Тёмный

ቤትሽን አሳይን ላላችሁኝ 

ወሎየዋ tube
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 416   
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Год назад
በጣም የሴት ጀግና ነሺ በእውነት ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን ደሰ ይላል እናመሰግናለን 👍👍👍
@hiyat4386
@hiyat4386 Год назад
በነገራችን ላይ ቤት ሰርቼ ባል እኔቤት አይሆንሞ ምንም አይነት ቤተሰቡ ይኑረው እቤቱ እንኖራለን
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ታዳ ከማን ጋር ልትኖሪበት ነወ ክክክክ
@user-ti4ox2en6x
@user-ti4ox2en6x Год назад
አይባልም ሀባይብ ቤት የኛ አይደለም የአላህ ነዉ እኳን ባሌ ሌላስ ቢቀመጥ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Год назад
@@user-ti4ox2en6xሳህ የኔ ውድ ልክ ነሽ ቤት የአሏህ ነው እኛ ሺ አመት አንኖርም እኳን ባል የግማሽ አካል ምን ችግር አለው ማንእም ሰው ቢመጣ ቢሄድ ቀርሞ ላገራችን ያብቃን እጂ ምን ችግርአለው
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Год назад
አረ አችስ ምን ማለት ነዉ 😊
@hiyat4386
@hiyat4386 Год назад
ምን ማለት ነው እሱ እኔን ሲያገባ ቤት ሳይኖረው ነው እንዴ ? ቤት ከሌለው እኔ አረብ ሀገር ተሰድጄ መከራዬን አይቼ ሰርቼ ላግባሽና እቤትሽ እንኑር ቢለኝስ ከረም ብሎ በኔስም አዙሪ ይላል ሰውነቱ መውደድ እንጂ ማመን ከባድ ነው ለመመልከት ገንዘቧን አይቶነው መባሉ አይቀርም ምክንያቱም አሁንላይ በአንዳድ የዋህ እህቶቻችን ብር ለምደዋል ወንዶቹ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
ማሻአላህ ማሬ ያምራል በይ አታማሪ በጣም ትንሽ እቃነው የቀረሽ ሥለትራሡ ደግሞ በጣም ያምራል አላህ አመለሧሊህ ተቅይ የሆነ ባል ይስጥሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን ሰብ አድርጌሻለሁ
@semintube
@semintube Год назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝነሽ የኔ ውድ እህት የምትወልጅበት የምድሪበት ያርግልሽ🎉🎉 ውድ እህቶቸ እንደዚህ ቆራጥ ጠንካራ ጀግና ሁኑ አላህ ሁላችንንም ተሳክቶልን በሠላም ላገራችን ያብቃን ያረብ
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 11 дней назад
አሚን
@TiruB
@TiruB Год назад
የኔ ውድ በፍቅር ኑሪበት ሲያምር ቤትሽ በቃ ሙሉ ሴት ነሽ ምንም እሚደብር ነገር የለውም አትፍሪ እርጋታሽ ደስስ ይላል ቀጥይበት ሁቢ❤❤
@hayattube3185
@hayattube3185 Год назад
ማሻላህ ያምራል እኛንም ላገራችን ያብቃንና ለቤታችን ለልጆቻችን ያብቃን😢
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Год назад
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ ውደዋ አላህ ሷሊህ ትዳር ይስጥሽ ሰው አግቢ አግቢ እንደሚሉሽ አውቃለሁ አንች የመሰለሽን እስክታገኝ ሶብሪ መርጠሽ አግቢ የፍቅር ቤት ይሁንልሽ❤❤
@amina5368
@amina5368 Год назад
የኔማር አሏህሣልህ የሆነሆነ ትዳርይወቅሽ ብቻሽንየሆሉ ማረግሸ ማሻአሏህ ከዜህቤት ብቻሸን
@ኡምረያን-ጨ3ኀ
@ኡምረያን-ጨ3ኀ Год назад
ማሻአሏህ አሏህ ሪዝቅሽን ይክፈትልሽ የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልሽ
@AbxsAbxs-fm3rn
@AbxsAbxs-fm3rn Год назад
ማሻ አላህ እህቴ አላህ የሚወዲሽና የምትወጂውን ባል ጀባሩ ይወፍቅሽ ይወፍቀን ሁቢ ተደስተሽ የምትኖቲበት ያዲርግልሽ ረቢ
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
አሚን ሁቢ
@tube2883
@tube2883 Год назад
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ፣እህቴዋ ፣ማሻአላህ አንቺን ያገባ ምንም አይቸግርውም በእውነት፣ሚስኪን አብሽሪ ፌሪጁን ና ክቸን ካሜሌውን ስንትእደገዛሽውአስርጅን፣አላህ ሷሊሁን ባልይወፍቅሽየኔክርታታ አላህ ይቁጠርልንወላሂ ይህንንሁሉአሟልተን ሲያገቧቸውይጠግባሉትንሽሲቆዩ
@ኢክራምዩቲዉብ
@ኢክራምዩቲዉብ Год назад
ማሻአላህ የኔ ዉዴ በጤና በደስታ ኑሪበት ያማረ ትዳር ይስጥሽ😍😍😍
@LuLuBintibrahim-we9jl
@LuLuBintibrahim-we9jl Год назад
ማሻ አላህ የቤቱ ድዛይን እደት አይነት ነው ከውጭ አሳይን ከቻልሽ እድህ ቅልጥፍ ያለች ቤት መስራት እፈልጋለሁ
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
ኤል ሸብ የሚባለው ነው ማማየ
@SaraIslam-yg8df
@SaraIslam-yg8df Год назад
መሸአላ ያምራል ከጤናጋ ኑሪበት በርች ጎበዝነሽ ከጎንሽነን
@fatemahvab7973
@fatemahvab7973 Год назад
❤❤❤ማሻአላህ በጤና ኑሪበት አላህ ጡሪውንም ትዳር ይወፍቅሽ ግን አንድ ጥያቂ ልጠይቅሽ እህት የመኛታ ክላስሽ ስን ት ሜትር ነው እኔ እኔ ቢዶ ላኩልኝ ስላቸው በደብ አያስታውቅም በጣም ትንሽ ይመስለኛል ቁም ሳጥን እና አልጋ ለማሰራት 260 ነው ቦታየ ቤቴም ኢል ሸፕ ነው
@honeytube914
@honeytube914 Год назад
በጣም ነው የሚያምረው ጀግና በርችልኝ የኔ ውድ ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ሲመችሽ ጎራ በይ ወደ ቤቴ ❤❤❤
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 Год назад
ማሻአላህ ብርቱ ሴት ነሽ ዘና ብለሽ ኖራ በዚህ ስአት ሴቶች እራሳችሁን ቻሉ የወድ ጥገኛ መሆን ይቅር
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
በጣም ልክ ነሽ ሁቢ
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh 3 месяца назад
እውነት ነው
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 месяца назад
ቤትሽ ማሻላህ ያምራል የሰላም እና የፋቅር ቤት ያርግልሽ ቁም ሳጥንሽን ወድጀዋለሁ ከጉን ያረግሽውን የኮስሞው ማለት ነው ቦታ አይፈጅም
@seidtubee
@seidtubee 9 месяцев назад
አይ መስራትሽ ጥሩነው ግን ወንድልጅ ቤት ከሌለው አያግባ የተጣላችሁለት አውጥታችሁ ልጥሉት😬😂😂😂
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r Год назад
ወአለይኩም እሰላም እህታችን ማሽአላ አላህ ደግሞ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ያረብ እኔ ጥያቂ አለኝ ሀገር ቤት ስትኖሪ ኒቃብ እንዴት ነው ፈተናው እኛ ከዚህ ያለንውን ከዚህ ስመጡ ችግር ነው ይሉናን ያ ችግር የለውም አንዱ ሰው ወደኒቃብ ሲገባ ሁሉን አውቆት ነው ግን ይህን እንዱጠይቅሽ የፈለኩት የት መኖር ይመቻን ለኒቃባችን ለማለት ፈልጌ ነው እኔ የቆቦ ልጅ ነኝ
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Год назад
ማሻአላህ የምትወልጁበት የምድርበት አላህ ያርግልሽ የኔ ውድ እህት
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
አሚን ያ ገልቢ
@meryem9377
@meryem9377 Год назад
ማሻአላህ ❤❤በጣም ያምራል ሀቢበቲ❤❤ረጅም እድሜ ከጤናጋር ኑሪበት ሀቢበት መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ❤
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
ማሻ አላህ አላህ የኢማን የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልሺ ሳልሁን ባል ይወፍቅሺ
@user-yq3bw5gp7n
@user-yq3bw5gp7n Год назад
ማሻ አላህ ተባረካላህ በሠላም በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ ያረብ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 9 месяцев назад
የቤትሽ አዲስ ነኛ ማሻ አላህ ያምራል ወለዳቹ ከብዳቹ የምትኖሩበት ያድርጋቹ
@SeadaTube
@SeadaTube Год назад
ማሸአላ ያምራል በርች ባለሽ ዘና በይ አህት ድንያ አይሞላም😊😊
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
ወለየዋ አሰላሙወአለይኩም እህቴ ደገየነሺ
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx Год назад
መሻአላህ አላህ ስቀሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ እህቴ አብሽሪ
@meki391
@meki391 Год назад
ለቤትሽ አድስ ነኝ በራስ መተማመን አለሽ በርቺ በተረፈ ምንጣፉን ያለበሽው ብላስቲክ የት ነው የገዛሽው ሀሪፍ ነው እኔም ስመኘው ነበር ሀገራችን አቧራ እንደሙሆኑ ይጠቅማል
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
እዚሁ ኮምቦልቻ ነው ማማዬ
@meki391
@meki391 Год назад
@@Wolloyewa1 አመሰግናለሁ ዋጋውስ በሜትር ስንት ነው
@ratube5665
@ratube5665 Год назад
ዛሬ ኒቃብሽን በደብ ለብሰሻል አሁንም ከግባርሽ ትንስ ዝቅ አርጊው ቤቱ ያምራል ማሻአላህ አላህ በጤና የምኖሪበት ያረግሽ
@Huwaidah-it1um
@Huwaidah-it1um Год назад
ማሻሻአሏህ ነዉ ሀቂቃ ታድለሸ ለኞም ዱቃ እርጊልን
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
ማሻአሏህ የአፊያ ቤት ያርግልሽ ኡክታ
@user-vd7tu3dv9i
@user-vd7tu3dv9i Год назад
አህለን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ቤትሽ ያምራል
@luluabtube5437
@luluabtube5437 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሂ አህለን እለት በርችጉበዝ ድንገትአየሁሺ አላልፍሺምቦየ ዘውአልኩ አሟልቻለሁ ቤተሰብአረኩሺ
@Eteteitube
@Eteteitube Год назад
በሰላም በጤና ኑሪበት ደስ ይላል
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Год назад
በጣም ያምራል በርች እህታችን እናመሰግናለን ❤❤❤
@useresfaughv00
@useresfaughv00 Год назад
ያምራ እህቴ ቤትሽ ቀስ በቀስ ደሞ ታሳምሪዋለሽ ትራሱ ያምራል አረቢያ መጂሊስ እስክትገዝ ድረስ
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 Год назад
ላጤነቱን ቶሎ ቢወገድ መልካም ነው።
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ያምራል በጤና በደስታ ኑሪበት እህት ፍሪጅን እዛው ኢትዮጵያ ነው የገዛሽው ወይስ ከአረብ ሀገር ነው ይዘሽ የገባሽው መልሽልኝ በአላህ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d Год назад
የትአካቢቢነሽ ኮቦልቻ እኔም ኮቻነኝ ሁቢ ማሻላህ ቤትሽያምራል የኢማን የዴስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
መናፈሻው ብላለች እኮ ወዴ ኃላ ሂደሽ አዳምጭው ቪድኦዋን
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d Год назад
@@mosebtube1027 እሽውዴ
@user-pb1bt1it9e
@user-pb1bt1it9e Год назад
እስኪ አድጥያቄ ልጠይቅሽ ፡ሁለትክላስቤት፡ ከመቀጠልእና፡ ሱቅ ከመክፈት፡ የቱይሻላል፡ እኔሱቅ ከምከፍት፡ ቤቱን ሰርቸማከራየት ይሻላል ፡ወይስ ሱቁን መስራት ይሻላል ሁለቱንም ማድረግ ስለማልችል የቱይሻላል ካየሽው መልሽልኝ
@user-pb1bt1it9e
@user-pb1bt1it9e 3 месяца назад
የኔም ጥያቄነው ካየሽ መልሽልኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ማሻአላህ እርጋታሽ በራስሽ መተማመንሽ ደስ ትይኛለሽ በርች ሁቢ
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
አመሰግናለሁ ሁቢ
@urcell1875
@urcell1875 Год назад
ዉደ ትናት ነዉ ሠብ ያየሁሽ ገና ሰብ አርጌሻለሁ ማሬ🌹
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
አሏህ ያክብርልኝ ማማየ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
​@@Wolloyewa1ዉዴ የትነሽ ሲቀጥል እዚ ሁነሽ ነዉ ያስተካከልሽዉ ያኒ ያሰራሽዉ ወይስ እራስሽ ሒደሽ እኔ ቤቱ ተገባዶል ግን ሒጀ እአስጨርሣለሁ እላለሁ እስ ምክር ካለ እዚሁ ሁኝ ላስጨርስ
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Год назад
​@@SOFYe-TIKUYEእዚሁ ሁነሽ አስጨርሽ እዛከሄድሽ አይቻልም ሁሉምነገር
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
@@AminAmin-ov4yd ጠይብዉዶ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
አሪፍ ቤት ነው ማሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሪበት ማሪ
@emanahmad1484
@emanahmad1484 Год назад
ማሻላህ የኔውድማሻላህማሻላህ❤❤❤አላህይባርክልሽ. ሁሉምያምራል. አብሽሪ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Год назад
መሸአሏህ የአፊያ ቤት ያድርግልሽ ያሁኑ ባሎች ታድለወወ ልብሳቸውን ብቻ ይዘው ትልቅ ነው
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Год назад
😂😂😂😂
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Год назад
😂😂😂😂😂
@mitu4533
@mitu4533 Год назад
😂😂😂😂
@UMILOVE
@UMILOVE Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ አላህ ሳሊህ ትዳር ይወፍቅሽ እና ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ዱላቡ ስንት ነው ያሰራሽው እናም ወለል ነው ወይስ ፈርሽ ንገርኝ የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉
@visithabesha2
@visithabesha2 6 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል በርቺልን የሃገር ልጅ 😮😊😊
@fahadryan
@fahadryan 9 месяцев назад
ኮርኔሱ ልሙጥ ያልሽው ያምራል
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
ግን የኔ እህት ይህንን ሁሉ ለማሰራት ስንት ፈጀብሽ በጥቅሉ ??? ደሞ ለምን አልጋ አልገዛሽም ለወገብሽ ማረፍያ ይገባሻል የኔ ውድ የልፋትሽን ውጤት እግዚአብሄር ይባርክልሽ በርቺ
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
ባልዮው ሲመጣ ይህን እንኴን ይግዛ ብየ ማማየ የእኔ ውድ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
@@Wolloyewa1 አይ የደከመ ሰውነት ስለሆነ የብዙዎቻችን የስደተኞች ምቹ ምኝታ ልታገኚ ይገባሻል ካወጣሽው ሁሉ የአልጋው ዋጋ ብዙም ስላይደለ ለዛ ነው እሺ
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Год назад
ማሻአላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም ደስ ይላል
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እህት አሁን አንች ቤት የሌለዉ ባል ቢመጣልሽ እቤትሽ ነዉ እምታስገቢዉ??
@أمحذيفة-ر3ك
@أمحذيفة-ر3ك Год назад
የኔ ልዩ ማሻአሏህ ኒቃብሽንም እየስተካከልሽነዉ የኔጣቤትየምትወልጅበት ሪዝቅየያዘቤትያርግልሽያረብ🌹🌹🌹🌹
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
እህት ለሰው:አትጨነቂ:የድሮትያለሽእዴ:ሰው ባለው ነው:በጣምያምራል:በሰላምኑሪበት
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Год назад
ሰላምሽን ፍቅር የሚሰጥሽን ባል ይስጥሽ ፈጣሪ
@abcabc7430
@abcabc7430 Год назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና አድስነኝ ለቤትሽ አላህ በፍቅር በደስታ እምትኖሪበት ያድርግሽ
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Год назад
ገና ዛሬ አየሁሽ ቤትሽ ማሻ አላህ በርቺ
@user-pf7cz9kn3p
@user-pf7cz9kn3p 3 месяца назад
ማሻ አላህ እህቴ
@user-nm8jr4vc1f
@user-nm8jr4vc1f Год назад
ማሻ አላህ አላህ መልካሙን ባል ይሰጥሺ
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Год назад
ማሻ አላህ ብያለሁ ሀያቲ ❤❤❤እኔ የምፍልገው ቁም ሳጥን ነው. እባክሽ የት ነው ያስራሽው. መልሽልኝ. በአላህ እኔ ላስራ ነው ❤❤
@aahlam82
@aahlam82 Год назад
ማሻአላህ የኔ እህት በጣም ያምራል ለቤትሽ አድሥ ነኝ
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Год назад
ቤትሽ የጭቃ ነዉ እዴ እሥኪ በደብ አሣይን ከዉጭም ከዉሥጥም ዉደዋ አሠራሩን ለኛ ቤት ላላቀልን ልጆች ይጠቅመናል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
የጭቃ ነው ብላለች እኮ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Год назад
ሰው ለማድከም ከመሮጥ በደንብ እስከ መጨረሻው ማዳመጥ ይቀድማል
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
የጭቃ ነው ሁቢ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
ማሻአላህ የኔ ጀግና ብያለሁ ወላሂ ጎበዝ ነሺ በርችልኝ
@haditube5624
@haditube5624 Год назад
ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ
@zaynabomer9131
@zaynabomer9131 Год назад
ማሻ አላህ የጤና ቤት ያርግልሽ ማማ
@Ethiomidya
@Ethiomidya Год назад
ማሻ አላህ ማሻአላህ ያምራል የዳቦሽ መጋገሪያ ኢኩተን የሚባለው ነውደ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 10 месяцев назад
አብሽሪ በቂ ነው ሁሉም በሠአቱ ይሆናል ሠላም ሁኝ
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ውዴ ውለጅ ክበጅበት የውስጡ መዝጊያ ስሙ ምንድን ነው
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
አሚን ሁቢ።የጣውላ ነውኮ ማማየ ሌላ ስም የለውም
@fatma3189
@fatma3189 Год назад
ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል የምትዴሰችበት ያርገልሽ
@Tube-hb2hc
@Tube-hb2hc Год назад
ውዴ ጠፈሽ፣በሰለም ነው፣አብተሽነው
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 месяца назад
የሴት ጀግና ብዬሻለሁ ጠካራ ሴት እውዳለሁ ሰብ አርጊሻለሁ
@wewee1399
@wewee1399 Год назад
ማሻአላህ ሁቤ ጠንካራ ሴት ነሽ በረች😊
@user-uz6uc5es7b
@user-uz6uc5es7b Год назад
ማሻ አላህ በጣም ነው የማምርው ሳሎንሽ ፍራሹም ቆጅየ ነው
@rozi-v4k
@rozi-v4k Год назад
ማሻ አሏህ የኔ ጀግና አሏህ ይጠብቅሽ ❤
@user-lk9mv6od9n
@user-lk9mv6od9n Год назад
አይከፈለበት ስብስክራይብ አድርጓት እኛ የመዳም ቅመሞች ተሳደቢዋችን ሌቦችን ብቻ ነው ምናሳድገው አይደል እንደ ራሳችን ምስኪን እናስድግም ለምን?????
@habibahassen5295
@habibahassen5295 Год назад
ማሻ አላህ ጀግና በጤና የምትኖሪበት አላህ ያድርግልሽ
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Год назад
ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጎበዝ አብሽሪ
@user-cn8kw5zg5z
@user-cn8kw5zg5z Год назад
ማሻአላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ ❤❤❤
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u Год назад
ማሻ አላህ አላህ የጤና ቤት ያድርግልሽ
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c Год назад
ጎበዝ በርች ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ❤
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
የኔ አሰል አብሽሪ ሰብስክራይብ አረኩሽ ውዷ እህቴ
@ffsadf9690
@ffsadf9690 Год назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይባርክልሽ ማማየ ኤል ሺፕ ነው ወይስ ስንት ቆርቆሮስ ነው
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
ኤል ሸፕ ነው ሁቢ 85ቆርቆሮ ነው
@ወረባቦyoutube-u9z
@ወረባቦyoutube-u9z Год назад
ሳሎንሽ ስንት በስንት ነው አራት በሶስት ነው የእኔ ጠባብ ነው ብለውኝ ነው መልሽልኝ
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 3 месяца назад
ማሸ አላህ❤❤❤❤
@seidTube854
@seidTube854 Год назад
ከቤትሽ ውሰጂኝ ልመርቅልሽ
@user-lf4wv7sl9e
@user-lf4wv7sl9e Год назад
ማሻአላህ ዉዴ ጀግናነሽ ዉዴ አላህ የፍቅር ቤት ያርግልሽ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
የኔ ውድ አላህ የእርዚቅ ቤት ያድርግልሺ
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f Год назад
ማሻአላህ ያምራል😍😍በጤናየምትኖርበትአላህያርግልሺማማየበርች🎉🎉🎉
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube Год назад
ማር የግርግዳው ጅብሰም ለሳሎን ስንት ይፈጃል ባሁኑ እህት ንገሪኚ
@fjdg3540
@fjdg3540 Год назад
አሏህ ሶዋሊሁን አጋር ይወፍቅሽ አብሽሪ
@gryhyy4223
@gryhyy4223 Год назад
ማሻአላህ ስንት አመት ሰርተሽ ነው እንድህ ያረግሽው
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j Год назад
ማሻአላህ ጎበዝ በርች❤ ኪችንሽን ወድጃታለሁ❤
@user-bf9tf9vj2i
@user-bf9tf9vj2i Год назад
አድርጌሻለሁ ሀቢብቲ❤
@hayatgebeye8491
@hayatgebeye8491 Год назад
ያምራል ፊሪጂሺ ስት ሌትር ነዉ❤
@rhkrt598
@rhkrt598 Год назад
ማሸ አላህ
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
290ሊትር
@sususeltetube
@sususeltetube Год назад
መሸአለህ መሸአለህ ታበረክ አለህ ኢሄቴ❤❤
@lebanonbeirut3273
@lebanonbeirut3273 Год назад
ጎመዝ ነሽ በጣም በርቺ ግን ስት ቆርቆሮ ነው አጠቃላይ ሳሎንስ ስንት ሜትር ነው ንገሪ ካላስቸገሪኩሽ ልጀምር ነው ያቺ ቤት ዲዛይ ስሙ ምድነው ቸመችቶኛል በጣም❤
@Wolloyewa1
@Wolloyewa1 Год назад
85 ቆርቆሮ ነው እማ
@lebanonbeirut3273
@lebanonbeirut3273 Год назад
@@Wolloyewa1 እመሰግናለው እናቴ አግቢ ውለጂ ክበጂ አርጂበት ቤትሽን❤
@najattube
@najattube Год назад
ማሻአላህ ያምራል ዋው
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s Год назад
ማሻ አላህ ኡኽቲ
@user-ty4qo1su8m
@user-ty4qo1su8m Год назад
ማሻአላህ የኔውድ በጤና ኑሪበት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 8 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል እህት በረች
Далее
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,3 млн
🛑ሀዋ ለሱመያ ምድናት❓
15:09
Просмотров 36 тыс.
#ምርጥ  ቤት እዳያመልጣችሁ
9:38
Просмотров 27 тыс.
ቤቴን ላሳያችሁ
5:16
Просмотров 17 тыс.