Тёмный

ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 31 - Ethiopian comedy 

Sodere TV
Подписаться 804 тыс.
Просмотров 242 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 лет назад
እደኔ ቲና ትመለስ የምትሉ በላይክ ግለፁ ቲናብመምጣት አለባት የድራማው ድምቀት ናት
@meazaayele9873
@meazaayele9873 6 лет назад
ኧረ ዮአዳን ኤፍሬምን አምጡልን ያለሱዋ ይደብራል ቲና በሶ ነው ደስ የምትለው
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 лет назад
ውይ በቲና ተቀይራ ባልሆነ ይቺ ልጅቷ እረ በእግዚአብሔር ቲናዬን አምጡልን አለዛ ይደብረኛል በናታችሁ ቲኑን አምጡልኝ
@selamselam9719
@selamselam9719 6 лет назад
Bewunt tinan mekyerm alnebrachum ydebral
@ekrammohamed2071
@ekrammohamed2071 6 лет назад
እ እኔ እራሱ በጣም ነው ያዘንኩት
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ
mesi habeshawit ትውለድበት እና ትመጣለች
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 лет назад
@@እኔውየRU-vidአፍቃሪ ውይ ነብሰ ጡር ነበረች እንዴ
@mahlethagose2903
@mahlethagose2903 6 лет назад
Right
@bettybetty6094
@bettybetty6094 6 лет назад
አረ ድራማው ካለ ቲና ይደብራል ቲናን አምጣት
@HuaweiY-nq4xt
@HuaweiY-nq4xt 6 лет назад
Eea tina
@lovefiker2024
@lovefiker2024 6 лет назад
የቲና የለህ
@rahmakonjo2442
@rahmakonjo2442 6 лет назад
እውነት ነው ደሞ ይቼ ዶሮ መልክ እደቲና መተወኑዋ ነው አረ አስወጡልን
@galaxys7s810
@galaxys7s810 5 лет назад
Tina erguz nat
@hhug8h357
@hhug8h357 3 года назад
አልቻለችበትም
@hawialtu2139
@hawialtu2139 6 лет назад
ቲናዬ መልካም ትዳር ለዚ ነው የወጣሽው መሰለኝ ጎበዝ ናት በቲና ቦታ የገባችው ኮሜንት ምትሰጡ የሰው ሞራል ጠብቁ
@deenaaz7773
@deenaaz7773 5 лет назад
ሠዉ ሢሄዲ ነዉ እሚመሠገነዉ ይባላል እዉነት ነዉ ቲና ቲና ሥትሉ ትን እዳይላቹህ😀😀😀😀ግን እኔም ግር ብሎኛል
@user-jb8bf1zw3r
@user-jb8bf1zw3r 6 лет назад
ቲናን እንዳትቀይርዋት። ያስጠላኛል በቃ ውይ ማጊዪ የኔ ፍቅር ያለቲና ብዙም አይደለህም ቲናን መልሱልን
@dheg8453
@dheg8453 6 лет назад
እረ ኡኡኡኡኡኡ 🙆🙆🙆🙆ቲኑን አምጦት ካለሶ ምንም አያምርም እውነት እንዴት እያስጠላኝ ነው ያየውት ኡፍፍፍፍ ቲናን መልሶት የምር
@marriemkedir6340
@marriemkedir6340 6 лет назад
እንዴ ቲናስ እቺም ደና ትሰራለች ግን ቲናን ነው ምንፈልገው
@almaznanaya2961
@almaznanaya2961 6 лет назад
ቲኑን ፈልጉልን አለበለዛ አያምርምምም
@romantadesse8826
@romantadesse8826 6 лет назад
Inem tinan lemije debirogna tina lemin tewech way demo mejemeriya lemin jemerech
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 6 лет назад
ቲናእኮ።።።እየተሞሸረችነውአትበጥብጧት
@lobabaibrahimm2439
@lobabaibrahimm2439 6 лет назад
Marriem Kedir agebach😡dubay😄 hedech😡lemeznanat
@saadiaeth3643
@saadiaeth3643 6 лет назад
Hi
@user-ps8rp9yo8u
@user-ps8rp9yo8u 6 лет назад
ኤጭ አሁን ይቺ በቲና ተተክታ እዳይሆን ለዛ እንኳን እረ ቲናን መልሷት
@helenkeke7654
@helenkeke7654 6 лет назад
Tinay ❤melasat banet
@susuan8217
@susuan8217 6 лет назад
እር ቲናን አንጡልን
@عيدالعتيبي-ظ5و
@عيدالعتيبي-ظ5و 5 лет назад
Yt
@eyerustailahun9113
@eyerustailahun9113 6 лет назад
ይቺም ቲናም ጎበዝ ናቸው ጥሩ ነው በርቺ
@fevenkassahun5863
@fevenkassahun5863 3 года назад
Tekekel echem chelabetalech
@jemilayimer5846
@jemilayimer5846 5 лет назад
ውነት ሜሪ እንኳን እንደበፊቱ አይደለችም ቲና ስለለች ደብሯታል ቲናየ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ቶሎ ተመለሽ ናፍቀሽኛል
@ከዲ-ቈ5ዠ
@ከዲ-ቈ5ዠ 6 лет назад
ቲናየን የምትሉ አትገኝም ምክናየቱም አርቲስቱች ታገቡ ተታጩ አይገኙም ተቱቢው ውልቅ ነው የሚሉት ክክክክክክክክክክልልልክል
@karimdorra539
@karimdorra539 6 лет назад
ጆኒ አንገትህ ላይ ያለው መስቀል በጣም ደስ ይላል
@መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ
ቲናን አምጡ ☺
@bontugugsa4929
@bontugugsa4929 5 лет назад
ኡፍ አቦ ቲናን አምጡልን ደምስራችን ቀጥ እንዳይል
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 лет назад
ኧረ ወደዛ ቲና ከሌላች ያስጠላል።
@helengrima1084
@helengrima1084 6 лет назад
በቲና ምትክ የገባችው ልጅ እውነት ለመናገር በጣም ጎበዝ ናት በአንድ ክፍል በጣም ተዋቶላት ነው የሰራችው ለውደፊቱ ቆንጆ ትሰራለች ከተመልካች ጋር በደንብ ስትዋሀድ ለግዜው ያችኛዋን ቲና ስለለመድን ነው ትንሽ ቅር ያለን እንጂ በትወና ብቃቷ አይደለም እናም ኮመንት ሰጪዎች አንድ ሶስት አራት ክፍሎችን ስሰራ ቲና እንደሆነች ታሳምነናለች ስለዚህ በርቺ በሏት ለኔ ተመችታኛለች ጎበዝ ናት
@tmnitkamareakmka1545
@tmnitkamareakmka1545 6 лет назад
እውነት ለመናገር ልጁታ ጎበዝ ናት ግን በዚ ድራማ ቲና ስለ ለመድን እችን ለመልመድ ከበደን
@yenefetashow7322
@yenefetashow7322 6 лет назад
Tkkl lijta gobez nech
@eriiiiandgeliii774
@eriiiiandgeliii774 6 лет назад
True
@user-mw9jz8gv3m
@user-mw9jz8gv3m 6 лет назад
ልክ ብለሻል በደንብ ትሰራለች ልጅቷ ግን ቲና ስለተለመደች ነው በደብ እደቲና ትሰራለች
@ሀሁሂሀሁሂ-ዸ1ጘ
@ሀሁሂሀሁሂ-ዸ1ጘ 5 лет назад
Jon Mulay ትክክል
@ኤልዳናቆንጆ
@ኤልዳናቆንጆ 6 лет назад
የእውነት የዚ ድራማ ውበቱ ድምቀቱ ቲና ነች አቦ መልሷት ያለሷ አይጥምም ሁፍፍፍፍ አሰጠላኝ ገና ካሁኑ
@ااضنتيتت
@ااضنتيتت 5 лет назад
አረ የቲና ያለህ ያለሷ ይደብራል
@TG-mb5fq
@TG-mb5fq 6 лет назад
ውይ ቲናስ ኧረ ምንም ያለሷ ውበት የላችሁም
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ7መ
ኧረ ትናዬን አምጡልን
@alemneshtesfaye4363
@alemneshtesfaye4363 6 лет назад
ኧረ ቲናዬ የት ሄዳ ነው ደስ የምትል ልጅ ናት ከዚች ጋር አይመሳሰሉም
@lidyashelemo7870
@lidyashelemo7870 6 лет назад
ኧረ ቲናን መልሱልን
@kubiekubie1339
@kubiekubie1339 6 лет назад
Akmey hani😍🇪🇷
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 6 лет назад
ውይይ ቲና የድራማው ድምቀት ነበረች እውነት ገና አሁን ደበረ ባትጀምሩት ይሻል ነበር
@መስከረምየድንግልማርያምል
እንኳን ደህና መጣቹ አልሚዬ ስወድሽ
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 лет назад
አልሚዬ ውስጤ ነች❤
@reenatube6617
@reenatube6617 6 лет назад
Alme Amlichi shugut liyaweta neeeew 😂😂😂
@yara6604
@yara6604 6 лет назад
ቲናስ ኧሯ በሉ ቲናን መልሱልን
@መኖርክያኖረኛል
@መኖርክያኖረኛል 6 лет назад
አድሷልጅ ቁርጥ ቲናን ሃሪፍ ትተውናለች በርቺ
@16kidyeyeneenat86
@16kidyeyeneenat86 6 лет назад
Est yale tinu anaym mitlu ejachun wede lay
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 лет назад
ቲናን ስለለመድናት ነው እንጂ ይቺም ምርጥ ልጅ ናት በርቺልን እንለምድሻለን በሰው ልፋት እየገቡ የሚያቦኩት ኮመንተሮችኖ አትስሚ ውድጄሻለሁ
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 6 лет назад
ኸረ ቲናስ ይሄ ድራማ ያለሷ .......
@bezikonjo3212
@bezikonjo3212 6 лет назад
Kale tina betam yideberal melsot
@serkiyetade6945
@serkiyetade6945 6 лет назад
Ye dramaw webet Tina nech melsuat please
@ሳምሪየማሪምልጅእናቴውስጤ
የእውነት ቲናን በጣም ነው ምወዳት እደኔ ምትወድዋት በላይክ ግለፁልኝ
@bintislam6139
@bintislam6139 6 лет назад
no ቲናን አዳን ትመለስ ካልሆነ አንፈልግም ኧረ ውይ
@ዝምአይነቅዝም
@ዝምአይነቅዝም 6 лет назад
ውይ ቲናየስ 😢
@ሁሉበዕርሱሆነ
@ሁሉበዕርሱሆነ 6 лет назад
ቲናየ የት ሄዳ ነው አረ አለስዋ አያምርም እስኪ የቲና ያለህ የምትሉ
@eliedib1063
@eliedib1063 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤💋💋💋💋👄👄👄👄💏💏💏💏💏💏
@hiwineg5515
@hiwineg5515 6 лет назад
እረ የሰው ሞራል እንተብቅ አሁን ይችስ ምን ይወታላታል ቲና ስለለመድናት እንጅ አበረታቶት ሀሳቤ የተመቸው like አድርጉት
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 6 лет назад
እናመስግናለን እናንተ እስኪ ለስው ሞራል አስቡ ከቲና በምን ታንሳለች እስኪ አበርቷት
@user-uc4ku7ve4d
@user-uc4ku7ve4d 6 лет назад
Goboz lthon tchlalech adiswan Tina gn 1gewan tinun betam ewedatalewwwwww
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 6 лет назад
Tegste Andualme እኔ እራሱ እንዴት እንደወደድኳት ስታምር
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 лет назад
የኛ ሰው ስትሰሪ አያበረታታም ካልሰራሽም ስራ ፈት ያረጋል ያቅሙን አክል የሰራ ብናበረታታ ድህነት እናጠፍው ነበር
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 6 лет назад
እሰይ ተገላገልን ያችን ጉረኛ እኔማ ጥሎብኝ አልወዳትም ወጣሁ ወጣሁ የምትል ትናት መጥታ
@mtolla05
@mtolla05 5 лет назад
Leki nesh tinane memsel mesrate selalebat new engi erasuane hona betsera lela movie lay arife tehone yehonal. Tinane gine memsel alchalechem
@sarahahmed5790
@sarahahmed5790 6 лет назад
ወይ ስደብር ቴናየ አምጡልን ወይ ስደብር
@senihabshwit1908
@senihabshwit1908 6 лет назад
ስሚ ይቺ መቸም ቲናን አመስል ወደፊትም አትሆን😏 የሆነች ነጠላ ነገር ነች😐
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 6 лет назад
seni Habshwit ቀላል
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 лет назад
Ķkkkkkk
@ይኑርየሀበሻልጅ
@ይኑርየሀበሻልጅ 6 лет назад
😂😂😂😂
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 лет назад
seni Habshwit kkkkkkkk
@senihabshwit1908
@senihabshwit1908 6 лет назад
@@ይኑርየሀበሻልጅ 😌አችም አለሽዴ ብስኩቴ😎
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 лет назад
ዉይ አለቲና አያምረም ድራማዉ Aጭ ደብረኝ ቲናየ ማሬ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 6 лет назад
ሥሞ እኛ ሥደተኚችሥ መቸም ባይገባነም የግድ እናየው አለን ግን ካገራችን ላሉት አሥቦ ላትጨራሡ ለምን ትጀምራላችሁ ክብራ አታውቆም ቲና ሁና ሥትጫወት የነበረይው የት ህደች በራግጥ ይችም ጉበዝ ናት በደብ ነው የተወነችው ግን አድ ሠው ከጀመረ መጨረሥ አለበት ብላችሁ ብጀምሮ ሀሪፍ ነው ምክኒያቱም ሥፈልጉ ትገባላች ሥትፈልጉ ትወጣላችሁ ለተመልካች አሥቦ ከባድ ነው ድጋዪን ዳቦ ነው ማለት አይከብድም
@ET-ob7xr
@ET-ob7xr 6 лет назад
አትንጫጩ! የአዲሷ ልጅ ትወናም ምንም እንከን አይወጣለት። ከሁለት እና ሶስት ክፍሎች በኋላ ትለምዱአታላችሁ። በዛ ላይ ቆንጅዬ ነች። ያችን ቀለብ ማየት ሰልችቶኝ ነበር😀
@ፈዲነኝያቤታሰቦቼነፈቂ
ቲነዬን ነበር ምዋደው ዬት ኤደችብን
@aman6k341
@aman6k341 6 лет назад
ቲና ቀበጥን አምጡልን ሜሪን ደሞ እዴት እደምወድሽ የኔ ሀሉ ነገር🌺
@itsyourgirlselina5526
@itsyourgirlselina5526 6 лет назад
Setasetala yechi adisua
@jasminea4147
@jasminea4147 6 лет назад
seli ya mikuya anchim
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 лет назад
Well❤❤❤❤manew indene tina yenafekew sew👍
@hayaat9236
@hayaat9236 6 лет назад
😆😆😆😁ቲና I think 🤔 🤰🏻
@hayaat9236
@hayaat9236 6 лет назад
Maybe
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 6 лет назад
ያምራል በርቱ
@user-pg6dk2wd6e
@user-pg6dk2wd6e 6 лет назад
እደ ቲናስ ኤጭ ይደብራል እሷ አምጡልን
@sasa534
@sasa534 6 лет назад
የቲናን ቦታ የያዘችዉ ልጂ በጣም ነዉ
@ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ
በቃ አሥጠላኝ
@rakdig7579
@rakdig7579 6 лет назад
የኔ ውዶች ስወድችሁ አረ በማርያም ቲንዬን የት ነት በቲንዬ ነት አረ ቲንዬ
@speedcall2473
@speedcall2473 6 лет назад
ይሄን ድራማ ላቆም ነው በቃ ቲኑ ከሌለች
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 лет назад
Hulachin enakomalen
@ashulove2045
@ashulove2045 6 лет назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት ማሮች
@user-dw5ju4pk2y
@user-dw5ju4pk2y 6 лет назад
በቃ ቻዉ ቲናከለለች አያምርም አላይም እዳታዉ በናት
@tsigealemayehu6417
@tsigealemayehu6417 6 лет назад
ታምራላቹ በቲና ቦታ ለመጣሽው መለካም የስራ ዘመን
@consciencecrown1243
@consciencecrown1243 6 лет назад
ዮአዳዬ የኔ ቆንጆ ብራዘርሊ ሲስተርሊ ድራማ መስራት ለምን ይሆን የተውሽው በጣም ደብሮኛል ልጁቷ ጎበዝ ብትሆንም እኔ ግን አንችን ለምጀ በጣም አስጠልቶኛል ቲኑየ ባንች ነው ምታምረው
@אביאביהו-ה8י
@אביאביהו-ה8י 6 лет назад
ለምን ነው ቲና የተቀየረች?
@netsimar8499
@netsimar8499 6 лет назад
Tina tina we need tina she was god but we need tina
@ILoveyou-xu2wi
@ILoveyou-xu2wi 6 лет назад
ቲናን መልሱ የሚትሉ አሁን ይች ምን ይወጣላታል ጎበዝ ነች
@ssn3376
@ssn3376 6 лет назад
እረ ቱናን አምጡልን
@jsissisi4826
@jsissisi4826 6 лет назад
ቲና ትመለስ ልን ይድ0ብራል
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 6 лет назад
ቲናን ነው የለመድነው ቀበጥ አኮ ናት ቲኑ
@zainabahabdulatif1429
@zainabahabdulatif1429 6 лет назад
አይ.አበሻ.ምንም.አወጣለትም.በትወና.ምትበላት.ይመስለኛል
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 6 лет назад
Zainabah Abdulatif እኔ ግን አልተመቸችኝም
@markmarko2407
@markmarko2407 6 лет назад
If Tina is not here, I am not watching this!
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ
እፋፋፋፋ ቲና ከለለች ቻው ይመቻችሁ
@medimedi2699
@medimedi2699 6 лет назад
Wenet lemenager tina bemekeyerwa betam yanadedal
@ትዕግስትወለተኪዳን
ቲና ከለለቺ በሉ መልካም ሥራ አላያችሁም
@tayuyeashu5786
@tayuyeashu5786 6 лет назад
Yichim gobez nat gn tnan melsuln
@user-fz1jc3lv9p
@user-fz1jc3lv9p 6 лет назад
የ ኢትዮ አርቲስቶች መጀመር እንጅ መጨርስ አታቁም ስትደብሩ ለምን ቲና ተቀየርች
@sukriya1235
@sukriya1235 5 лет назад
tesnim Ahemed eapouodn
@zenathussen3804
@zenathussen3804 6 лет назад
እረ ድምፇን እኳን አመሣሥሉልን ከቲኑሻየ ጋር
@mohara4489
@mohara4489 6 лет назад
ቲና የለችም። ያለቲና ይደብራል አሽ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад
ቲና ቲና የምትሉት ውጣችኋታል እዴ እቺም ገና አየናት እየሰራች ነው መቀዥቀዥ ነው ያው እየሰራች ነው አከተመ ከበሮ በሰው እጅ ያምራል አሉ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ምድነው መቀያየር እፍ በሉ ቲናን ውልድ አድርጓት
@samirenigestsamir7931
@samirenigestsamir7931 6 лет назад
Be tina bota echi gebta kehon betam yastelalii
@user-db6fl2ui7h
@user-db6fl2ui7h 6 лет назад
ቲናየ የት ሄደይ ይችስ አልተዋጠችልኝም
@cy7594
@cy7594 6 лет назад
Mushira nat
@helengrima1084
@helengrima1084 6 лет назад
በውሀ አወራርጃት ወይም በጁስ በአንድ ክፍል እንደዚህ የተወነች ወደፊት እንኳንም የተቀየረች ታስብለናለች ጋይስ ጊዜ ስጧት ያችኛዋ ቲና ሙሽራ ነች ያው እዛ የፈረደበት አሜሪካ ገብታ ይሆናል
@መቅዲየማሪያምልጀ
ይው በወሀ ማወራራድ ነው ግን የእውነት ምንም አትለም አታጠጥሉት ደግሞ አዲስ ናት መስለኝ እንደጀማሪያንቱ አራፊ ናት ብርች
@sukriya1235
@sukriya1235 5 лет назад
ሀጀር ነኝ የህልሜ ደራ ሲ ሀጀር
@asmarhabshi5596
@asmarhabshi5596 5 лет назад
ቲናዬ አግብታ ወልዳለች አሁን አራሥ ነች
@ፋፊነኝየእናቴእናየአባቴአ
የቱናን ሀረከት ምንም አልቻለይበትም
@TamimaTamima-su3tz
@TamimaTamima-su3tz 6 лет назад
ውይ በናታችሁ ቲናየን ትመለስ ለመጀመርያ ጊዜ ኮሜት ትስጥ
@bourtoucalbourtou4470
@bourtoucalbourtou4470 6 лет назад
ቲናዬ ከሌለች ድራማው ያስጠላል
@rtrt1943
@rtrt1943 6 лет назад
ቲናየ የት ሄደችብን
@tube5279
@tube5279 6 лет назад
Tuna ahun urguz nat masirt atichilim marr
@saeed7709
@saeed7709 6 лет назад
ቲና.የታለች.ቲና.ከለለች.አንፈልግም.
@مدينهمدينه-ي5ك
@مدينهمدينه-ي5ك 6 лет назад
አግብታ ነው
@jesuslord7644
@jesuslord7644 6 лет назад
@@saeed7709 ከወሊድ መልስ ይጠብቁን።
@sukriya1235
@sukriya1235 5 лет назад
Rt
@fakrademsi6667
@fakrademsi6667 6 лет назад
በጣም ድራማ ያደብራል ቲና ወደት ሄደች ልጅ ተቀይሯል
@senihabshwit1908
@senihabshwit1908 6 лет назад
እደኔ ቲናዬን ውድድ የምታረጏት የታላቹ ብቅ በሉ😐
@hiwet5
@hiwet5 6 лет назад
እዲ ቲናይ ከለለች ይደብራ አምጣት ዛሬ ደብሮኝ አል እኒ
@lovehiayt2935
@lovehiayt2935 6 лет назад
ስብስክራቡን ልመልስው ነው ቲና ታልመጣች ብሉ እንስነባበት
@mahial5557
@mahial5557 6 лет назад
tena tena tena Yet hedishe Yene konjo yechi dgmo manchi Setasetela
@እኔስአልፈራምድንግል-ሸ5ዐ
እናንተ ድራማ የምትሰሮ አርቲስቶች አንድ ነገር ልንገራችህ ድራማውን የማይጨርሱ ካላክተሮች አታስገቡ አሁን ቲናወጣች እንዳዲስ ነው የሁ ነብኝ ታለቲና አያምርም መልሱት?
@brhnimola4909
@brhnimola4909 6 лет назад
ድራማው ያለ ቲና ደስ አይልም ደግሞ እንደ ቲና ደስ አትልም ቀይሩልን ቲናን አምጥሉን አንፈልጋትም ይቺ ደስ አትልም ድራማው ይደብራል በእውነት
@user-kn1es6sv3w
@user-kn1es6sv3w 6 лет назад
በሉ ቻው ያለ ቲና ምን ይመስላልሉ
@yengusetilahun9358
@yengusetilahun9358 6 лет назад
እናት ግን እንኳንደህ መጣሺ አድሣቱነዉ እሚባለዉ ጉበዛ ነች
@ma-di9in
@ma-di9in 6 лет назад
እጭ ቲና ከሌለች በጣምምምምምምምምምምምምምምምምም ያስጠላል የእውነት እሷን አምጧት አለበለዛ አትልቀቅቁት ዝጉት እስከመጨረሻው እሺ በጣም ያስጠላል
@masiburke4421
@masiburke4421 6 лет назад
Tinaye Amitulin benatachhu
@habimar7961
@habimar7961 6 лет назад
ቲናን ሀምጧት ያለ እሷ አደምቅም ድራማው😨
@אביאביהו-ה8י
@אביאביהו-ה8י 6 лет назад
ቲና ትመለስ ልን ሲደብር በናታችው
@mlovenanadl1430
@mlovenanadl1430 6 лет назад
በጠም እጅ
@asdxdfdgg5042
@asdxdfdgg5042 6 лет назад
ቲና ን ነው እምንፈልገው በቀረ ተውት ሲያስጠላ ያለእሱዋ አላይም
@gualkbrahagos2608
@gualkbrahagos2608 6 лет назад
Omg tina mehonua new?aynefam
@kaledali5667
@kaledali5667 6 лет назад
yederamew webet tena Nat benatachu tenan melishut
@hmn3140
@hmn3140 6 лет назад
በቃ አላያችሁም ቲናነ መልሡ ይችን አሎደድካትም
@مدينهمدينه-ي5ك
@مدينهمدينه-ي5ك 6 лет назад
አግብታ ነው የወጣችው
@ጠይባነኝየገጠርልጅ
ኧረ ኮሜንቶች የአንድ ሰው አስተያየት አትከተሉ ያሁናም ቲና ቆንጆ ናት
@የአብይልጅነኝየኢትዮጵያ
እረ ቲና እየት ነሽ እረ ነይ አቀልጂ
Далее
У НАС ДОМА ЗАВЕЛАСЬ КРЫСА 🐀
01:00
GOREBETAMOCHU S01- Episode 23.The Competition   x264
32:45
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 1 | አጋቹ
25:45
Brotherly Siserly Episode 4 -  - Ethiopian Comedy 2018
21:56
Episode 16 Tina KeHawassa Setemeles
26:16
Просмотров 104 тыс.