህ ከዝህም በላይ ህልምሽን ይሙላልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ለሰው ልጅ ምጠቅመው መልካም
@mrjohn5655
@mrjohn5655 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል እንዳንች ዓይነት ሙሁር ሀገራችን ያብዛልን #Congratulation
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
ዋው በጣም ደሥ ይላል አላህ ሡበሀነወተአላ እሥከለተ ፍፃሜአችሁ መልካሙን ሁሉ ይሥጣችሁ :: በርች ነገ የሀገር ተረካቢ እናንተ ናችሁ::
@malibekli9371
@malibekli9371 6 лет назад
حبشيه وافتخر حبشيه وافتخر የኒቆንጄእንኳንደሥአለሽእእቴ
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
ተይጂ መጀመሪያ በአላህ ያምናለ እደ ???
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
@@الحمداللهالنعمتلالاسلام koshasha ahizabe nitu musilimochen atasedibe manim beminim Yemen sew besewinetu yekeberal. Effff are wedeza Allah tekolin Ena mikegnnetin new ede yemasitemirachuh
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
እፍፍፍፍፍ አባት ለሴት ልጁ ያለውን ፍቅር ሳስብ አባቴ ትዝ አለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናት አባቶቻችን
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 6 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህቴ ይህ ነው ጠንካራ ሰው ማለት ተምሮ ቤተሰብን ማስደስት ሀገረን መጥቀም ማለት አንዱ ይህ ነው በእውነት እግዚአብሔር አሁንም ሀሳብሽን ያሳካልሽ ለቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣችው ያንቺን የመጨረሻ ህይወትሽን ደስ ብሏቸው እንዲያዩሽ የኔ ውድ ደስታሽ ደስታየ ነው
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 6 лет назад
እንኳን ደስስስ ያላችሁ ውይይ አባት ናእናቷ አስለቀሱኝ ደስታቸው
@mfoutouhi5962
@mfoutouhi5962 3 года назад
O
@sarasosi6963
@sarasosi6963 5 лет назад
ቤተሰብ የሁሉ ነገር መሰረት ነው 😢😢😢ዛሬ ላይ ልጆች እያሳደጋችሁ ላላችሁ እናቶች እባካችሁ ለልጆች ንፅ ደብተር ሳይሆን ንፅህ አይምሮ ነውና የሚያስፈልገው ፍቅር ለልጆቻችን እንስጥ ፍቅር የሁሉ መሰረት የእሷ እዚጋ የመድረስ ዋነኛ የቤተሰብ አስተዋፆ አለ እኔ እንደተረዳሁት
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
እንኮን ደሰ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ደክሞ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 лет назад
በሉ እኔንም መጣችሁ ጠይቁኝ 6አመት የመዳም ሰራተኛ ነኝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 6 лет назад
Congratulations!
@ኢትዮጵያ-ፈ1ከ
@ኢትዮጵያ-ፈ1ከ 6 лет назад
Congratulations Darling! Go get the advanced degrees as well.There is no limit to what you can achieve. My best wishes!
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃሽ፡ እህት
@kidisthailu7332
@kidisthailu7332 6 лет назад
Soli yene konjo congratulations I wish if I am with am really proud of you I love you I don't have any words to explain my filings right now. love you my sister.
@soniyabetmohammed3459
@soniyabetmohammed3459 6 лет назад
እኔም ፍቅርኛየ ሥለተመርቀ ደሥ ብሎኛል አችም እኳን ደሥ አለሽ ማር
@jijijiji7637
@jijijiji7637 6 лет назад
soniya bet Mohammed me to
@haliamahameed9489
@haliamahameed9489 6 лет назад
Abatuwa betam new yasazenugn
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 лет назад
ማሻ አላህ መብሩክ እኳን ደስ አለሽ እኔም እህቴ ተመርቃልኝ ደስ ብሎኝ በደስታ ስወላከፍ የመዳምን 5 ብረድስት ሰበርኩ ወይ ደስታ ሲበዛ ብረድስት አሰበረ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 года назад
በሳቅ ገዴላችሁኝ የሼቃላ ሙርቃኖች😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 6 лет назад
**እንኳን ደስ አለሽ** **እግዚአብሔር ይመስገን**
@sssrer3149
@sssrer3149 6 лет назад
ተመስገን አምላኬ -ተሜ Hi
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
ዋው እኔም የድሮ ትምህርቴን ናፈቀኝ ስደት የእኔ ትምህርት ቤት ሆነ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ግን 10 ክፍል ፈተና ዞጭ ነው ያረገኝ ባላውቅም
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 6 лет назад
Oh thank you God today it’s not about those artists ,it’s about some one very important to Ethiopia and kids congratulations
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
እንኳን ደስ ኣለሽ በጣም ነው እምወድሽ ውድ ካብ ትግራይ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Yene Konjo enkuan egzyabiher eredashe Mar zefen alemawe new. Mefesawe mezimur widege
@eth123ish
@eth123ish 5 лет назад
the presenter is so beautiful.
@sarabelaynehweyzerukeletas6075
Congratulthions ማረ በጣም ደስ ይላል። እነም ተመረቄ በቴሴቦች ጥያቀ አበዙ ዬታሌ ታዳ ስራ ስላሉ አረብ ሄጄ ስራ እዬ ሴራው ነኝ መዳም በት እግዚአብሔር መጬረሻው ያሳምረ
@jimmatube6844
@jimmatube6844 6 лет назад
Gobez nesh ehet 😢😍
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 лет назад
ዋው እንኳን ደስ አለሽ ጃኖዋች አኔም ወዳችሃለሁ መታችሁ ዝፈኑልኝ በሞቴ
@እንደመርፋቅርያሸንፋልኢት
እኳን ደስ አለሺ የነገ የሀገር ተስፋወች እናተ ናችሁ በርቱ
@እናቴሂወቴ-ሠ8ቈ
@እናቴሂወቴ-ሠ8ቈ 6 лет назад
እንኳን ደሥ አለሽ
@getubest5016
@getubest5016 6 лет назад
congra much respect jano band..
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 6 лет назад
ፋና ቀለማት ትቀልዳላችሁ ለሙያው ትኩረት ስጡ :: ተመራቂዋ Congratulation 💐🎷🎷🎷
@እትዮጵያለዘላልምትኑርየራ
ጎቦዝ በራችህ እህትህ እኔም 3 አመት ነው ያቀረኝ ሜድስንግ 6 አመት ህክምና ታመራ ነኝ
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 6 лет назад
የኔጀግና
@bilalawole5117
@bilalawole5117 6 лет назад
Mahamed Gide From Australia 🇦🇺💚💚💚💚✅✅✅✅👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@lidyabeyene3240
@lidyabeyene3240 6 лет назад
I am so proud of you yene konjo...Egziaber melkam new
@marie9698
@marie9698 6 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@assa7756
@assa7756 5 лет назад
ሀገሬ ሥገባ እደውላለሁ ቤተሠብ ሠያቂወች ሠደተኛነኝ ሥመለሥ እማየ የለችም ብቻየን ነው የምሆነው መጣችሁ ጠይቁኝ
@amoorbina2247
@amoorbina2247 6 лет назад
Eragetng Nesh temacelasch
@gmgm4689
@gmgm4689 6 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል
@Koko-ue8wi
@Koko-ue8wi 6 лет назад
እኔም መዳም ሥትመሪቀኝ ትውላለች መብሩክ እህታችን እኛም አለን ባርባገሪ
@sofiyaseyoum7517
@sofiyaseyoum7517 6 лет назад
እንኮን ደስ ያለሽ ትግስትሽ በጣም ያምራል
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
mashala allh batem des yelal wallh tamro semrku yen konjoo enkan des alesh
@terumehonlerasnw2798
@terumehonlerasnw2798 6 лет назад
wowwwww yene jegena egziyabher behiwtesh yemetfelegewn hulu yamoalalesh
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
ሙዚቀኛው ስታቅበት አደኛነህክክክክክክ
@sarakw7264
@sarakw7264 6 лет назад
እንኳ ደስ አለሽ በጣም ድስትያሊሽ
@momlove7025
@momlove7025 6 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ እህት
@worketo4610
@worketo4610 6 лет назад
ዋዉዉዉ በጣም ደሥ ይላል የኔ ዉድ ጎበዝ
@oumerahmed9738
@oumerahmed9738 6 лет назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 6 лет назад
እንኲን ደሰሰሰ አለሽ እህቴ እኔንም መታቹሁ ጠይቁልኝ ግን ስትመጡ ስጦታ እዘቹሁ ነው ሰጦታዉ ደሞ አበባ እንዳይሆን እኔ የምፍልጋዉ መጥረቢያ መወልወያ ዲቶል ኪሎሪክ ፎጣ የድስት ማጠቢያ ሽቦ ወዘትትት የረሰዉትን ደሞ ሳስታዉስ እመጣለሁ
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 6 лет назад
Muneera Muneera በትንታ ገለሽኝ ነበር በሳቅ ።
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
Muneera Muneera kkkkkkkkkk እረ በሣቅ ይሄን ሁሉ ማን ይሸከምልሻል
@iloveyoumamailoveyoumama1570
@iloveyoumamailoveyoumama1570 6 лет назад
Muneera Muneera 😀😀😀😀😀😀ere gudi new
@grandprime5378
@grandprime5378 6 лет назад
Muneera Muneera እሱን ለመሸከም ኮንትራት ታክሲ ያስፈልጋቸዋላ ለእቃው ብቻ ቤትሽን ልታፀጃቸው ነው እንዴ ክክክክ
@hafishhafish5121
@hafishhafish5121 6 лет назад
Congratulation
@worketo4610
@worketo4610 6 лет назад
ዋዉዉዉ በጣም ደሥ ፦፦፦ የኔ ዉድ ጎበዝ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፧፧፧፦፦፦፦፦፦፦፦፦፧፦፦፦
@ራህማወሎየ
@ራህማወሎየ 5 лет назад
Mashallah yen konjo enkan des alesh.
@እናቴኑሪልኝ-ለ8ጐ
@እናቴኑሪልኝ-ለ8ጐ 6 лет назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ 💞💞
@teferishenkute7263
@teferishenkute7263 6 лет назад
ማግባት ከፈለግሽ አዝማሪ እንዳታገቢ! ህይወቱ ግድግዳ መቷል ማለት ነው። ከዚህ ወድያ የትም አይደርስም።
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 6 лет назад
ለምንህ ክክክክክክ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 лет назад
ዋው እንኳን ደስ ያለሺ እህት ♥
@dhgggdeyfege9518
@dhgggdeyfege9518 5 лет назад
እንከን ደስ አለሺ
@ummikalqueen5460
@ummikalqueen5460 6 лет назад
enkan des alachu
@heyrealiyu3093
@heyrealiyu3093 6 лет назад
የኔ ቅመም ጎበዝ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
woww
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ማር♥
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
እንኳን ደስ አለሽ
@firstfistr6108
@firstfistr6108 4 года назад
እናት ዉልዳለች
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 лет назад
Yikirta my bad please forgive me for the comment below .
@mahubetube6317
@mahubetube6317 6 лет назад
ማሻአላ
@kareemewolnshet4031
@kareemewolnshet4031 6 лет назад
ካዜጠኛዋንወድጃታለሁ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Esan MN asayehin ede soliyana temireh betesebin hegetin asitera
@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ
Congratulations
@weynesht.ye.nazret.lij.3816
@weynesht.ye.nazret.lij.3816 6 лет назад
Ere.enegam.ney.eruz.bemekekl.yemareg.temeraki.negn.kene.yuniforme.sharben.xemxeme.kuc.beyalew..
@hiwthiwt5907
@hiwthiwt5907 6 лет назад
እንኮን ደሰአለሽ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 лет назад
የኔ ማር ታድለሽ ይጨምርልሽ
@alemneshdadi4545
@alemneshdadi4545 6 лет назад
wow Congretion
@ekramjemal8952
@ekramjemal8952 6 лет назад
አላህ ይጠብቅሽ
@Gggg-co8eh
@Gggg-co8eh 5 лет назад
Enm medam bet 5 temraky ney
@habtomy7555
@habtomy7555 6 лет назад
Congratulations ቆንጆ እንኻን ለዚ ኣበቓሽ i from Eritrean love all Ethiopia
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 лет назад
በሉ እኔንም መጣችሁ ጠይቁኝ 6አመት የመዳም ሰራተኛ ነኝ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 6 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ
@emogmmo781
@emogmmo781 6 лет назад
Congratulations
@zooozoali7708
@zooozoali7708 6 лет назад
ወይኔ ደስ የሚል ቤተሰብ
@የሱናሰዎችስብስብ
እኔንም ጠይቁኝ አረ የ4 አመት የአረብ አገር ስራ ምሩቅ ነኝ
@sababirhanu9327
@sababirhanu9327 6 лет назад
لا تكذب اتق الله ክክክክክክክክክ
@melatendala7102
@melatendala7102 6 лет назад
لا تكذب اتق الله 😝😝😝😝😝😝😝
@የሱናሰዎችስብስብ
የቀለም ትምህርት ብቻ አይድለም እናም እኔም የምመረቀው ድግሞ አገር ስገባ ነው
@zaharzahara2161
@zaharzahara2161 6 лет назад
لا تكذب اتق الله የኔቅመም
@hayatamin7169
@hayatamin7169 6 лет назад
ማር ናሽ
@ርብቃኢትዮጵያሀግሬሀግሬ
እንካን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ 🌷💐🌹
@titiz1232
@titiz1232 6 лет назад
አለም ባንክ ስፈሬ እንኳን ደስ አለሽ የሰፈሬ ልጅ እኔም ከደት መልስ ተምሬ እመረቃለሁ
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 6 лет назад
እኔም ጃኖዎችን በጣም ነው ምወዳቸው ዲበ በኩሉ ሀይልሻ በጣም ነው ምወዳችሁ ለተመራቂዋ እንኩን ደስ አለሽ በርቸ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን
@ሀስቢአላህሀስቢአላህ
እንኳን ደስ አለሽ ግን ይሄ ፕሮግራም ዝቅተኛው ቤተሰብ ሲጠየቅ አይቼ አላውቅም ታዳላላችሁ ማለት ነው?
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 лет назад
በጣም ማር ታዋቂወች ረይም ሀብታሞች ብቻ ነዉ የሚታደሙት
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 лет назад
ትክክል ኢትዬ ነጭ ለባሽ ይወደዳል የበታችን ማንም አያደንቅም እኔም እናቴ 5 አመት እህቴን ዬኒቨርስቲ አስተምራ አስመርቃለች የኔጀግና ያልተዘመረላት ማሚዋ እድሜሽን ያርዝምልኝ እኔም በእህቴ ደስታ ብትን ብያለሁ በመዳም ኩሽና ሸቃሎችስ መቼ ይሆን ምርቃናችን ጉድኮነው
@mrphone263
@mrphone263 5 лет назад
እቶቼ ማንም ሰው እኮ ደውሎ ነው ታሪኩን ለማስተማሪያ የሚያቀርቡት ደውላቹ ነው እጂ እነሱ እየዞሮ አይደለም
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 лет назад
አቤት መታደል እንኳ ደስ ያላችሁ
@mssamirah8317
@mssamirah8317 6 лет назад
እናትዬ እኔም በሰላም ውደሀገሬ ስመጣ ነይልን እቤታችን አደራ እኛቤት ግን አብይን ይዘሽልን ነይ አደራ
@amazonidhdjdhsjsjg6674
@amazonidhdjdhsjsjg6674 6 лет назад
Ms Samirah ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂
@naimabintmakka2583
@naimabintmakka2583 6 лет назад
Ms Samirah ክክክክክክክ ስለ መዳም ልጠይቅሽ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
Ms Samirahkkkkkk
@zenab7542
@zenab7542 6 лет назад
Ms Samirah kkkkkkkk
@aishamohammad87
@aishamohammad87 6 лет назад
ዋው እኮን ዴስ አለሽ እህት
@abebayegle1495
@abebayegle1495 5 лет назад
ወይኔ አባትዋ አርጅትዋል እናትዋ ግን ገና ናት
@مناليأحوشي
@مناليأحوشي 5 лет назад
እካን ደስ አለሽ እህቴ መታዳል ነው ከዚህ ደረጃ መድረስ አይ እግ።ኞ ግን በስደት ያለነው ከቶ መጨረሻችን ምድነው ሚሆን ወይ ከትምህርታችን አልሆንን ወይ ልጅነታችን አላወቅነበት ወይ በሰው አገር ተስደንም ከገንዘብ አልሆንን አቤት ጉድ መጨረሻችን ያአሳምረው
@faezahussein9381
@faezahussein9381 6 лет назад
Congratulation ማር እኔም ተመርቄ ነበር ግን ስያቀብጠኝ አርብ ሀገር መጥጬ እንደማንም ሰው እየሰራሁ ነው አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን መቸም ለበጎ ነው ኢንሻአላህ አላህ በተሰቦቻችንና እኛንም ያስደስተን
@Exploratorium360
@Exploratorium360 5 лет назад
What a lovely family ! I'm proud of YOU ! She is genuine and a good raw model for all of us ! 👍 I used to be a student of political science and International relations at aau and she took me way back !
@habebaahmed4508
@habebaahmed4508 6 лет назад
Soliyana congratulations you so Genius
@egzabherfikernew4122
@egzabherfikernew4122 6 лет назад
Congratulations sistu thanks god forever things
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
ደስ የሚል ፕሮግራም እውነት ዋው ቆንጆዬ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማሬዋ የነገ ሀገር ተረካቢ
@blooshi99
@blooshi99 6 лет назад
ዉይ በጣም ደስ ይላል እኔም እንዲህ ነበረኩ ጎደኛየ ጋራ አሁን ግን ተለያይን
@ath3427
@ath3427 6 лет назад
احمدو البلوشي *ክክክ*
@ትክክልአባቷ
@ትክክልአባቷ 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ የረዳሽን አምላክ አመስግኚ ዋናው እሱ ነው። እግዲህ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ተመኝውላቹ ለኔም እዳቺው ስለሆንኩኝ
@zinashnigusee1947
@zinashnigusee1947 6 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 5 лет назад
Ewunkan Laze Abekash Ehetachen Egezehaber Yemazegan Laze Abekashi Meyoteshin hulu yasekalish madenalem betasabshinem fetari Edemachon Rajemeldh🙏🙏🙏
@yfhd1769
@yfhd1769 5 лет назад
ዝቅተኛ ቤተስብ ለምን አጠይቁም
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 лет назад
ትክክል እኔም ጋ አለ ይህ ጥይቄ ምሳሌ የኔ እናቴ የኔ ሁሉ ነገሬ ማሚዋ 12 አመት ት/ት አስተምራ 5 አመት ዬኒቨርስቲ አስተምራ እህቴ በጥሩ ውጤት አስመርቃለች ያልተዘመረላት የሴት ጀግና
@mercym1733
@mercym1733 5 лет назад
Sofia Abayneh bemarege seltemrekch belew new yehedut esuwa bet
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 лет назад
@@mercym1733 eshi eski yhunlachewu habesha nechi lebashi ywedal mechem bye new
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 лет назад
እንኳን ደስአለሽ እህት ለዚህ ቀን መብቃት መታደልነው
Далее
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 1,2 млн
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 352 тыс.
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 631 тыс.