Тёмный

ቤታችን የገባው በረከት ደስ ብሎናል | ፈጣሪ ሁሉንም በጊዜው ውብ አደረገው | ተመስገን 

Frie Dagi Family
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ቤታችን የገባው በረከት ደስ ብሎናል | ፈጣሪ ሁሉንም በጊዜው ውብ አደረገው | ተመስገን
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@bitybity4949
@bitybity4949 4 месяца назад
ግን ህዝቤ ምን ሆኗል መልካም ነገርን ለምንድነዎ like የማታደርጉት እውነት ሁሌም መልካም ነገር ያለው ነገር ሲለቁ ላይክና እይታ የለውም ፖራንክ ሲሆን ግን ለኮመንትና ላይክ ትሮጣላችሁ በላይክ ፍቅራችንን እናሳያቸው ላይክ አድርጉ 😢😢😢😢
@selmejons5098
@selmejons5098 4 месяца назад
እሰኪ መርቁኝ ያሰብሸው ይሳካልሸ በሉኝ እኔም የአባቴን ሙት አመት በዚ መልኩ ማሳለፍ አሰቤአለው የልቤን ፍላጎት አምላክ እንዲሞላልኝ በፀሎት በዱአ አግዙኝ
@sosenakasia
@sosenakasia 4 месяца назад
እግዚያብሔር ያሳካል ሺ የኔውድ
@manycell9813
@manycell9813 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад
በእውነት እንደ እናንተ ከቅዱስ ቤተስብ የወጣችሁ ልጆች ስናይ በሃገራችን እንፅናናለን ትዳራችሁን እና ልጃችሁን ያሳድግላችሁበበረከት ትይጎብኛችሁ የድንግል ልጂ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በተለይ ይህችን ቆንጆዬ ልጅ ደግነት ስውን መውደድና ስውን በማክበር ስነስርአት እያሳያችሁ ስሉምታሳድግዋት ትልቅ አክብሮት አለኝ ቲጅዬ አንችም ተባረኪ. ፍቅርአችሁን ያብዛላችሁ!!
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 4 месяца назад
እግዚሀብሄር አምላክ ከዚህ የበለጠ በረከት አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 4 месяца назад
ለሰጪ እግዚአብሔር አትረፍርፎ እድሜ ከጤና ጋር ከሃብት ጋር ይስጠው እናንተም ፍሬ ትልቅ የበረከት ስራ ነው ተባረኩ የልባችሁ መሻት ሁሉ ከሃጢያት በስተቀር ይፈፀምላችሁ ማማዬ የኔ ወርቅ እድግ በይ አንቺ አድገሽ ለወገንሽ የምትደርሺ ለተራበ የምታበዪ ለታረዘ የምታለብሺ ያድርግሽ ፈጣሪ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 месяца назад
ተባረኩ ገንዘብ የሰጣችው ምግቡን የሰራችው ሁሉ ፍሬ ዳጊ ቲጂ❤
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 4 месяца назад
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetbekele2306
@emebetbekele2306 4 месяца назад
ፍሬ እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ያኑራችሁ። ቲጂ እጅሽ ይባረክ ምግብ አካባቢ ስትሆኑ ፀጉራችሁን ብትሸፍኑት። ማማዬ እድግ በይ።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 4 месяца назад
በዚህ በረከት ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ገንዘባችሁን ይባርክላችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
ማሚቶ እኮ የምወዳት በምክኒያት ነው እረጁም እድሜ ይስጣችው በወጣ ይተካ ተባረኩ ቶንዴ ፍሪታ ቲጂዬ❤❤❤❤
@cadistba5885
@cadistba5885 4 месяца назад
አሁንም ከዚህ በበለጠ በረከቱን እረድኤቱን ቸርነቱን በቤታችሁ ይሙላላችሁ ቅዱስ አማኑኤል ማማዬም በጥበብ በሞገስ እደጊልን ለወግ ማዕረግ ያብቃሽ የአንድ ሺ ሆነሽ አብቢልኝ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ እወዳችዋለሁ ፍርዬ የኔ ቅን ሴት አንቺ ድንቅ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክበሩልኝ
@yemariam628
@yemariam628 4 месяца назад
ውዴ ደምሪኘ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 4 месяца назад
ቶንዴ ያመቱ ድንቅ አባት በእውነት ዘመንህ ይባረክ ልጅህ የማርያም በፀጋና በጥበብ ትደግላችሁ
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 4 месяца назад
የሚገርም ህዝብ ነው ባንረዳ እንኳን ላይክ ሚድረግ እንዴት ያቅተናል አይከፈልበትም እንደዚህ አይነት ቦታላይ ቡንተባበር አረጋዉያን እናደመርዳት ነዉ ❤❤❤❤
@Netanteseume
@Netanteseume 4 месяца назад
ከዚህ በላይ ይሙላላችሁ ደግ ባልና ሚስት የማሪያም ፍሬ እድግ ምድግ በይ
@meheretkidane5209
@meheretkidane5209 4 месяца назад
Amen Amen
@Samitrghh
@Samitrghh 4 месяца назад
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
እሰይ አሁንም በረከት ይሙላ ቤታቹ ❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 4 месяца назад
ማማዬን እግዚአብሄር ሺ ያርግላችሁ ፍሬ ዳጊ ቲጂ ተባረኩ ለነዚህ ወገኖቻችን የመገባችሁ በውጭው አለም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እግዚአብሄር በበረከቱ ያትረፍርፋችሁ በወጣ ይተካ በሰላም በጤና ኑሩ::🙏🏽❤️😢🇪🇹
@swiz_good
@swiz_good 4 месяца назад
እኔ በማማዪ ነው የቀናውት የናንተን አረያ ነው ይዛ የምታድገው ስለማቅ ነው ሰው የቤተሰቡን አርያ ይዙ ነው የሚያድገው እግዛብሀር ያሳድግላቹ የሷን ማረግ በአይናቹ ያሳያቹ ሺ ትሁንላቹ ተባረኩ
@embeteferede5119
@embeteferede5119 4 месяца назад
ቃላት የለኝም እናንተን ምገልጽበት ብቻ ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን
@haymikebede9891
@haymikebede9891 4 месяца назад
ቃላት የለኝም ምንብዬ እደምላችሁ…. ቪዲዮውን ከመደሰቴ የተነሳ በእንባ ነው ያየሁት! ሁላችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏾 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 месяца назад
Fire Dagi Familyና Tigi የምትሰሩት ስራ በጣም ቅዱስ ነው እግዚአብሄር ሁላችሁንም ይባርካችሁ ማማንም ያሳድጋት።
@yemaryamkerubal
@yemaryamkerubal 4 месяца назад
ፍሪዬ ከዝ የበለጠ በረከት በ ቤትሽን ይግባ እመብርሃን ጉልበት ትሁንሽ ባለቤትሽን ማሚቶን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለሰጡትም ፈጣሪ የልባቸውን መሻት ይሙላላቸው
@adeyadey5891
@adeyadey5891 4 месяца назад
ከዚህም በላይ ይስጣቹ ጎበዞች በርቱ እማዬ እድግ በይ በቃሉ በተግባር ፈጣሪይ ያሳድግሽ ልክ እንዳቺይ ለኔም ልጅ እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ የኔ ንፁህ እድግ በይልኝ ❤
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 4 месяца назад
ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር በበረከት በረዴት ይሙላችሁ ማማዬ የእኔ ልዩ አድግ በይልኝ ❤❤
@አሃሚድያAhaMideya
@አሃሚድያAhaMideya 4 месяца назад
በዚህ በጎ ተግባራ በገንዘባችሁ እንዲሁም በጉልበታችሁ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ ማማዬ እድግ በይ❤
@senaithaile2423
@senaithaile2423 4 месяца назад
ጥሩ ነገር ማድረግ ለራስ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@redietbedilu1158
@redietbedilu1158 4 месяца назад
እ/ር ይባርካቹ .....ትንሽ ደግፎኝ ከጭንቀት ሚያወጣኝ ጠፍ ......ተስፍ አልቆርጥም" ተስፈን የሰጠ የታመነ ነውና"
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 4 месяца назад
አቤት መታደል ነው ከዚህ ቦታ መገኝት ፈጣሪ በሰጣችኹት እጥፍ ድርብ ይስጣችኹ❤❤❤
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 4 месяца назад
ሁሌም በረከት ይግባ ከቤታችሁ
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 4 месяца назад
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ምርጥ ቤተሰብ የምትሰጡት አትጡ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ በሁሉ ይድረስላችሁ በእውነት የድካማችሁን ዋጋ ይቁጠርላችሁ የኃጢአት መደምሸሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ይሁናችሁ ጤና እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 4 месяца назад
ማርያምን ትለያላችሁ ስል በምክንያት ነው ፈጣሪ የማያልቀውን በረከት ይስጣችሁ ፍርዬ እመቤቴ የምትመኝውን የምታስቢውን ሀሳብሽን ትሙላልሽ ቃላት የለኝም እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሠን የረዳችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፈላችሁ
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 4 месяца назад
አርግዘሽ መስሎኝ ማሪያምን ደስታዬ 😢አሁንም ይሰጣሽምችሆል መዳኒያለም❤❤❤❤
@liinaibrahim7332
@liinaibrahim7332 4 месяца назад
እርጉዝ አይደለችም
@user-si7il7uo3y
@user-si7il7uo3y 4 месяца назад
ዘመንሸ ከነቤተሰቦችሸ የተባርከ ይሁን ፍሬ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 месяца назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ የምትሰሩት ሁሉ ይባረክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለያችሁ ከዚህ የበለጠ የማያልቀውን የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@amen9894
@amen9894 4 месяца назад
እውይ ማማየ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ🥰🥰❤️❤️ ፍርየ እና ቶንዴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የልጃችሁን ወግ ማእረግ ያሳያችሁ ከዚህ በላይ በረከቱን ይስጣችሁ ❤️
@Beliyuseyfu
@Beliyuseyfu 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያስብሽ ተባረኪ ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 4 месяца назад
ፍርዬ በእውነቱ እኔ ቃል የለኝም ድንግል ትጠብቅሽ
@liinaibrahim7332
@liinaibrahim7332 4 месяца назад
እርጉዝ ናት ወይ??
@bizuhanmandefro5452
@bizuhanmandefro5452 4 месяца назад
የሰጣችሁም የአስተባበራችሁም የሰራችሁም እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባረክ❤🙏
@chocozraz
@chocozraz 3 месяца назад
ያንቺ ልጅ ብዙ ናት ጌታን ብሩክ ልጅ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 4 месяца назад
ፍሬ ናቶንዴ ጌታ በሰላም በፍቅር በበረከት ይሙላ ቤታቹን ሚጣዬ የኔ ማር ለቁም ነገር ያብቃሽ ክፉ አይንካሽ 😘😘❤️😘😘😘
@manycell9813
@manycell9813 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ማማዬ እድግ በይልን ሺ ሁኝልን ቲጂ ፍሬ ቶንዴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 месяца назад
ሸርጥ ተጠቀሙ ለልብሳችሁ ልብሰ ሲበላሸ ያናድዳል
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 4 месяца назад
ሁሌም በበረከት ይሙላ ቤታችሁ🤲🙏❤❤❤የእኔ ዉዶች😘😘😘
@haregmak1519
@haregmak1519 3 месяца назад
ማሚቶ የኔ ብሩክ ተባረኪ❤❤❤❤
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 4 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ፍሪየ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ እዚህ ቦታ መገኘት መታደል ነው 🙏
@SelamTekeste-z2g
@SelamTekeste-z2g 4 месяца назад
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማሜሮ ይስጣችሁ እነ ፍሬ ቲጂ ደሞ እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ያበረታው 😘😘♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን በሂወቴ አንደ አናንተ ትክክለኛ ትዳር ኣላዉቅም
@sadi8416
@sadi8416 4 месяца назад
ፍሬ ዳጊ ፋሚሊወች ሁልጊዜም አንደኛ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 4 месяца назад
ተባረኩ ጨምሮ ይስጣችሁ በበረከት ተሞሉ ❤❤❤
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 4 месяца назад
ሞዴስና ዳይፐር በእርዳታ የሚገፋ አይደለም እዛው ካላመረተ ስለዚህ ማምረት አለባቸው
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 4 месяца назад
ለተቸገሩ ደስታ እንደምትሆኑ እግዛብሄር አምላክ በደስታ በበረከት ይሙላችሁ ፊቱን ያብራላችሁ ዘራችሁ ሁሉ ችግር አይግጠመው
@mulutafara9384
@mulutafara9384 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባራካችሁ በጣም ደሰየሚልነገረነዉ የሰራችሁት
@TegistBeyene
@TegistBeyene 4 месяца назад
ሰትሰጡ በድብቅ እሩጉት ሰው የሚታይ አይሁን እግዚአብሔር አይወደውም
@RahelAyana
@RahelAyana 3 месяца назад
God bless your daughter, I see a bright and beautiful future ahead of her. This is all because of you and her dad. Let the almighty God bless her abundantly.
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 3 месяца назад
ለሰጪ ይስጥልን ለንፉግ ልብ ይስጥልን ❤❤❤❤ተባረኩ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 месяца назад
የልባችሁ መሻት ይሙላላች ኧፍ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤❤
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 4 месяца назад
ፍርዬ መድሀኒዓለም ብድሩን ይክፈልሽ የኔ ቆንጆ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 месяца назад
❤🎉ፈጣሪ ከዚ በላይ በረከት ያብዛልን ቅዱስ ሚካኤል ቅማርያም ቅገብርኤል በበረከተ ስላሴ ይሙልላቹ🎉❤
@Alemnesh-xo8wj
@Alemnesh-xo8wj 4 месяца назад
ፍሬና ዳጊ መቼም የምትሰሩትን መልከም ሥራዎች በሰላም በእግዚያብሄር ፊት ዋጋ ከማስጠቱም በላይ ፈጣሪ በበረከት ለሰጣችሁ አንዲቷ ልጃች ሁ የምተታወርሷት የመልካምነትና የተቸገረን የመረዳት በጎሥራን በአጠቃላይ እጅግ ከራስ ወዳድነት የወጣ በምድርም በሰማይም ዋጋ የሚየሰጥን ሥራ ስትሠሩ ከእናንተ ጋር እየተሳተፈፈች መልካምነትን እና ጨዋነትን ተላብሳ መልካም ዜጋ እንድትሆን እየቀረፃችዄት በመሆኑ እኔን በግሌ በጣም አስደስታችሁኛል ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይባርካችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 4 месяца назад
የኔ ውድች ስታምሮ
@azebsisay0234
@azebsisay0234 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ተባረኩ!
@Davidm127
@Davidm127 4 месяца назад
እቺ ጩጬ አደገች እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃት
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 4 месяца назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ::
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 4 месяца назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይሄ ስጦታ ነው ስጦታችሁን አይውስዱባችሁ
@new-oj9ih
@new-oj9ih 3 месяца назад
እግዚአበ‍እሄር ይባርካቹ…ጌዲዪን ግን በሰርጀሪ እና በ ቴራፒ መዳን አይችልም?
@ferityabera207
@ferityabera207 4 месяца назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 месяца назад
ከዚህ በላይ ከፍ ያድርጋችሁ በበርከት ይሙላችሁ
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 4 месяца назад
እግዛብሔር ይባርካችሁ💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 4 месяца назад
@naeemaa6659
@naeemaa6659 4 месяца назад
አርግዘሽ ነው ብየ ደሥታየን ብታዮ እህህህህ ያሰብሽውን አላህየ አተ ሥጣቸው አሥደሣቼው የዘወትር ዱአየ ነው ወላሂ
@saratube8205
@saratube8205 4 месяца назад
Keze yeblta berktun tenaun bebetchu yegbaw tgye fetri ejishin yebrkew ❤❤❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 месяца назад
በጣም ደስስ ይላል በዉነቱን❤
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 4 месяца назад
ማሚቶዬ የኔ ወርቅ ብርክ በይ
@SelamGirma-hx6lo
@SelamGirma-hx6lo 4 месяца назад
አግዚአብሔር ቻምሮ ችምሮ የፍለገሹን የስተሽ የውነት
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 4 месяца назад
ለማሚቶ የነገራት ጌዲዮን ትልቅ ንግግር ነው። ፍሬ ባለፈውም እነሔራን ጋር ስትወስጃት ነግሬሽ ነበረ።
@tringotri6479
@tringotri6479 4 месяца назад
ተባረኩ❤🎉🎉🎉
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 4 месяца назад
እዳው ስታምሩ ይጨምርላችሁ
@Blen370
@Blen370 4 месяца назад
የእኔንተ የእራቁት ፎቶ ከለቀቃችሁት ቪዲዮ ግር ምን ያገኘኝዋል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 месяца назад
መኪናውን አይቶ የገባ በላይክ 👍 አሳዩን ❤❤❤❤❤
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 4 месяца назад
God bless you and your family❤❤❤❤
@elsakassa4869
@elsakassa4869 4 месяца назад
እመቤቴ የልብችሁን መሻት ሁሉ ትሙላላችሁ
@lemlemasgodem8624
@lemlemasgodem8624 4 месяца назад
Fery sweet amlke meski yekun
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 месяца назад
ተባረኩ
@mababa6556
@mababa6556 4 месяца назад
thank you god bless all of you
@ethiopia6030
@ethiopia6030 4 месяца назад
Tebareku yehen yaregachu betachu mulu yehun
@raniaayoubi5941
@raniaayoubi5941 4 месяца назад
fryi hamro hamro yistesh ljeshn yasdglsh balshnm yitabklesh❤❤❤❤❤❤
@Somer7719
@Somer7719 4 месяца назад
May Allah accept your good deeds!
@TigstDesalegn
@TigstDesalegn 4 месяца назад
Egiziyabher abizito yistachu friyee
@biniyamabdissa507
@biniyamabdissa507 4 месяца назад
mekinawin lemayet nbr yegbahutt gn dess ymil ngr ayhuu...
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሀ❤❤❤❤
@RaheleEjigu
@RaheleEjigu 4 месяца назад
ጀግኖችዬ
@Webalem-e7z
@Webalem-e7z 4 месяца назад
አሁንም ጨምሮ ይሰጣቹ
@sofyarased
@sofyarased 3 месяца назад
ለምን በቡል ከይሪን አትጎቦኙም?????
@RhdbbSifsh
@RhdbbSifsh 4 месяца назад
እ/ር ይርዳቹ 🎉❤
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 4 месяца назад
መልካም፣ባልናሚስት፣ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotamanuel7320
@haimanotamanuel7320 4 месяца назад
ESAY EGIZIYABHER YEMSGEN BEBERKET MOLACHUUUU
@weynshetgezahegn1773
@weynshetgezahegn1773 4 месяца назад
Fetari yibarkachu!!
@birhanafework9450
@birhanafework9450 4 месяца назад
Mameto yena mar edig beyi Firye keneblbatishe zelalem nure betachihu bebereket yimula Tig anchim nure zelalem batshe bebereket yimula
@ze.a285
@ze.a285 4 месяца назад
Ferye please geregeselyone ye ayemro hemuane gobugnachew sheromeda akababi Yalu teyaki yelacheweme please Maneme ayasetawesachewem were 200-500 yemhonu sewochen yezewale😢
@hulufkirehulu2978
@hulufkirehulu2978 4 месяца назад
memret new egziabher yesetachu
Далее
Распаковка Monster High Potions #monsterhigh
01:00
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 336 тыс.