Тёмный

"ብላችሁ ብላችሁ እንደ ፍየል ሳር ልታስግጡን ነው"🤣🤣 ብርቄ እና ዘመናይ //በፍሬ ነገር// እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 109 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 535   
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
መቅዲ ቅመም የኢቢኤስ ድምቀት ናት ምትሉ👍❤️❤️❤️ቶክስ😂 ብርቅዬ ዛሬ ጠላው ቀርቶባት ልክ አደለችም ቁጥት ቁጥት አለች ፍትሕ ለብርቅየ በደረቁ አጨቅጭቆት
@ፀዴYouTube
@ፀዴYouTube Год назад
እውነት ነው❤❤❤
@እሙአብደላ-ዠ3ረ
@እሙአብደላ-ዠ3ረ Год назад
ትክክልሰወዳት💖💖💖
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
በሚገባ😂
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
በትክክል
@የአላህባሪያ-መ2በ
Agreed
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 Год назад
ይህን ድራማ እስከመጨረሻው አዳምጡት ትምርት አለው ጎበዝ
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
አዎ ውሀውም ምግቡም ከባድ ነው ማብራት በተራ ነው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ትክክል❤❤❤❤
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Год назад
መቅዲ አትቀልድ 😂😂😂😂😂😂 ወገን ብላ አርፍችው 😂😂😂😂😂 ወይኔ ሞትኩኝ
@rahmetrahmet3281
@rahmetrahmet3281 Год назад
አዳነች አበቤ አብይ እና የተጨቆነችው ብርቅየ 😂😂😂😂ይመቻችሁ
@ሰናይትየመድዬልጅ
በትክክል ስማቸው ገተኝ 😂😂😂
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
ሉሊ አዳነችአበቢ ነች መቅዲ ኘገሩንሁኔታነወየገለጸቸወ አይመቅዲከከከከከከ😂😂😂
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Год назад
አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን በደን አብራርቶ የሚናገር ነው በርቱ
@selamtube2461
@selamtube2461 Год назад
ትክክል ብለዋል ብርቅየ
@seidseid2312
@seidseid2312 Год назад
ዛሬ ሉላ አዳነች መሠለችኝኮ ሆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና
😂😂😂😂በጣም እንዴ ግን ሉላኮ ቆንጅዬ ናት አዳነች የሉላን ያክል ቆንጆ ብትሆንማ
@Zahra-yq4fl
@Zahra-yq4fl Год назад
​@@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽናእኮ
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Год назад
Adamch plastic surgery 100 gzea btsra lula gar atdersm
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n Год назад
😂😂😂😂
@AbdulKuddos-t2i
@AbdulKuddos-t2i Год назад
እራሷን አዳነች ጋላዋን ቆጭ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
የኔ ውድ መቅድየ እውነት ብለሻለ የአብዘሀኛው ህዝብ የሚኖረው የምንኖረው አሁን መቅድ ያለችውን አኖኖር ነው::::::
@hay5360
@hay5360 Год назад
አይ መቅድ😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው እምዎዳት ማርያም ደስስስ ስትል እኮ 😂😂😂😂እግዞ ስታዎራ እኮ እኔ ቀድሜ ነው የምስቀው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Год назад
ወላሂ እኔም
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Год назад
ወይዘሮ ብርቄ ይለያሉ❤❤❤
@kidist1955
@kidist1955 Год назад
በጣም 👌😍
@betishatube4991
@betishatube4991 Год назад
😂😂😂😂😂😂ወይዘሮ ብርቄ ለምን እኛን ወክለው ፓርላማ ለምን አይገቡም 😂😂😂
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
አሜን አሜን ዘሩ ከነዘሪው ይጥፋ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
እንዴት አይነት ጥሩ ሀሳብ ነበር ግን ማን ያስወራቸዋል እስር ቤት ነው የሚከቷቸው
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Год назад
አብይ ይነቅላል 😂😂😂😂😂😂😂 ይቅርባት😊
@askme7620
@askme7620 Год назад
ጎበዞች ናችሁ ! እያሳቀ የሁሉንም ቤት የሚነካ ውይይት ነው ያደረጋችሁት ። 👏👏👏👍
@Jerusalem-21
@Jerusalem-21 Год назад
ወይዘሮ ብርቄ የ Ebs ድምቀት❤❤❤😊
@embetnegash296
@embetnegash296 Год назад
በመቅዲዬ በናትሽ ይችን ነገር ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ብነግሪልኝ ጥሩ ነበር
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
ብርቅዬ እውነተ ብርቅ ነሽ😂😂😂 ማነው እንደኔ በድጋሜ የሚያይ
@R.A52
@R.A52 Год назад
ወይዘሮ ብርቄ ያሉት ሁሉ ልክ ነው ወይዘሮ አዳነች አበቤ ማነሽ ሉላ ተይና😂😂😂
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ደግሞ መነፅሩ እንዴት አመሳሰላቸው😂😂😂
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr Год назад
😂😂😂😂
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir Год назад
❤❤❤መቅዲዬ ውይይይይ ስወድሽ እኮ
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 Год назад
ምን ታርግህ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የትም እያውደለደልክ የሚሰራን ሰው ለማሸማቀቅ አትሞክር ወረኛ
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
@@awelbibrahim51 ዘናሽቃበጥ😂
@ሳሉነው
@ሳሉነው Год назад
ሉላ የክርክር አቋምሽን አደነኩልሽ❤ የኢትዮ ሀቅ አይ መቅዲ እውነት እኮ ነው እንኳን የሚኖሩትን ይቅር እና የማያውቁትን ንሮ እኮ ነው እናውቅላችሁለን እያሉ እሚፈተፍቱብን በችግራችን ላይ 😢
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
የምታወሩት ሁሉ ኢትዮ ያለችበት ሁኔታ ነው ሚገልፀው ኸይሩ ዘመን አምጣልን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Год назад
በዕዉነት እነዚህ እንስቶች በዚህች አጭር ድራማ ኢትዮጵያን ነው የገለፆአት👌👌👌❤️🙏 በጣም ጎበዞች ናችሁ ❤️❤️የድራማዉን አለም ብትቀላቀሉም ብትበልጡ እንጅ አታንሱም 👌መቼም አለም የዉድድር ጠረንጴዛ ሁናለች ☺️
@tesffakr
@tesffakr Год назад
ሉላ አብይን ወክላ ነው እምታወረው መቅዲ ሚስኪኑን ህዝብ
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Год назад
ሆዳችን ሚፈጨው አጥቶ እርስ በእርሱ ሚፋጨው አልሽ መቅድዬ የሉላ ሃሳቦች የሃብታሞች ሆኖብናል ከኑሮ መወደድ የተነሳ
@feventilahun4113
@feventilahun4113 Год назад
የምር መቅዲ ትለያለች ሁሉም ቦታ ያምርባታል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ኢቢኤስ እናመሰግናለን አሪፍ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ስለሰራችሁልን ሀሀሀሀሀሀ እዉነትም ስቻለዉ ወይ መቅዲ ❤❤❤❤❤❤
@chuba8oul
@chuba8oul Год назад
እውነታው የመቅድ ነው😊😊😊😊
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ❤
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega Год назад
መቅድዬ የ ebs ድምቀት ነችኮ እስኪ በዱአችሁ አስቡኝ 💔😥
@ameeniss.a2642
@ameeniss.a2642 Год назад
አላህ ከአንቺ ገሪ ይውን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega Год назад
@@ameeniss.a2642 አሚንን😍
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ❤
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi Год назад
መቅዲየ ወይ በሳቅ ሞትኩ የኔ ቆንጆ ሁላችሁም በርቱ አሪፍ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው
@Sara2127
@Sara2127 Год назад
አይ መቅድያ😅😅 🫣🫣 ብርቅዬ ኢትዮጵያን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሉላዬ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ወፍጮ ቤት😅😅 የለም እህሉ😅 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwetgulilat4112
@hiwetgulilat4112 Год назад
መቅዲን ያጣችሁ ቀን ውሀ በላቹ ሳቋ ብቻ ነብስ ይዘራል❤❤❤
@siklsilo8497
@siklsilo8497 Год назад
ጎበዝ መቅዲ ኢቲዮ አሁን ያለችበትን የተናገርሽው 👍👍👍
@lozasolomon6564
@lozasolomon6564 Год назад
ኑሮ የጨለመበት ሰው ሁሌ 😂ጉዲቢኒንግ ነው የሚለው😂😂😂😂
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 Год назад
ይህ የኛ ሄወትነው😂😂😂😂
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 Год назад
አያስቅም የምር አንጀት ነው የሚበላው ኡፍፍፍ
@MeryemMussa
@MeryemMussa Год назад
መቅድን ገና ሳያት ነው የምታስቀኝ ችሎታኮ አለ እንስሳ እንሁን 😂😂😂😂
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
እኔም😂😂
@LidiaDawit-f6l
@LidiaDawit-f6l Год назад
Enme yemer Betam new emwedat
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
አቤት መቅድ ቁጭ የኢትዮጵያ እናቶች ህዝብን ወክለሽናል እናመሠግናለን❤😍❤😍
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
😅😅ደርሶብሻላ
@hayteeeeeeee
@hayteeeeeeee Год назад
ሉላ ግን መነፅሩ አምሮብሻል
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Год назад
መቅዲ እኮ ህዝቡን ወክላ ነው ምታወራው😂😂😂 ብርቅዬ የሳቄ ምንጭ ።😂😂😂
@amellsultan4469
@amellsultan4469 Год назад
ሦስታትቹ ታምራላቹ መቅዱ ግን ያለን ነገር በድንብ ትገልጻለች ሉላ ያለውን ልየነት ገልጻለች.
@ከሚላአሊ-ኸ9ሸ
@ከሚላአሊ-ኸ9ሸ Год назад
መቅድየ የኢቢኤስ ድምቀት 😊😂😂
@selamselam3065
@selamselam3065 Год назад
መቅዲ አንቺን ማጣት ከባድ ነውና እዚሁ EBS ውለጂ። እንዳትርቂብን። ሉላዬም አደራ። ዘወትር እየለመድንክ ነው
@junefirst500
@junefirst500 Год назад
ደስ፡ ስትሉ፤ ምህሯ፡ ባለጠጋ፡ ዘበናይና፤ ድሃ፡ የብዙኋኑ፡ ድምጥ፡ ያልተማረችው፡ ብርቅዬ!
@mera-2121
@mera-2121 Год назад
እረ directoroch የት ናቹህ። መቅዲን ጥልቅ film ላይ ላያት እፈልጋልሁኝ።
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 Год назад
ወይ መቅድ ወላሒ መዳም አናዳኝ ነበር ዘና አረግሸኝ አቦ ይመቻችሁ 3 ታችሁም ትለያላችሁ
@kiwait9295
@kiwait9295 Год назад
ወይዘሮ ዘመናይ ዶክተርቢሆኑ ያዋጦታል😂😂❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Год назад
የኔ ፍቅር መቅዲዬ አንቺ ትለያለሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂 የት ነው ያለሁት CNN? ነው BBC አለች ፍርስ እኮ ነው ያልኩት::❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Год назад
ታምራላችሁ ሉላ የመኮሳተሩ ነገር ያምርብሻል መቅዱ ትለያለሽ ያአሁኑ ነባራዊ ሁኔታ በአገራችን ላይ ያለውን አዋዝተሽ በሳቅሽ አድምቀሽ አስተምረሻል ❤
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
መቅዲ የኔ እናት በትክክል ብለሽዋል ቅኔዉ ለገበዉ ሰዉ ብለሽዋል የኔ ቆንጆ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Год назад
መቅዲየ አንቺ እኮ አርቲስት መሆን ነበረብሽ ለማንኛውም 3ታችሁንም እወዳችዃለሁ
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Год назад
ቁም ግር ያዘለ ነው በርቱልን ሉላዬ ትክክል ነው መቅድም የኢትዮጵያዊያን ኑሮ በደብረ ገልፀሽዎል የሉላይ ምክር ልክ ነው ተባረኩልን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Год назад
ሉላዬ ድፕሎማሲ ነሽኮ እውነትም ዘመናይ አች የአድስ አበባ ከቲባ በሆሽ
@Eyutube-3rs
@Eyutube-3rs Год назад
መቅዲ ድምቀታችሁ ነች🎉 እንደ እኔ የምወዷት👍
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
ማነሽ ሉኡላየ እሲ እንቺ እሞከርሽ አሳይን ምክር ለሰጪው ቀላል ነው ብርቅዬ እትዮጲያየ ወክላ ነው 😢እናንተ ግን አዳነች አበቤን መስላችሁኝ😅
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
መቅዲየ እዉነት በልሻል የኔ ወረቅ❤❤❤ ሉላ ዛሬ አደነች አቤቤ ሆናለች 😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
መቅድየ እና ሉላየ አስፋቲ ስወዳችሁ በሳቅ የተሞላ ቁም ነገር ያለው ነው በደንብ ላዳመጠው
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
ሉላ ብልፅግና ደግፋ ነው 😂😂ብርቄ ህዝቧን ወክላ ነው 😂😂
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
😂😂😂😂
@marahamelmal1263
@marahamelmal1263 Год назад
😂😂😂😂😂
@mihret2121
@mihret2121 Год назад
አይ ሉላ ትክክለኛ ከውጪ የመጣ የማይረዳ የሰው አይነት ምርጥ ትወና አኗኗራችን እራሱኮ ፍየል ወዲ ...
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
😂😂😂😂😂😂ወነትነው መቅድየ አሚፈጭ የለም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabaali7355
@lubabaali7355 Год назад
Good evening ያለሁበትን እኔ ነኝ ማውቀው 😂😂😂😂😂😂
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Год назад
መቅዲን ኢቢኤስ ታእምር ቢመጣ ዕንዳያጣት ተንከባክባቹ ያዟት የቤተሰብ ጨዋታ ብራንድ ነፂ እንደሆነው የእሁድን በኢቢኤስ መቅዲ ናት
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 Год назад
መቅዲ ትለያለች የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@familychannel7775
@familychannel7775 Год назад
ወይዘሮ ብርቅዬ 😂ትክክል ምፈጨዉም የለኝም ማስፈጫዉም የለኝም 😅😅
@ghhghe5697
@ghhghe5697 Год назад
ወይኔ መቅዲ ደስ ስትል
@mulukenbayisa7229
@mulukenbayisa7229 Год назад
ውይ መቅዲዬ ከጋዜጤኝነቱ ጎንለጎን ትወናውንም አብረሽ ብትሰሪ ያምርብሻል አንቺ በቃ ትችያለሽ!!!
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
ግን. ሉላ እንዴት ሳቅሽ አላመለጠሽም😂መቅዲ እንዲህስትሆን
@saadas9954
@saadas9954 Год назад
መቅዲ መቅዲየ ፍቅር ወላሂ ስወድሽ ሁሉም ያምርብሻልኮ ልዩ ድምቀት ነሽ
@Nebiha574
@Nebiha574 Год назад
ዋው ያምራል 😂❤❤መቅዲ ሉላየ ሁላችሁንም እወዳችዃለሁ ❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
ሉላዬ እኔ ስበላ ነው ነቃ ምነቃቃው የምለው ወይ ጉድ፣ ዛሬ ደግሞ ኮስታራነትሽን ሳላደን አላልፍም ሉሊቲ😂😂😂
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 Год назад
ሉሊቲዬ መቅዲቷ ዘሌ እንወዳችሇለን ቅኔዉ ደሥብሎኛል!!! እናመሰግናለን
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад
ወይ መቅዲ በሳቅ ጨረሰችን እኮ😂😂😂❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
አይ ወይዘሮ ብርቄ 😂😂😂😂እያዝናኑ አውነት የተናገሩት
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Год назад
እትየብርቄ😂😂😂ዘበናት ተብየዋ በጠዋት በልታነዉ የመጣችዉ አዳታምኛት😂😂😂ልትደፋን ነዉ እረሀብን ሊያለማምዱን ዘረኝነትን ዬለማመዱን ኣሦ ከጎንሽነን ✨✨✨ብርቄ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
አይ መቅድ 😂😂 የኢቶጲያን ማህበረሰብ ወክለሻል 😂
@ClicCell-bk1ch
@ClicCell-bk1ch Год назад
ይሄ ለንደናተ ያለ ነው አብዛኛውን አየኢትዮ እዝብ አታውኩትም
@ድንቄምብልጽግና
ሉላዬ ምነው አዳነች አበቤንና አብይን መሠልሽኝ😂😂መቅዲ የማህበረሰቡን ነው የገለጸችው❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
ትክክል 😂😂😂አብይን መሰለችኝ
@የአላህባሪያ-መ2በ
Woizero Birke represents the truth of life. Journaliye 😂😂😂😂😂 wey BBC, wey CNN wey Good morning America. I'm done 😂😂😂😂
@ፀዴYouTube
@ፀዴYouTube Год назад
መቅዲ እውነት ነው❤❤❤😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
ሳገኝም በልቸ ባጣም ተደፍቼ የሚለው አስታወሱኝ ወይዘሮ ብርቄ😅
@ሰናይትየመድዬልጅ
እር አምሳለ እሚለው መዝሙር😢😢
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
@@ሰናይትየመድዬልጅ አዎ
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
መቅድየ የአገራችንን ኑሮ ነካካሽዉ😂😂
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Год назад
ወይዘሮ ብርቄ ማለቴ መቅዲ ከጫወታዋ ጋራ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፈችዉ ስለህዝብ እርሀብ ችግር ሰላም ማጣት 😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌😅😅
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Год назад
ወይዘሮ ብርቄ በእዉነት ይለያል መቅዲዬ ዉድ እህታችን አንች ከለለሽ አይሆንም😘❤🌹🌹🌹
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Год назад
ብርቅዬ ብርቅዬ ብርቃችን 💜💜💜😘😘😘
@gsgsgva8505
@gsgsgva8505 Год назад
አይ መቅዲ ሳይሽ ገና ሳቂ ይመጣል 😀😀😀😀😀😀
@بنتمحمد-ض7ج
@بنتمحمد-ض7ج Год назад
መንግስት ና ህዝብ
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምን በልተን ነዉ የምንፈጨዉ
@sallamseid512
@sallamseid512 Год назад
መቅዲ ሁሉ የሜያምርብሽ እውነትነው ሰላሙ እራሱ ብርቅ ሆኖብናል የሃገራችን ነገር ውሉ ጠፍቶብናል እማማ ሃገሪ ተሳየሽን ያቅርብልን
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Год назад
የማዳም ቅመሞች ጨርሣችሁ ሣታዪ አትኮምቱ እንዴ ከደማችሁኝኮ❤😂
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Год назад
አሁን ያጋለኝ የናተ ወሬነው🤣🤣🤣አይ ብርቅየ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Год назад
ዎይዛሮ ቢሪቅዬ አራ ሁለት ሜትር ዉሀ አላልሽም በጣም ነው የሳቃቹኝ😅😅😅😅
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
የመቅዲ ሀሳብ አሁን እምድር ላይ እውነታ ነው😢
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
ምቅዲን አልቻሏትም ወርቅ ናት ❤
@ሪምyoutube-c9c
@ሪምyoutube-c9c Год назад
ብርቅዬ ፓርላማ ግቢልን ህዝባችንን ወክለሽ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድርግልን ዘርኝነት ዘሩ ይጥፋ
@ClicCell-bk1ch
@ClicCell-bk1ch Год назад
ሥንት በልቶ የማያድር እዝብ አለ ቤቱ ይቁጠረው
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
በጣም 😢😢😢😢 የዘድሮው ባሰ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
Mekdiye you killed it girl 🤣🤣 you made my day 🥰🥰
@eman3582
@eman3582 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መቅድ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የሳቂ ምንጭ ነሽ❤❤❤❤😂❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@myethiopia5380
@myethiopia5380 Год назад
መቅዱ ሉላ😍😍
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😂😂ሉላ አላወኳትም ነበር አዳነች አበቤን መሰለች🤔😅😅😅 መቅዲየ 😅😅❤❤❤❤❤❤
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Год назад
መቅድዬ አንቺ ትለያለሽ እኮ 💙💙💙
@simeranred3153
@simeranred3153 Год назад
ቂኔዉ የገባዉ ልክ በለሻል ብርቀዬዬዬዬዬዬ
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed Год назад
ዛሬ ወይዘሮ ዘመናይ ጨቋረየን ላጥሽዉድርቅ ሆሆ 😂😂😂 ምሥኪን ብርቄ ጥናቱን ይሥጥሽ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Год назад
መቅድየ ቆይልኝ የኤቢየስ ድምቀት 😂😂😂😂
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
😂😂😂😂አንድ ጊዜ ጆርና አንተም በላተኛነህ መሰል አላለችውም የኔ ውድ ስወደሽኮ❤❤
@Shewaye347
@Shewaye347 Год назад
መቅዲ የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
መቅድኮ የኢቢኤስ ድምቀትና የተመልካች የሳቅ ምንጭ ነች ስወዳት እኔን ያጋለኝ የእናንተ ወሬ ነው አላለችም😀😀😀 ደግሞ አወያዩ ጋዜጠኛ ሳቁን መቆጣጠር አቅቶት ሲስቅ በጣም ነው ያሣቀኝ😂😂😂
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 807 тыс.
Как вам такой лайфхак?😂
0:11
Просмотров 2,3 млн