Тёмный

ቤተሰብ ፈቀደላቸው ፍቅር እና ፉፉ በፍቅር እንዲቀጥሉ💕💕🙈ሂክማ ከሽማግሌዎች ጋር 

fikr Tube ፍቅር
Подписаться 100 тыс.
Просмотров 156 тыс.
50% 1

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,8 тыс.   
@fahedali632
@fahedali632 25 дней назад
የእምነታቸውነገር ቢያስቸግርም ለቤቸሰቦቻቸው ያላቸው ክብርይለያል ❤❤❤❤
@Haymi02
@Haymi02 25 дней назад
ሂክማ በእዉነት ትልቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ ፉፉ ና ፍቅር እንኳን ደስ አለሽ❤🎉🎉🎉😊
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
ደምራኚውደ🎉 2:15
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 25 дней назад
❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 25 дней назад
እኔም
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo 25 дней назад
Leekema setota yesetate
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 25 дней назад
አሏሁመ ወሠሊ አለ ሙሀመድ ወአለ አሊ ሙሀመድ ከማሶለይታ አለ ኢብራሂም ወአለ አሊ ኢብራሂም ኢነ ከሀሚዱ መጂድ ሶለላሁ አለይሂም ወሠለም ሶሉ አለ ነብይ አሏህ አገራችነን ሠላም ያድርግልን የመዳም ቅመሞይ አሏህ የማታ እጀራ ይስጣችህ♥♥♥♥
@Sariy177
@Sariy177 25 дней назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 25 дней назад
አሚንን ሳርየ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ew6gl6rg5e
@user-ew6gl6rg5e 25 дней назад
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 25 дней назад
አሜን/3
@ሃዩ-ጘ5ኈ
@ሃዩ-ጘ5ኈ 25 дней назад
አሚንንንን
@ae7936
@ae7936 25 дней назад
ኡኡ እልልልልልልልልልልልልልልልል በመጀመሪያ ክብር ለፈጣሪ ይሁን ሲቀጥል ሂክማዬ ተባረኪ እውነተኛ ጎደኛ ንሽ ፍቅርዬና ፉፉዬ እንኮን ደስ አላችሁ ወይኔ ቃላት አጣሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ውድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 25 дней назад
ያልተወራላት ልባም ሴት ሂክሙ ምርጥ ጓደኛ👌 ፍቅር ና ፉፉ እኳን ደስ አላችሁ❤ ስለሀይማኖታችሁ እናተ ታቃላችሁ ትልልቅ ልጆች ናችሁ
@RukeyaAli-nv8kl
@RukeyaAli-nv8kl 25 дней назад
አሚን የኔ ውድ አዎ ስለሀይማኖታቸው እነሱ ያውቃሉ❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
ደምሪኚውደ🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
​@@RukeyaAli-nv8klደምሪኚውደ🎉 2:55
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 25 дней назад
የኔ ውድ 🥰🥰
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 25 дней назад
ልሳምሽ ባለ ኮመንቷ❤❤❤❤❤❤❤ተቀበይኝ ልቤን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 25 дней назад
ሒክማ ግን የምር መልካም ሴት ነች ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር 😢
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 25 дней назад
ደምሪኝ
@HaymiTube-wd8vn7bb4w
@HaymiTube-wd8vn7bb4w 25 дней назад
በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ የምትሉ ደምሩኝ😢🙏🙏🙏👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 25 дней назад
እግዚአብሔር ዘርሺን ያጥፋው
@user-gq1ms7mp3k
@user-gq1ms7mp3k 25 дней назад
አረ አይባልም🙃🙃​@@eyerusalem9504
@HaymiTube-wd8vn7bb4w
@HaymiTube-wd8vn7bb4w 25 дней назад
@@eyerusalem9504 😳😳😳😳በጤናሽነው
@user-pd1bw4yh3e
@user-pd1bw4yh3e 25 дней назад
በስመአብ ይቅር ይበልሽ 😮😮😮​@@eyerusalem9504
@wezamberhe5051
@wezamberhe5051 25 дней назад
አንቺ አይባልም እሳቸዉ በሰሩት ሃጥያት አንቺ መሳደብ አጥያት ነዉ ከቻልሽ ምክር ካልቻልሽ ዝም ነዉ ፡፡​@@eyerusalem9504
@የፍቅርወዳጅ
@የፍቅርወዳጅ 25 дней назад
ማርያምን እዴት ደስ እዳለኝ የኔ ዉድ ሂክሙየ የጓደኝነት ጥግ❤❤❤ፍቅርየ ፉፉየ እደዚህ ስቃችሁ ሰላየሗችሁ ደስ ብሎኛን❤❤ሀይማኖት ሀይማኖት እያላችሁ እኝኝ እምትሉ ግን እነሱኮ ብዙ ያቃሉ ተዋቸዉ እስኪ😢
@emebetdagne-zk2kp
@emebetdagne-zk2kp 25 дней назад
ሒክማ ትለያለሽ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
@hayatmko9818
@hayatmko9818 25 дней назад
ሂክማ በእውነት ጥሩ ልብ ያለሽ ልጂ ነሽ እናመሰግናል ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ ፉፉ& ፍቅር❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 25 дней назад
ለሂክማ ትልቅ ስጦታ ይገባታል ፍቅር ሀይማኖታችሁ ግን ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gz3hv9dl4e
@user-gz3hv9dl4e 25 дней назад
Mean agebash tish hiwotshin afresh nuri😮😮😮
@romanjordan1909
@romanjordan1909 22 дня назад
ያው እስዋም በሃይማኖትዋ እሱም እንደዛ እንደዛ ተዋልደው የኖሩ ኣሎ ፈጣሪ ያቃል
@user-jp5ed8fl8w
@user-jp5ed8fl8w 19 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ የውነት ደስ ብሎኛል ዩቱብ ማየት አስጠልቶኝ ነበር ፍቅር ትግስት ያስፈልጋል ይህ የትግስታችሁ ውጤት ነው❤️❤❤
@hanichotube
@hanichotube 25 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል የምትሉ ግን ደስ ስለአላችሁ ደሰ ብሎኛል ፍቅር ያሸንፍል 😊❤❤❤❤
@Hani-o6q
@Hani-o6q 25 дней назад
እልልልልልልልልል በመብረሀን ደስታየን በላይክ ግለፁልኝ👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️😂😂😂😂የት ናቸሁ የፍቅርዬ ና የፉፉዬ አድናቂዎች❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 25 дней назад
Aleni❤
@BirhaneKebede-mu2od
@BirhaneKebede-mu2od 25 дней назад
አረ እኔም ልፈነዳ ነው ጌታን 😭😭🙏🙏🙏እልልልልልልልልል
@user-wo2rv2li8i
@user-wo2rv2li8i 25 дней назад
አለን በደስታ ለዛውም😢😢❤❤❤
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 25 дней назад
አለንንንንንንንንንንን
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 25 дней назад
ልቤ ልትወጣ በደስታ ወይኔ ጨርሸኮ ሳላየው ❤❤❤
@ikramkebedi4248
@ikramkebedi4248 25 дней назад
ለዝች ልጂ ስጦታ ይገባታል የምትሉ ለሂክሙ❤❤❤
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
ሂክሙየ አወ ይገባታል የኔ እስማራት
@ghghghh217
@ghghghh217 25 дней назад
@@ikramkebedi4248 አወ የምር መስጠት አለባቸዉ
@asqw6481
@asqw6481 25 дней назад
የዝሙት ተባባሪ አትሁኚ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
​@@asqw6481ምኑ ነው ዝሙት ገልቱ
@user-tr6zi5yd1k
@user-tr6zi5yd1k 25 дней назад
ግን በሀይማኖቱአሳምነሺ እሷ እድትስልም ካደርግሺ ሂክማየ ጥሩ ነው አለበለዚያግን አላህ በማይፈቅደው እዳይሆን
@MisskanaMisskana
@MisskanaMisskana 25 дней назад
Uuuff😭አልቅሽ ነበር ጌታን uuuufff😭😭እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ዳስ ብሎኛል ዉዶች አይላያችሁ ፍቅርዬ እና ፉፉ 😘😘😘😘😘😘
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 25 дней назад
ሂክማዬ አንች ትለያለሸ ምን አለ እዳች ያለ ጎደኝ ሁሉም ቢገኝ ብየ ተመኘሁ የኔ ዉዶች በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
@abe-ni6hq
@abe-ni6hq 25 дней назад
ፍቅር ማለት ትልቅ ነገር ነዉ አይለያቹ ለናተ እኔ እራሱ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያቹ
@user-xv8tv5zy2u
@user-xv8tv5zy2u 25 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@China-vl3ol
@China-vl3ol 25 дней назад
ተመሰገን ሰወዳቹ የፍቅር ቤተሰቦች አሞኛል በሰዉ አገር ፀሎት አረጉልኝ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 25 дней назад
እግዚአብሔር ይማረሽ እህቴ
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf 25 дней назад
አይዞሽ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴ
@Liyashimalis9626
@Liyashimalis9626 25 дней назад
ይማርሺ 🙏🙏🙏🙏
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 25 дней назад
አላህ ያሽርሽ🙏🙏🙏😢
@SeadaMehammed-cv8vn
@SeadaMehammed-cv8vn 25 дней назад
ሂክማ ማሻአላህ የእውነት ትልቅ ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@user-de6xi5qz5w
@user-de6xi5qz5w 25 дней назад
😂😂😂😂አይደል ፋቅርከምነትይጀምራል ስለዲኖብትቆረቆር ይቅርብህትለውነበር
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 25 дней назад
አረ አለህ ይቅር ይበለን እንዴት ደስ ይልሽል
@heyuti
@heyuti 25 дней назад
ነገሮችን ለዝሙት ለሀራም ስላመቻቸች ማሻአላህ ትያለሺ አኡዙቢላ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 25 дней назад
@@heyuti እኮ
@heyuti
@heyuti 25 дней назад
እንደው ደግነቱ የፍርዱቀን ዳኛ አሏህብቻነው አልሀምዱሊላ ሁሉምእንደስራው ይመነዳል ይችእጃችን ነገየውመልቅያማ ትመሰክራለች ያገኙታልእዛው
@BetiBeti-v1d
@BetiBeti-v1d 25 дней назад
በጣም በጣም ነው ደስያለኝ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄነው ሁሌም ቢሆን ኮሽ ሲል መለያየት ሳይሆን እስከመጨረሻው መታገል አለባቹ በተረፈ በርቱልኝ ውዶቼ❤❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 25 дней назад
አንደኛነኝ ፍቅር እና ፉፉ ፍቅራቸው በመቀጠሉ ደሥ ያለው ላይክ ጠላት እርር ይበል ❤❤
@HalimaH-iq7hs
@HalimaH-iq7hs 25 дней назад
Ine ❤❤❤
@user-qh8nk3fr2f
@user-qh8nk3fr2f 25 дней назад
❤❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 25 дней назад
😢ውነት😢ጠላት፡ይጫጩ😂😂ቅጥል😢ፍቅር❤እስከ፡መቃብር❤❤🎉🎉🎉እልል፡በጣም፡ደስስስስስ፡
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 25 дней назад
Ine❤❤❤❤❤❤❤
@AlmiAlmi-dx6rz
@AlmiAlmi-dx6rz 25 дней назад
እኔ🥰🥰🥰
@badrea36
@badrea36 25 дней назад
ፍቅርዬን ሁሌም ደስታሽ ይብዛልን ❤
@የአብ-ዩቱብ21
@የአብ-ዩቱብ21 25 дней назад
እኔ ስለእናተ ደስ ብሎኛል ማርያምን ፍቅርዬ ፉፉዬ በጣም አዝኜ ነበር ፈጣሪ እንኳን አስተካከለላቹ ፈጣሪ አምላክ በፍቅር ያኑራቹ
@ስብራቴ
@ስብራቴ 25 дней назад
ሙስሊሞች ዝም እንበል ዝም የለ ናጀ ወጠ ብሎወል ውድ ናቢየችን ሰለወት አውሩድ ❤❤❤
@user-be5bv7oy9f
@user-be5bv7oy9f 25 дней назад
Sallallahu alayihii wassallam ❤❤❤❤❤❤
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 25 дней назад
ሰለላህአሂወሰለም
@user-mq1ds6zu5w
@user-mq1ds6zu5w 25 дней назад
saw saw❤❤❤
@user-yr5ps9mw9f
@user-yr5ps9mw9f 25 дней назад
S,A,W😢❤
@user-rz1oy6ht7v
@user-rz1oy6ht7v 25 дней назад
Sawsaw❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 25 дней назад
ሂክማ የእኔ ዉብ ሴትነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽኑርልን እወድሽ አለሁ❤❤❤❤
@Habtam-sz2mi
@Habtam-sz2mi 25 дней назад
ማሪያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤❤ከልቤ በእዉነት እግዛብሂር ህይወታችሁን ያቃናዉ ጠላቶች ደግሞ እርር በሎ
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ 25 дней назад
ሂክማ አላህ ይቅር ይበልሽ እምነት ከፍቅር በላይ ነው እንደት ሰው ዝሙት ስሩ ብለሽ ትተባበሪያለሽ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 25 дней назад
ሂክማ ጥሩ ስራ ያረግሽ እዳይመስልሽ በወጀል መተባበር ጥሩ ተግባር አይደለም. በእርግጥ ስው ማስታረቅ ጥሩ ተግባር ሆኖ ሳለ የእነሱ ጉዳይ ግን እምነት ያግዳቸዋል ይሄደሞ ሁሉም ያውቀዋል. ዛሬእድህ ስላደርግሽ አላህ ፊት ምንእደምትመልሽ እኔጃ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም
@user-td7rb6rl8e
@user-td7rb6rl8e 25 дней назад
እነሱ እኮ መጀመሪያውንም በጣም ተቀራርበዋል ጓደኛሞች ሆነው ከሚተቃቀፉ እንደውም አግብቷት ሚስቱ ብትሆን ይሻላል
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 25 дней назад
አላህ ይጠብቀን ከንድህ አይነት ወጥመድ ያረቢ ከጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 25 дней назад
​@@HawaYassin-cr8urአሚን ግን ሙስሊሞቹ ማሻአላህ ይላሉ ምጉድነዉ አዴራህን
@Mūñãh4761
@Mūñãh4761 25 дней назад
ከሂክማ በፊት አይዴል ፍቅራቼው አንድነታቼው ስለዚህ ባታስታርቅም ፈጣሪ ካለው አይቀርም ብቻ ቢያገባት ይሻለዋል እዴውም እዴዚህ ከሚኖሩ ከባድ ነው ብቻ አላህ ቀናውን ይምርጥልን ሁላችንንም አወዳዴቃችንን ያሳምርልን ነው እሚባለው ፍቅር ከባድ ነው እድህ ነው ብዬ መናገር አልችልም እኔ
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 25 дней назад
@@hykelahmad1024 ማሻላህ እሚባልበትን ነገር አብዛሀኞቻችን ያወቅነው አይመስለኝም ወይም ደግሞ ግድ አይሰጠንም ወላሂ ከባድ ነው ይሄ ፍቅር እሚባል ነገር
@Arkidan
@Arkidan 25 дней назад
ሂክሙ መልካም ነገር ነው ያረግሽው ፈጣሪ ጤናሽን ይሥጥሽ እህቴ
@badrea36
@badrea36 25 дней назад
መጥፎ ንግግር ከመነገር ዝምታ ወርቅ ነዉ ዝም የለ ነጀ ወጣ ብለዋል የኛ ዉድ ነቢይ መሀመድ ሰለላሁ አለይ ወሰለም ❤
@zenabmuhammad8457
@zenabmuhammad8457 25 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 25 дней назад
ሱለላህአለሂወሰለም
@djjdjdhxjdj6002
@djjdjdhxjdj6002 25 дней назад
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-vs8fy6et8j
@user-vs8fy6et8j 25 дней назад
S.A.W😢❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
ሰለሏሁአለይሂወሰለም❤ደምሮኚ
@user-vt3om7qe3o
@user-vt3om7qe3o 25 дней назад
ሱባሀን አላህ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ ለዝሙት ማሻአላህ የምትሉ እና ሂክማ ምርጥ ጓደኛ የምትሉ ኧረ አላህን ፍሩ😢 በሙስሊም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ከኒካህ ውጭ ፍቅር ባሀላል ነው በኛ ተው ለምሰጡት ነገር እያሠባችሁ የምንጵፋት ነገር ታስጠይቃለች
@ghghghh217
@ghghghh217 25 дней назад
ኡፉ እንደት ደስ እንዳለኝ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ የፍቅርየ አድናቂወች የት ናችሁ ኡኡኡኡኡኡ ሞትኩ በደስታ ማነዉ እንደኔ ፍቅር ናፍቃዉ የነበረ ማርያምን ዉድድድ እኮ ነዉ የማረግሽ የኔ ልእልት ደስታሽንጅ ሀዘንሽን አያሳየኝ ይሀን ሠሞን አስከፍታችሁን ነበር ቅጣታቸዉን በየቀኑ ቪድዮ ይስሩልን የምትሉ❤❤😂
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 25 дней назад
አላንንን ❤❤❤
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 25 дней назад
እኔ አለውልሽ ውዴ ደስታዬ ወደር የለውም
@Zakia-jg8lt
@Zakia-jg8lt 25 дней назад
አለን
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 25 дней назад
አለንእዚነን
@user-fy2fm1sr1r
@user-fy2fm1sr1r 25 дней назад
ዋውውውው ኒክማ ትላያሌሸ እደችህ አይናት ጓደኛ ያብዘልን ❤❤❤በጣም ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔረ መጨረሻቹሁን ያሳምርለቹሁ 👍👍👍👍የምትሉ ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 25 дней назад
ተመሰገን በሉ እልልልልልልልል ጥላት ምቀኛ ቅጥል ይበል ፉፉዬ እና ፍቅርዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሰሞኑን በናንተ ልቤ ተሰብሮ ነበር እንደት ደስ እንዳለኝ ሂክሙዬ የጎደኚነት ጥግ ነሸ በጣም ደስ ብሎኛል👍👍👍😢 😢😢❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 25 дней назад
ፍቅር ያሸንፋል መጨረሻቹ ዝብሎ ማየት ነው ግን ከፍቷቹ እዳናይ❤❤❤
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 25 дней назад
በጭንቀት ሰልሞት ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ሂክሙ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤❤
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 25 дней назад
እውነት
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 25 дней назад
በጣም ደስስ ይላል እግዚያብሔር መጨረሻቹ ያሳምረው ከሞንቶሮች ጡሩ ነገር ተመኝላቹ የሃይማኖታቸው ጉዳይ ደሞ ከራሳቸዉ በላይ ለኛ አይመለከተንም ራሳቸው ያስተካክላሉ በተረፈ እወዳችዋለው❤🎉
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj 25 дней назад
እኮ❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 25 дней назад
ትክክክክል❤❤❤❤
@user-gz3hv9dl4e
@user-gz3hv9dl4e 25 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mg8yx9tu9z
@user-mg8yx9tu9z 25 дней назад
በጣም ደሰብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ የምትሉ ደምሩኝ❤❤❤😢
@omnajat
@omnajat 25 дней назад
ሱባሀንአላህ ወላሂ አትጨማልቅ ሙስሊም በኒካሀነዉ ወጨበጥምሀልበት😢
@haym-g6x
@haym-g6x 25 дней назад
ኮሜንት ፅፌ አላውቅም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ልዪ ፍቅር እናፉፉ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤
@BintNuri
@BintNuri 25 дней назад
ደምሪኝ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 25 дней назад
ሂክማ ማለት ሰው በሚያስፈልጋቸው ስአት አለሁ የምትይ ልጅ ነሽ ጎበዝ ምርጥ ጓደኛቸው ነሽ እንኳንም ተፈቀደላቸው ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ፍቅር እና ፉአድ ሁለቱ አብረው ድምቀት አላቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
በጣም ሂክሙየ የኔ ቆጆ
@asqw6481
@asqw6481 25 дней назад
ዝሙት አታስፋፍ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 25 дней назад
😂
@user-vu1yr6ts7g
@user-vu1yr6ts7g 25 дней назад
አንደኛ ነኝ ፍቅርየን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉❤
@BetiMoges
@BetiMoges 25 дней назад
ወይኔክስትብለዋልኩእህታችንለነሱብቻዐደለምደስተውለኛምነውተባርኪልኝፉፉየውነትዐልክዐፈጣጥንያለውንነገርግንበጣምደስብለኛል❤❤❤🎉🎉🎉
@A04Samsung-lb5ox
@A04Samsung-lb5ox 24 дня назад
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@mahi-yo6jb
@mahi-yo6jb 25 дней назад
ሂክማየ እግዛብሄር የልቦናሺን ያሳካልሺ እነሱን እንዳስማማሺልን በጣም ደስብሎናል እንወዲሻለን❤❤❤❤❤
@Tsion_Alemayehu
@Tsion_Alemayehu 25 дней назад
Yessss🎉🎈እንዴት ደብሮኝ እንደነበር ብታውቁ ...በቃ ሁሌም አብራችሁ ሁኑ አይለያችሁ❤❤
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 25 дней назад
ሀይማኖታቸውስ ? 😢በእርግጥ እኛ አንጠየቅበትም ግን የቻልነውን ያህን መከልከሉ የተሻለነው❤
@user-yb4kw5pw3k
@user-yb4kw5pw3k 25 дней назад
ሂክማ አላህን ፍሪ ፏአድ ሙስሊም ወድምሽን አላህ በማይፈቅደው መገድ መሆንን እያወቅሽ ታበረታችዋለሽ እዴ አላህን ፍሪ በተለይ ፏአድ ሀይማኖቱን እዳይቀይር ከጓኑሁነሽ ብዙነገሮችን አስረጅው
@UmMehir
@UmMehir 25 дней назад
ምናልባት አላህ ቢመራት እስኪ ዱዐ እናድርግላቸዉ
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc 25 дней назад
መጀመሪያነበር እደዛ ማለት
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 25 дней назад
ወለህ ናኔም አስጣሎኝ😮😮
@UmMehir
@UmMehir 25 дней назад
إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
አያገባቹህም ለራሳቹህ እወቁ እኝኝኝኝኝ አትበሉ
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf 25 дней назад
ፋፋ እና ፍቅር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ የኔ ቆንጅች የኔ እህት ኑረልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hi7vw5je3m
@user-hi7vw5je3m 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 25 дней назад
በብዙ ስቃይ መከራ መሐል ዳግም ቤተሰብ ፈቅዶላችሁ ደስታችሁን ስላየን በጣም ደስ ብሎናል በርቱ ለጠላት እጅ አትስጡ
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 25 дней назад
ደህና ሆነ ስንል መልሰክ ዝፍቅ ያአላህ በድናችን ጠካራ አላህ ያርገን ጉሉ አሚን
@TsionAbera-pg5if
@TsionAbera-pg5if 25 дней назад
ወይ መቃጠል 🤔🤔 ፈጣሪ አንድ ያደረገውን ማንም አይለየውም ።😂😂 ምን ትሆኑ😢
@golgota2123
@golgota2123 25 дней назад
​@@TsionAbera-pg5ifእኮ
@user-es8zi7fl2t
@user-es8zi7fl2t 25 дней назад
አሚንንንንንንን
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 25 дней назад
​@@TsionAbera-pg5ifእናንተ ሀይማኖት አያሳስባችሁም😅😢
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 25 дней назад
@@TsionAbera-pg5if እኛ እምንጨነቀው ለፍቅር ሳይሆን ለሀይማኖታችን ነው እስልምናየ ውዱ ሀይማኖቴ
@MekidesDiress
@MekidesDiress 25 дней назад
መጀመሪያም ብዬ ነበር እደማይለያዬ ምክንያቱም ልጆች ጋር የእውነት ፍቅር ነው ያለ ፊመስ መሆን አደለም እሱ መጥፎ ቦታ በሆነ ሰዓት ከእዛ ችግር ያወጣችው ልጅ ነች እሱም በወደቀችበት ሰዓት ነው ከጎኗ የሆነ የእውነት ፍቅር ነው ያለው ፈጣሪ ልብን ያያል እኮ 21:45 በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅር ፉፉ በርቱልኝ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
በጣም የምር ከልቤ ነው ፍቅራቸው መጨረሻቸውን ያሳምረው
@MekidesDiress
@MekidesDiress 25 дней назад
@@user-ho9vt2hw9c amen 🙏🙏🙏 ፍቅር እኮ ነች ልጅቷ የሴቶች ተምሳሌት ቤተሰብ አክባሪ ፉፉ ጋር ፍቅር እያለባት እኮ በልቧ ይዛ ያበረከክች ጅግና ነች ፉፉ ጅግና ነህ ይገባሃል ከወደቀችበት ከጎኗ ሆንክ ዛሬ ከፍ ስትል ያንተ ሆነች
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
​@@MekidesDiressደምሪኚሁቢ❤ 9:47
@yagileasefa6470
@yagileasefa6470 25 дней назад
❤️❤️❤️❤️💘💘
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 25 дней назад
ትክክል
@heyathussen
@heyathussen 25 дней назад
ሂክማ ተብዬ ኸይር ስራ የሰራሽ መሠለሽ ኧረ አላህን ፍሪ ወላሂ እያልሽ አልሃምዱሊላህ እያልሽ እዴት የተወደድሽ መሥሎሽ በጣም የወረደ ስራ ነው የሠራሽው ይልቅ ሁለታቸውም ሙስሊም ሁነው ቶብተው ወደ አላህ ብታቀርቢያቸው ነበር ትልቅ ስጦታ ❤
@user-bk3qy6xn1k
@user-bk3qy6xn1k 25 дней назад
🤨🤨😏😏🤔🤐
@soomebaby83
@soomebaby83 25 дней назад
ምንአገባሽ ዝም ብለሽ ማየት አይሻልም
@heyathussen
@heyathussen 25 дней назад
@@soomebaby83 ያየሁትን መጥፎ ስራ እያየሁ እዳናተ በውሸት እሰይ ማለት ስለማይመቸኝ ነው
@nitart4949
@nitart4949 25 дней назад
Ensun new yemetaku,sentochu yadregut new ,yerasachehun yarere agelabitu😂
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 25 дней назад
በጣምእጂ ወደዚናየምትተባበርው ኤጭ
@SamiraSam-im7uw
@SamiraSam-im7uw 25 дней назад
ዋው በጣም አዚኜ ነበር ማርያምን አሁን ግን በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ህክማዬ ለንቺ ቃል የለኝም ፈጣር ባለሸበት ይጠበቅሸ እናተም በፈቅራቹ ፁኑበት
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው ያለው :እሩታ ከነዚ ጨዋ ልጆች ተማሪ ቤተሰብሽን አክብሪ ያችን ልበ ዎርቅ እናትሽን ይቅር በይኝ ብለሽ ቤትሽ ግቢና በክብር ውጭ እውንቴን ነው ምልሽ ፡ሂክማየ ቁም ነገረኛ ነሽ ተባረኪ ጎደኛ ማለት እንዲ ነው ደስ ብሎኛል በሃይማኖት አንድ እንደምትሆኑ ተስፋ አረጋለሁ❤❤❤🎉🎉
@user-lw1fc3tl3u
@user-lw1fc3tl3u 25 дней назад
Ya rutan sem kilterichu ayewunilachu denesuch
@user-lw1fc3tl3u
@user-lw1fc3tl3u 25 дней назад
Ategimime esh gematem ezawu tegemim esh rutayn semuwn edtrei esh
@saedihussen
@saedihussen 25 дней назад
አሁን እዚህ ጋር ምን ያገናኛዋል ሩታ የምትይው መቸም መልከፍ ልማዳችሁ ነው ልበል ሩታም አሁን ቤተሰብ ጋር ያለው ነገር ተስተካክሏል ሩታ በሀይማኖታ አልመጣችም ገባሽ ከምንም በላይ ሀይማኖታችን ነው የሚቀድመው
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p 25 дней назад
ስለሩታ ምን አስነሳሽ እከፍ😏😏
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
@@user-lg9dd5ub8p አታሽቃብጭ እሩታ የሰው ባል ቀማች ግን ለ ፍቅር የበለጠ ሰው እግዚአብሔር ሰጣት ፡አብርሽ ቤተሰብ ከለከለኝ ስትለው ተጣላት ፉፉ ግን አይዞሽ አላት አየሽ ፍቅር ምንም ጥፋት የለባትም አንች ከንቱ
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 25 дней назад
መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ፍቅር ከባድ ነው😢በተረፈ ፉፉ እና ፍቅርየ በጣም እውዳችሁለሁ❤🎉🎉❤
@SmilingGazingIguana-jb5jn
@SmilingGazingIguana-jb5jn 25 дней назад
ይመችሽ ውዴ
@fakiyashabee
@fakiyashabee 25 дней назад
❤❤
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 25 дней назад
ሒክማ በእውነት መልካም ሴት አላህ ይባረክሽ ፍቅር &ፉፉ እንዃን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 25 дней назад
ዋውውውውው እንኳን ደስ አላቹሁ ፍቅርዬ እና ፉፉ ❤❤❤❤❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቅን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 25 дней назад
እግዚአብሔር እንደዚ ነገር ይወዳል ማለቴ እንዴት ነው ሁለት ሃይማኖት ? እኔ ግን በልቤ ነው ያዘንኩት በተለይ የተዋህዶ ልጆች😏😢 ምታበረታቱ
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 25 дней назад
አሜንንን ይጣብቀን ማማ
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 25 дней назад
ምንም እንኳ ሀይማኖታችሁ ባይገናኝም ደስታችሁ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 የሀይማኖታችሁን ነገር ግን አስቡበት🙏❤❤
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 25 дней назад
❤❤yes
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 25 дней назад
አዉ እነሱ የቀሉ ደስ ይላል❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 25 дней назад
ሔክማዪ ምርጥ እህት ማርያምን እንደት ደስ እንዳስባልሺን የምር በጣም ትልቅ ስጦታ ይገባታል ለሔክሙ❤❤❤ የምትሉ ላይክ በጣም ነው የምወድሺ እህታለም
@SeifCell-yq8cz
@SeifCell-yq8cz 25 дней назад
በጣም ደስብሎኛል ውላኢ መጨረሻቹሁን❤ያሳምርላቹሁ😢የምትሉ❤ደምሩኝ😢😢🙏🙏🙏
@EkrsmGetahun
@EkrsmGetahun 22 дня назад
ማር❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 25 дней назад
መነው እዳኔ ፍቅርዬ ስጣፋምን ሆነ ነው ብሎ ምያስብ በለይክ አሰዩኝ ያኔማር እኳን ዳና ማጣቹ 😢😢😊🎉❤
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 25 дней назад
ወላሂ እኔየ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
እኔ ትንሿየ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
​@user-ho9vt2hw9c ደምሪኚውደ 8:36
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
​@@zaharamuhammad2691ደምሪኚውደ🎉 8:46
@hirutderilo4231
@hirutderilo4231 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌👌
@zimzim-v1y
@zimzim-v1y 25 дней назад
ከለቅሶ በኀላ ሳቅ ያለነው አይለያችሁ ሂክማዬ ደርባቢት አላህ ያስደስትሽ እና ፍቅርና ፋፋዬ ደግሞ ለቤተሰብ ትልቅ ቦታና ክብር ስለምትሰጡ አላህ ያክብራችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 25 дней назад
ተባረኪ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 25 дней назад
አቦ ዘር ይውጣልሽ ንፁሕ ሰው አገኘሁኝ😍😍
@dadesert5446
@dadesert5446 25 дней назад
እነዚህን ጥዶች፡ስወዳቸዉ እንኳን ደናመጣችሁ የምር፡በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@user-tl4vd4qv3s
@user-tl4vd4qv3s 25 дней назад
ማነው ከነጋር የፍቅርዬ እና የፉፉዬ ደስታ የምትመኙ ❣️❣️❣️😢😢💝💝
@hnanhnan5207
@hnanhnan5207 25 дней назад
ጩኬ ነው😂እልልል ያልኩት😭😭ማሪያመን ሞቼ እኮ ነው የምወዳችሁ የኔ ስስተች😢❤😔
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
እኔም
@user-lh5um3th5m
@user-lh5um3th5m 25 дней назад
😂😂😂😂😂🥰🥰🥰
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t 25 дней назад
😢😢❤
@Zakia-jg8lt
@Zakia-jg8lt 25 дней назад
እኔስ ብቲ❤❤
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f 25 дней назад
😂😂😂😂
@user-bc5ij4je4g
@user-bc5ij4je4g 25 дней назад
ፍቅርየ ወላሂ አለችኝ ስትል ሲያምርባት ያረብ አላህ በሱምክኒያት ወደተፈጠረችበትያምጣት እደሂኩ በሂጃብየምናያትያርገን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
ደምሪኚውደ🎉 22:31
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy 25 дней назад
እ ጹሑፉን እንዳነበብኩ ነው ደስ ብሎኝ የሮጥኩ አንደኛ ነኝ ፍቅር ና ፉ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@BintNuri
@BintNuri 25 дней назад
ደምሪኝ
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy 25 дней назад
@@BintNuri እሺ
@user-ww1jw1mt2g
@user-ww1jw1mt2g 25 дней назад
ደስ ብሎኛል ፍቅር እና ፋአድ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ከዚህ ወድያ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Semuti128
@Semuti128 25 дней назад
ማነው እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ያርግ😢❤❤❤
@BintNuri
@BintNuri 25 дней назад
ደምሪኝ
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 25 дней назад
❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
ምኑም፣አያስደስትም፣😢
@FiriHadad
@FiriHadad 25 дней назад
ምኑ ነው አይ ያሳዝናል
@zulikemtube
@zulikemtube 25 дней назад
ደስታቹ ደስታችን ነው❤❤❤❤ ግን ይህ ደስታ ለዚአለም ብቻ ነው ሚሆነው ለቀጣዪም አለም ደስታ አስቡ ያስለሚበልጥ❤❤❤❤
@saadasaada3906
@saadasaada3906 25 дней назад
እልልልል ተጨንቄ ነበር በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ደስተኛ ሁናችሁ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉
@user-wc3bl3ro7e
@user-wc3bl3ro7e 24 дня назад
ምንም ይፈጠራ መጥፋት የለባቹም አናስባለን አኮ ደስታቹ ደስታችን ነው ሺ አመት በደስታ ኑሩ 🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝😍😍😍😍😍
@AlexTube472
@AlexTube472 25 дней назад
እግዚአብሔር የማይፈቅደው ቤተሰብ ቢፈቅድ ምን ትርጉም ኣለው ፍቅር ውሃና እሳት ለይተሽ እወቂ የፍቅር ስሜት ኣለኝ ብለሽ ሃይማኖትን እግዚአብሔርን ማይፈቅደው መቼም በሰማይም በምድርም እረፍት የለውም ኣብ የተከለው ኣይነቀልም የግል በፀጋ ለዘላለም የወይን ግንዱ የተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ የሚል መዝሙር ልጋብዝሽ ኣዳምጪ ስጋዊ ስሜት ሲኦል ይከታል እስልምና እና ክርስትና ፍፁም ውሃና እሳት ናቸው ትዳር ኣለ ልጅ ይመጣል እንዴት ልትሆኚ ነው ሚወለደው ልጅ ምን ዓይነት ሃይማኖት ሊኖረው ነው እናት ኣባትሽ ማስደሰት ሲገባሽ ወደ እግዚአብሔር መምጣት ሲገባሽ ይባስ ብሎ ሙስሊም ኣግብተሽ እንዴት ነው ቤተክርስቲያን መግባት ተዋህዶ መሆን ምትችው የዘፈኑ ኣለም እንደሚለው እኔም በሃይማኖቴ እሷም በሃይማኖትዋ ብለሽ ገደል እንዳትገቢ ወይ ቅዱሳን ኣባቶች ጠይቂ በ እምነት ና በሃይማኖት ማይመስልሽ ሰው ኣታግቢ ላንቺ ያለው ይመጣል
@golgota2123
@golgota2123 25 дней назад
እስኬ መጨረሻውን እንይ ምናልባት ሊማረክ ከቻለ
@TigistMeski
@TigistMeski 25 дней назад
መልካም comment ነው የወደፊቱን ቀርቶ ከደቂቃ በሗላ የሚፈጠረውን የሚያውቀዉ ፈጣሪ ነው እና የኢትዩጵያ people እምነት ኖሮክ ምግባር ከሌለህ ከንቱ ነህ የበላይህንም ማክበር እንዳለብህ ተነግሮሀል መጨረሻቸው ምን እንደሚሆን እኮ ማንም አያውቅም በደስታህም በሀዘንህም ማመስገን ግን መልካም ነገር እንዲገጥምህ ፈጣሪህን መለመን አሁን ምን እንደሚሆን እሱ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው
@user-yc5rv8wp8k
@user-yc5rv8wp8k 25 дней назад
ከምን ከማንም በላ ሀይማኖት ያቅድማለ የምትሉ በላይክ ፍቅር ያሸንፍል❌አማራኛ አባባልነው
@cgf8399
@cgf8399 25 дней назад
ትክክል
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 25 дней назад
በትክክል😢😢
@LwamLwam-gt5bv
@LwamLwam-gt5bv 25 дней назад
ትክክል
@user-do3ht1wb6e
@user-do3ht1wb6e 25 дней назад
ምአገቤሽቆሻሻ😂😂😂
@wazircell4191
@wazircell4191 25 дней назад
በትክክል
@user-wj3oj7ei2h
@user-wj3oj7ei2h 25 дней назад
ፍቅር ያለምነት ከቱነዉ ቢቀርባችሁ ይሻላችሗል የምትስማሙ lik
@aselefechdagne
@aselefechdagne 25 дней назад
እንኳን ደስታችሁ ትመለሳላችሁ ❤❤❤ ምርጥ ጓደኛ ለህክማ 10% ❤❤ በጣም አዝኜ ነበር ❤❤❤ አሁንማ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤ ህክማ እንደዚህ ካስደሰታችሁ ❤❤ እሷንም አስደስቷት❤❤
@SemiraTumabo
@SemiraTumabo 25 дней назад
ወይኔ ዬት ነችሁ ያፍቅር እና ያፉፉ አድነቅዎች ኑልን እልልልልል በሉ❤❤❤💃💃💃💃💃
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
ደምሪኚውደ 7:52
@Tki-n5y
@Tki-n5y 25 дней назад
Eli Eli Eli❤❤❤❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 25 дней назад
እልልልልል ደሰ ብሎኛል ❤❤❤
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 25 дней назад
አለሁ በጣም አዝኜ ነበር እስከ ዛሬ 😢 ዛሬ ግን ደስታዬ ወደር የለውም እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@user-du7sp1yr5k
@user-du7sp1yr5k 25 дней назад
Are enam beeeeeeeeeeexam desss belongal elil elil elil elil ❤❤❤❤❤
@AlewuyaAli
@AlewuyaAli 25 дней назад
የስስስስስ እልልልልል ደስ ብሎኛል ማነው እንደኔ የተደሰተ ወላሂ እንደኛ ነኝ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 25 дней назад
በጣም ደስ ይላል❤
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 25 дней назад
ወላሂ አላለይም😏
@Fujairah-mf8po
@Fujairah-mf8po 25 дней назад
በጣም ደስ ይላል እየተዋደዱ መለያየት ከባድ ነው
@kaltube-in2qi
@kaltube-in2qi 25 дней назад
እኔ እራሱበጣም ነው ደስ ያለኝ❤
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 25 дней назад
ደስ የሚለው እምነት ነው አላህ ፍሩ ያለ ሀይማኖታችሁ አትጋቡ ብለውናል የኛ ውድ ነብይ ሙስሊሞች ድናችንን እናስቀድም
@Ynesr
@Ynesr 25 дней назад
ናፍቃችሁኝ😢 ነበር አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ እንኳን ደስ አላችሁ የፍቅር ና የፉፉ ወዳጆች በLike ያሳዩኝ😢🎉❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 25 дней назад
አች ግን ጤነኛ ነሽ አላህን አፈሪምዴ
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 25 дней назад
😅😅😅😅ታመዋል 😢😢​@@FatumaMustefa
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
እር፣ለዝሙት፣ምኑነው፣ያስደሰተሽ፣ሀጂነቢሴት፣መጨበጥ፣ይቻላልደ፣እንኳን፣ማግባት፣ካፌር፣ምንአለ፣ስለድንሽ፣ብትማሪ፣አላህን፣ፍሪ፣ሂድያ፣ይስጥሽ፣አላሁም፣ሙስተአን
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 25 дней назад
@@ekramemohamad7392 ሳህ ኢኩ
@alhawara4322
@alhawara4322 25 дней назад
😮😮😮😮😮🤐🤐🤐🤐🤐🙄🙄🙄
@ልዩየ
@ልዩየ 25 дней назад
ሁሉንም የሚያውቅ እግዚአብሔር ቀጣዩንም እሱ ያውቃልና እሱን ብቻ ይዛችሁ በፀሎት ቀጥሉ ወደ አንድ መንገድ እንዲመራችሁ ተስፋ ሳልቆርጥ እየጠበቅሁ ነበር ድጋሜ እስክትመለሱ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 25 дней назад
እኔ ግን እቃወመዋለሁ ፍቅር ከእምነት አይበልጥም አሁንስ እሺ ልጅ ከወለዳችሁስ እንዴት ነው ??😭 ፍቅርዬ ማዓረይ ልብ ብለሽ ልብሽን አዳምጪው አሁንም !!😢
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
አታሸቃብጠ የመጀመሩያወች ፍቅር እና ፉፉ ናቸው አላቹህ እሳ ሰው እደሚኖረው ይኑራሉ ምን ችግር አለው ብዙ ሺ ሰው ነው ተጋብተው በፍቅር እሚኖሩ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
እኮ፣ግራያጋባል፣😢ደምሪኚ 25:12
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 25 дней назад
@@user-ho9vt2hw9c እህቴ ማሽቃበጥ አደለም እዉነት ነው በእምነቴ አልዳረደርም የሚደራደርኝም አልወድም 😭በመፅሐፍ ቅዱስ ሁለት ሃይማኖት አብሮ ይንሩ የሚል የለም እሺ አሁን ችግር የለውም ከወለዱስ ልጃችሁ ክርስቲያን ነው የሚሆኑ ወይስ ሞሲሊም ኧረ በማርያም 😭
@user-ol3ty8og8v
@user-ol3ty8og8v 25 дней назад
​@@user-ho9vt2hw9cስለክርስትና ካላወቅሽዝም ብትይስ በኦርቶዶክስ አይፈቀድም ሌላው ሰለተሳሳተና ስህተቱን የሚያስተካክልበት መንገድ ሲያጣ አብሮ ስለ ቀጠለ ትክክል ነው አትበይ ማህተብ ከሁሉም ይቀድማል አንች ነሽ አሸቃባጭ
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 25 дней назад
ራሳቸው ይወስናሉ ተማምረው በህደት አሁን አንቺ አስበሽላቸው ነው አንቺ የጠነከርሽ ከሆንሽ በፀሎት አስብያቸው
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 25 дней назад
ተባረኪ በዚህ ግዜ እንዳንቺ አይነት ስው መገኘቱ በጣም ልትመስገኚ ይገባሻል።ልፋትችን ፈጣሪ ይክፈልሽ ❤❤🎉🎉ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉
@Senayit28
@Senayit28 25 дней назад
በስመ አብ እንዴት አባቱ ደስ እንዳለ ሁሌም ፈገግ ብላችሁ በሳቅና በደስታ ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው❤❤❤❤
@AbeerSaeed-w7n
@AbeerSaeed-w7n 24 дня назад
በሂውቴ እደዚህ ደሰ ብሎኝ አያቅም ወላሂ ፈጣር ቀሪ ዘመናችሁን የደሰታ እዲያደርግላችሁ እመኛለሁ የኔ ማሮች
@BbrrtUu
@BbrrtUu 25 дней назад
አልሀምዱሊላ በጣም ደስአለኝ ናፍቀውኝነበር ❤❤❤❤❤በጣምነው እምወዳችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤
@asqw6481
@asqw6481 25 дней назад
የዝሙት ተባባሪ አትሁኚ
@saadajamal977
@saadajamal977 25 дней назад
ሂክማ ተብየዋ ጥሩ የሰራሽ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል ፍቅር ካለ እምነት ከንቱ ነው እንደ እንስሳት አትሁኑ አእምሯችሁን ተጠቀሙበት በጭፍን መጓዝ ገደል ይከታል አላህን ፍሩ ያአላህ አንተ መጨረሻየን አሳምርልኝ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ያረብ
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw 25 дней назад
ወላሂ አወ አሏህን ፍራ
@selamhalie4403
@selamhalie4403 25 дней назад
እጂ ወረኛ እኝኝኝኝኝ አትበይ
@user-gp8ij7mg2v
@user-gp8ij7mg2v 25 дней назад
ፍቅር ያሸንፈል
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 25 дней назад
በትክክል
@user-tl9og7xp9r
@user-tl9og7xp9r 25 дней назад
ፍቅራችሁ አሁንም አደጋላይ ነዉ😢 ፍቅር አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራሽ ፉፉ በዲንህ ጠንካራሁን እምነቷን ሳትጋፋ አስተምራት
@lubabamuhamed7704
@lubabamuhamed7704 25 дней назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሂክማ ግን ማሥታረቅሽ በጣም ነው ደሥ የሚለው ግን አላህን በመፍራት ፉአድን መሥመሩን እንዳይለቅ ትልቅ ሥራ ማሥራት አለብሽ
@RahelWondesen
@RahelWondesen 25 дней назад
እልልልል ይችን ቀን ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሒካም አላ ይባርክሽ
@meseretwodajo8793
@meseretwodajo8793 25 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም እንካንም ይህ ተፈጠረ የወላጆቻቸን የጋደኛ ፍቅርና ጥጉን አያችሁ እኔም በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ውስጤ ናችሁ አሁን የምመክራችሁ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ስራችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ ማንም እንዳይስቆማችሁ ምቀኛ ከፊት ከሃላ ከግራ ከቀኛችው ይደፋ ቀጥሉ እንዳትቆሙ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወላጆቻችሁ በጎናችሁ ያሉትን ጋደኞቻችሁን እንወዳቸዋለን ❤❤❤❤❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 25 дней назад
እግዚአብሔር እምነት አንድ ያልሆኑትን አያጣምርም
@أسماء-ح3ط
@أسماء-ح3ط 25 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዋሁ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 25 дней назад
የልቤን ነገርሽልኝ የኔ እሕት እኔማ ይገርሙኛል😳😳​@@efratatube286
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 25 дней назад
የስም ነጠላ ለባሺ አሁን አንቺ ክርስቲያን ነሺ
@yugu4361
@yugu4361 25 дней назад
እንካን በሰላም መጣቹ ፍቅሪ እና ፍፉ እንዴ አኔ የነፊቀቸው አሰከ❤👍ፍቅርዪ የኔ ጠንካራ🥺
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
እኔ ዛሬ ባይመጡ ጉደ ነበር
@RihenaRih
@RihenaRih 25 дней назад
ሂክማ ተብየዋ አላህ የሚወደውን ነገር ብታደርጊ ላችም ጥሩ ነበር አችንም እሱንም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልል😢😢😢
@zabibatube
@zabibatube 25 дней назад
ከሰለመችስ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 25 дней назад
እኮ፣የኔእህት፣አበጀሽ፣ደምሪኚም 9:31
@user-nt8tq3hk3f
@user-nt8tq3hk3f 25 дней назад
አላህ ይሥቱር በጣም ያሥጠላል
@user-ct8if2hj3v
@user-ct8if2hj3v 25 дней назад
ምን አገባሽ ብሽቅ 😂😂😂😂
@maryamsuleiman1277
@maryamsuleiman1277 25 дней назад
ምን አልባት ልጅቷ ወዴ እሱ ሀይማኖት ትመጣ ይሆናል ወይም እሱ ወዴ እሷ ስለዚህ ፈጠር መልካም መንገዱን እንድማረቸው መፀለይ ዱሀ ማድረግ ነው ወይም ዝም ማለት 🤐
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 25 дней назад
ሂክማ እውነትም ሂክማ ክበሪልን ... አላህ እድሜሽን ያርዝምልን... ከእድሜሽ በላይ ነሽ :: ቅን ልብ ያለሽ አቦ ተባረኪ :: ፍቅርዬ ፉፉ... እንኩዋን ደስ ያላችሁ.. ሁሌም ሳቁልን :: እንኩዋን ደስታችሁ ተመለስ :: ሀይማኖት ስንስቲፍ ነው .. ሀገር የጋራ ነው :: ሀይማኖት የግል ነው :: እንኩዋን ደስ ያላችሁ 👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ሀይማኖት የግል ነው :: ሀገር የጋራ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖትህ ሙዚቃ ብቻ ነው😢😢😢
@wazircell4191
@wazircell4191 25 дней назад
በትክክላወላሂ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 25 дней назад
@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ ሳህ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 25 дней назад
ልክ ነሽ ማማዬ ይቅር ይበለን
@ritahaile1787
@ritahaile1787 25 дней назад
Betekekel. Ke anchie gar esmamalehu 👍
@user-wf1gd7ef6f
@user-wf1gd7ef6f 25 дней назад
Tekekl ehta ka 20:50 haymanot menem nager aybeltm
@user-ur3qn6tc6f
@user-ur3qn6tc6f 25 дней назад
ሂክሞዬ የጒደኝነት ጥግ ሁሌም ለፍቅርዬ መሰዋት እደከፈልሽ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ አስተዋይ ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
በጣም ሂክማየ የኔ ሙሉ ሴት
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 25 дней назад
በሀይማኖት ቀልድ የለም ምንም ቤተስብም ቢፈቅድ ማለት ነው ሁሉም አላፊ ነው ግን በምንም ነገር ፍቅር ቢያሸንፍ እራሱ በእምነታችሁ እንዳትደራደሩ ጠብቁ እውነት ዋ 😮😮
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 25 дней назад
እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
ምን አገባሺ እኝኝኝኝኝ አትበሉ እግድህ
@mese23
@mese23 25 дней назад
በትክክል እውነትን የሚወድ የለም እጂ የሀጢያት ተባባሪ መሆን ያሳዝናል ፍቅር ልቦናሺን ይመልሰው 😢🙏
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 25 дней назад
ምን አገባቹ ወደ መረጡት ይገባሉ ራሳቸው ተምረው ተማምረው አንብበው መርምረው ህጻናት ልጅ እኮ አይደሉም ወደ ፍት ማሰብ የምችሉ ልጆች. ናቸው
@bduhdhdugd1881
@bduhdhdugd1881 25 дней назад
እኔ ስ ፈራው
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 25 дней назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማነዉ እደእኔ ገና እርእሱን ሲያይ ደሰ ያለዉ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ ሂክማየ የኔ ዉድ የቲንሸ ትልቅ የሆንሸ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@djjdjchkv
@djjdjchkv 25 дней назад
እልልልል ዛሬ ከተደሰትኩባቸዉ ቀናቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ ፍቅርዬ ፉፉዬ ገና አላየሀትም ግን በርእሱ ብቻ በደስታብዛት እንባዬ ማነዉ የፈነጠዘ እንደኔ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 25 дней назад
እኔ ማርያምንንንን
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 25 дней назад
እኔ
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 25 дней назад
ወይኔ የኔ ማሮች ፉፉየ እንኳን አየናቹ የምር ሶስተኛ ቀንየ እንቅልፍ የለኝም ማርያምን ህክማየ አንችም እንኳን አየንሽ 😢❤ህክማዮ የምያስታሪቁ ቡጹኣን ናቸው የምር በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረግሽው❤
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 25 дней назад
እኔም የምር ጨቆኝ ነበር
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 25 дней назад
ማሪያምን ለ3 ቀን አልቅሽአሎ አስመሣይ አሽቃባጭ ልትሉኝ ትችላላቹሁ ስዎቼ ሰጥይቁኝ ችግሪን አልናገሪም ብቻ የኔ አበባ እንኳን ደስ አለሽ ፉ ላንቴም ጭምሪ ፊቅራቹሁን ያዝልቅላቹሁ💋💋💋💋💋💋አሜንንንንንንንንንን👐👐👐👐👐
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k 25 дней назад
ከዚህ በላይ ማሽቃበጥ አለ የዋህ ልብ ነው ያለሽ 😂😂😂😂
@ghghghh217
@ghghghh217 25 дней назад
@@GantAbaralmu እኔ አለሁልሽ ማርያምን አላለቀስኩም ግን ፍቅርየ ንፍቅቅቅ ብላኝ ነበር
@user-hq8yc1ks7o
@user-hq8yc1ks7o 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Hduccnx
@Hduccnx 25 дней назад
ጭራሽ አለቀስሽ 😂😂😂😂እኔ የሚገረመኝ ነገር ግን ሌላ ሀሳብ የለባችሁም ስንት ነገር የሚያሳስብ ነገር እያለ
@user-rd9vk6zf6j
@user-rd9vk6zf6j 25 дней назад
ለራስሽ አልቅሺ ታዳ ይሄ ማሽቃበጥጅ ምድነው
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x 25 дней назад
ፍቅርየ እና ፋፋ በለፈው አሥለቅሣችሁኝ ነበር ዛሬ ግን በጣምነው ደሥ ያለኝ እህቴ እንደአንች አይነቶችን መልካም ሠወች ያብዛልን ተባረኪ እግዚአብሄር አይለያችሁ ኢክሩየ የኔመልካም እናም ሁሌም ሣቁልኝ እወኮዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ksa-sl3ox
@Ksa-sl3ox 25 дней назад
እረ 😂😂😂 ተስፋ ቆርጠን ሳይሆን የቤተሰብን አጀት ለመላት❤ነው አላሉም እናተ ጉደኞች እኔማ ከዚህ ቀደም ቪደው ስሰሩ ያየነውን ትራፊክ ዉሰዱት በድንጋጤ እሽ ይላሉ ልል ነበር❤❤❤
@LoloLolo-lp6xq
@LoloLolo-lp6xq 25 дней назад
😂😂
@user-dd6qq1ne1l
@user-dd6qq1ne1l 25 дней назад
😂😂😂😂😂😂❤❤
@MerryMerr-li8rb
@MerryMerr-li8rb 25 дней назад
😂😂😂
Далее
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,9 млн
ስሙ ከቤት ወጣች
29:23
Просмотров 72 тыс.
ፍቅሬ መጣችልኝ😍😍😍
19:29
Просмотров 14 тыс.
ፍቅር በጣም ደነገጠች
34:39
Просмотров 157 тыс.
የቤታችንን አጋዥ አስለቀስናት
18:19