Тёмный

ብሩን ወደ ዶላር ቀየረችው 19 March 2023 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 556   
@kiyagashaw4724
@kiyagashaw4724 Год назад
አይ አይ አይ ጌታ ሆይ ድረስልን አንተ ካልደረስክ የባሰ ነው የሚመጣው
@janejone3301
@janejone3301 Год назад
ሲፎንያስ በጣም የምታስደስት አልፎም ፈገግ የምታሰኝ ወንድም ነህ ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ጠያቂ ነህ
@sintayehubirhanu7913
@sintayehubirhanu7913 Год назад
😂😂😂😂 ሶፊ ግን በጣም ነው ምትመቸኝ ኬት ኬት ነው ለቅመህ ምታመጣቸው ደግሞ ትግስትህ
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Год назад
ሶፊ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ዘንድሮ ተጫወትክብን😂
@tgalmey
@tgalmey Год назад
😂😂😂😂 kelal leyetke meta malte tehi nwe
@tewodrostesfaye9450
@tewodrostesfaye9450 Год назад
😂😂😂😂😂
@dawitsenbetu4912
@dawitsenbetu4912 Год назад
Sofi ur so funny l really like u
@dawitsenbetu4912
@dawitsenbetu4912 Год назад
Temecheghalhe
@dawitsenbetu4912
@dawitsenbetu4912 Год назад
Sofi is so funny
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Год назад
ሶፊ እኮ ደስ የሚለኝ አራዳ ስለሆነ ነው ፣ በተለይ ለቅራቅምቦ ነቢያት መድኃኒት ነው። ፋራ ፋራው አይደል ነብይ ነኝ እያለ እሱጋ የሚመጣው ?
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Год назад
ሌላ ተጨማሪ የአይምሮ ሆስፒታል ያስፈልገናል ያለው አልበቃንም።
@user-mu8sk1cf4d
@user-mu8sk1cf4d 2 месяца назад
Eraskn weklek bcha tenager atakaten
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Год назад
አይ ሶፊ ምኗን አመጣህ አይን ያወጣ ሀሜት የሚገርመኝ ያንተ ችሎታ ነው እህቴ ወደ ጌታ ተመልሽ አሁንም በሩ ክፍት ነው ጌታን መሰረትሽ አርጊ አንድም ህዝብን የሚያንጽ ነገር የለም ስም ብቻ አገልጋይ ቀልድ አይደለም እህቴ ።ተባረኩ !!
@genetbiru1477
@genetbiru1477 11 месяцев назад
ፖስተር ሶፊ የአባቴ ልጅ ትመቸኛለህ ተባረክ።
@sisaytamene8668
@sisaytamene8668 Год назад
She is talking about Brics as currency. Very amazing prophecy!!!
@tizibt6026
@tizibt6026 Год назад
ዛሬ ደሞ በጠዋቱ ይሄን አሳየኝ ዘግይቼ ነው ግን ያየሁት ይቺ ገቢዎች ናቸው የቀጠርዋት
@bezawithailu6016
@bezawithailu6016 Год назад
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ
@showethio7583
@showethio7583 Год назад
ሀሜት በሚድያ እግዚአብሔር አንዲ ይቅለልባቹ።
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 11 месяцев назад
ሶፍየ እግዚአብሄር ይስጥ ስንጨነቅ ዘና እያረግከን ነው❤❤❤❤😂😂😂
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Год назад
ያጨሰችውን ብትነግረን በቀላሉ ዶላር ሲቀንስ እኛም እንሰማ ነበር::
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 Год назад
ፓስተር ፀፈንያስ የእብዶች ፓስተር ነው የምትሉ እቲ?
@mekdesabate8951
@mekdesabate8951 Год назад
አረ ወደዴት ልሄድ አንተ ግን ድራማ ብትስራ ያዋጣሃል ጌታን
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Год назад
አሜን እያልን ለምን አንቀበልም???? አሜን ይሁንላት ለሀገሬ!!
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 Год назад
ምን አይነት ድፍረት ነዉ እግዛብሔር የ እቃቃ ጨዋታ ጓደኛቸዉ አደረጉት 😅😅😅
@asterabera5654
@asterabera5654 Год назад
😅 በነሱ የተነሳ ነው ቁጣው የበዛው😅😅
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Год назад
Gta ygesth!!!
@wesma-ki
@wesma-ki Год назад
yene koltafa tebareki...sofi tebarek
@samuelsleshi3484
@samuelsleshi3484 Год назад
እደኔ እብድ እየበዛ ነዉ የምትሉበላይክ
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Год назад
ልክ ነው የድሮ ጊዜ ይናፍቃል ይሄን የሚያረገው ሰይጣን ነው ፀበል ቢወሰዱ ወይም ቢፀለይላቸው አንድ ሺ ስይጣን ሰፍሮባቸዋል ይሄ የጤና አይደለም
@masdamtmas6688
@masdamtmas6688 Год назад
ጰንጤ እብድ ብለህ አስተካክለው
@maranatha391
@maranatha391 Год назад
😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Год назад
😂😂😂😂😂😂እኔ ግን እብድ አይደለሁም ተከታይ እንጅ
@beersheba4316
@beersheba4316 Год назад
እንዳንቺ እንደኔ ሳይሆን እብዶች እየበዙልን ነው ጠያቂውም ተጠያቂዋም ጨልለዋል ።
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Год назад
ልጅቷ ምስኪንና ጨዋ ብጤ ናት ፣ እሷ ራሷ የቅራቅምቦ ነብያት ተቃዋሚ ናት። ትክክለኛ የክርስትና ትምህርት ብታገኝ ፣ ጥሩ አገልጋይ ትሆናለች ብዬ አምናለሁ ። ይሄን ስላችሁ ፣ እኔ ራሴ ጴንጤ ነኝ። ሆኖም ግን ነብይ ፣ ሐዋርያ ፣ ልሳን ምናምን የሚባል ነገር አልቀበልም ። የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበል ፣ እርሱን ብቻ አምልክ ፣ በቅድስና ኑር። አለቀ !!!!!
@taferefentahundesta1101
@taferefentahundesta1101 10 дней назад
ዼንጤ ብሎ ልሳን የሚቃወም የመጀመሪያ ሰው
@yfantaye3977
@yfantaye3977 10 дней назад
@@taferefentahundesta1101 *Yes, I am the first Pente. NO LSAN*
@showethio7583
@showethio7583 Год назад
ሶፊ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ እወድሀለሁ።
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Год назад
ወዬዬዬ ወዬዬ ወዬዬዬ እረ ተዉ እግዚአብሔርን አትዳፈሩ። ሰው በመንፈስ ቅዱስ የቀለደ ያሾፈ ይቅር አይባልም።
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Год назад
ይሄ ፕሮግራም እብዶችን የምታስተዋውቅበት መሆኑ አሁን ነው የገባኝ
@tigitk5795
@tigitk5795 10 месяцев назад
አማኑኤል በር ላይ ነው መሰለኝ የሚጠብቃቸው አንቺ ደግሞ ትኩሳ እብድ ነሸ የሴት እሰካሁን አልቀርበም ኪኒኑን ካልጨርሰች እንድትውጥ ንገራት ሶፊ ኧር አንቺ ደግሞ በዶላል ጀመርሸ ሶፊ ቂማር ቤት ነው እንዴ ያደርችው
@seidabi6965
@seidabi6965 Год назад
ይህ ህልም እውነተኛ እና ለሀገርም የሚተቅም ነው፡፡ ፍቺውን ግን ህልም መፍታት ስጦታው ላላቸው አገልጋዮች ብንተወው ጥሩ ነው፡፡ ህልምን የሚያልሙ ህልም የመፍታት ግዴታ የለባቸውም፡፡
@askme7620
@askme7620 Год назад
የአለማዊ ህልም ከእግዚአብሔር አይደለም ። ዶላር ፣ መኪና ፣ ኮንዲሚኒየም ፣ የባንክ ደብተር ምናምን ይሄ ቶምቦላ ወይም ሎተሪ እንጂ ከእግዚአብሔር አይደለም🤣
@Apollo-vq3no
@Apollo-vq3no 10 месяцев назад
ያንቺ ይሻላል ቆንጆ ትንቢት ነው መላው የአፍሪቃ ህዝብ ልኽ ያንቺ አስተሳሰብ ወይ ትንቢት ቢመኝ ራሃብ የሚባል ኸአፍሪቃ ይጠፋ ነበር
@abenet027
@abenet027 Год назад
ጥሩ ነው ነቢይ ነን የሚሉት እብዶች ከምድራዊ ቅዠት የበለጠ ከፍ የሚል ሀሳብ እንደሌላቸው ያረጋግጣል
@etk3995
@etk3995 Год назад
Paster pls be a bit profficinal...don't serch your cellphone when she talk to you ! It's not polite!🙏
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 Год назад
Kkkkkkkkkkk you funny 😄 😂
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 Год назад
እግዚአብሔር የዶላር ነገር መች ጨነቀው አንቺ ነሽ ያሳስበሽ ቀባጣሪ
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 Год назад
ኧረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ እንዴት ሰው በህልም አለም ይኖራል ኧረ ለመናፍቃን No More !!!!!! እንበላቸው !!!!!!!
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Год назад
ጤፍ ስንት ይገባል ጠይቅልን ሶፊ በነካ እጅክ
@user-mu8sk1cf4d
@user-mu8sk1cf4d 2 месяца назад
😂😂😂
@queensheba2506
@queensheba2506 Год назад
I love this talk show🙏🏾❤️👌👍😆
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 Год назад
በዕውነት የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፣ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ ከልቤ ወድጄሻለሁ አክብሬሻለሁ ! በጣም የረጋሽና የእግዚአብሔር ክብር ካንቺ ጋር እንዳለ በግሌ እርግጠኛ ነኝ ! ተባረኪ ! ፓስተር አንተም ተባረክ በጣም ነው የምወድህ !
@kidanweld6835
@kidanweld6835 11 месяцев назад
ሕልሚ ደርሆ
@fikredemlow5587
@fikredemlow5587 Год назад
Tekelle new I heard this massage before 100% right
@user-nz5uv9it8i
@user-nz5uv9it8i Год назад
Wow tebarek yene wed sister ewedishalew .
@goodnews2392
@goodnews2392 Год назад
በጣም ታላግጣለህ፣ ጌታ ይድረስልህ ምንም ማለት አልችልም
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Год назад
አረ ማዳመጡም እርሱ ሆኖ ነው!
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Год назад
ጠያቂው ልክ አይደለም። እግዚአብሔር አይዘበትበትም በጣም ይቀልዳል።
@kaltes9766
@kaltes9766 Год назад
ልጅቷ እርግት ያለች ሆና ሶፊንም እርግት አረገችው። ገርነቷ ደስ ይላል።
@askme7620
@askme7620 Год назад
ገርነቷ ? ሞኝነቷ ማለትህ ነው 🤣
@danydan6662
@danydan6662 11 месяцев назад
14:43 She said even if officially Ethiopia wasn't colonised but in one way or the other its still on the grip of indirect colonial powers.......❤❤❤God wants it to be for him self
@yfantaye3977
@yfantaye3977 27 дней назад
ሰፊ እባክህ ይችን ነብይ ደግመህ ጋብዝልን ፣ የዶላሩን ዋጋ ታስተካክልልን ፣ የኑሮ ውድነቱን አልቻልነውም። የነብይነት ማዕረግ እንደ ፊልድ ማርሻልነት በቀላሉ የሚገኝ መስሏት ነበር ፣ አልተሳካም !!!
@astair1568
@astair1568 Год назад
እግዚኦ፣ she needs prayers በዚህ ዘመን፣ መፀሀፍ ቅዱሰን በመጥቀሰ ህዝብን ለገንዘብ ሲሉ የሚያታልሉ አሉ፣ ሰይጣን የብርሀን መላእክት መስሎ ይመጣል ፣ ይህን ለመለየት መፀሀፍ ቅዱስን ማንብ ያሰፈልጋል ፣ መንፈሰንም መመርመር ተፈቅዶልናል፣አንዳዶችም አዉቀዉ ሳይሆን በሰይጣን በመለከፍ በዉሸት መንፈሰ ይሰራሉ ፣ነገር ግን ሁል ጊዜ በጌታ መንፈሰ የምንመራ ቃሉን የምናነብ ከሆነ ማንም አያታልለንም፣፣፣
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 11 месяцев назад
ፓስተር ሶፎንያስ እባክህን የጠራሃዉን ሰው/ሴት /ስማው/ት /በማሾፍ አትስማው አንዳንድ የማይመስል አስተያየት እንዲሰጥም አትገፋፋ እልሃለሁ አድማጭ እኮ በጣም እየተከታተለ ነውና!
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Год назад
ሶፊዬ የኔ ውድ አሳዘንከኝ ግን ያወራችው ገብቷሀል?
@nigistayalew5266
@nigistayalew5266 11 месяцев назад
በጣም ደስ ትያልሽ የተረጋጋሽ ትባረክ።
@mishu372
@mishu372 Год назад
አኔ የማደንቅህ አንተን ነው ምክንያቱም እብዶችን ማስተናገድ ቀላል አይደለም
@sabelasolomon5300
@sabelasolomon5300 Год назад
Weynie besaq motkut 😂😂😂😂mrt commeng
@natan7997
@natan7997 Год назад
አዛጋችሁን ይህ ኢንተርቪው ሳይሆን ሙሉ ሀሜት ነው ከካሜራ ጀርባ ነበር መሆን የነበረበት ።
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Год назад
ፓስተር ሶፊ ትንሽ ቆይቶ እሱ ራሱ የእእምሮ ቀውሰኛ እንዳይሆን እሰጋለሁን፡ በክርስቶስ ስም ራኢይ ኣየሁኝ፡ እንዲህ ሆንኩኝ እንዲህ ሰራሁኝ ,,የሚሉ የልጆች ተረታተረቶች ከእዋቂዎችህ ደጋግሞ መስማት ራሱ የነሱን ቀውስ ሊቀውሰው ይችላል።
@yemachaltube
@yemachaltube Год назад
ገዜጠዊ መግለጨ የምያደርጉትን አያዋቁምነ ይቅር በለቸዉ ቅዠት የምያይሰዉ መልእክት እያለ የምዘርፈት አገር እትዮጵያ መረን መረን መረን።
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Год назад
እኔ ሚገርመኝ ሶፊ ኬት ነው ምታመጣቸው ግን
@lulagebre2842
@lulagebre2842 Год назад
ተረት ተረት የላም በረት 🤣🤣🤣🤣🤣
@kassuarja1545
@kassuarja1545 Год назад
wonderful prophecy!!
@meskeremsoke7988
@meskeremsoke7988 10 месяцев назад
Owner yeah indeed how ywqali
@amanuelberaki770
@amanuelberaki770 Год назад
ጌታ ነጋደ ኣደርክሽ ወይ ቅሌት
@beautifullafricanladies1358
ጉድ ነብይቷ ሼሌ ጠንቋይ ቤት ጉድ አወጣች
@queensheba2506
@queensheba2506 Год назад
I can’t stop laughing it’s funny❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@zelalemalemu6970
@zelalemalemu6970 Год назад
እጅግ በጣም ደስ ብሎና የ/ ርን ድምጽ ስለስማ እና የጊዜውን መልክት እና ምረት !!!
@mesfintesfaye9443
@mesfintesfaye9443 Год назад
ራዕይ እና መገለጥ ወይም መልዕክት ምን ያገናኝዋል እባክሽ ስለሰው ማውራትስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?መልስ እፈልጋለሁ
@mohammedhassen4167
@mohammedhassen4167 5 месяцев назад
መቼ ነው እነዚህ ነብይ ነኝ ባዮች ወንጌልን የሚሰብኩት ሁሉም ወጥቶ የሚያቅራራ እነዲህ አይነት ተአምር አረኩ በርኩ ከነፍኩ አንትና ትባላለህ ሰም መገመት ይሄ ነወ ወንጌሉ የዚች ደግሞ የባሰ ነው ኧረ በድሀና ደንቆሮ መጫዎት አቁሙ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 27 дней назад
ዶላር በእጥፍ ጨመረ
@eyobkidan211
@eyobkidan211 Год назад
she well said Thanks
@mercato967
@mercato967 Год назад
ትንቢትን አትናቁ ግን መርምሩ ተብሎ ተጽፏልና ።ሶፊ እባክህ ልጅቷ ያልተሰጣትን ነገር እንድታወራ አታስጨንቃት የምታሾፈው ነገር ደግሞ ያስጠላል ፍፁም እምነቱን የማትከተል እስከሚመስልብህ ድረስ ያሳብቃል።የኔ ልጅ አገልግሎትሽ ይባረክ፣ አንደበትሽ ከማር ይጣፍጣል አገላለጽሽ ደግሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ ልነግርሽ አልችልም።እርጋታሽ ደግሞ ከእድሜሽ በብዙ እጥፍ ይልቃልና እግዚአብሄር በልጅነትሽ መርጦሻልና ክብር ለአምላካችን ይሁን!! ሶፊ እባክህ ማንንም እንግዳ ስትጋብዝ እንዴት የታሸገ ውኋ አታቀርብላቸውም? ይህች እህታችን ጉሮሮዋ ደርቆ ምራቋን መዋጥ ስትቸገር በማየቴ አዝኛለሁ።
@kiyaman9960
@kiyaman9960 Год назад
ሀሜትና ትንቢት ለይ ወይ ለዪ ምድረ አቃጣሪ ህልምና እራእይ ማገናዘብ ማትችሉ ሰው እንዴት ክርስቶስን ይዞ አስደግሞብኝ ሚል ወሬ ያወራል የንጉስ ልጅ አሽከር መሆን አይችልም
@negalemteshome6535
@negalemteshome6535 Год назад
ውሸት ስታወሪ ብዙ ኃይል ትጠቀሚያለሽ። በዚህ ምክንያት ውሃ ይጠማሻል። 10 ደቂቃ ሳታወራ ነው ውሃ የጠማት።
@finally7664
@finally7664 Год назад
@Mesi Ministry I am single and I am interested you
@user-bf1jr4bm7h
@user-bf1jr4bm7h Год назад
ሶፊ ይህቺን ጂል ምን ያድርጋት እድሜ ቀነሰኩ ሰትል ትንሸ አይከብዳትም ሶፊ ከትከት ብሎ አለመሳቁ ሰው አክባሪነቱን ያሳያል እኔ ሶፊን ብሆን እድሜው የተቀነሰለትን ጩጬ አቅርቢው እላት ነበር
@sarasarita835
@sarasarita835 Год назад
አርባምንጭ አካባቢ ሳይሆን ነሽ የአርባምጭ ልጅ ነኝ በይ ኮንሶ ሰፈር።በዚህ ጭንቅ በሆነ ዘመን ፈጣሪ ስለ ዶላር ኸረ ወገን እየተሳሰብን።
@Eyu_channel
@Eyu_channel Год назад
I am so confused. What is the purpose of this?
@legesseadinew1121
@legesseadinew1121 Год назад
የኢብዶች Tube
@eskedarayele4430
@eskedarayele4430 Год назад
The final preaching was like when I procrastinate on my final presentation and got two hours to prepare I will sound like that zero point at all. I just can't take it.
@memerlly7305
@memerlly7305 Год назад
Can't stop laughing on ur comment...
@dawitsenbetu4912
@dawitsenbetu4912 Год назад
Sofi I really Appreciate u u make me my day lol
@messeretassefa-buechler9476
Is this English?
@mohammedhassen1701
@mohammedhassen1701 Год назад
ስንት ወፈፌ ነው የአለው በአላህ።
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 11 месяцев назад
ይዚች እህት መልእክት የምትናገረው /የምትሰጠው መረጃ / በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሰዎች እንዲጠነቀቁ ነው በተላይም በዛሬ ጊዜ በየቦታው እንደ አሸን የፈሉ ነቢይ ተብዬዎችን ለመከላከል በጣም ይጠቅማልና ::
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 22 дня назад
Sofia, why we need stand-up comedy while we enjoying those prophets? We need more like those. Everynight I came home from a hard American work days, this is the best way to recover while enjoying and laughing your interview. Bye Eshetu, Aman and Filfilu etc
@abnzer8279
@abnzer8279 Год назад
ሆ ዝም ስንላቸው በቃ ይህን ሁሉ ቅዥት በስመ አብ ይገርማል ስንት ቀን ተኛታ ነው ግን ይህን ሁሉ ህልም ያየችው አረ እግዚአብሔር ሆይ ትእግስቱን ስጠን
@fantudaba9744
@fantudaba9744 Год назад
Tebareki !! absolutely right.
@negashkebede6036
@negashkebede6036 5 месяцев назад
የሚገርም ነው። ግን ፖስተር መስቀልኛ ጥያቄ በመጠየቅ ክርክር ባይገጥም መልካም አገልግሎቱ የበለጠ ውጤታማ የሚሆን ይመስለኛል ። አገልጋይ ዋ ዶላርን በተመለከተ BRICS ሰለተባለው ዶላርን ለመገዳደር ስለተቋቋመው የአገራት ስብስብ በሚድያ ሰምታ ይሆን
@selambekele2023
@selambekele2023 Год назад
አሜሪካ የብዙ ቅዱሳን ሀገር እኮ ናት ።
@kiraarmy5564
@kiraarmy5564 9 месяцев назад
be humble when you ask ?she is Innocent .
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Год назад
ጉድ ነው የመጣብን ማፈሪያ ጠንቛይ የበዛበት ዘመን
@benjamin8387
@benjamin8387 Год назад
She made me laugh t😅 tears
@lakewkebede915
@lakewkebede915 Год назад
አቦ ጠዋት እየረሳሁት ነው እንጂ ከሱዋ የበላለጡ ቅጀቶች ገጥመውኛል......
@haymitube5179
@haymitube5179 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Год назад
አይ አለመማር !
@Evax814
@Evax814 Год назад
Exactly 😂
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 Год назад
#ማራናታ! "ሀሳዊ መምህራን ነብያቶች በዙ ተናገረኝ ባዮች ለገንዘብ የተገዙ ለታመመው ምስኪን እንግዳ ማረፊያ በሽታው ሳያንሰው በፀሎት ሰበብ ዝርፊያ ደምክ ተረግጦ ገንዘብ ገነነ አንተን ያወቀ ሰው ክፉ ሆነ ነዋይ የሚያፈቅር ትውልድ ተነሳ ያረክለትን ምህረት የረሳ ፈዉሱ ለታይታ ለንግድ ቀረበ በአዳኙ ስም ገንዘብ ተሰበሰበ ገበያው ደርቶ በወንጌል ሰበብ ስንቱን ታዘብነው አወይ ጉድ አጀብ በሰጠው ፀጋ የሆነ ነጋዴ በፍርድ ቀን የሚል ነው ወይኔ ጉዴ መምጣቱ አይቀርም የረኞች አለቃ ስለ በጎቹ የሚራራ ጠንቃቃ አትመጣም ወይ ማራናታ አናርፍም ወይ ማራናታ" #በረከት ተስፋዬ
@selambekele2023
@selambekele2023 Год назад
እኔም ሞቅ ሲለኝ ቻይና ትገለበጣለች ብዬ ነበር ከ24 ዓመት በፊት ። ገን ቻይና የዓለማችንን ሁለተኛ ኢኮኖሚ ነች።
@askme7620
@askme7620 Год назад
🤣👍
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 7 месяцев назад
I don’t see this woman said any thing wrong. At least she is humble didn’t say she’s a prophet but a servant. ከዚህ በፊት ከቀረቡት ብዙ እብዶች የሷ ሀሳብ ይሻላል.
@user-zz2lp7pb7f
@user-zz2lp7pb7f 11 месяцев назад
ቁጥጥ ብዬ ሲያርገበግበኝ ሲያበጥረኝ😂😂😂😂my dirty mind😅😅😅😅
@Tesfation3
@Tesfation3 Год назад
ጥሩ ነው ተባርኬበታለሁ
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Год назад
ሶፊ ግን አንድ ቀን ግን አብረክ ትበራለክ ቀለድክብን በጣም
@liasol8518
@liasol8518 Год назад
Amen!
@zeniqw7819
@zeniqw7819 Год назад
Sofi Dehena neh? Koy keyet new yemitagegnacheu?
@addissora4128
@addissora4128 Год назад
I like her name😂😂😂😂 Sofiy I’m sick and tired for you really😂😂😂
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 3 месяца назад
በእውነት የዚች ሀገር መሪ ሀይማኖቱ እንደነዚህ እብዶች ነው እሱም በንደነዚህ መንፈስ የሚመራው
@yfantaye3977
@yfantaye3977 27 дней назад
ዶላር በእጥፍ ጨመረ
@abdbula5288
@abdbula5288 Год назад
አይ" ፓስተር " ተብዬው ጥሩ የኮሜዲ ሾው አድርገህ ስያሜውን ብትቀይር ?😊 ፌዝህ እጅግ በጣም ያስጠላል። "ጌታ ተናገረኝ" የሚሉትን አንዳቸውንም አላምናቸውም አንተንም ጨምሮ! የማምነው የተጻፈውን የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ነው።
@MimiMimi-xh2lo
@MimiMimi-xh2lo Год назад
Amen amen amen yehunelgne 🙏🙏
@fantudaba9744
@fantudaba9744 Год назад
What you said about the merchants is correct. When they hardened their heart , as you put it from 95 to 90 and then to 15. It's easy to know the meaning. Tebareki bebezou.
@jilnm6609
@jilnm6609 Год назад
This lady is genuinely keen to teach the word of God. But Sofi your attitude is not right. The way you begin the conversation with her is giving an impression that she is saying fictional things . If you are not convinced with what she says stay calm and let her speak her thoughts without being interrupted by you. At times you were Tring to put words in her mouth. You were undermining what she was saying so why did u bring her here? For me there is no need for her to come here to tell us this, the whole time was wasted and the title you gave for this video is simply to attract u tube viewers. Respect the word of God.
@mesaygetachew2839
@mesaygetachew2839 Год назад
ኧረ በስመአብ ....
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b Год назад
እኔ እኮ የሚገርመኝ how come they all came from ደብብ ማነ ነው እያስረ የሚለቅብን. አሁንስ ጌታ ሆይ ቶሎና
@Sofia-dz3ng
@Sofia-dz3ng 11 месяцев назад
እንዴት ያለችው እፍረት የሌላት ነች ! እግዚያብሔርን መቀለጃ ባታረጉት
@birhanubayhu7221
@birhanubayhu7221 Год назад
እነዚህን እብዶች ከየት ነዉ የምታገኛቸው ልክ እንደ አንተ ያበዱ ናቸው። እባክህ ከወንድምህ ትንሽ ተማር።
@azebkebede7422
@azebkebede7422 Год назад
እንከፍ ካለ ኢሮ ዶላር ብር እግዛብሄርን ማምለክ ከጥቅም ጋር ለነገሩ ሐዋርያ በኢትዬጵያ ክፍት የስራ ቦታ
@-Godisreal
@-Godisreal 6 месяцев назад
Protestant the Princess of darkness and the gospel of prosperty
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Год назад
ወይ ኔ ሶፊ እኔ ብቻ ነው የቀረሁክ አቅርበኝ ልተንፍስ
@merondejene1579
@merondejene1579 10 месяцев назад
የእግዚያቤር ቃል በውስጡ በሙላት ያለ ሰው አይሸወድም
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 11 месяцев назад
I have see it today after 6 month, Thank you our sister, I agree with you. Glory to God!
Далее
ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ
3:57
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00