Тёмный

ቤት መግዛት ለምትፈልጉ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ማሻ አሏህ 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ቤት መግዛት ለምትፈልጉ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ማሻ አሏህ#የሚሸጥቤት#የሚሸጥቦታ#ህጋዊ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
ቤት ቦታ መግዛት ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ማናገር ትችላላችሁ 0913720988
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад
ግን ታዳላለክ ለ80ቆርቆሮ ግርፍ እና ሊሾ ብትነግረኝ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад
@@marmaryeheyabenat1796 እረ አያዳላም ጎበዝ ልጅ ነው ማንም የቤትን መረጃ እደሱልጅ የሚቀርብ አላየሁም ይመልስልሻል ኔቶርኩም ሲለሚስቸግረው ነው እህቴ
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 6 месяцев назад
ሰላም ወንድሜ 75ቆሩቆሮ ጆሶ እስከ ስንት ይጨርሻል
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
​@@marmaryeheyabenat1796በቅርብ ጠብቂኝ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад
@@-ahadutube eshi
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад
እነወፍራም እስኪ ግቡ ላይክም አድርጉት አብደላ የውርጌሳው😂
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 6 месяцев назад
Ws wr wb ጥሩ መረጃነው ያቀረብክልን ጀዛህ አላህ እኛንም አላህ አቅም ይስጠን
@aeshahusen
@aeshahusen 6 месяцев назад
አስኪ ሀይቅ ቦታ አሳየን
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 месяцев назад
ወፍራም ነኝ ግን ገዝቻለሁ ለነቀጮ ሺጥላቸው ፈቅደናል😂😂😂
@سعادهحسن-ث5و
@سعادهحسن-ث5و 2 месяца назад
ይሽጥሉን እኛ ቀጭን ነን በቅናሽ ዋጋ ክክክክክክክክክክክ
@SssTtfx
@SssTtfx 6 месяцев назад
እባክህ የምትችል ከሆነ ሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ 60 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤትና 75 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ስንት እንደሚጨርስ አሳውቀኝ በቀጣይ ቪድዮሆ 😢😢😢
@Arag-u4t
@Arag-u4t 6 месяцев назад
እርፍ ምነው የዝህን ያህል የአኸራ ቤት ነውደ እኔይቷ አልነካካም ላጭር እድሜ ለዱኒያ ቤት መልፋት ለመረጃህ ጀዛከላህ
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 6 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም. ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ. ለመረጃህ. ጀዛክ አላህ ኽይር የግቢ አጥር እስኪ. ከቻልክ. አሳየን
@ekramseid3825
@ekramseid3825 6 месяцев назад
ወፍራም ማለቱኮ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ያለው ማለቱ ነው ቅመሞች😂
@susumohammed6794
@susumohammed6794 6 месяцев назад
Masha Allah yamral botaw alawekutm wegesa wede hayq new ende ere ebakh insha Allah engezalen ende qechin bhons
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
Lenegeru birr yalew qechnochga new
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 5 месяцев назад
ጎንደር አካባቢ አሳየን
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 5 месяцев назад
ቤቱ ያምራል
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 6 месяцев назад
ዋውዋውማሻአላህ
@hhdhjbbg8770
@hhdhjbbg8770 6 месяцев назад
መሻአላህ።ቤትበጠምያምርል
@የወሎልጆችቲዩብበዱባይ
@የወሎልጆችቲዩብበዱባይ 6 месяцев назад
ብሎኬት ቤት ደግመህ አሳየን 😢 ከባለፈው ሰፋ ያለ❤
@seid-tube-mersa
@seid-tube-mersa 6 месяцев назад
መሻአላህ
@HadiyaEndris-u6t
@HadiyaEndris-u6t 6 месяцев назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አብዴሏህ
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 6 месяцев назад
ጥሩ ዋጋ ነው😊
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ 6 месяцев назад
ወፍራም አላለምምደ እኔ እህትህ እገዛዋለሁ ግንኮ ድቅቅ ያልኩ ነኝኝ😅😅
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
አሁንማ ነቃን ብሩ ያለው እነቀጮጋ ነው አሉኮ
@faizah8186
@faizah8186 6 месяцев назад
አራ ማሻ አሏህ ምርጥ ዋጋ ነዉ ከተማ ዉስጥ ነዉ እንዴ አራ ነፅ ነዉ ማለት ይቻላል
@nawamawa5732
@nawamawa5732 3 месяца назад
ወልድያ ፈልግልኝ
@Erahmet-qd8ro
@Erahmet-qd8ro 6 месяцев назад
ያጎቴ ቤት 😮
@Allmma-ko3pw
@Allmma-ko3pw 6 месяцев назад
Bebilokeat new yeateserew
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
እንጨት ነው
@جانو-ل7ف
@جانو-ل7ف 6 месяцев назад
ቤቴ ያምራል ወፍራሞች ገባገባ በሉ😅
@Wollofano
@Wollofano 6 месяцев назад
😂😂
@DjsDhsa
@DjsDhsa 6 месяцев назад
😂😂😂
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 6 месяцев назад
😂😂
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад
ወፍራም የለም አላለም ጭራሽ 😂 አስፈራሀን እኮ
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 6 месяцев назад
😂😂😂
@Nasi-pr1pd
@Nasi-pr1pd 6 месяцев назад
የበሩ ነገር ግን ሰወቹ በጭንቅላታቼው እየቆሙ ነው አንዴ የሚገቡት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@twaibatwaiba5239
@twaibatwaiba5239 6 месяцев назад
ክክለቀጥኑቹቦታፈልግልን
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 3 месяца назад
ሶሶሚሊን😂😂😂😂😂ለጨትቤት😂😂😂😂አድሚሊንየግዘሆት ቦታ አለች ሶስትሚሊንካለኛ ፅድትአረጊ በቦለክትእሰራለሁ ሆሆሆሆ
@abcabc7430
@abcabc7430 6 месяцев назад
እኔምል ቀያፈር ይሄን ያክል ካሉ ወደሞላከተማ ስትሊሉንነው ኡኡኡ እኔኳ በደህናው ግዜ ሰርቻለሁ ኮሪስ ነው የቀረኝ እሱም እሚያሰራልኝ አጥቸነው አዙሮይደፋል የዋጋውነገር
@ሉሊነኝየወረባቦዋ
@ሉሊነኝየወረባቦዋ 6 месяцев назад
የት አገርነው ሀቅነው እንደ
@jemila602
@jemila602 6 месяцев назад
ወንድሜ ዴሴ ባዶ ቦታ 1.500ሺ ፈልግልኝህጋዊ ካርታ ያለው
@user-mx4lu8yt5k
@user-mx4lu8yt5k 6 месяцев назад
ወርጌሣየትነው
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 6 месяцев назад
ውስጡ ጅብሰም የሚደረገው ምርግ ከተመረገ ነው ወይስ ልስን ያስፈልገዎል የምታውቁ ንገሩኝ❤❤❤❤
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 2 месяца назад
ከተለሰነ ቡሀላ ❤
@aminaadem3108
@aminaadem3108 6 месяцев назад
ስንት ቆርቆሮ ነው ግን ምጥን ብላ ደስ የምትል ቤት
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
75
@Erahmet-qd8ro
@Erahmet-qd8ro 6 месяцев назад
ጥዶች ወጣ ወጣ በሉ የኔ ወድ አጎት አይይ ልፍት ብቻ
@HffgBccgg
@HffgBccgg 2 месяца назад
ለምን ይሸጠዋል
@እሙሀናን-ወ8ገ
@እሙሀናን-ወ8ገ 6 месяцев назад
ውፍራም. ማለት. ቀጭንስ
@twaibatwaiba5239
@twaibatwaiba5239 6 месяцев назад
እናልወጣሀክክክ😂ለቀጥሰዉካልሆነ
@user-mf3hv1cy3x
@user-mf3hv1cy3x 6 месяцев назад
አካባቢው የት ነው
@Rahmna-h7w
@Rahmna-h7w 6 месяцев назад
የትነዉ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 6 месяцев назад
ወንድሜ የስጋ ወይስ የኪስ ወፍራም 😂
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад
ይህስ ከፋኝ 😂 የኪስ ነው ያለው
@MissRak
@MissRak 6 месяцев назад
ሰትነወ
@EmuahmedAyalew
@EmuahmedAyalew 6 месяцев назад
Yarbi yarbi yallah😂😂😂😂😂
@oromtittiijimmaaabbajifaar4692
@oromtittiijimmaaabbajifaar4692 6 месяцев назад
😂😂😂
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 6 месяцев назад
የትነዉ❤❤❤ቢተሠብ❤❤ደምሮኝ
@HaleemaSaeed-m4i
@HaleemaSaeed-m4i 6 месяцев назад
ስንትነው
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ 6 месяцев назад
ለቀጭኑቹ አምጣልን
@HadiyaEndris-u6t
@HadiyaEndris-u6t 6 месяцев назад
ሕጋዊ ቦታ በሱ አካባቢ የሚሸጥ ካለ ፈልግ
@user-st4ls6rp5n
@user-st4ls6rp5n 6 месяцев назад
ቀያፈር ሶስት ሚሌየን ሆ እሚከራይኮ መሆን አለበት ውርጌሳ ቢሆን መቸም
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ 6 месяцев назад
ሶስትሚሊዬንቀያፈርያስደነግጣልሀቂቃ
@om_Ryane
@om_Ryane 6 месяцев назад
😅😅ግንኮ ቤቱ ሲሰራ የቦታው 4 እየገባነው ከኛ መርሳ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 6 месяцев назад
አረ መርሳማ ውድ ነው ይሄ ሰፈር ፕላን ገና ነው ወንድሜም ገዝቷቶ ሰርቷል ግን ቦታ እርካሽ ነው​@@om_Ryane
@alimalimi7819
@alimalimi7819 6 месяцев назад
ውርጊሳወይምወጫሌፈልግልኝ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 6 месяцев назад
ቂጡ ዘንቦጥ ያለ ወዛደር ካለ ይችለዋል 😢
@user-xe8wp4ph2s
@user-xe8wp4ph2s 6 месяцев назад
የት ነዉ
@user-yv9kj6rs5z
@user-yv9kj6rs5z 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 6 месяцев назад
😏😒😒😐ውፍረትና. ቤት ምንአገናኘው ምድንስ ለማለት ፈልገህ ይሆን ???
@om_Ryane
@om_Ryane 6 месяцев назад
ነገር አታዙሩ ወፍራም ብር ያለው ለማለት ነው 😅😅
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 6 месяцев назад
ብር ያላችሁ ማለቱነዉ በአራዳ ንግግር ምርጥስም ግንኮ ወፍራም ሰዉ ብር የለዉም😂😂😂
@ashurah7673
@ashurah7673 6 месяцев назад
የገባሺ ነሺ​@@om_Ryane
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад
​@@hayuawolHayat😅😅😅 እረ ፈነዳሁ ዛሬ አብሽቅ ናትሁ
@alimalimi7819
@alimalimi7819 6 месяцев назад
ውጫሌቤትፈልግወንድም
@MadeHasen
@MadeHasen 3 месяца назад
ለጋቦወረዳአቀስት ፈልጉ
@kalidbdy1041
@kalidbdy1041 6 месяцев назад
ህጋዊይ ነው ወይ ክላሶቹ በጣም ትንንሽ ናቼው 😢
@kalidbdy1041
@kalidbdy1041 6 месяцев назад
2.5ከሸጡ እኔ ልግዛው የምን ሶስት
@adenategene101
@adenategene101 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sara_ali06s
@sara_ali06s 6 месяцев назад
ወፍራሞቹ አላልክም😂😂😂
@Zamzam-dw3oy
@Zamzam-dw3oy 6 месяцев назад
ቤቱ ስንት ቆርቆሮ ነው ቤት ለመስራት አስቤለሁ ሀገር ሠላም ከሆነ
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
75
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 6 месяцев назад
​@@-ahadutube😢😢እሽ 75 ቆሩቆሮ ለግርፍ በጭ ስንት ይፈጃል የኔማ 30ኩኑታል ጨርሾ ኣለ ለዛም ኣሁን ነቁቱዋል ኣሉ ኡፉ ስጫወቱት ኮሩሞ ነው እውነት እንዴት እንዳዘኑኩኝ ለዛም ሱሙኑቶ 2000ሽ ዛለ ነው የተሰራው
@samiraseed1131
@samiraseed1131 6 месяцев назад
​@@user-on3uj6jk1j አረ ውዴ እኔ መሀል አምባ አስገሪፌ አለሁ ግን 120 ሺ ነው የፈጀው ነይ ማነሽ ፅድት አድርጎ ወንድሜ ነው የገረፈው
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 6 месяцев назад
ዋጋው እንኳን ወፍራም ++++++ወፍራም ካልሆነ ለቀጪን እንኳን አይታሰብም የምር ከየት መጥቶ😢
@mamababa4248
@mamababa4248 6 месяцев назад
ኮንቦልቻ ቤት የሚመርግ ሰው የምታውቁ አገናኙኝ እስኪ በአላህ
@هدامحمد-م5ع
@هدامحمد-م5ع 6 месяцев назад
እደ ይህ ሦሥት ሆ ምነው
@محم-خ6ظ
@محم-خ6ظ 6 месяцев назад
😢😢😢😢😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 6 месяцев назад
ውዶቸ ወሎ ስም ዝውውር አለ ማለት ነው እኛጋ መሸጥ መለወጥ የለም እግዲህ ወደናተ ከተሻለ ልምጣ ተቀበሉኝ
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t 6 месяцев назад
የት ሀገር ነሽ
@SumsungM145g
@SumsungM145g 6 месяцев назад
አይ አብዴላ ወፈሰራሞች ተመቸኝ😂
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 6 месяцев назад
ለኛሥ ለቀጮኖቹ አይሆንም እንዴ😂😂😂😂😂😂
@fozytube
@fozytube 6 месяцев назад
፣😂😂😂😂😂😂😂
@Zamzam-dw3oy
@Zamzam-dw3oy 6 месяцев назад
እውነትም ወፋራም ሠው ያስፈልገዋል ክክክክክ
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 6 месяцев назад
መሽ አላህ በሉ ተጠናክራችሁ ግዙ እኛጋር አይገኝም በዝህ ዋጋ
@EmuahmedAyalew
@EmuahmedAyalew 6 месяцев назад
Ytagri,nshi
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 6 месяцев назад
@@EmuahmedAyalew mersa
@Ty23r
@Ty23r 6 месяцев назад
ገጠርነው መሠል ጭር ያለ ያሰፍራል
@Ggg-pq5ku
@Ggg-pq5ku 6 месяцев назад
የት ነው ወንድም አብዲ
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
ወሎ ውርጌሳ ከምስረታው
@Ggg-pq5ku
@Ggg-pq5ku 6 месяцев назад
@@-ahadutube ውርጌሳ በገባያው አአባቢ ፈልግልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 6 месяцев назад
@@Ggg-pq5ku እሺ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 6 месяцев назад
አብደላ፡ወፍራምወች፡ያላ፡ቀጫጫወች፡ጥጋችሁን፡ያዙ😂😂😂😂
@ፍቅር-ከ7መ
@ፍቅር-ከ7መ 6 месяцев назад
የትነዉ
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 4,8 тыс.