Тёмный

ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ (ክፍል 19) 

ለዛ
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t Месяц назад
ዳግም ሥለተቀየረ አንከታተልም የዳጊና የሣሪአድናቂወች ኑ እንሠባሠብ😂😂😂😂😂😂
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl Месяц назад
ሣሪምእኮ አቆርጣለች ፊልሙን በጣም ነዉየሚያስጠላዉ ፊልሙ
@ayat9275
@ayat9275 Месяц назад
ሳራና ዳግ ??
@asterzebene3406
@asterzebene3406 Месяц назад
Awo dagi yemtlen
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w Месяц назад
አወ ዳጊ ይምጣ
@user-rf1sf4ct8w
@user-rf1sf4ct8w Месяц назад
ይመለስን😅😅😅ድል ለዳጊ😂😂😂
@msfadila5961
@msfadila5961 Месяц назад
ደግ ለምን ተቀየራ የመጀመሪያ ደግም ይመለስ የምትሉ👍👍👍👈👈
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Месяц назад
ኦ original ዳግም ቾጎር አጋጥሞት ነው ድራማው ተቋርጦ የነበረው ? የበፈቱ ዳጊ
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w Месяц назад
ኦርጅናሉ ዳግም ይምለስ
@bettybetty4215
@bettybetty4215 Месяц назад
አወ ይመለስልን ዳጊ
@user-rf1sf4ct8w
@user-rf1sf4ct8w Месяц назад
እኔም ከገቶኛል😢😢😢ይመጣልን
@KeriyaUmer
@KeriyaUmer Месяц назад
Dagi lmn teqeyer isu yimeles
@user-ud3kf1eb4v
@user-ud3kf1eb4v Месяц назад
😂😂የዳጊ አፍቃሪወች ብዙ ነን ድምፃችን ይሰማ የሚል ላይክ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h Месяц назад
የዳጊ መቀየር የደበረው😢
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 Месяц назад
እኔ
@user-sj9gi9wq9d
@user-sj9gi9wq9d Месяц назад
እኔ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
እኔ😔😔😔
@user-oo1gf3vc1u
@user-oo1gf3vc1u Месяц назад
እኔም😢😢😢
@fitsumaen4613
@fitsumaen4613 Месяц назад
Yiha,yehon kulatam new
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q Месяц назад
ከፍቶኛል ልጄ ናፈቀኝ ላይክ አጉልኝ😭😭😭😭😭😭
@ethioethio9683
@ethioethio9683 Месяц назад
ሌላ አርግዢ ላይክ ለእርጉዝ ብቸ ነው
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q Месяц назад
ኧረ ኡኡኡኡኢ
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u Месяц назад
አይዞሽ ዉድ❤❤❤😢
@user-mh5oi5qs6x
@user-mh5oi5qs6x Месяц назад
አይዞሽ ለአይነ ስጋ ያብቃሽ❤❤
@hehamanot
@hehamanot Месяц назад
አይዞሽ
@user-xs8jc6lx7k
@user-xs8jc6lx7k Месяц назад
ዳጊ ስለተቀየረ አስጠላኝ ይመለስልን የምትሉ👍👍👍
@user-qu8fv9cp2q
@user-qu8fv9cp2q Месяц назад
ኣንደኛ ነኝ 100ላይክ ስጡኝ
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn Месяц назад
አሰጥም 😅
@Fawzyakw
@Fawzyakw Месяц назад
ደምሩኝ ዉደቸ❤
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o Месяц назад
ጥቅሙስ😅?
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v Месяц назад
97ሰባተኛ ላይክ እ
@user-qu8fv9cp2q
@user-qu8fv9cp2q Месяц назад
@@NaM-ju4qn እንጃ🤣
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c Месяц назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏
@SenaitEthiopia
@SenaitEthiopia Месяц назад
አሜን ለሁላቹም
@user-xe7rl7fe7z
@user-xe7rl7fe7z Месяц назад
❤❤❤አሜን
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-vr1wn4vw9j
@user-vr1wn4vw9j Месяц назад
amen🙏🙏🙏
@jamelahkadasah
@jamelahkadasah Месяц назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@negeregnawa
@negeregnawa Месяц назад
አይ ዳጊ ከለለ አያምርም የበፊቶች ሁሉም ተዋናይ ካልሆኑ አላይም ቻዉ😢❤❤❤
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl Месяц назад
የሉም በተለይ ሳሪ እሷ ብትኖር ጥሩ ነበረ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
😂😂😂
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Месяц назад
​@@Saif-dh3rlሳሪከለለችአላይም ወጥቻለሁ በኮሜት ሳላይው
@user-be2vs5kf7l
@user-be2vs5kf7l Месяц назад
የበፊቱ ዳጊ ካልተመለሰ ሳራ ከለለች በጣም ነው የሚያስጠላው
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Месяц назад
ሣረና ዳጊን አምጡልን ካልሆነእናይም4::ነጠበብ😂😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Месяц назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏✝️❤🥰🥰
@LovelyBanyanTree-jr5nr
@LovelyBanyanTree-jr5nr Месяц назад
ደጊ መቀየሩ ደብሮኛል ይህ ድራማ ያለ ዳጊ እና ሳሪ አያምርበትም ሁለቱ በፍፁም መቀየር የለበትም
@user-xm9qc4dr6z
@user-xm9qc4dr6z Месяц назад
ዳግጊ ከተቀየረ ደስ አይልም ድራማው
@user-ms3mt1gr2b
@user-ms3mt1gr2b Месяц назад
ዳጊ ለምን ተቀየር ይመለስ የምትሉ ደግሞ ተሎ ተሎ ልቀቁ
@user-rx1ov1yv8t
@user-rx1ov1yv8t Месяц назад
ድምጥ እንሁን ለዲጊ ለምን ተቀየረ😢😢😢😢😢
@DohaQatar-jz4iz
@DohaQatar-jz4iz Месяц назад
ድራማው ላይ አዲስ ሰው ሲቀዬር የድራማውን እይታ ያደበዝዘዋል
@kedestmeka6855
@kedestmeka6855 Месяц назад
❤❤❤
@asass2296
@asass2296 Месяц назад
በጠም
@temesgensamuel
@temesgensamuel Месяц назад
የዝህ ድራማ ድምቀት ከሳራ ጋር ሄዷል እዉነት ውሸት በላይክ
@user-ox2is8kc8o
@user-ox2is8kc8o Месяц назад
ሳሪ የለለችበት አያምርም እየደበዘዘ ነዉ ድራማዉ 😔
@HabtishKecho
@HabtishKecho Месяц назад
ድራማዉ አስጠላኝ ዳግምና ሳሪ ከሌሉ በቃ አልከታተለዉም🥺🥺💔💔💔
@nureya..habshwti-ft3vq
@nureya..habshwti-ft3vq Месяц назад
ዉላህ እኔም የለ ደግ እና የለ ሳር😢😢😢😢
@MerhabAssefaw-ur1vx
@MerhabAssefaw-ur1vx 16 дней назад
እንደረራረግ
@MahletGiday
@MahletGiday Месяц назад
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል አደረሳችሁ የዮዮ እናት ታሳፍራለሽ በጣም ሳሪ የብቀላ ጥጓን ታሳይሻለች ናርዶስ ምትባይው ቀፋፊ የትም ያመቸሽ ቦታ ዘለሽ ዘለሽ መውደቂያ ስታጪ ዮዮ ላይ ማረፍ ፈለግሽ ሳሪ ፍቅር የት ገባሽ
@user-sj9gi9wq9d
@user-sj9gi9wq9d Месяц назад
የመጀመረያዉ ዳጊ ይምጣልን ምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Месяц назад
ዳግም እና ሳራ ከሌሉ ይደብራል ኤጭ የኢትዮጵያ ድራማ ድሮም መጀመር እንጂ መጨረስ አይችሉም 😢ኮሜንት አታነቡም እደ የተመልካች ክብር ይኑራችሁ😂😂
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Месяц назад
ስታስጠሉ ስታዩን ምናችን ነው በሽተኛ የሚመስላችሁ ምድረ ቀፎ ሳራና ዳጊን ካልመለሳችሁ ገደል ግቡ እሺ😢😢😢😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Месяц назад
😮😮😮😮😮
@meseretmeseret5545
@meseretmeseret5545 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@fikiri929
@fikiri929 Месяц назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳአኒታን ለኢሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@WerkiyeDagne
@WerkiyeDagne Месяц назад
Amen
@WerkiyeDagne
@WerkiyeDagne Месяц назад
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o Месяц назад
_ፍትህ ለዳጊ😢 የበፊቱን ዳጊ አምጡ ይሄኔ ሳሪንም ቀይራችኃታል የኛን ጫጫታ ስለማትችሉት ነው በምትኳ ያላመጣችሁት😏 ዮዮ የሚያምርብህ ከሳሪ እና ከዳጊ ጋ ነው እነሱ ከሌሉ ባትሰራ ይሻልሀል😂😂😂😂_
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 Месяц назад
😂😂😂
@madina3828
@madina3828 Месяц назад
አወ ዳጊ ይንጣልን ገፀ ባህሪውን እራሱ ይሄ አልሰራውም የሱን ያክል ፍትህ ለዳጊ
@Kidist954
@Kidist954 Месяц назад
እንካን አደርሳችህ የበናት የማዳም ሸቃላ ነኝ አበርታቱኝ የመዳም ጭቅጭቅ. ምርርርር ያላችህ አበርታቱኝ ተው🙏🕋🙏❤⛪👋የተዋህዶ ልጆች እንካን አደርሳችህ ከማዳም ኩሽና ነኝ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Месяц назад
Ayizoshi enam chiyaw new Zara erasu asikisagn neber gin geta melkam new yalfale
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
በርች ደምሬሻለው እማ❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
አሜን እኮን አብሮ አደርሰን ❤❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንደማመር
@Kidist954
@Kidist954 Месяц назад
@@user-yh2qu3of4s እሽ
@ethioethio9683
@ethioethio9683 Месяц назад
ሳራ ከተቀየረች unsubscribe እናደርጋለን የምትሉ እና በዳጊ መቀየር እርር ድብን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ
@zdtube5432
@zdtube5432 Месяц назад
አዎ እኔም
@Saranegni21
@Saranegni21 Месяц назад
እርር ድብን አላልኩም😂😂
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Месяц назад
እኔም
@ethioethio9683
@ethioethio9683 Месяц назад
ምን እርር ድብን የሚል ነገር አለሽና? ሁሉ ነገሮችሽ ትዝታ ብቻ ሆነው ቀርተዋል
@ethioethio9683
@ethioethio9683 Месяц назад
@@Saranegni21 ምን እርር ድብን የሚል ነገር አለሽና ? ሁሉ ነገርሽ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀርቶ የለም ወይ?
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Месяц назад
እውነት ለመናገር የድራማው ድምቀት ዮዮ ዳጊ ሳሪ እና የዮዮ እናት ናቸው ከእነሱ አንዳቻው ከሌሉ በጣም ይደብራል
@user-jq4lf5mh7n
@user-jq4lf5mh7n Месяц назад
ደግን አምጡት የምትሉ🙌
@selamtube8173
@selamtube8173 Месяц назад
የአሁኑ ዳጊ አልወደድነዉም ያኛዉ ይመለስ😢
@hifahifa5351
@hifahifa5351 Месяц назад
በዳግም ቦታ የመጣው ምኑም አልተመቸኝ ስራቹ እየቀዘቀዘ ነው 😊🤕
@user-tt2uo8ke7f
@user-tt2uo8ke7f Месяц назад
ላይክ እፈልጋለሁ😢ላይኩኝ🤨አይከፈልበት😂🎉🎉🎉
@ethioethio9683
@ethioethio9683 Месяц назад
እርጉዝ ነሽ ወይ? ለእርጉዝ ብቻ ነው ላይክ የሚደረገው
@NurMuhamad-gr9pb
@NurMuhamad-gr9pb Месяц назад
በውስጥ ኣናግሪኝ❤❤❤
@user-tt2uo8ke7f
@user-tt2uo8ke7f Месяц назад
@@ethioethio9683 😂አይ አደልሁም😁ገና እቅድላይነኝ😁ላረግዝ እና ዝብለሽ ላይክኝ😁😁
@user-yn5dm8sz6h
@user-yn5dm8sz6h Месяц назад
ለምንሽ ነዉ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Месяц назад
ኮሜንት ሲጠራቀም እመጣለሁ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው እንኳን ደህ ና መጣችሁ ዮዮ እና ሳርየ
@user-rj4pi6gv9s
@user-rj4pi6gv9s Месяц назад
አር ይዳብራል የመጅምሪያ ዳጊ እና ሳራ ይመላሱ የምትሉት ዮዮ ዳሞ ገና ፍቅር ያዛው
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d Месяц назад
ዩዬ ና ሣሪ ተተፋቀሩ ያምራል ፍቅር ያሸንፋል
@user-xs2bw5fy1f
@user-xs2bw5fy1f Месяц назад
የዚህ ድራማ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ በፈጠራቺሁ እዳታቆሙት ቀጥሉበት❤❤❤❤
@user-pj9bz4yy7d
@user-pj9bz4yy7d Месяц назад
ሳሪና ዳግም የለሉበት ምንም አያምርም ከቻላቹህ ሳሪና ዳግምን አጡልን🥺❤
@user-xu5lu9kx3j
@user-xu5lu9kx3j Месяц назад
ቀጣይ ዳጊ ካልመጣ መከታተላችልን እናቆማለን
@user-fk7ft4ly9f
@user-fk7ft4ly9f Месяц назад
ደጊ ሙሀባ ነብርው ድምፁም ያምር ነብር
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 Месяц назад
ዮዮ የእዉነት የፊልሙ ንጉስ ነዉ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
ሳራየ ና የዩ በጣም ነው የምወዳቸው የሚያዝናኑኝ❤❤
@BetiBeti-rf3sz
@BetiBeti-rf3sz Месяц назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን የጠዋቱ መረሐ ግብር በከፊል ሚያዝያ 25/2016ዓ,ም
@user-pz7ut4mu1k
@user-pz7ut4mu1k Месяц назад
እኳን አብሮ አደረሰን
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Месяц назад
ሳሪቲ እና ዮዮ የእውነት ቢጋቡ ያምርባችው ነበር ስወዳችው ❤ ዮዮን እንደ ቅርጫ ካልተቃርጥነው አሉ ምነው ሴቶቹ 😮
@Mita4164
@Mita4164 Месяц назад
የቅባት ልጅ ስለሆነ ነዋ😂😂😂😂😂
@FikadeTeferi-mx5oz
@FikadeTeferi-mx5oz Месяц назад
😂😂😂😂😂
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Месяц назад
እናተ እኮ ድፍረታችሁ ዳግምን በሌላሰዉ ተካችሁት ሆሆሆ ።
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
አይገርሙሽም
@BilagiAmare
@BilagiAmare Месяц назад
ይህ ቻናል የተመልካች ክብር የለውም እምትሉ እስኪ
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt Месяц назад
ዳጊን በሌላሰው ለምን ቀየራችሁት ሳራንም እንዳቀይሩ አደራ
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c Месяц назад
በትክክል❤❤
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Месяц назад
ሳሪቲኝ ከቀየሩ በጭራሽ አላይም
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl Месяц назад
ሳሪ እኮ አቋርጣለች እራሷ ተናግራለች በቲክቶክ አካዉቷ
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x Месяц назад
ሳራ ከለለች አያምርም
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Месяц назад
ዉይ አዎ ሳሪና ዮዮ ድምቀት ናቸዉ
@user-tq6fg2pw9t
@user-tq6fg2pw9t Месяц назад
ሲጀመር የዳጊን ካራክተር መጫወት አልቻለም ዳጊን አምጡልን ጌታን
@GeniMengsitu
@GeniMengsitu Месяц назад
😂😂አድሱ ጡንቻሙ ዳግ አንተ ደስ አትልም የምር ብትሄድ ይሻላሃል ዮዮ አንተ ደግሞ ተልከሰከስክ እንደት ያለጓደኞቼ አልሰራም አትልም
@Dawant404
@Dawant404 Месяц назад
እኛም ከመዳም ቤት አውጥቶ በአገራችን ላይ ያኑረን😂😂😂
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m Месяц назад
አሜን
@user-id5di2me5r
@user-id5di2me5r Месяц назад
አሚን❤
@tg.kefelw
@tg.kefelw Месяц назад
amen.Amen.Amen
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k Месяц назад
😢ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l Месяц назад
አሜን፫ 7ኛ ወሬን አጠናቀኩ ከማዳም ቤት
@louginawad576
@louginawad576 Месяц назад
ዳጊ ካልተመለሰ ተናደናል ሰብስክራይብ በሁለት ስልክ ነበር ያደረግኳቺሁ አንስቻለሁ ድሮም አበሻ ሲያደንቁት አይወድለትም ምድረ አመዳም😮
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Месяц назад
መ ላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለገታችን ለመዳንታችን የእሱስ ክርስቶስ የሰቅለት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Месяц назад
ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ፫ ምስጋና ለእሱ ይሆን
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 Месяц назад
አራ የመጀመሪያ ደግ ይምጠልን😂
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад
ድራማው ጥሩ ነበር ነገር ግን አጭር ነገር ታንዛዛላችሁ ሳራ ብትኖር ጥሩ ነበር....ዛሬ 5ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
ዳጊ ለምን ተቀየረብን ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንደ ቆይ ለምን ታስደብሩናላችሁ ግን 😔😔 ዮዮ ሁሉም ያምርብሀል ማፍቀሩም መሳደቡም ❤❤❤❤❤ በርቱ
@ZebibaZebiba-mh2ed
@ZebibaZebiba-mh2ed Месяц назад
ሳሪ እና ዳግም የለሉበት በጣም ነው የሚደብረው አሁን ገና ይህ ቻናል ደበረኝ
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 Месяц назад
ኦርጅናሉ ዳጊና ሳሪ የናፈቀው ላይክ❤
@danielghebre
@danielghebre Месяц назад
ሳራ ለማየት ነው የመጣሁ የሳራ ኣክት ደስ ስለሚለኝ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Месяц назад
ዋው ዮዮና ሳሪቲ ስወደው ይሄን ገፀባህርያቹ ማለቴ እዚ ድራማላይ
@argetoall6484
@argetoall6484 Месяц назад
ኧረ ዳጊን አምጡልን ለምን ቀየራችሁት የት ሄዶ ነው
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l Месяц назад
እኔእሚገርመኝ ስኮምቱአደኛነኝ ሁለተኛነኝ የምትሉት😢😢
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Месяц назад
ደምሩኝ🎉❤
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Месяц назад
እኮ አፋቸውን ይበላቸዋል መቀባጠር
@user-xi7zi9dw9w
@user-xi7zi9dw9w Месяц назад
ለምን እንደ ሚሉ ይገርመኛል
@Tsinattube-is9ng
@Tsinattube-is9ng Месяц назад
እኔ ይህ ድራማ የማየው የሳራን ገፀ-ባህሪ የምትጫወተው ተዋናይ አተዋወኗን ስለማደንቅ ነው ዳጊም ይመለስ ካልሆነ ድራማዉ ጨርሱት አሁንስ አስጠላበት።
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n Месяц назад
ዮዮ የኔ አስቂኝ ፈታ ታደርገኛለህኮ ❤
@user-fj2qg1cf8p
@user-fj2qg1cf8p Месяц назад
Yoyo ዬ ዛማኑ ምርጥ ታዋናይ 😂😊
@Mahiraya.
@Mahiraya. Месяц назад
ሙትት ስል ስብስክራይብ አርጒኝ አይከፍልበትም እመልሳለሁ😢❤❤
@Zufimedia
@Zufimedia Месяц назад
መልሺ አድርጌሻለሁ
@Mahiraya.
@Mahiraya. Месяц назад
@@Zufimedia በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘😘😘
@Mahiraya.
@Mahiraya. Месяц назад
@@Zufimedia በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘😘😘
@Mahiraya.
@Mahiraya. Месяц назад
@@Zufimedia መልሸልሻለሁ😘😘😘
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Месяц назад
ኸረ አትሙችብን ለማይከፈልበት አረግሻለሁ
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሳርዬ ናፍቃኛለች አምጡልኝ
@methakkonjo9282
@methakkonjo9282 Месяц назад
ገና ድራማውን ሳላይ ኮመንት አንብቤ ደበረኝ በዳጊና ሳራ ምክንያት ይመለሱልን😔
@GeniMengsitu
@GeniMengsitu Месяц назад
ርዕሱን ቀይሩ ያለ ሳራ እና ያለ ዳግ አያምርም
@user-nb6bf1su4w
@user-nb6bf1su4w Месяц назад
አደኛነኝ ዛሬ😂😍😍
@meremebrahim6127
@meremebrahim6127 Месяц назад
መብሩክ ክክክክክ
@Kidist954
@Kidist954 Месяц назад
የማዳም ሸቃላ ነኝ ደምሩኝ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
😂😂
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Месяц назад
እንደማመር የመዳም ቅመሞች🎉❤
@user-tt2uo8ke7f
@user-tt2uo8ke7f Месяц назад
ለምን ዳጊ ተቀየረ አይደብረምዴ😢እረ ሸነው😮😢
@hshdhshegeu7907
@hshdhshegeu7907 Месяц назад
ሳሪየ እና እዩዩ ስወዳችሁ❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
የመጀመርያውን ዳጊ ነው የምንፈልገው ይህንን አንፈልገውም የመጀመርያውን አምጡልን. እና ባለፈውም የለችም አሁንም የለችም የታለች ሳሪ ኦኦ
@Abeba-xt3su
@Abeba-xt3su Месяц назад
የበፊቱ ዳጊ እና ሣራ ከሌሉ ፍልሙ አያንም የምትሉ በላይክ😢😢
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Месяц назад
አይይይይይይ ፊልሙ ሊያሥጠላነው በዲጊ ምትክ ለምንሌላ ተቀየረ ዲራማ በተለመደው ሠው ሲልቅነው ደርየሚለው
@Mita4164
@Mita4164 Месяц назад
የ ዮዮ ማዘር እደኔ ሚወዳት በዛላይ እግሊዘኛዋ 😄
@user-fr8dd4gr3e
@user-fr8dd4gr3e Месяц назад
እውነት ለመነገር በጣም የስጠላ ነበረ ደገምና ሳሪ ስለሌሉ😊😊😊
@user-jh5yq1bz5l
@user-jh5yq1bz5l Месяц назад
ዳጊን አንጡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Месяц назад
ዳግም መቀየሩ ያስጠላል ይመለስልን
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Месяц назад
በጣም ቆልቱዋችዋል እናንተ ግን በተለይ ሳሪ እና ዮዮ ምነው ተወደድን ብላቹ ነው እንዴ ልጠላሽ ነው ሳሪ ዳጊዬ የኔ ምስኪን🎉🎉🎉
@solomonemekonone7085
@solomonemekonone7085 Месяц назад
አሜን በሰላም ለሐገራችሑ ያብቀችሑ
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c Месяц назад
አዱሱ ልጅ ተመችቶኛል ለስራውም ይመትነዋል ይፕቀድሞው ዳግዬም ተወዳጅ ነህ
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw Месяц назад
አይ የኢትዬ ፊልም መጨረሻውን ሳያቁት ይጀምሩና ዝብርቅርቁን ያወጡታል😝ሳሪ ከሌለለች ባይይ🤪👋
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e Месяц назад
ደግ የበፊቱ ደስስስስ ይልነበር ለምን ተቀየረ
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 Месяц назад
ጎበዝ እየዪ ጨርሱልን
@user-uq8dx1jz9y
@user-uq8dx1jz9y Месяц назад
እውንት ሳራ እና ዳግም ከሌሉ ሁለተኛ እኔም አላይም ያስጠላል 😢😢😢😢😢እርእሱን ቀይሩት ይሄ ርእስ ለሳራ ነው የሚመጥናት ሳራ ካልመጣች ሁለተኛ አላይም😢😢😢😢
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee Месяц назад
ለሳሪ እና ለዳጊ ሰላማውይ ሰልፍ እንውጣ እደ ሆ😢
@yggd7106
@yggd7106 Месяц назад
ጎበዝ የዮ😂😂😂😂
@fatumaassen3474
@fatumaassen3474 Месяц назад
ዬዬዬ ጨለለ😂😂😂😂🎉🎉🎉
@youhanatesfaye7196
@youhanatesfaye7196 Месяц назад
የዳጊ መቀየር የደበረዉ የሳሪ አለመኖር ሁሉንም ነዉ የደበረዉ ኮሜንቱ ያሳብቃል አዋ እኔም ደብሮኛል
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Месяц назад
ዳጊ❤❤❤ለምን ተቀየረ ይሔ ይደብራል😮
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx Месяц назад
የትልቅ ድርጅት ባለቤት የሚዝናናው ዝንቦ ምጥጥ ቤት😂
@solomonemekonone7085
@solomonemekonone7085 Месяц назад
እሱብቻ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Месяц назад
የአውኑ ደጌ በጣም ድራማውን አስደበረ የደግ ትህትናው እረሱ ይለያል በከቹ መልሱት
@hallmaqumara1188
@hallmaqumara1188 Месяц назад
ሳሪ ወየት ነሽ ነይ ጉድሽን እይው ውይ ዮኒ ሲናደድ በጣም ደስ ይላል 💘💘💘
@Hanantesager
@Hanantesager Месяц назад
የሰው ክብር አያውቁም ሳራእናዳጊ ይምጡ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg2fr1zt8b
@user-xg2fr1zt8b Месяц назад
አኔ ጀማር አደኛ❤❤❤❤❤
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt Месяц назад
እንኳን መጣችሁ ሳራን ይዛችሁ እንደመጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
@suzanbinteslam
@suzanbinteslam Месяц назад
ሀሪፍ እየሰራችሁ ነበር አሁን ግን እያበላሻችሀት ነዉ
@TemrEndris-wu6qk
@TemrEndris-wu6qk Месяц назад
ቆይ እናተ ሰወች ግን ያማችኋልዴ ለምድነዉ ዳግም የተቀየረዉ ለምን በስነስርአት አሰሩም ቡጭርቅ ሁላ ዳጊን አምጡልን አሁንስ አበዛችሁት
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Месяц назад
ቅመሞችየ ገባገባ በሉ😮😮❤❤❤❤
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d Месяц назад
አሺ ማር ❤❤❤❤❤
@user-xw6xt2me1q
@user-xw6xt2me1q Месяц назад
ሳሬን አምጥሉን😊😊😊😊😊
@user-md3vm2if5f
@user-md3vm2if5f Месяц назад
yewunet dagi mekeyeru betam new yasazenegn meketatelun erasu ltewu new
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Месяц назад
ሳስባችሁ በቢስነስ ተጣልታችኳል ስትለቁ ማዘግየታችሁ ሳያንስ ዳጊን ቀየራችሁ መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀው እደ ዘጠናዎቹ ድራማ ቢሆን ይሄ ነበር አስጠላኝ አሁን😢
Далее