Тёмный

ብሌን የተናገረችው እውነት ነው። 

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

ብሌን የተናገረችው እውነት ነው።

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 2 месяца назад
ብሌን ትዳርሽን ጥሎ መሄድ መፍትሄ አይሆንም ለምቀኛ በር አትክፈች👍👍👍
@ጀሚላ-ደ8ቸ
@ጀሚላ-ደ8ቸ 2 месяца назад
መች ተጋቡ ክክ
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 2 месяца назад
100 %100 በትክክል፡😢
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 2 месяца назад
@@ጀሚላ-ደ8ቸ እና ምን ልበል አንድ ላይ ይኖራሉ ይወልዳሉ ከዛ በሀላ ሰር ይላሉ😄
@עדנושטאקלוטאקלו
@עדנושטאקלוטאקלו 2 месяца назад
ተባረክ ሮቤል አይዞህ ብሌን ተረጋግተሽ ተረጅው የዘንድሮ ሴቶች የሰው ባል ነው የሚቀሙት እና ፍቅራችሁ ጠብቂ በችኮላ ሳይሆን በመነጋገር በሰከነ መንፈስ በእምነትሽ ጸልይ🎉
@Gezayeinatu
@Gezayeinatu 2 месяца назад
መዝሙር 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@mdanetrashid3723
@mdanetrashid3723 2 месяца назад
@HanichAsi
@HanichAsi 2 месяца назад
አሜንንን አሜንንንን😢🎉🎉🎉❤❤
@HanichAsi
@HanichAsi 2 месяца назад
tebareki❤❤
@tararaya380
@tararaya380 2 месяца назад
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 2 месяца назад
ሴቶችየም ተረጋጉ በሰው ትዳር አትግቡ ፈጣሪን ፍሩ😢ትዳር በዚህ መልኩ አይያዝም
@saramamo5332
@saramamo5332 2 месяца назад
እውነት ነው
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 месяца назад
አያደርገውም
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs 2 месяца назад
ሮቢዬ እውነት እናንተን ለማለያየት የተሰራ ሴራ ስለሆነ መንቃት አለብህ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад
በጣም ተናዳና ስሜታዊይ ሁና ስለምትወድህም ጭምር ነው የመታችህ አትፍረድባት በስው ሂወት ጣልቃ የምትገቢ ስውች ግን ጤነኛ ናችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት ❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
ብሌን ትቸኩላለች ሴት ልጅ ረጋ ማለት አለባት
@EiveShv
@EiveShv 2 месяца назад
ወላሂ ሢበዛ ቀልቃላ ናት👌👌
@tehetenadamena3686
@tehetenadamena3686 2 месяца назад
እናንተ ፊልም ወይም ቲያትር የምትሰሩቡን
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 2 месяца назад
ኧረ ድሮም ነው😅😅
@dhddhd9225
@dhddhd9225 2 месяца назад
Achi bitogn tibishalesh woragn
@dhddhd9225
@dhddhd9225 2 месяца назад
Bile lik nat
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 2 месяца назад
ሮቢ ትክክል ያደረክ መስሎህ ትልቅ ስህተት ሰርተሀል ። የማሂን ስሜት ላለመጉዳት ከፈለክ ልጅቷ በምትደውል ሰአት ስልኩን ይዘህ መውጣት ሳይሆን ማድረግ የነበረብህ ቆይ ፍቅረኛዬን ላስተዋውቅሽ ብለህ ማሂን እዛው ማስተዋወቅ ነበረብህ ይሄ ለማሂ ክብር ነው ። እንደዚህ አድርገህ ቢሆን ኖሮ መቅደስ የምትላት ልጅ ደፍራ ማሂጋ ባልደወለች ነበር ። ግን ግን ሮቢ አንተ መቅደስ ያልካት ልጅ አፍቅራኝ ነው ብለህ አምነህ ነው ልብህን ያሳመንከው ግን ብቀላስ ቢሆን ብለህ ለደቂቃ አላሰብክም ። ማሂን ሊያገባ የነበረው ልጅ በሱ በኩል የተላከች ቢትሆንስ ብለህ አላሰብክም ። ሮቢ አንተ ፍቅር ነው ብለህ ልብህን በፍቅር ስሜት ስላሳመንከው ደስ ደስ እያለህ በዛው በማውራቱ ቀጠልክ ሮቢ ይሄ ትልቅ ጥፋት ነው ። ለማሂ ብቻ አይደለም ለአንተም አደጋ ነው መቅደስ አሁን ፍቅር ፍቅር ጨዋታዎች እያጫውተችህ ብትጀምርም ቀስ እያለች ስትቀርብህ ህይወትህም አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችል ይሆናል። ሮቢ ለማንኞውም ማሂ ብታዝንብህም ለምን እንደዚህ ለምን እንደዛ የሚለውን ትተህ ከማሂ ጋር ያለውን ፍቅር መልሰህ ጠግን ። እውነተኛ ፍቅር ያለው ከማሂ ጋር ነው ።
@faidaalmam1469
@faidaalmam1469 2 месяца назад
Yes you right he did wrong he should speak with mekdes infront of his wife not behind. He should apologize to mahi.
@zedbaba2814
@zedbaba2814 2 месяца назад
በሷም አትፍረድ በሰዓቱ ተናዳ ነው ማንም ሰው የሚያደርገው ነገር ነው
@TffGfyy
@TffGfyy 2 месяца назад
በጣም
@Mahret-cg4wq
@Mahret-cg4wq 2 месяца назад
basoa bota honachu asibu kabadi nawu 😢😢😢😢
@Menelik27
@Menelik27 2 месяца назад
ትክክል ነው ባልልም ስለምትወድህ ራሷን መቆጣጠር አልቻለችም።ስህተትም ቢሆን የሰራችው ብዙ አታካብዱት ሮቤል ይፈጠራል አንዳንዴ።
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f 2 месяца назад
በነገራችን ላይ ይወደኛል ብለን የምነስበው ሰው እንደዚህ አይት ሳደረግ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ብሌን ምንም አጠፍችም ምክንያቱም ያልጠበቀችው ነገር ሰለሆነባት ነው
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 месяца назад
አደራ እንዳትጣሉ ፍቅርን ብቻ እንጅ ጥላቻን አንፈልግም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@zedo313
@zedo313 2 месяца назад
ሮቤል የዚህ ባህሪ ካለበት ለብሌን ብሎ ያን ሁሉ ፈተና አያሳልፍም ነበር ማሂ ሮቤል እመኝው የዋህ ልጅ ነው
@wewee-x9w
@wewee-x9w 2 месяца назад
ትክክል እደሮቢልያለትክክለኛአፍቃሪአይገኝም ሁለቱን ለማጣላት የፍለገችወይም በገንዘብየተገዛችትሆናለች
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 месяца назад
እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው ብሌንም ልክ ናት✅ አትፍረዱባት
@ZahraMohammed-rd4sv
@ZahraMohammed-rd4sv 2 месяца назад
ሳህ
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 2 месяца назад
ቢሄንም በጣም ተንጣጣች እንደተልቫ የሰማችውን እንኳ በግልፅ ማስረዳት አልቻለችም በጥፊ መማታትም የለባትም ትቸኩላለች ግን እግዚአብሔርአይለያቸው መግባባት መቻል አለባቸው የቸኮለ አፍስሶ ልቀመ እንዳይሆንባቸው ሮቢ አይዞህ ቢሌንም ስለተናደደች ነው ነገር ግን ለወደፊት መማታቱን መተው አለባት ለወንድ መማታት ምን አመጣው በጣም ነው የደነገጥኩት ትንሽ ቀዝቀዝ በይ ❤❤❤❤❤❤
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 месяца назад
@@YesharegTemesgen-v6f በሁለቱም መፍረድ የለብንም ብሌኔም ትክክል ናት ብትቸኩልም መቸኮል እንደማይጠቅም ፀፀት እንደሆነ ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ይሆናታል
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 месяца назад
ዮኒ እና ሮባ እንኳን ሰላም መጣቹ ብሌን በግዜው ተናዳ ነው ማንም ቢሆን ስሜታዊ ይሆናል
@RyfeVfggc
@RyfeVfggc 2 месяца назад
ሮቤል ስወድህ ልጠላህ ነው በመጀመሪያ ለምን ተደብቀህ ስልክ ማውራት ጥሩ አይደለም እናም የማትፈልጋት ከሆነ መቦለክ ትችል የለ ብለኔን ይቅርታ ጠይቃት ግን የወንድ ሆዱ ና የወፍ ወንዱ አይታወቅም ትላለች አያቴ😢😢😢
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 2 месяца назад
ሮቢል አያረገውም ምቱሉት በላይክ አሳዩኝ ❤❤
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 месяца назад
yam ho. yeh degagemo selk mansatu sehetet new eko endde
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 месяца назад
ሮቤል ምርጥ አፍቃሪ እውነተኛ ልጅ ነው❤❤❤
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 месяца назад
ምንም ማለት አይደለም ሰዉ ሲናደድ የሚያደርገዉን አያዉቅም አንተም ብትሆን ቤተሰቧን አዲሱ ትዳርዋን ትታ ለአንተ ፍቅር ብላ መጥታለች :: አንተስ ብትሆን ልጅቷን block ማድረግ ትችል ነበር ከልብ በምታፈቅርህ ልጅ ፊት ለምን ከሴት ጋራ ስልክ ታወራለህ :: ማሒ ልክ ናት እኔም ብሆን የማደርገዉ ነገር ነዉ ጭራሽ ስልኳ ላይ ደዉላ ተይልኝ ለምን አለቻት ይቅርታ ጠይቃት ልጅቷንም block አድርጋት መቼም ወንዶች ዉይይይይይይ
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 2 месяца назад
ሮቢ በጣም ትግሰተኝ ነህ አሁንም ትግሰትህን ከልክ ያለፈው ነው የዘንድሮ ሴት ምቀኝ ነች ሮቢ ሰለሚትውድህ ነው በጢፊ የመታችህ ነው ትንሸ ሚይ መረጋጋት አብ አጎት ሰላም ሲሰጡ መቅድሰ የሚል ሰም አያሰፈለግም የዚች ሰም ሲጣን ናት
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 месяца назад
በጣም አዝና ተበሳጭታ ነው ይህም ከፍቅሯ የተነሳ ነው ራሷን ከመቆጣጠር አቅቷት ነው ይህንን ሁሉ ለብሌን ሁሉንም ሳትደብቅ ማሳወቅ ነበረብህ እንደኔ ልጅቷን ቀጥረሃት አንተ ከብሌን ጋር ሁናችሁ ለምን አታገኛትም ስለዚህ ይቅርታ ጠይቃትና አብራችሁ አግኟት ይቺን ምቀኛ ከፍቅርህ ለማለያየት ብትችሉ ይሻላል። ብሌንም ተረጅው እንደኔ ተነጋገሩበት እባክሽ እሱ በጣም ነው የሚወድሽና በምቀኛ ሴጣን ሴት ምክንያት ፍቅርሽን አትጪ ትቃጠል የኔ ቆንጆ።ዮኒዬ አስታርቃቸው ይህ የምቀኝነት ስራ ነውና አደራህን ♥️🙏
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 2 месяца назад
ብራቮ እሮቢ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ጨዋ ነህ እንተማመንብሃለን ባለጌ ናት እኛም አንለቃትም ድራሿን ነው የምናጠፋው አንተ እኮ አስተዋይ ነህ ማሂ ተረጂው እሮቢ ሃቀኛ ነው በአንቺም አንፈርድም መቅደስ አርፈሽ ተቀመጪ ባለጌ ነሽ
@رحمه-ق5ج
@رحمه-ق5ج 2 месяца назад
የራስህ ጥፋት ነው ለዚህ ያደረሰህ አሁንም እራስህን ጠብቅ ሴት ልጅ አክብር አፍቅር ግን ሁሉም ነገር በልኩ ሲሆን ነው የሚያምረው በጣም ተሳስተሻል እውነቱን ሳታረጋግጪ ከሱጋ መጣላት አልነበረብሽም እስቲ ሁለቱ እንዲጣሉ ተልካ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ስወዳችሁ?❤
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 месяца назад
ሮቤል ደግሞ መታችኝ ብለ ብዙ አትዘን ተናዳ ነው ድርጊትህ ከመማታትም በላይ ያስኮናል የውነት ሆኖ ከሆነ የምር ያሳዝናል ግን
@Genet2721
@Genet2721 2 месяца назад
Ya tekekel
@Genet2721
@Genet2721 2 месяца назад
Robi yaljetua semet setel ya blien semet leb naw yagodahaw.esua fit selk marathon alnabarabhem. Blien edaza betadargh m'en tel nabar bezu tagesahalahce
@Serkush-dz1ey
@Serkush-dz1ey 2 месяца назад
አያደረገው ብየ ነበረ አፈሪኩብህ በጣም ከባድ ነው አስቡት እንዴት እንደተጫወተባት የኔ እናት ተንገበገበች ከበዳት ማመን እንኳን ጥፊ ሌላሏም ይገባዋል የኔ ፊልቅለቅ አይዞሺ እውነተና ፍቅር ችግረ አያጣውም ብሌንየ ውድድ መው ያማረግሺ አይዞ ዚ በቅረቡ አገኚሻለሁ የኔ ቆ❤ጆ❤
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 месяца назад
ሮቤል መታችኝ ብለህ በጣም የተሰማህ ትምስላለህ: ስለምትወድህና አንተን ማጣት ስለማትፈልግ ነው ተረዳት ነገሩ ለጊዜው ያናዳል ልክ ናት
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 2 месяца назад
በሠው ሂወት እየገባችሁ ሠውን ለማለያየት የምትሠሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ 😳😳😳
@7yit9gjv
@7yit9gjv 2 месяца назад
ብሌን በጣም መረጋጋት ያንሳታል ሮቢ አንተ ረጋ ያልህ ነህ እሷም እዳተ ትሁን በጣም ነዉ የምትቅለበለበዉ ማርያምን
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 месяца назад
ብሌን አይዞሽ ያጋጥማል ግን ሮብ ስልክህን ቀይር ሲቀጥል ለተ ብላ አጎቶን ክዳለች ሰርግ ተደግሶ አተን ብላ ነው ጥላ የመጣችው🎉🎉🎉🎉
@samerakaled8896
@samerakaled8896 2 месяца назад
😢
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 2 месяца назад
የሰውን ትዳር የምትበጠብጡ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ ብሌንና እሮባን ከፈጣሪ በታች ማንም አይለያቸውም ብሌን እሮቤልን መረዳት አለብሽ እሺ ውዴ ለጠላት በር አትክፈች ብዙ ዋጋ የከፈልሽበት ፍቅርሽ ነው እና 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmilingDominoes-jc7ic
@SmilingDominoes-jc7ic 2 месяца назад
ሚዲያ ላይ የተጀመረ ፍቅር ሚዲያ ላይ ያልቃል ፡ ድራማችሁ መች እንደሚያልቅ ናፍቆናል ፡ ወንድ ልጅ በጭራሽ አይታመንም ይህ ደግሞ ሀቅ ነው፡፡ልጅቶን ብሎክ ማድረግ ትችላለህ ግን ልጅቶን ተለዋጭ ልታደርጋት ነበር ባትደርስብህ ያሳፍራል ፡
@efsasse7559
@efsasse7559 2 месяца назад
ለምን block አታረጋትም ይሄ መልስ ሊሆን አይችልም
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 месяца назад
ፅሎት አድርጉ በፀሎት ነው የሚፈታው የማይፀልይ ሰው ክፉ ያጋጥመዋል እና ኩፉ የሚያርቅ ፀሎት ነው
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 месяца назад
ዮኒ እና ሮቤል እንኳን በስላም መጣች ብሌን በግዜው ተናዳ ነው እንጂ ማንን ቢሆን ስሜታዊ ይሆናል
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 2 месяца назад
አተ መጠርጠር አለብህ ሙጭኝ ስትል ተልኮስ እዳላት ከድሮው እጮኛዋ በኩል ተልካስ እደሁ መጠርጠር አለብህ👍👍👍
@Hana-3838
@Hana-3838 2 месяца назад
ደግነት ያሥጠቃል እውነት ያሥጠቃል አይዞሕ ወንድሜ በግዜው እውነት ያሸንፋል በጣም ነው ያመመኘ የአተ ልፋት የአተ ጉዳት ጌታ ይጨመርበት❤❤❤
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 2 месяца назад
እሮቤል አያደርገውም የምትሉ
@sosinatade9795
@sosinatade9795 2 месяца назад
አረ በፍቅር መሞትም አለ አንተ የሰህንን ማድረግ አልኘበረብህም በል ይቅርታ በላት
@sosinatade9795
@sosinatade9795 2 месяца назад
ማሒን ይቅርታ ጠይቃት በጣም ተወድሐለች አንተ እንደማትፈልጋትንገራት ይህች ሌባ አጭበርባሪ ሴት ናት ባገኛት እኔም ለገላት እችሐለሁ
@MarysmB-w8x
@MarysmB-w8x 2 месяца назад
በምን አግጠኛ ሆናቹ ወንድ አይደለ እንዴ በዛላይ ቡዙ አመታትን ረቀት ነበራቸዉ ዶም ሰጣንም እኮ ይትናል
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 2 месяца назад
ምን አሳወቀሽ እስከመጨረሻው አድምጭ መጀመሪያ ውነት ነው ብሌን ምንም አላጠፋይ
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 2 месяца назад
ተልኮ፡አላት፡ባይ፡ነኝ፡ከመጀመርያው፡ታሪክ፡
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo 2 месяца назад
ሮቤል ስልክ ቀይረክ ከብሌኔ ጋር ሁኑ ንፋስ እዳይገባባቹ አብራቹ ኑሩ የስዋም ስሜት ጠብቅላት አትፍርድባት ይቅርታ ጠይቃት አብራቹ ኑ እንዎዳቹዋለን❤❤❤❤
@alem-io9dd
@alem-io9dd 2 месяца назад
አያደርገዉም የምትሉ ሰዎች ትገርማላቹ ሌላ ሴት ማዉራቱ እራሱ ጥፋት ነዉ በዛ ላይ ወጥቶ ለብቻዉ እያወራ ትልቅ ጥፋት አጥፍቷል ብሌንን ይቅርታ ጠይቆ አብረዉ ይኑሩ ሌላ ጊዜ እንዳይለመድህ ሮቢ ገና በስልክ ለምታዉቃት ሴት እንዴት ስሜቷ ይጎዳል ብየ ትላለህ ለምን አፈር ደቼ አትበላም ለምን ብሎክ አርገህ አተዋትም ዛሬ ያልከዉ ነገር አልተዋጠልኝም ይቅርታ ጠይቅ::
@lubabaendries
@lubabaendries 2 месяца назад
እኔም ብሆን አደርገዋለሁ የምወደዉን ሰዉ በሌላ ሴት በጣም ከባድ ነዉ እኔ እራሱ ባሌ ስለ ሌላ በቀልድ ሲያወራ እናደዳለሁ አይዞህ አትናደድ
@MrrmMrem
@MrrmMrem 2 месяца назад
ሮቤል ካልፈለካት ብሎክ አድርጋት የምትሉ👍👍
@RahmetRahmet-sw4vh
@RahmetRahmet-sw4vh 2 месяца назад
እኮ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 2 месяца назад
በብዙ ስልክ እየላከች ነው እኮ አለ
@احلاماحلام-غ1غ
@احلاماحلام-غ1غ 2 месяца назад
አያደር ገውም የምትሉ ሴቶች ምላደር ጋችሁነው ለሶ ይመሥላታል ሴትልጆናት ሮቤል የሶንም አሥተሳሠብ ተረዳት ፈጣሪ የተባረከትዳር ይሁንላችሁ❤❤❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 месяца назад
ፈጣር ከነተጋ ይሁን ፊቅሪቹህን እንጅ ጥላቸዉን መየት አልፈልግም❤❤❤❤
@araguaraara8286
@araguaraara8286 2 месяца назад
ብሌን ትክክል ነች ጥፊ ሲያስህ ነው ወዶች ስትባሉ ውሾች ናችሁ ስለፈለካት እንጂ ሲምህን አቀይረም ብሎክ አታረጋትም እደት እዳናደድከኝ በሴት ልጂ ሂወት መጫወት ስቶዱ ቱ ብሌንዬ የኔ የዋህ አመቤቴ ካችጋ ትሁን ላተም ልቦና ይስጥህ ሲጀመረ አንዳድ ሰይጣን የሆኑ ሰወች አሉ ብቻችንን ባለን ሰአት ይረቁና ሂወት ስንጀምረ ደስታችንን ሊያጨልሙ ይነሳሉ ስለዚህ አስቡበት ፉቅራችሁን ባታበላቹ መልካም ነው እላለሁ😢😢
@AlemneshKassa-r9l
@AlemneshKassa-r9l 2 месяца назад
በጣም ይከብዳል ሮቤል ለተመልካች ክብር የሚባል አለ አስብበት እውነት ከሆነ ያሳዝናል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 месяца назад
ሮቤል አንተ የተረጋጋህ ነህ አይዞኝ አላህ ፅናቱን ይሰጥህ ማሂ ግን ሃይለኛ ናት ትረጋጋ ምከርዋት
@y9gh956
@y9gh956 2 месяца назад
እሮቤልየ ለብሌን ይቅርታ አድርግላት ስሐምትወድህ ነዉ 😢😢 እንኳን እራቁ ብላት እኛ ሴቴች የምንወድዉን ሰዉ ከማንም ጋር እንድያወራ አንፈልግም😢
@alem5097
@alem5097 2 месяца назад
ማሂዬ. ብዙ. ነገር. አለ. በፍቅር. መሀል. በቃ. ሮቤል. ተሳስቷል. ከልብ. ይቅር. በይው. ገና. ብዙ. ነገር. ይገጥምሻል. ቢ ሰማርት. የኔ. ቆንጆ. ፍፁም. ከልብ. ሰለምታፈቅሪው. ነው. ስስ. የሆነው. ነገርሽ. አይዞሽ. ንፋስ. አታስገቡ
@Maira-c7x
@Maira-c7x 2 месяца назад
ወዶች ልክስክስ ናችሁ ይህ ማስቀየም አይደለም ብሎክ አታደርግም ብሞትስ ምን አገባህ ባለጌ ሴት በሰዉ ትዳር መግባት ብልግና ነዉ በማሂ አልፈርድም እዉነት ናት ቤተሰብ ጥላ የመጣች ልጅ ሌላ ሴት እዳትከፋ ብለህ ማሄሳ እየተከፋች ጥፋት ሙሉ በሙሉ ሮቤል ላይ ነዉ አሁንም ቅጣት መቀጣት አለብህ
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
አብሺሩ እሮባየ ለኸይር ነዉ ሁሉም ሰዉ አንዲ አይደለም አንዳንዲ ሰወቺ የሰዉን ህይወት ለመበጥበጥ ሆን ብለዉ ይነሳሉ እና ተረጋጋወዲም አለም
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 2 месяца назад
ትዳር ቃቃ አይደለም መወሰን ትችል ነበር ይች ልጅ ትክክል ነች ማንም ባለትዳር የሚያደርግ ነው አንተ እንደምትለው ሲጀምር ወንዶች በእጃችሁ እስታስገቡ ነው😂😂😂😂😂😂
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 2 месяца назад
ያቺ ስታስቸግርህ ለማሂ በግልፅ ብታስረዳትና ብትነግራት ዝግጁ ትሆን ነበር። በማሂ አይፈረድም። ፍቅሯን በአደባባይ የገለፀችልህ የኔ ያለችህ ማሂ ፍቅርህ በማታቃት ሴት መጥፎ ነገር ሲነገራት ከዚህም በላይ ብትሆን አይገርምም። አስበኸዋል ማሂ በራሷ ላይ መጥፎ ነገር ብታደርግስ ኖሮ ሮቢ ፀፀቱን አትችለውም ነበር። ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድላችሁ። ማሂዬ በጣም አሳዝናኛለች። ይቅርታ ጠይቀህ ካሳት።❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarataye8812
@sarataye8812 2 месяца назад
ካልወደድሀት ለምን ታወራታለህ አይ ወንድልች በሴት እወድሀለሁ ተብሎ ዝም አይለም ሮቤል እውነት ተናገር 😊
@bettyboo7783
@bettyboo7783 2 месяца назад
ሮቤልየ ጨዋ ታማኝ መሆንህ እርግጠኛ ነኝ ግን በመሀላችሁ የምትረብሸው እግዚኣብሄር የስራዋን ይስጣት ለእናንተም ሰላም ፍቅራችሁን እንደነበረው ይመልሳችሁ❤❤❤❤
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞች የሰው ነገር አይታወቅም በፊት ሊያገባት ያለ ሰው በገንዘብ ሴትን ገዝቶ ሮቤንና ብሌን ለማለያየት የታሰበ ሴራ እንዳሆን ልጁቱ አብረው መሆኑን እያወቅ እንደዚህ ልታረግ የቻለችበት መጠየቅ ነው ያለበለዚያ እንዳልከው እርምጃ መውሰድ ነው
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 месяца назад
ዮኒየ ያንተ እና የሪች በጣም እንጠብቃለን አራታችሁ አንድ ላይ በፍቅር ብትኖሩ ደሥሥሥ ይላል።ቸሩ ያሰማኝ ሮቤል የሰራኸው የትልቅነት ነው።ፍቅር መገፋት የለበትም ብሎ ባሰበው ከመስመር አልፋ የስው ፍቅር ስትበጠብጥ ደስ አይልም ❤❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 месяца назад
😢😢😢እሮቤል ወንድሜ ፀሎት አድርግ አይዞህ አንተና ብሌኔን ፈጣሪ ይጠብቅልን በርቱ ተረዳዱ በትግስት ፈተና ሊበዛ ይችላል😢 ሮቤል እንደማታደርገው ሙሉ እርገጠኛ ነኝ❤❤❤ ምን አልባት ከብሌን እጮኛ ከነበረው ተልካ እንዳይሆን😢❤ መቅደስ አበድሽ ወንድን ልጅ በጌድ እረፊ ዋ😮😮 ሴቱ ጨለለ ኮ ፈጣሬ ሆይ አውጣኝ😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 месяца назад
እልህ አንድነታችሁን ያጠንክረው የሰይጣን ጆሮ ይዘጋ።🙏
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад
ሮባ አትፍረድባት ሥት ነገሮ ሆናለሃለች መሠላት በቃ የምር አትፍረዱባት ኮሜታተሮች እኔም ደግጫለዉ አዳድ ሤቶች ደግሞ ጨምላቆች በፍቅር መካከል ገብታችሁ የሠዉ ሂወት የምትበጠብጡ እረፉ ኤጭ
@ninjaice744
@ninjaice744 2 месяца назад
አገላባጩ ጌታ አሉ የዘንድሮ ሴቶች በአደባባይ ሆኖአል በጥፊ የሚማቱት ድሮ ወንዶቹ ነበር በየመንገዱ የሚቀጠቅጡን ዘመን ተቀየረ.
@HanaHanaf
@HanaHanaf 2 месяца назад
በእሷ አትፍረድባት ስለምቶወድህ ነው ደሞም ማንም ሰው በሕይወቱ ጣልቃሲገባ ይናደዳል ደሞም መቻቻል አለባባቹ እሮቤል አንተ አባትነህ ብዙነገር አሳልፈሀል ስለዚህ ጠካራመሆን ነው
@almazreta9110
@almazreta9110 2 месяца назад
ዮኒ የምትበጠብጠዉን ልጅ ተከታትለህ ጉዷን አዉጣዉ በሰዉ ህይወት የምትገቡ ልቦና ይስጣችሁ
@HanaHanaf
@HanaHanaf 2 месяца назад
ሰድብ አርገህ መሸኘት አለብህ ህይወትህ ስለምትበጠብጥ እደዚ ሴጣኖችአሉ ኤልዛቤቶች
@genetkebede278
@genetkebede278 2 месяца назад
ስለምትወድህ ነው አትፍረድባት ይቅር ተባብላቹ ነገሩ አሰተካክሉ ለሰየጣን መንገድ አትክፈቱለት 💍👰🙏🌷🌷
@azeb2809
@azeb2809 2 месяца назад
ብሌን እረፊ ጠንካራነትሽን ማሳየት እንጂ እንደዚህ መሆን አይገባም ልጅ የዋህ ነው ቅን ስዎች ስውን ማስቀየም አይወደም ልጅትዋ እንዳትጎዳ ነበር የሞከረው በእርግጥ ስህተት ቢሆንም ግን ተረጅው ትዳርሽን ጠበቅ አድርጊ አሁን በዩትዩብ የምናየው መተትና ድግምት እንደዋዛ ስር ስዶ ስላለ ትዳራችሁን ጠብቃችሁ ይችን ሴት ወይም መቅደስን መራቅ ነው ስለምትወድህ ነው የመታችህ ምንም ማለት አይደለም አንዳንዴ ወንዶች ጥፊ ያስፈልጋችሁዋል 😂😂😂 ብሌንየ አይዞሽ ጠንካራነትሽን አትጣይ
@Seadah-lf3si
@Seadah-lf3si 2 месяца назад
በጣም ትክክል ነች እሷኮ ያን ሁሉ ትታ ነዉ የመጣችዉ በሷላይ ሴት ማዉራት አስፈላጊ አይደለም
@hawaapp3619
@hawaapp3619 2 месяца назад
ፍት ባትሠጣት ኖሮ እዝህ አትደርሥም ነበር ወንድሜ ትልቅ ጥፉት ነው ይሂ ያንን ሁሉ ነገር አልፎ ይደብራል ለተመልካች እሠቡጅ 😢😢😢
@hawaapp3619
@hawaapp3619 2 месяца назад
መንዘላዘል ሢመጣ አላማ ያሣጣል ተመለሥ ወደ ብሌን ሥርአት ያዝ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 месяца назад
ብሌን ብዙ ጊዜ ችኩል ችኩል ትላለች። ግን መረጋጋት አለባት። ብሌን ያደረገችው ትክክል ባይሆንም ስለምትወድህ ነው። ይቅርታ መጠየቅ አለባት። ሴት ልጅ ሰከን ረጋ ስትል ነው የምያምርበት። ሆኖም በተፈጥሮዋ በጣም ችኩል ነት። አነጋገሯ እራሱ ከመጠን በላይ ፈጠን ፈጠን ይላል። ብሌን ተረጋጊ። የእርሱ ሁኔታ ጥፋት ነው ብለሽ ብታስቢ እንኳን በመነጋገር የማይፈታ ነገር የለም። በቁጣና በንዴት ብዙ ነገር ይበላሻል። እናት እንኳን ልጇን ልትገድል ትችላለች። ሆኖም አይተነዋል። ስለዚህ የትዳርና የኑሮ መሠረት ትዕግስት ነው። ትዕግስት እና መስዋዕትነት የሌለበት ሕይወት መቼም ቢሆን መጨረሻው አያምርም። ስለዚህ ብሌን ሞኝ አትሆኚ። ከውሳኔ በፊት ነገሩን በትክክል አጣሪ። ስንትና ስንት ጠላት በበዛበት ዘመን ቤትሽን ለጠላት አሳልፌሽ አትስጪ። ማን ደስ እንዲለው ነው?????????! እንግዲህ ከዚህ በላይ አላውቅም። ከአባቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው እንደሚባለው የሚጠቅማችሁን እናንተ ታውቃላችሁ!!!!!!!!!
@Salamiye
@Salamiye 2 месяца назад
በመጀመሪያ ደረጃ ከሡ ጋር ሆኖ ሌላ ሴት ጋር ማውራት ለምን አስፈልጋ ብሌን ያደረገችው ነገር ሁሉም ትክክል ናት የማትፈልገው ሰውን ማስወጣትን አንዱን ቤት አስቀምጠህ ከአንዱ ጋር ማውራት አይከብድም እንዴ እስቲ ተመልካቾች እንተም ፍረዱ
@Jameela123Kuwait
@Jameela123Kuwait 2 месяца назад
አረ እንዶም የስበተል
@NazretTsegay-b9l
@NazretTsegay-b9l 2 месяца назад
ሮቢ በጣም ተሳስተሀል መጀመርያ ስልክህን ማን ሰጣት ሲቀጥል ውጪ ወጥተህ ማውራት ሌላ ጉዳይ ነዉ ሌላ በሌላሰዉስልክ ስትደውልልህ ድምጽዋን ስትሰማ መዝጋት ነበረብህ ስለዚህ በጣጣጣም ጥፋተኛ ነህ ልትክሳት ይገባል
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
እርጉዝ ነች አልትበላም እዴ ብሌን 😮😮ምንም ቢመጣ አትልያዩም ያምትሉ ለይክ 😢😢😮😂
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 месяца назад
እረ ፖራክ ነውኮ ያረገቸው
@Haleema-t2d
@Haleema-t2d 2 месяца назад
ብራከነው እሕት አደለችም
@kerima386
@kerima386 2 месяца назад
ፓረክነዉ😂
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 2 месяца назад
ሲጀመር ፕራክ ነዉ አራዳ ሁላ ሀሀሀሀሀ😂
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 месяца назад
እረ ፕራንክ ነበር
@MadeenaMadi-s6o
@MadeenaMadi-s6o 2 месяца назад
ከነገራት እደዛ መሆን አልነበረባትም ሲጀመር የሰው ነገር መስማት የለባትም
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 2 месяца назад
ልጂታ ተልከው ልሆንህ ይችላል ብሌን እበክሺ ሮቤልን አተስጨንቅው የሳይጣን ጆሮ ይደፈን በፍቅረችው መአል ያምገበ❤❤
@gabaneshtaye
@gabaneshtaye 2 месяца назад
ሴቶችየም ተረጋጉ በሰው ትዳር አትግቡ ፈጣሪን ፍሩትዳር በዚህ መልኩ አይያዝም
@seadaabdu6617
@seadaabdu6617 2 месяца назад
መገን ሴት ወላሂ ትገረማለች እደት ባለትዳረን ለመበጥበጥ ሞከረች የተረገመች ናት። ሴትነቴን አፍረኩበት ሰው የራሱ ሚሰት እያለው ካወቀች ለምን ትዳረ ትበጠብጣለች
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt 2 месяца назад
ሮቤል ሰው ሲናደድ የሚያደርገውን አያውቅም አትፍረድባት ስለምትወድህ ነው ብሌን ደግሞ ተረጋጊ በጣም እኩል ነሽ ሴት ልጅ ብልህ ነች በብልሀት ተመላለሺ እድ ህፃን አትሁኚ አቤል ከቻልን ስልክ ግን ቀይር ይሄ ነው መፍቴው
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 2 месяца назад
እንደምታፈቅር አታቅም ማንኛውም ሴት ያፈቀረችውን ማጣትና መጋራት አትፈልግም አትፍረድባት ማጥራት ያለብህን አጥራ ተግባቡ እንዳታ ገናኛቸው መቅደስን መተው መተው የምንማነጋገር አትሽለጥለጥ አታገናኛት
@zerituzed8531
@zerituzed8531 2 месяца назад
ሮቤልዬ ለጣላት በር አትኪፋት እድል ፋንታም አትሰጥ❤❤❤ እሺ ወንድም ጌታ ጥልቃ ይጊባ በነገራቹህ ሠላማችን ይመልሰ ፍቅራቹሁን ያአዲሰ❤❤❤❤❤❤
@hayatmko9818
@hayatmko9818 2 месяца назад
ሮቤል አያረገውም ብዬ ነበር 😢ግን ሮቤል ጥፍተኛ ነህ ብሎክ ማድረግ ነበርብህ በጣም አዝኛለሁ ......
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 месяца назад
የዛችን ሰሜት ለመጠበቅ የብሌነን ስሜት መጉዳት ብሌን ተጠንቀቂው አወራሩ ደስ አይልም
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 месяца назад
አረ ይደብራል ፍቅራችዉ የሚያሰቀና ሆኖ የምን ሰይጣን ገባባችዉ አረ ለተመልካቾቻችዉ ሰትሉ አምላክን ፈርታችዉ ተሰማሙ
@MarysmB-w8x
@MarysmB-w8x 2 месяца назад
አትፈረድበት ሰለ ምትወድህ ነዉ በዛ ላይ ሴት ናት ❤❤
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 2 месяца назад
ሮቢየ የትውዕሎይ ትኮነውን ዘይጋገ የለን ተረጋግዕካ ሕሰበሉ ነብስካ ሓሉ ተጠንቀቅ ወዲ ሪመይ አጀካ😢🙏
@Biba-y9z
@Biba-y9z 2 месяца назад
በል ይቅርታ ጠይቃት አትለያዩ ለምቀኛ ቦታ አትስጡ ሮቤል ይቅርታ ጠይቃት
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
እስቲ ሪች እና ዮኒ አንድ ይሁኑ ያምትሉ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 месяца назад
❤❤
@abcabc1705
@abcabc1705 2 месяца назад
አሽቃባጭ አርፈሽ ቁጭ በይ
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 месяца назад
ህፃን 😂 በእናንተ ምርጫ ሊያፈቅራት ትፈልጋላችው እንዴ
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 месяца назад
ጅል
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
@@Alam-k6l አይ ምኞት ነው
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 2 месяца назад
ስለምትወድህ ነው ተናዳ ነው ተረዳት እንዲህ አይነት ነገር ማመን ያቅታል ጥሩ አረክ ሴት ልጅ ከትመታም ❤ግን እውነቱን ንገረን
@almazreta9110
@almazreta9110 2 месяца назад
ብሌን መስከን ይጎላታል ገና ከዚህም የበለጠ ነገር ሊመጣ ይችላል ትዳርን ለመኖር ትግስት ያስፈልጋል
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 месяца назад
ሮብየል ሓዳት ጨወታ ቆላዑ አይኮነን ሓዳርካ ብደንቢ አጥብቅካ ሓዝ ምንኽንያቱም ብልየን ብዙሕ መስዋእቲ ከፊላ እያ ናባካ መጽያ ስለዝይ ካብ ሓዳርካ ውጪ ወደ ውጪ ምኽንያቱ ትክክለኛ ፍቅሪ ብዙሕ ነገር ይኽፈሎ እዩ ስልክካ ቀይርካ ሓዳርካ ግበር ብማሕበራዊ ምድያ ኩሉ ዝጽሕፈልካ ምምላስ ተገቢ አይኮነን ከምቲ እነ ዝመስለኒ ናይ ብዙሓት ሓዳር ፍቅሪ ዝቋረጽ ዘሎ እዚይ እዩ እቲ ጠንቂ ዝኮን ዘሎ ፍቅረኛ እንዳሃለወቶ እንዳፈለጣ እዩን አብ መንጎ ዝአትዋ ዘለዋ ግን ቦታ ክትህበይ አይግባእን እዩ ብዝተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርኩም ሓዳርኩም ይባርኸልና ❤❤❤❤
@Amenaamenaabdu
@Amenaamenaabdu 2 месяца назад
በሧም አይፈረድም ይከብዳል የምወደው ልጅ ከሌላ ጋ እያወራ ይከብዳል
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 2 месяца назад
ልክናት ይቅርታ ጠይቃት ስለምትወድህ
@fahedali632
@fahedali632 2 месяца назад
ምንም ብታደርግ ብሌኔ ተነዳነው ስለዚህ እሚርብሽህን ሰው መቦለክነው ብዙዋጋ ከፈላለች ብሌኔእኮ ሮቤል እውነት ከሆነ እኛ የመዳምቅመሞች ስ አንጥላህ ሲለዚህ ችግሩ ያንተነው ካመለጠችህግን ብሌኔ ከሰርክ ወላሂ መልሰህ ብታብድ አታገኛትም ተጠቀቅ ዋ
@DggChgy
@DggChgy 2 месяца назад
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን የአሳምርላችሁ
@rigvhfg275
@rigvhfg275 2 месяца назад
እኛኮ ሮቢ አያደርግም ብለን ነበር አይዞሽ ብለኔ 😢😢😢😢
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 2 месяца назад
አጀብ አሁንስ እራሴንም ማመን አልችልም ሮባየ አብሺር ብሌነ አብሺሪ ሌላምንይባላል
@osmanmeryem1766
@osmanmeryem1766 2 месяца назад
ጥሩነገር ያሰማን
@Loveandpeace57
@Loveandpeace57 2 месяца назад
Please stay strong you are a good man and everything is going to be fine. Nachu please listen to your finance and try to understand his situation.
@alemdems4561
@alemdems4561 2 месяца назад
ጥፊ ብርቅነዉ እዴ ሰዉ በሚወደዉ ሰዉላይ ሴመጣበት ስሜታዉይ ይሆናል አታክብድ እሮበል
@godolyas306
@godolyas306 2 месяца назад
እውነት ነው በሚወደወ ስዉ ላይ የህ ቀለላ ነው
@LikineshTy-pe9gi
@LikineshTy-pe9gi 2 месяца назад
ተባረክ ሮቤል እንደዚሕ ፍቅርሕን አድን
@Bireeyemariyamlij
@Bireeyemariyamlij 2 месяца назад
ሮቤል በጣም አጥፍተሃል አንዴ ካስረዳሃት ደጋግሞ ማዉራቱ ለምን አስፈለገ ብታወራትም እንኳን ብሌን አጠገብ ሁነ ነበር ማዉራት ያለብህ ምክንያቱም መጀመሪያ ስለነገርካት ይበልጥም የጎዳትና እንድትጠራጠር ያረጋት ተደብቄ ማዉራትህ ነዉ😢😢😢😢
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 2 месяца назад
ምንም ችግር የለም እኮ !!!! Normal አይደለም እንደ??? የልጆች እናት እንኳን እወድሻለው አፈቅርሻለው ትሉ አይደለም ??? ብለን አንች እስት ሬጋጋጋጋ በዪዩ በጣም እወድሽ ነበር ግን አሁን ተቀይሬሽ ሌላ ሴት ሆነሻል ;!!! ሮብ የራሱ ትዳር መበተን ይቅር እና የለላ ይጨነቅ ምስክን ትልቅ ሰው ሮብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤😢😢😢😢
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 2 месяца назад
ሲጀመር ለምን ከሚስተ ዉጪ በስልክ ታዎራለ ብለን ልክ ናት እንዳዉ ትግስታኛናት የምር hooo
@Seadi-l8k
@Seadi-l8k 2 месяца назад
ሆንተብሎየተሤረነገር ነዉ እናንተ ተመካከሩ እሷም ተናዳነዉ ስለምወድህ ነዉ ስንትነገር አሳልፋችሀል የምታጣህ መሥሏትነዉ አንተ ታገሥ ቡዙአሳልፈሀል የመታችህ ስለምወድህነዉ ተናዳነዉ ለምቀኛ በርአትክፈቱ ብለንየ ተረጋጊ ሮቤል ተረጋጋ❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
The REAL Truth Behind the DVD Logo
01:00
Просмотров 30 млн