Тёмный
No video :(

ብትወጂውም ትተሽው መሄድ አለብሽ/walk away 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #united #love #motivation

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@tesfayeadmasu7435
@tesfayeadmasu7435 4 месяца назад
ዊታዬ እኔ የአቺን program በደንብ እከታተል ምንም ጥያቄ የለውም ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን እና መልካም ምክሮችሽን ከልብ ተቀባይና ብሎም አክባሪሽ ነኝ እና እባክሽን የሰው መልክ እንደሚለያይ ሁሉ የየሰው ግንዛቤ እንደያዝነው ጭንቅላት ሰለሚለያይ እባክሽን በዚህ በከናባለቀ ዘመን ብትወልጂም ጥለሽ ውጪ የሚለው ቃል ወይም አፍራሽ የሆነ ነገር ከአንቺ ባይወጣ ወይም ባትጠቀሚ ደስ ይለኛል እልቁንም የሚስማሙበትን የሚቀራረቡበት እንዴት መፍታት እንዳለባቸው የበኩልሽን ብትወጪ ልልሽ እወዳለሁ ካጠፋሁ ልቀጣ ዝግጁ ነኝ 🙏🏾
@user-wy6wc6wv8o
@user-wy6wc6wv8o 4 месяца назад
ይመችሽ የኔዉቡ❤
@saratube7323
@saratube7323 4 месяца назад
ዋዉ እና አመሰግን አለን ትምህርቶችሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
@ComCeill-yh6ql
@ComCeill-yh6ql 4 месяца назад
ዊንታዬ የኔ ቅመም ተባረኪልኝ🙏❤
@trhashailu2121
@trhashailu2121 4 месяца назад
ታውቃለሽ ዊታዬ እኔ ስደት ነው ያለሁት ግን አገሬ እየለሁ ፍቅረኛ ነበረኝ እና ልጁ ብር ላክልኝ ሞባይል ልማግዛት ያስፈልገኛል ካለኝ ቡሃላ ባጣም ነው ያስጠላኝ ላይውም ሆነ ሱሙ መጥራት ኣስጦልቶኛል ጎደኛየ ዶሞ ፍቅር ኣልነበረም እንዴት ገንዘብ ስለጠየቀሽ ብቻ ጠላሹ እያለቺኝ ነው እስኪ ኣንቺ ንገሪኝ
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 4 месяца назад
እንዳትልኪ ስደት ሆነሽ ገንዘብ ከጠየቀሽ እሱ አንችን ሳይሆን ገንዘብሽን ነው ያፈቀረው
@tirhashaile5766
@tirhashaile5766 4 месяца назад
በእውነት ነው የምልሽ i will try
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 4 месяца назад
ልክ ነሽ በጣም ልክ
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 3 месяца назад
100%
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 3 месяца назад
Weh sewodeshe
@aeemirates8138
@aeemirates8138 4 месяца назад
ተመስገን😅አሁኑብሎክብየልገላገለወ😢
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 4 месяца назад
ትክክል❤
@Lulumarkos
@Lulumarkos 4 месяца назад
ከባዲ ነው ከምንየወደው ሰው መለየተ😢
@user-df8vo4lk6i
@user-df8vo4lk6i 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ልዩ እኮ ነሽ❤
@tstewabch1211
@tstewabch1211 4 месяца назад
Wentaye btam tekikeli neshe ene befeti ynorkuten nw yalishew Amsginalhu.keep it up my dear
@genigeni1168
@genigeni1168 2 месяца назад
❤❤❤❤
@munanasir1654
@munanasir1654 4 месяца назад
እውነት ነው እምልሽ አመሰግናሉሁ
@AsiyaRehaid
@AsiyaRehaid 3 месяца назад
ዊንታዬ እኮ ስወድሽ🥰🥰
@mahizewelde4497
@mahizewelde4497 3 месяца назад
Yena konjo berchelen tnx!!
@FoziHana
@FoziHana 3 месяца назад
Yen konjo berche
@Fafi674
@Fafi674 4 месяца назад
Big Respect ❤
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 4 месяца назад
በጣም እውደድኩት ነው የተለየውት
@user-ze6cc2jj8f
@user-ze6cc2jj8f 4 месяца назад
ካች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ግን እደት ነው እማናግርሽ እውነት በጣም ጨቆኛል ባጋጣሚ የተዋወኩት ጓደኛ አለኝ በጣም ነው የምወደው እሱም እደሚወደኝ ይነግረኛል በተደጋጋሚ ግን አደየ ይርቀኛል እራቀኝ ብየ እራሴን ሳጥናና ከዛደሞ ይቀርበኛል በቃ ምን መወሰን እዳለብኝ ከብዶኛል በጣም ነው የምወደው በጣም ግን እሱ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ኡፍፍ😢😢
@wintanayilma
@wintanayilma 4 месяца назад
@miyawitty telegram lay voice lakileng
@user-ze6cc2jj8f
@user-ze6cc2jj8f 4 месяца назад
@@wintanayilma ቴሌግራም ላይ ላገኝሽ አልቻልኩም
@WeldshTechane-oy8iw
@WeldshTechane-oy8iw 3 месяца назад
አህቴ አርግፍ አድርገሽ ተይው አይሆንሽም 👍
@botin6076
@botin6076 4 месяца назад
Wow tabarki ❤
@milkiayohanes4684
@milkiayohanes4684 3 месяца назад
Wow ewnte new
@YoditTamiru-kg7ow
@YoditTamiru-kg7ow 4 месяца назад
Baltidar kihonkughs
@EmebetAsme
@EmebetAsme 4 месяца назад
Wowlove❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 3 месяца назад
Zare sele Ene yawerash new yemeselegn ... betam yigermal bergit wegnalew gn aberetashign ! Amesegnalew
@KalkidnSami
@KalkidnSami 3 месяца назад
❤❤❤
@user-vy1fm4sh6i
@user-vy1fm4sh6i 4 месяца назад
teleyehut gin yinafikegnak min larg ebakish
@senaittekle4307
@senaittekle4307 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd 4 месяца назад
❤❤❤👏
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 4 месяца назад
የልቤ ነው የምትነግሬኝ አመሰግናለው እወደዎለው ግን ተለየየት አለን ምረጥ ሴት
@user-mo3be8tr7w
@user-mo3be8tr7w 4 месяца назад
ከባዲ ነዉ እህትዋ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 4 месяца назад
ቢከብድም ካንቺ ሂውት ኣይብስም
@Truth-12
@Truth-12 4 месяца назад
Wanaw Fekir new… kew wodedshew bitmochlet aykefashm…
@milkiayohanes4684
@milkiayohanes4684 3 месяца назад
Selkesen ebakese
@user-xk2ye8hp6h
@user-xk2ye8hp6h 4 месяца назад
11
@FokrteMolna
@FokrteMolna 4 месяца назад
እባክሽ ዎንታ ያልሽው ሁሉ ክባድ ነው የምትወጅውን ሰው አተሽ መኖር ያስጠላል እባክሽን ችግር ላይ ነኝ
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 3 месяца назад
Meslosh new ! Yalfal .
@elihabeshwit6129
@elihabeshwit6129 4 месяца назад
ኢሄ ሁሉ ያልሽውን ከ6 ወር በፊት አድሪጌዋለው ልቤ ግን ሌላ ሶው መቀበል አትፈልግም ምን ይሻላል😂😢
@wintanayilma
@wintanayilma 4 месяца назад
@miyawitty telegram lay voice lakileng
@newaymulu7712
@newaymulu7712 4 месяца назад
ነይ እኔጋር ገንፎ ላገንፋልሽ
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-cq9jm5lb4w
@user-cq9jm5lb4w 4 месяца назад
❤❤❤
Далее
ከቀንጋ የተያያዙ አሪፍ አባባሎች
27:41
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,5 млн
እስከ መቼ ....
14:08
Просмотров 95 тыс.