Тёмный

ቤተሰብ ጨዋታ በደማቁ ተጀመረ! "ምን ሊቆም ይችላል? ሰአት...መታ መታ አታረጉትም"😄😄//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 01 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 77 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@SameeraKonju
@SameeraKonju 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች አገራችንን ሰላም ያዲርግልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@zinet4736
@zinet4736 3 месяца назад
አሚን ያረብ❤❤❤
@raeamraeam
@raeamraeam 3 месяца назад
😮የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቀን ያረብብ
@hawahawa6396
@hawahawa6396 3 месяца назад
Ameen
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 3 месяца назад
امين
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 месяца назад
ቅመምለወጥ ነው አንቺ ኮሮሪማነሽ??
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 3 месяца назад
Amen Amen Amem
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 3 месяца назад
አሚን
@yotormolla5306
@yotormolla5306 18 дней назад
ኤማንዳ Lawyer ትክክለኛ ምርጫ ነው የተረጋጋች እና አስተዋይ ነች በርቺ እኔም ልጅ እያለው ህልም ነበረኝ አሁን አሳካሁት
@AfddAdse
@AfddAdse 2 месяца назад
ያበራ ቤተሰቦች ፈንጅ ኒኩሬል ድሮን እያሉ ሊፈጁን ነውዴ
@baheramen267
@baheramen267 3 месяца назад
እረ ነፃነት ቦብ ማርሌ ኢትዮጵያ መጥቷል እንጂ ኮንሰርት አላቀረበም
@sebmekaSebmeka
@sebmekaSebmeka 3 месяца назад
የአበራ ቤተሰብች መልካም መልካም እድልልል
@abushe1364
@abushe1364 3 месяца назад
She looks cute 😍 love it ❤
@DawitDisassa
@DawitDisassa 3 месяца назад
ይህ ሰው በጣም ሰውነቱ ቀነሰብኝ ጠቆረብኝ እንዳ እኔ የተመለከተው ኮሜንቱን ያስቀምጥ።
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 3 месяца назад
ማነው?
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 3 месяца назад
ኣው ከዚህ ቀደም የዛሬ 5 - 6 ወር ገደማ ኮሜንት ጽፌለት ነበር ጆሮ ኣልሰጠኝም ኣሁንም ኣንተ ጽፎልሃል እኔ እንደሚመስለኝ የሆነ ነገርማ ችግር ኣለው ያለ ምክንያት እንዲሁ ኣይሆንም
@MulusewAwoke
@MulusewAwoke 3 месяца назад
ትክክል
@NejatZeyne
@NejatZeyne 3 месяца назад
Awo ewnet new yehone neger honal
@elianalee1686
@elianalee1686 2 месяца назад
በትክክል የሆነ ነገርማ ሆኗል እግዚአብሔር ይማረው
@NuradinMuhammad-zj1pt
@NuradinMuhammad-zj1pt 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@yonatantilahun494
@yonatantilahun494 3 месяца назад
Mekina
@Khan-sg3yw
@Khan-sg3yw 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 3 месяца назад
እኛ የመዳም ቅመሞችንም ያሣትፉን የምትሉ 👍👍አሣዮኝ😂😂😂
@merlu1997
@merlu1997 3 месяца назад
Wow የአበራ ቤተሰቦች መልካም እድል👏👏
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 3 месяца назад
እረ ነፂ plz ፊትህ ትክክሎ አይደለም ቼክ ተደረግ ያወከው ህመም ካለ ደሞ እግዝአብሔር ይማርህ
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 3 месяца назад
ነይና አክሚዋ 😂 ሰው እስፖርት ሲሰራ ፊቱ ይከሳል ስለዚህ ትፊለት
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 3 месяца назад
ልክ ነሽ በጣም ጠቆረ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 месяца назад
አረ ነፂ ብቻአይደለም ቤተሠቦቻቸው ሁላ ተያይዘዋል አርጅተዋል ፈጣሪለመገናኘትያብቃን አሜን በሉ🤲
@SamrawitDebebe-i5t
@SamrawitDebebe-i5t 2 дня назад
የምልክቱን ጥያቄ እንዳይመልሱት የፈለጋችሁ አስመሰለባችሁ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ ይብዛ❤❤❤ እኔም አንድቀን እሳተፋለሁ❤❤❤❤😂
@AsterBirhanu-cp4rt
@AsterBirhanu-cp4rt 3 месяца назад
Enem ade qan emaxalo 😅😅😅
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh 3 месяца назад
ባንተ.ብቻ.ብቻ.ነዉ.የሚደምቀዉ.❤❤❤❤❤
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ
@mubarikethio
@mubarikethio 3 месяца назад
Welcome 😂
@moti_vation
@moti_vation 3 месяца назад
Swu gn mn kimo nw yechin lij trend yadergat😅
@evanafam3453
@evanafam3453 3 месяца назад
😂😂
@Kemer-y2t
@Kemer-y2t 16 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@AminaAmina-o7o
@AminaAmina-o7o 3 месяца назад
ደሞ እሸቱ ቀረዴ ሰላም ለሀገራችን
@DawitDisassa
@DawitDisassa 3 месяца назад
እንቅልፋም።
@laocoi8607
@laocoi8607 3 месяца назад
Hà hà ok
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 3 месяца назад
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
@zinet4736
@zinet4736 3 месяца назад
ነፂ ዛሬ ደሞ በጣም ፈረጅ መሥለሀል 😂😂😂😂 እንኳን ደህና መጣችሁ
@ffdf2400
@ffdf2400 3 месяца назад
ነፂ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 3 месяца назад
መልካምእድል ግን አትፋሩ❤
@SelamGashaw-iy5cm
@SelamGashaw-iy5cm 3 месяца назад
ነፂ ፊትህ ከስቶብኛል
@mistochannel4570
@mistochannel4570 3 месяца назад
በዚህ አዚማምነትሽ እንዄን ጠበቃ ጥበቃም አትሆኝም።
@Ekawosedu123
@Ekawosedu123 3 месяца назад
Egziaber teru chnkelat yestesh
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 месяца назад
Enkan dehina metachihu❤❤❤
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28