Тёмный
No video :(

#ቤተ_መቅደስና_ቤተ_ክርስቲያን 

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ይህ ቪዲዮ ከ20 ደቂቃ በኅላ የድምጹ ጥራት ስለሚስተካከል በትእግስት ስሙት
#Support_This_Ministry
cash.app/$Tizitaw1
www.venmo.com/u...
paypal.me/tizi...
#Follow_Me_on_Facebook
/ kesistizitaw
/ tizitaw.samuel
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@zee-ge2zg
@zee-ge2zg 2 года назад
እጅግ አስደናቂ መገለጥ ነው እግዚአብሄር ፀጋህን ያብዛው ሀሌሉያ
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 года назад
ለዘላለም ተባረክልኝ መጋቢ ትዝታው
@bulletproofbutterfly5408
@bulletproofbutterfly5408 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@ttsegaye4507
@ttsegaye4507 2 года назад
ያመንከው አምላክ ይርዳህ ዘመንህ ይባረክ
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 2 года назад
ሰላም ወንደማችን ትዜ ጌታ ዘመንክ ይባረክ ተባረክ
@MrGIG2012
@MrGIG2012 2 года назад
" እንደበግና ፍየል ከበርና ግንብ ጋር እየተሻሹ፡ መኖር፡ ........... "
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 года назад
ተባረክ ትዝሻ
@mahlettesfaye480
@mahlettesfaye480 2 года назад
ተባረክ
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 года назад
Amen Amen 🙏 geta yebarek
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke
@abeneazerts8226
@abeneazerts8226 2 года назад
ብዙዙ ፀጋ ይብዛልህ የእውነት አርበኛ የሆንከው ወንድማችን ከክፉ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይሰውርህ🥰
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 года назад
Amen Amen Amen geta yebarkh ❤🙏
@mintuwabetube2671
@mintuwabetube2671 2 года назад
amen amen amen amen 😍😍😍
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
ተባረክ ቀስስ 🥰🙏
@yabshlijethiopian9651
@yabshlijethiopian9651 2 года назад
Shaalom paster
@munajatube6506
@munajatube6506 2 года назад
አሜንንንን እግዘብሔር አብዝቶ ይበርክህ ፓስተር ዘመንክ የተበረከ ይህን 🙏🙏🙏🙏🙏
@selamethiopia1816
@selamethiopia1816 2 года назад
Amen amen liben yemiyasarif hiwot yemiset timert new Tebarekilin bebzu 🙏🙏
@kidynegussie9799
@kidynegussie9799 2 года назад
Tebarek!
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 2 года назад
ጌታ ይባርክህ እጂግ አስደናቂ መገለጥ ማለት እንዲህ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ::
@godsfavor4720
@godsfavor4720 2 года назад
God bless you mightily 🙏🙏🙏
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 2 года назад
God almighty bless you more
@scsc9710
@scsc9710 2 года назад
Amen Amen
@kalebfanitaye393
@kalebfanitaye393 2 года назад
ተባረክ ጌታ ህይወትህን ይባርክ
@wincell9735
@wincell9735 2 года назад
Bless you 🙏 ♥ tizta
@SaraSara-ju1xc
@SaraSara-ju1xc 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Ebbifamaa
@ferhwot
@ferhwot 2 года назад
Shalom❤
@hannaasmerom8727
@hannaasmerom8727 2 года назад
Tebarek brother 🙏👍👏🙌
@gutemahurisa8022
@gutemahurisa8022 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ!!!
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 2 года назад
God bless my brother
@afomiyagebre4416
@afomiyagebre4416 2 года назад
wondme teztaw bebzu tbark denk yekrstos mesekari zereh yibark btam new makbreh mwodh wondme🙏❤️
@zawdineshalemuu1674
@zawdineshalemuu1674 2 года назад
Eyesus geta new 🔥🔥🔥
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 2 года назад
እግዚአብሄር ዘመን ህይወትህን አገልግሎትህን ይባርክ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 2 года назад
Wow tize tebark 💕🤚❤️
@JJjj-rp1oc
@JJjj-rp1oc 2 года назад
Amen!
@sabadegu8000
@sabadegu8000 2 года назад
BEWNET TEZU AHUNEMA CHERASHE YALEMAREYAM AMALAGENET ALEM.AYEDENEM YEMEL EYTELTEFE NEW BETAM NEW YEMEYSAFREW GETA LEBACHWEN YEKEFET
@ammnaammna1502
@ammnaammna1502 2 года назад
Zemeneshi hulu geta tbrk geta lij 🙏
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 года назад
Egziabhier amlak yebarekh wendmiye
@selamayele6907
@selamayele6907 2 года назад
Yes you are right geta yibareki Tebareki brother
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 2 года назад
ትዜ ወንድሜ ፀጋው ይትረፍረ ፍልህ፤ተባረክ ልቤን የሚያፀና መልክት ነው፡፡እልልልል
@buzunashaboyne689
@buzunashaboyne689 2 года назад
እየሱስ ጌታ ነዉ በትክክል
@hdhsjhshd4305
@hdhsjhshd4305 2 года назад
Tize zamani yibarkkii qedusan tsaga yibzalachuu
@tshayabera154
@tshayabera154 2 года назад
ተባረክ !!! የእግዚአብሄር ሞገስ እና ማስፈራት ባንተ ላይ ይሁን !!!
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 года назад
Awo
@buzunashaboyne689
@buzunashaboyne689 2 года назад
እየሱስ ፍቅር ነዉ
@martazemu7466
@martazemu7466 2 года назад
💞💞💞💞
@footballtube7623
@footballtube7623 2 года назад
Wow tiztaw Kante andebeti Indi ayinet lekirstos miskirnet mesmati Le orthodox meminani himemi new yehonebachi legna gin tilk desta yisemanal geta abizto yibareki wondime
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤ ⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
Geta yibarek
@sabadegu8000
@sabadegu8000 2 года назад
TEZU YEHEN PARET LEMAREYAM NEW YEMETEKEMUBET
@hanyhoney4408
@hanyhoney4408 2 года назад
በረከታችን ነህ አንተ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 16:17 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ። 18 እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
@rachelm5268
@rachelm5268 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ : ያልተገለጠ ሚስጢር ኣዲስ ያተለማመድከው ጌታ ይግለፅልክ
@john9762094
@john9762094 2 года назад
ወደ ሮሜ ሰዎች 9 1 -2 ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፤ አልዋሽምም፤ ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል። 3 በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና። 4 እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤ 5 አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 2 года назад
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👏👏👑👑👑🐑
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 2 года назад
Ameeennn egziabher zemenihn yibarek stagawun yabizalik 🙏 dink thimirt new!
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
Eyesus yiwodihal
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16 የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ 10 እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።
@negatwatesfaye485
@negatwatesfaye485 2 года назад
ቀዳሚው ጌታ ከፊትህ ይቅደም ።በደሙ ይሰውርህ።
@addistegegn818
@addistegegn818 2 года назад
Amen 🙏🏾 Tize May God bless you & your family brother!!! 👏
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1st Peter 2:9But you are a chosen people, a royal priesthood, a holy nation, a people belonging to God, that you may declare the praises of him who called you out of darkness into his wonderful light.2:10Once you were not a people, but now you are the people of God; once you had not received mercy, but now you have received mercy.
@mitikuhandino1554
@mitikuhandino1554 2 года назад
በእየሱስ ስም ተበረክ ትዜ
@wincell9735
@wincell9735 2 года назад
🤩👏👏👏
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 2 года назад
ትዜ በጌታ ኤርሚ የሚያዘምረውን ኢየሱስ ያድናል የሚለውን ወንጌል ስርጭት ላይ ለማዘመር ስለፈለኩት በጣም ሰለምወደው መዝሙሩን በኢቱብ በፌስፑክ ላክልኝ
@john9762094
@john9762094 2 года назад
Mathew 16:16Simon Peter answered, "You are the Christ, the Son of the living God."16:17Jesus replied, "Blessed are you, Simon son of Jonah, for this was not revealed to you by man, but by my Father in heaven.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 13 1 በአንጾኪያም ባለችው ቤተ ክርስቲያን ነቢያትና መምህራን ነበሩ፤ እነርሱም በርናባስ፥ ኔጌር የተባለው ስምዖንም፥ የቀሬናው ሉክዮስም፥ የአራተኛው ክፍል ገዥ የሄሮድስም ባለምዋል ምናሔ፥ ሳውልም ነበሩ። 2 እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ። በርናባስንና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ አለ። 3 በዚያን ጊዜም ከጦሙ ከጸለዩም እጃቸውንም ከጫኑ በኋላ አሰናበቱአቸው። 4 እነርሱም በመንፈስ ቅዱስ ተልከው ወደ ሴሌውቅያ ወረዱ፤ ከዚያም በመርከብ ወደ ቆጵሮስ ሄዱ።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 1:12 በዚያን ጊዜ ደብረ ዘይት ከሚባለው ተራራ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ እርሱም ከኢየሩሳሌም የሰንበት መንገድ ያህል የራቀ ነው። 13 በገቡም ጊዜ ወደሚኖሩበት ሰገነት ወጡ፥ ጴጥሮስና ዮሐንስም፥ ያዕቆብም፥ እንድርያስም፥ ፊልጶስም፥ ቶማስም፥ በርተሎሜዎስም፥ ማቴዎስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም፥ ቀናተኛ የሚባለው ስምዖንም፥ የያዕቆብ ልጅ ይሁዳም። 14 እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
Acts 1:12Then they returned to Jerusalem from the hill called the Mount of Olives, a Sabbath day's walk from the city.1:13When they arrived, they went upstairs to the room where they were staying. Those present were Peter, John, James and Andrew; Philip and Thomas, Bartholomew and Matthew; James son of Alphaeus and Simon the Zealot, and Judas son of James.1:14They all joined together constantly in prayer, along with the women and Mary the mother of Jesus, and with his brothers.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1st Corinthians 3:16Don't you know that you yourselves are God's temple and that God's Spirit lives in you?
@john9762094
@john9762094 2 года назад
Romans 9:1I speak the truth in Christ--I am not lying, my conscience confirms it in the Holy Spirit--9:2I have great sorrow and unceasing anguish in my heart.9:3For I could wish that I myself were cursed and cut off from Christ for the sake of my brothers, those of my own race,9:4the people of Israel. Theirs is the adoption as sons; theirs the divine glory, the covenants, the receiving of the law, the temple worship and the promises.9:5Theirs are the patriarchs, and from them is traced the human ancestry of Christ, who is God over all, forever praised! Amen.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1st Corinthians 6:19Do you not know that your body is a temple of the Holy Spirit, who is in you, whom you have received from God? You are not your own;6:20you were bought at a price. Therefore honor God with your body.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6 19 -20 ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
John 2:18Then the Jews demanded of him, "What miraculous sign can you show us to prove your authority to do all this?"2:19Jesus answered them, "Destroy this temple, and I will raise it again in three days."2:20The Jews replied, "It has taken forty-six years to build this temple, and you are going to raise it in three days?"2:21But the temple he had spoken of was his body.2:22After he was raised from the dead, his disciples recalled what he had said. Then they believed the Scripture and the words that Jesus had spoken.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
Acts 13:1In the church at Antioch there were prophets and teachers: Barnabas, Simeon called Niger, Lucius of Cyrene, Manaen (who had been brought up with Herod the tetrarch) and Saul.13:2While they were worshiping the Lord and fasting, the Holy Spirit said, "Set apart for me Barnabas and Saul for the work to which I have called them."13:3So after they had fasted and prayed, they placed their hands on them and sent them off.13:4The two of them, sent on their way by the Holy Spirit, went down to Seleucia and sailed from there to Cyprus.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 2:18 ስለዚህ አይሁድ መልሰው። ይህን ስለምታደርግ ምን ምልክት ታሳየናለህ? አሉት። 19 ኢየሱስም መልሶ። ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው። 20 ስለዚህ አይሁድ። ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት። 21 እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር። 22 ስለዚህ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህን እንደ ተናገረ አሰቡና መጽሐፍንና ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አመኑ።
@apostleamarufetala2844
@apostleamarufetala2844 2 года назад
tebarekiln
@john9762094
@john9762094 2 года назад
Acts 4:22For the man who was miraculously healed was over forty years old.4:23On their release, Peter and John went back to their own people and reported all that the chief priests and elders had said to them.4:24When they heard this, they raised their voices together in prayer to God. "Sovereign Lord," they said, "you made the heaven and the earth and the sea, and everything in them.4:25You spoke by the Holy Spirit through the mouth of your servant, our father David: "'Why do the nations rage and the peoples plot in vain?4:26The kings of the earth take their stand and the rulers gather together against the Lord and against his Anointed One.'4:27Indeed Herod and Pontius Pilate met together with the Gentiles and the people of Israel in this city to conspire against your holy servant Jesus, whom you anointed.4:28They did what your power and will had decided beforehand should happen.4:29Now, Lord, consider their threats and enable your servants to speak your word with great boldness.4:30Stretch out your hand to heal and perform miraculous signs and wonders through the name of your holy servant Jesus."4:31After they prayed, the place where they were meeting was shaken. And they were all filled with the Holy Spirit and spoke the word of God boldly.
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 2 года назад
ወንጌል መመስከር ነው የሚለውን መዝሙር በጣም ስለምወደው ትዜ በኢቱፕ ወይም በፌስፑክ ላክልኝ ትዜ በጌታ
@john9762094
@john9762094 2 года назад
Hebrews 9:1Now the first covenant had regulations for worship and also an earthly sanctuary.9:2A tabernacle was set up. In its first room were the lampstand, the table and the consecrated bread; this was called the Holy Place.9:3Behind the second curtain was a room called the Most Holy Place,9:4which had the golden altar of incense and the gold-covered ark of the covenant. This ark contained the gold jar of manna, Aaron's staff that had budded, and the stone tablets of the covenant.9:5Above the ark were the cherubim of the Glory, overshadowing the atonement cover. But we cannot discuss these things in detail now.9:6When everything had been arranged like this, the priests entered regularly into the outer room to carry on their ministry.9:7But only the high priest entered the inner room, and that only once a year, and never without blood, which he offered for himself and for the sins the people had committed in ignorance.9:8The Holy Spirit was showing by this that the way into the Most Holy Place had not yet been disclosed as long as the first tabernacle was still standing.9:9This is an illustration for the present time, indicating that the gifts and sacrifices being offered were not able to clear the conscience of the worshiper.9:10They are only a matter of food and drink and various ceremonial washings--external regulations applying until the time of the new order.9:11When Christ came as high priest of the good things that are already here, he went through the greater and more perfect tabernacle that is not man-made, that is to say, not a part of this creation.9:12He did not enter by means of the blood of goats and calves; but he entered the Most Holy Place once for all by his own blood, having obtained eternal redemption.9:13The blood of goats and bulls and the ashes of a heifer sprinkled on those who are ceremonially unclean sanctify them so that they are outwardly clean.9:14How much more, then, will the blood of Christ, who through the eternal Spirit offered himself unblemished to God, cleanse our consciences from acts that lead to death, so that we may serve the living God!9:15For this reason Christ is the mediator of a new covenant, that those who are called may receive the promised eternal inheritance--now that he has died as a ransom to set them free from the sins committed under the first covenant.9:16In the case of a will, it is necessary to prove the death of the one who made it,9:17because a will is in force only when somebody has died; it never takes effect while the one who made it is living.9:18This is why even the first covenant was not put into effect without blood.9:19When Moses had proclaimed every commandment of the law to all the people, he took the blood of calves, together with water, scarlet wool and branches of hyssop, and sprinkled the scroll and all the people.9:20He said, "This is the blood of the covenant, which God has commanded you to keep."9:21In the same way, he sprinkled with the blood both the tabernacle and everything used in its ceremonies.9:22In fact, the law requires that nearly everything be cleansed with blood, and without the shedding of blood there is no forgiveness.9:23It was necessary, then, for the copies of the heavenly things to be purified with these sacrifices, but the heavenly things themselves with better sacrifices than these.9:24For Christ did not enter a man-made sanctuary that was only a copy of the true one; he entered heaven itself, now to appear for us in God's presence.9:25Nor did he enter heaven to offer himself again and again, the way the high priest enters the Most Holy Place every year with blood that is not his own.9:26Then Christ would have had to suffer many times since the creation of the world. But now he has appeared once for all at the end of the ages to do away with sin by the sacrifice of himself.9:27Just as man is destined to die once, and after that to face judgment,9:28so Christ was sacrificed once to take away the sins of many people; and he will appear a second time, not to bear sin, but to bring salvation to those who are waiting for him.
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
ዕብራውያን 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ ² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። ³ ሊቀ ካህናት ሁሉ መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ይሾማልና፤ ስለዚህም ለዚህ ደግሞ የሚያቀርበው አንዳች ሊኖረው የግድ ነው። ⁴ እንግዲህ በምድር ቢኖርስ፥ እንደ ሕግ መባን የሚያቀርቡት ስላሉ፥ ካህን እንኳ ባልሆነም፤ ⁵ እነርሱም ሙሴ ድንኳኒቱን ሊሠራ ሳለ እንደ ተረዳ፥ ለሰማያዊ ነገር ምሳሌና ጥላ የሚሆነውን ያገለግላሉ። በተራራው እንደ ተገለጠልህ ምሳሌ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ተጠንቀቅ ብሎት ነበርና። ⁶ አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል። ⁷ ፊተኛው ኪዳን ነቀፋ ባይኖረው፥ ለሁለተኛው ስፍራ ባልተፈለገም ነበር።
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 2 года назад
ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል !
@zee-ge2zg
@zee-ge2zg 2 года назад
እጅግ አስደናቂ መገለጥ ነው እግዚአብሄር ፀጋህን ያብዛው ሀሌሉያ
@BikilaEtana
@BikilaEtana 2 года назад
Tebarek!
Далее