Тёмный
No video :(

ቤት ገዥ ከሆኑ ለሻጭም አሰቡ ከዚህ በላይ ስንት ይቀንሱ ።20 ሚሊዮን በ1 ቤት ተቀንሷል@addistube14 

አዲስ ቲዩብ / Addis Tube
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ቤት ሽያጭ
ሰበር፦40/60 እና 20/80 ቤት ተመዝጋቢ፣21 ሺ ሱቆች ተዘጉ
modern vila house for sale in our country in Addis Ababa, different area
Looking for a spacious and modern building in different area? Check out this stunning vila house building for sale in the saris area! With ample space and a prime location, this building is perfect for a variety of uses, from commercial to residential. The building features modern amenities and finishes, including spacious rooms, large windows for natural light, and high-quality flooring. Plus, with three floors, there's plenty of room for customization and flexibility. Don't miss out on this incredible opportunity to own a prime piece of real estate inaddis • ያበደው የቤት ገበያ መጨረሻ@addi... semit. Contact us today to schedule a viewing!
ስለቤቶች ቦታዎች እንዲህም ለመስሪያ የሚሆኑ መጋዘኖችን መረጃዎችን ለመአግኝት ሱብስክራይብ (subscribe) በማድረግ በየቀኑ የሚለቀቁ መረጃዎችን ይከታተሉ (ያግኙ)!!!
@addistube14 #addistube #adistube #addis #adis #adarash #house #አፓርታማ #realstate #adisbetoch ፤ ማንኛዉንም ቤት ባዶ ቦታ እንዲሁም መጋዘን ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ደውሉልን ።
0911 55 55 51
09 11 88 44 48
ሰብስክራብ (subscribe) ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን። ስለቤት ሽያጭ እና ግዥ ሙሉ መረጃ እናደርሰወታለን
in this video we will provide an over view of 5 places used to house building and their price found ethiopia around addis ababa
If you're interested in buying, selling, or investing in houses in Ethiopia, then this video is for you! We'll cover the basics of houses in Ethiopia and dispel some of the myths about buying and selling in Ethiopia.
Looking for a house and places for building in the #Adarashtube Look no further than @AdarashTube! We have the latest listings of houses for sale in this beautiful area,, and we're always updating our inventory so you can find the perfect home. Plus, our helpful team is here to help you find the right house for your needs.
In this video, we're touring an ADARASH property in different places. If you're interested in buying or selling a property, be sure to check out ADARASH!
This house and places are a real gem and perfect for any family. If you're looking for a place or a house to call home, be sure to check out @addistube We'll show you everything you need to know about this property and why it's a great choice for you.
#addistube #adistube #adis #addis
#adarash #house #home #land #vila #apartama #realestet #hayat #phison #zemenrealestete #addisabeba #abelebirhanu #ebs #comedianeshetu #eshetu #broker #homeseles #housebroker #norbetoch #betoch #fetadaily #ethioadvert #sadamtube #addisabebabetoch #addisababa #addisababarealstate #አዲስአበባአፓርታማ #መኖሪያቤት #አዳራሽ #ቤት #ቤትሽያጭ #ቤትለመግዛት
#formula1 #carracing #sport #ethiopia #winner
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #Abelbirhanu #fetadaily #haddis_media #Ethiopia #breakingnews #fetadaily #Ethiopia #zehabesha #ethiopia #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #abel #abelbirhanu #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena a #haile
#Ethiopia #EthioInfo #ethioreview #ethiopianyoutuber #addisababa #sadamtube
#2023
#በኢትዮጲያ_በቅናሽ_የሚሸጡ_መኖሪያቤቶች #houses_for_sale_in_ethiopia #addis_abab #sales_home #addis_ababa_apartmnte_sales #ethiopian_home_sales #dessie_sale_house #huse_sale #cheape_sale_home #በአዲስ_አበባ_የሚሸጡ_ቤቶች #በደሴ_ቤት_ሽያጭ #በኮምቦልቻ_ቤት #በኦሮምያ_ክልል_ቤት_ሽያጭ #ሪልስቴት_ሽያጭ #ዘመናዊ_አፓርትመንት_በአዲስ_አበበባ #ሳዳም_ቲዩብ #sadam_tube #የኢትዮጲያ_ካርጎ_ቀረጥ #የካርጎ_ቀረጥ_ዋጋ #ethiopian_cargo #cargo_price #ethiopian_air_line #etv #donkey_tube #miko_mikke #wollo_tube #fani_samri #ebstvworldwide #worldwide
#eritrean_movie
#ethiopian_music
#eritrean_music
#mezmur_orthodoxethiopian
#ethiopian_movie
#ethiopian_orthodoxmezmur
#eritrean_comedy
#mezmur_protestant
#ethiopian_movie2023
#ebs_sundayshow
#ethiopian_drama
#yonimagna
#addis_ababa
#house_for_sale_in_ethiopia_addis_ababa
#የሚሸጥ_ቤት_አዲስአበባ
#የሚሸጥቤትአዲስአበባ2022
#የሚሸጥቤትአዳማ
#የሚሸጥቤትዋጋ
#የሚሸጥቤትሀዋሳ
#የሚሸጥቤትደብረዘይት
#የሚሸጥቤትሱሉልታ
#የሚሸጥቤትበአዲስአበባ
#የሚሸጥመሬትአዲስአበባያላለቀቤት
#addisababa2022
#houseforsaleinaddisababaethiopia
#houseforsaleinaddisababaayat
#houseforsaleinaddisababa2021
#houseforrentinaddis ababa
#homesforsaleinaddisababa
#villahouseforsaleinaddisababa
#ethiopianhouseforsaleinaddisababa
#homesforsale
#newhomesforsale
#stageahouseforsale
#g+2houseforsale
#ደብረኤልያስ #debreelyas@addistube14 #ebs #ethiopian #home #realestate #ethioforumኢትዮፎረም

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@Addistube14
@Addistube14 Месяц назад
ሁሌም የማቀርባቸው በትክል የሚሸጡ የቤት መረጃዎችን ነው ።ስለምትከታተሉኝ ደግሞ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤🙏❤
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Месяц назад
@@Addistube14 በጣም ብዙ ጊዜ ትዋሻለህ ፡፡
@kinfefikadu4487
@kinfefikadu4487 Месяц назад
ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Месяц назад
ደላሎች በየስጋቤቱ ተቀምጠው የሚተምኑት የሚቆልሉት ዋጋ ገዢ ሲጠፋ እየተናደ ነው ያውም መሰረታዊ ፍላጎት መብራት ውሀ እንደልብ የማይገኝበት በነፆነት ለመኖር ዋስትና በሊለበት ሀገር በእርግጥ አሁን ላይ ከሚጠራው ዋጋ 20 ሚሊዮን የቀነሰው ቤት ቢያንስ ጥሩ አድርገው ሰለሰሩት ትንሽ ይሻላል ግን አሁንም ውድ ነው
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Месяц назад
Eko sew terbo lerasu. 40 m man yigezal amino...
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
እሁንም በጣም ውድ ነው በጣም የሰለጠኑ ሀገሮች ለመኖር ይሚመቹ ሀገሮች ላይ እንክዋን በዚህ ዋጋ አይሸጥም !!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ቆይ ግን በስንት ብር ገንብተውት ነው 20 ሚሊየን የቀነሰው? ወይስ ከ20 ሚሊየን በላይ አትርፈው ሊሸጡ አስበው ነበር ?
@user-jx3mj4je7p
@user-jx3mj4je7p Месяц назад
በጣም ቀልደኛ ነህ እንዴት ነው በአንዴ 20 ሚሊዮን ብር ሊቀንስ የሚችለው ብር ከዛፍ ላይ ተቆርጦ የሚመጣ መስለህ የምታወራውን የምታውቅ አይመስለኝም
@melektube
@melektube Месяц назад
መንግስት ከሚወርሳቸው ነው እኮ ባለሐብቶች ያከማቹትን የት ያድርሱት ከመሞት ይሻላል ደሐ መኖሪያያጣበት ጊዜነው ቀንይውጣ
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
እውነት ነው ብሩ እዲህ የረከሰበት ምክንይት ኢትዮጵያ ውስጥ ያጠያይቃል ቤቱንም በምን material እንደሰሩት አይታወቅ ገዢዎቹ ብሩን ከይት መጥቶ ነው ??? 🤔😕
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
እረ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ቀልድ የትም አለም የለም። 20 ሚሊዮን የሚቀንሰው በስንት ብር ተገንብቶ ነው? ወይስ ከ20 ሚሊየን በላይ አትርፈውበት ሊሸጡት አስበው ነበር ?😂🤣😂
@samson1991
@samson1991 Месяц назад
በሰላም ወጥተህ በሰላም ካልገባህ በነፃም አያዋጣም።በጠራራ ጸሀይ ታፍነህ ገንዘብ የምትጠየቅበት ሀገር ኢትዮጵያ ሌላ አፍሪካ ሀገር መግዛት ይሻላል
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z Месяц назад
ኧረ እየኖርን ነው
@ethioethio4061
@ethioethio4061 Месяц назад
የደሀ ደሀ ኮሜንት
@samson1991
@samson1991 Месяц назад
@@ethioethio4061እውነትህን ነው ኢትዮጵያን የመጨረሻ ደሃ ሀገር አደረጋችሁት በዘርና በሀይማኖት ተደራጅታቹ ምድረ ወሮ በላ ማሀይም የአገር እድገት በአለም የባንክ ብድር ፎቅ መስራት ይመስልሃል
@samson1991
@samson1991 Месяц назад
@@ethioethio4061 ይሄ ኮመንት አንተን አይመለከትም የደሃ ደሃ ስለሆንክ ምን ለማግኘት ነው አንተን አፍነው ምሳህን ሳትበላ የምትውል ችጋራም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ትክክል ! ገንዘብ እያተሙ የሚረጩ ሌቦች በሚኖሩበት ሃገር ሰርቶ አዳሪው የደሃ ደሃ ነው።
@chicago9458
@chicago9458 Месяц назад
Hahaha አጠገቡ ባዶ ቦታ 30,000,000 ቤቱ 20,000,000 ቀንሶ 40,000,000 ይሸጣል ይለናል! ይቺ ምንጩ ያልታወቀ ሃብት አዋጅ ገና ጨርቃችንን በነፃ ታሸጠናለች
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
ወይ ቅሌት አለ.. እኔ የምለው ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት እንደዚ የተወደደበትን ምክንያት ብትነግሩን? ሰላም የለ, መዝናኛ ባህር የለ, የረባ ትምህርት ልጆቹ አይማሩ, መብራት ውሀ በስነስራት የለ.. እረ እስኪ ሚስጥሩን ንገሩኝ!?
@melektube
@melektube Месяц назад
መረጃ የሌለው የንብረት ክምችት መንግስት እወርሳለሁ ማለቱን አልሰሙም እንዴ
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c Месяц назад
ሊፈርስ ነው መስለኝ መቀነስ አበዛቹ
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 Месяц назад
ኢሄ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት????? ብዙ ነገር እያመጣ ነው ለ ገዢም ችግር ሆኑዋል
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Месяц назад
ዋው ደስ ይላል ግን ከዚህ ቤትሞት አይመጣ ይሆን?ይሄማ ጀነት ነው በለኝ ቀዳዳ ሰላም አግኝተን ተራራ ላይ በኖርን መመገብ ያልቻለ ህዝብ ባለንባት አገር ይሄን ማቅረብ ውርደት ነው
@abuahmed4716
@abuahmed4716 Месяц назад
It is good title. Keep working, ignore the negative comments
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Месяц назад
በጣም እዉነት አላጋጭ ደላላ ነህ ገና መች ተነካ ገና ጥንቡን ይጥላል ድሮዉንስ የዉሽት የወበዴወች ዋጋ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Месяц назад
የገረመኝ ነገር ከ አንድ ቤት ላይ 20ሚ መቀነስ ማለት ምን ማለት ነወ ተአምር የሆነች ሀገር
@melektube
@melektube Месяц назад
መንግስት ከሚወርሳቸው ምንአማራጭ አለ ባዶከመቅረት
@abuahmed4716
@abuahmed4716 Месяц назад
አሪፍ ዋጋ ነው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Месяц назад
የሚገርም አሰራር ነዉ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Месяц назад
በጣም ትቀልዳላችሁ ሰታወሩት በጣም ቀላል ነዉ
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Месяц назад
20 million discount😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Месяц назад
What a waste of space😢
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Месяц назад
Very good presentation as a have seen other videos , but to be honest current complex problems in Ethiopia is very hard to buy property especially for diaspora . Diaspora community get their money thru hard work unlike in Ethiopia where bunches of daylight robberies who are cadres played stupid game .
@WT20224
@WT20224 Месяц назад
Yemejemeriaw bet salonu korider new Yemimesilew
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Месяц назад
ደላላወችን መንግስት ለቃቅም አዋሽ አርባ ሲያጉራችሁ ና መንግስት ንብረት መቀማቱን ሲያቆም ምናልባት ኢትዬ ላይ ቤት ይገዛል በአሁኑ ጊዜ ሰወች ቤት እዳትገዙ ደሞ ለሚወረስባችሁ ምን አጭበርባሪ ደላላን አትስሙ አትመኑ ንብረት እየተወረሰ ነዉ
@melektube
@melektube Месяц назад
ባለሐብቶች ናቸው ዋናዎቹ እነሱ በየቦታው እየገዙ እያታረፊ ሐገሪቱን ያጨለሙት ደሐም እንዳይኖር እንዳይገዛ ያደረጉት
@melektube
@melektube Месяц назад
ባለሐብቶች ናቸው ዋናዎቹ እነሱ በየቦታው እየገዙ እያታረፊ ሐገሪቱን ያጨለሙት ደሐም እንዳይኖር እንዳይገዛ ያደረጉት
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 25 дней назад
ኢትዮጵያ የቤት ኢንቨስትመንት 100% ለማትረፍ የሚፈልጉት
@AdmasuMekonnen-m5w
@AdmasuMekonnen-m5w Месяц назад
I don't want to buy because they will take it tomorrow. There is no rule of law in the country.
@adnanhiyar6934
@adnanhiyar6934 Месяц назад
Location and price?
@tamiratabiso9729
@tamiratabiso9729 Месяц назад
ለምንድ ነው የምትዋሹት ለዝያ ነው ገዥ የማይገዘው ያልቀነሳውን ዋጋ ቀንሶዋል ትለላችሁ ሕዝቡ ከእነንተ በለይ ያውቃል አትዋሹ
@Addistube14
@Addistube14 Месяц назад
ወሬ እኔ እየዋሸሁ አይደለም እሽ አንተ ብቻ ነህ እንዴ ይህን መረጃ የምታየው የሚታይ መሬት ላይ ያለ መረጃ ነው የማቀውን ነው የማቀርበው በግምት አታውራ
@yonast4637
@yonast4637 Месяц назад
Dear delala, Please research house prices in the USA or Nairobi before advising people to buy. Prices are still too high, don't buy!!
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Месяц назад
Yemigeza yelema. Besrikot kehone new enji lefto yagegnewn manew lemifers bet eyawoke yemigezaw
@2122emm
@2122emm Месяц назад
ገዢ የለም ገና ይቀንሳል 20mil ክፍተት የተሰረቀ
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 Месяц назад
ባለ 20 ሚሊዩን ያልከው ሳይቀንስ በፊት ስንት ነበር? ከስንት ብር ላይ ቀንሶ ነው 20 ሚሊዩን የደረሰው? የቤት ዋጋ ቀነሰ የተባለውን ኣልሰማችሁም እንዴ?🥰🤪😍🤩😛
@oddaa647
@oddaa647 Месяц назад
በወኪል ይቻላላል?ግን ባለቤቱ የብልፅግና አባል ነው?
@Addistube14
@Addistube14 Месяц назад
ማየት ይቻላል ባለቤቱ እንደ እኔ ለፍቶ አዳሪ ነው ቤተሰብ😍😍
@Lovebk98
@Lovebk98 18 дней назад
Negee yafersutal.
@bethelhemaysheshimmekonnen6608
@bethelhemaysheshimmekonnen6608 Месяц назад
Kiray feligilin Ayat akababi.
@skylimit1423
@skylimit1423 Месяц назад
ምነው ጥንቡን ጣለ? መንገድ ሊያልፍበት ሊፈርስ ነውንዴ?😁😁 ኪሱ 1000 ብር የሌለው ደላላ ስለ ሚልየኖች ሊያወራህ ይፈልጋል
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Месяц назад
ገና በነፃ ይሸጠዋል no more buying house in Ethiopia
@MohammedHussen-ob7wo
@MohammedHussen-ob7wo Месяц назад
እኔእፈልጋለሁኝየትነው
@Addistube14
@Addistube14 Месяц назад
ይደውሉ
@Sarahaile2121
@Sarahaile2121 Месяц назад
ታማጣጣኝ አድስ አበበ ውስጥ ከለ ሁለት ማኛታ ቤት
@hayatendirs9608
@hayatendirs9608 Месяц назад
ገና ይቀነሳል ዝምብሎ መጥራት ለናተ ቀላል ነዉ በተለይ ሥደት ላይ ያለነዉ እንደት እደሆነ ጭራሽ አልገባችሁም
@629ization
@629ization Месяц назад
በወረሞች ልታዘርፈን ነው ግዙ የምትለን? ወንበዴና ዘራፊና ማጅራት መቺ የሚፈነጭባት ምድር
@skylimit1423
@skylimit1423 Месяц назад
ቤት ከ10 ሚሌየን ብር በላይ ማውጣት የለበትም።
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 Месяц назад
ቢሆን ጥሩ ነበር መሬት ላይ ያለው እውነት ግን ያነን አያሳይም ብሩ ወድቆል እረክሶል ዘዛደር በቀን 500 እየጠየቀ ነው ሲሚንቶ 1500በር ነው።
@AbebaItichaAbeba
@AbebaItichaAbeba 28 дней назад
ዋጋውስንትነው😢 9:12
@BirukAmanuele
@BirukAmanuele Месяц назад
Salonu shotata new
@Addistoday
@Addistoday Месяц назад
20ሚሊየን ተቀነሰ ?🙉🙊
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Месяц назад
ብዙ ቤቶች በንጹህ ገንዘብ የተሰሩ አይመስለኝም !!! መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ ይስፈልጋል ሌባ የበዛበት ንግድ የቤት ንግድ !!!
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Месяц назад
ፍጠኑ ፡ ሣይፈርስ
@Addistube14
@Addistube14 Месяц назад
አይፈርስም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Месяц назад
@@asnetufa1240 ያስመስላልል 20ሚሊዪን ቅነሳ😂😂
@lailadani5955
@lailadani5955 Месяц назад
Don't tell us the sale price tell the truth amount how much it cost we don't collect money from the three.no body trust u we don't need to hear millions.
@lailadani5955
@lailadani5955 28 дней назад
Yekensuten sauehon yemishetubetin price teneger wedsagnu priceu neew.betam mewered alebet yemegermew demo American tenors yemesel bdollar tillalatchu ethiopis bdollar neew hezbu yemitekemew.yedollaru bhageru birrum brhageru tetekmubet atadenagrun.s.
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w Месяц назад
ኮሪደር አይነካዉም
@danielyeyi9152
@danielyeyi9152 Месяц назад
ቀልደኛ ነክ ባክህ
@TadesseWerako
@TadesseWerako 3 дня назад
It is beautiful house. We need to post the phone number to reach you.
@amhadaritewelde4097
@amhadaritewelde4097 11 дней назад
Send telphone
@TadesseWerako
@TadesseWerako 3 дня назад
Can you post your phone number
Далее
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 523 тыс.
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,2 млн
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 523 тыс.