Тёмный

"ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ አንዳች ጥገኛ ፍጡር!" መምህር ፋንታሁን ዋቄ 

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @tunbimedia_
#Fantahun_Wakie #Yosefketema
#Ethio_Tunbi_Media #Recaps

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@michealzewdie6177
@michealzewdie6177 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesismart1332
@mesismart1332 3 месяца назад
እንደምን አደራችሁ አንዴትስ ዋላችሁ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ዲያቆን ዬሴፍእግዚአብሔር ይሰጥልን በእውነት መምሀር ያሉተ ሁሉ ትክክል ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ቸልተኝነቱ ይብቃን።
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 3 месяца назад
በርቱ እግዜያቤሔር ይርዳችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bemnetethiopia4347
@bemnetethiopia4347 3 месяца назад
መድሐኒያለም ይጠብቃችሁ !
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 3 месяца назад
God bless you all!!!
@tesfayekidane4589
@tesfayekidane4589 3 месяца назад
ዲያቆን ዮሴፍ በዕዉነት የቤተክርስቲያን እዉነተኛ ልጅ መሆንህን መጀመሪያ በኢኦቲቤ ቲቪ ያየሁ ዕለት ነዉ። ይህንኑ አሁንም ለማረጋገጥ ችያለሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ።
@bemnetethiopia4347
@bemnetethiopia4347 3 месяца назад
መድሐኒያለም አባታችን አይለያችሁ !
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 3 месяца назад
መምህሬ እረጂም እዲሜ ይስጥልን 💚💛❤️😍😍😍
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 3 месяца назад
ኢትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን,...
@tenad7309
@tenad7309 3 месяца назад
እውነት ነው::
@za71
@za71 3 месяца назад
እባካችሁ አቡነ ሉቃስን ጋብዙልን ከመምህር ፋንታሁን ጋር እባካህ ዲ.ዮሴፍ🙏🏾
@Alem-e1p
@Alem-e1p 3 месяца назад
ሠላም መምህር ፋንታሁንና ወንድማችን ዲያቆን ዮሴፍ ሠላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤😍
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 месяца назад
💚💛❤🤝
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 месяца назад
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን መምህሮቻችን እንደ እምነታችሁ ለቅድስት ቤተክርስቲያን እንደ ዜጋ መከራ ለሚውርድበት አማራ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@YodiMeki-hl2yu
@YodiMeki-hl2yu 3 месяца назад
ይህ ታሪካዊ የቤተክርስቲያን የአብረን እንዳን ጩኸት ለሁሉም እንዲዳረስ በlike እና Share መተባበር አንዱ ኃላፊነት ነውና የድርሻችንን እንወጣ! ከማይረባ ለከንፈር ፈገግታ ብቻ ከሆነ ሚዲያ ስዓታችንን የምንገድል ብኩን ብቻ ሆነን አንቅር እባካችሁ!!!
@rahelmesfin3222
@rahelmesfin3222 3 месяца назад
ሰላም መምህር የዚህ ዝግጅት አዘጋጆች በሙሉ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት ነው ግን ይሔ ብቻ ነው ብዬ በኔ ጥቂት ግንዛቤ አላስብም ነገር ግን ይህንን አኔ የተገነዘብኩትን የማውቀውን ነገር ስለ መተት መተግበሪያ ፣ማዘጋጃ፣ ማስገንዘቢያ፣ ማስጎንበሻ ወዘተ... የሚባለውን ነገርስ ምንትላላችሁ ነው እኔ ተሳስቼ ይሆን ከተሳሳትኩ ይቅርታ የሆነ ነገር አለ የሚባለው ምንአልባት ይሔ እንዲሁም ሌላ እንነተጋ ግን መልስ አለ በዬ አስባለሁ ከይቅታ ጋር አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 3 месяца назад
ሰላም ውድ መምህራኖች እና የፕሮግራሙ አዘጋጆች እንዲሁም ተከታታዮች:: መልካም ቀን ይሁንልን🙏🏾
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ 3 месяца назад
Thanks!! Memihir
Далее
Я ИДЕАЛЬНО ПОЮ
00:31
Просмотров 476 тыс.