Тёмный

ብቻዋን ያገኘኋት ሙሽራ.. ፍቅር ይሻለናል @comedianeshetu  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,8 млн
50% 1

Her name is tigest. She wants to apologize to her beloved boyfriend. But she was not ready to accept him on that time . Follow the full story!
ትግስት ትባላለች። በጣም የምወደው ፍቅረኛዋን ይቅርታ መጠየቅ ትፈልጋለች። ነገር ግን በአንድ ወቅት በተፈጠረ ግጭት ይቅርታ ተደጋጋሚ ቢጠይቃትም ለመቀበል ዝግጁ አልነበረችም። ስለዚህ አሁን ይቅርታ ለማድረግና ይቅርታውን ለመቀበል ዶንኪ ትዩብ መጥታለች። ሙሉ ታሪኩን ይከታተሉ
በዶንኪ ትዩብ ፍቅር ይሻለናል ፕሮግራም የተጣሉ የሚታረቁበትና ይቅር የሚባባሉበት፣ ፍቅረኞች ሰርፕራይዝ የሚደራረጉበትና ጥንዶች የጋብቻ በአላቸውን ሰርፕራይዝ የሚደረግበት ድንቅ ፕሮግራም ነው።
ብቻዋን ያገኘኋት ሙሽራ... @comedianeshetu #love #lovestory #story #sad #happy #worldcup2022
***********************************************
We will reach 10 Million subscribers in this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / channel
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
#worldcup2022 #ethiopia #comedianeshetu #ethiopiancomedy #ethiopianews #standupcomedy #compitition #awards #new #worldcup2022 #america #iran #compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory #love#work#comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #father #google #Blogging #Twitter
#Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረlovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #comedianeshetu #ebssundaylive
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

11 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,6 тыс.   
@user-ps5712
@user-ps5712 Год назад
እስከ እሸቱ መለሰ ሚወደው ይግጨኝ👍👍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Hi endte nes
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እሼጥሩልጅአስተዋይየሰውንችግርእረጋብሎየሚሰማ፣ለተቸገረደራሽነው።መውደድብቻሳይሆንአከብረዋለሁ
@rutagebreslase1862
@rutagebreslase1862 Год назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@balgineshhailu7197
@balgineshhailu7197 Год назад
Esun yemitalaa alende?
@balgineshhailu7197
@balgineshhailu7197 Год назад
Eshee iko liyu new
@nehcofx1605
@nehcofx1605 Год назад
ማነዉ. በባባዬ ሞት ልቡ የተሰበረ ለቤተሰቦችም. ለወዳጆችም. ከልቤ መፅናናት ይስጥልን. አድርጎ ፍሬ ልጆን. ፈጣሪ. ያሳድግለት 💔😭
@fatmah567
@fatmah567 Год назад
ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
@chunachu
@chunachu Год назад
በባባዬ ሞት አዘንኩ መሞትህ ያማል ለማመን ይከብዳል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ ለአድናቂዎቹ ለእናት አባቱ ለቃልዬ መፅናናትን ይስጥልን
@impacttube1
@impacttube1 Год назад
Respect and respect
@hermelasolomon6996
@hermelasolomon6996 Год назад
Ende sile baba new mtaweraw?
@tube39710
@tube39710 Год назад
ፀፀት መዳኒት የሌለው ከባድ በሽታ ነው 😭 እግዚአብሔር ሁላችንንም ከፀፀት ይጠብቀን 🙏😭
@gebrebekele3154
@gebrebekele3154 6 месяцев назад
አሜን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 месяца назад
በጣም😢😢😢😢😢
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 месяца назад
እሜን
@MeseretSolomon-ss8vt
@MeseretSolomon-ss8vt Месяц назад
Amen 🙏🙏🙏🙏 Bexam kebade nw
@iandi907
@iandi907 Год назад
የእሼ አድናቂው ነኝ ! የልጅቷ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ፣ ወንድማችንን ነብሱን በገነት ያኑረው። እኔ ፊልም አልወድም ፣ እናም እሼ በእውን ልጅቱን እንዳልከው በአጋጣሚ 45 ደቂቃ ፎቶ ስትነሳ አይተሀት ነው ያዋራሀት ወይስ ተዘጋጅታችሁ እንደፊልም ? ምክንያቱም በአጋጣሚ ያገኘሀት በሀዘን የተጎዳች ሴት ከካሜራ ፊት በዚህ ደረጃ ልትተውን አትችልም። መልሱን እፈልጋለሁ። በየቦታው ያለምክንያት የሚረግፉት የወገኖቻችን ሀዘን ቀን ማታ ልባችንን እያደማው ስለሆነ በፊልም መልክ ሌላ ሀዘን ባጨምሩብን ደስ ይለናል።
@user-gg8et1pm5q
@user-gg8et1pm5q Год назад
ችላ ባይነት ዋጋ ያስከፍላል የይቅርታ ልብ ፈጣሪ ይስጠን 😭😭ከፀፀት ያውጣን 💔
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Год назад
ትክክል
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Год назад
አሜን፫
@nebihahassen4271
@nebihahassen4271 Год назад
Amin Yareb beteley lene yikirta lemalet echegerelew sew masikefat alifeligim gin yikir beyin silu alichilim
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Год назад
አሜን በእውነት
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 Год назад
ማን ነው እንዴ እሼን የሚወድ በላክ አሳዩ
@astuberhanu7076
@astuberhanu7076 Год назад
Yamale
@berktiyehanyalij2177
@berktiyehanyalij2177 Год назад
የኔ እናት ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽይ የእዉነት ፈጣሪ ያበርታሽ ለሱም ነፍስ ይማር
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 Год назад
የኔ ቆንጅዬ አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ ነገ የሚለው ቀን የኛ ላይሆን እደ ሚችል ነው ካንቺ የተማርኩት ለሞተው ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው እሼ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይሰጥክ
@endutube
@endutube Год назад
ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 3 месяца назад
Amen(3)
@y.5206
@y.5206 Год назад
እሸን እንደኔ ከልቡ የሚወደዉና የሚያከብረዉ በላይክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንዲሜ 😍😍💚💛💓❤💞💕💞💕💞ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ኑርልን🙏🙏🙏
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 Год назад
😭😭😭😭
@ridyaridya5235
@ridyaridya5235 Год назад
የኔ እናት እማይመለስን ሰው መጠበቅ ስሜቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንንም አስለቀሽኝ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 месяцев назад
ሰው ብላሻት ነው ታዋቂነትን ፍለጋ ነው የምትዳክረው ። አልተደወለልኝም ብላ የዘጋችው እኮ ሁለተኛ ሰው ነበር በሕይወቷ።
@mekonnen74
@mekonnen74 Год назад
ከእንደዚህ አይነት ሰቀቀን ይጠብቃችሁ ወገኖቼ! የሞተውንም ነብሱን በአፀደገነት ያኑረው. እህቴ አይዞሽ በማርያም ትታመሚያለሽ ለልጆችሽ ኑሪ . ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ ናት!!
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
እባካችሁ ሰወች ቆም ብለን እናዳምጥ ለይቅርታ ቦታ ይኑረን ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q Год назад
እውነትነው የኔውድ በጣም ያማል
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
እኛ መች ችኮላ ይኸው ፀፀቱ መከራ
@user-pj6gj6il5u
@user-pj6gj6il5u Год назад
ትክክል ዴምሩኝ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
ዛሬ ልቤ ተሰብሯል በባባ ሞት ከድገተኛ ሞት አላህ ይጠብቀን😢
@balager21
@balager21 Год назад
አሜን
@user-im6qw6ku6g
@user-im6qw6ku6g Год назад
በጣም
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj Год назад
እኔም እያለቀስኩነው
@meskerememanaye9058
@meskerememanaye9058 Год назад
በጣም ልብ ይሰብራል
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Год назад
امين
@joeythelifewithspirit
@joeythelifewithspirit Год назад
እግዝያብሔር ባላቹት ይጠብቃቹ ወጎኖቼ !!🇪🇷🇪🇷ለፍቅር እንዘምር
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Год назад
ፍቅርኮ በጣም ከባዲነዉ አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Год назад
በ ባባ ሞት ልቡ እንደኔ የተሠበረ 😭😭
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 Год назад
😭😭😭😭😭
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
💔💔💔💔🥺😭
@sameraemail8019
@sameraemail8019 Год назад
ሚስኪን ልብ የሚነካ ሀዘን
@samsung5111
@samsung5111 Год назад
ቀላል ተሰበር እንክትክቱ ወጣ😭😭
@estifanos1514
@estifanos1514 Год назад
Nebsun yemarew fetarii yene melkeghaa 😭
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 Год назад
እሼ ማርያምን ኦጮኛዬ እንደማገጠብኝ እና ይቅርታ ሲጠይቀኝ ነው የከረመው አልልህም አልፈልግህም ብዬው እስከዛሬዋ ቀን ድረስ አላናግረውም ስልኩንም አላነሳም ቤተሰቦቹም ሆነ ቤተሰቦቸን አንድ ሰው እንዳያናግረኝ ብዬ አልሰሙኝም እስካሁን ይዘውኛል መጨቅጨቅ አወ ትልቅ ስተት ሰርቷል ለአንድ ቀን ስተት ብለሽ አትለይኝ እያለ እስከዛሬዋ ቀን ደረስኩ እወደዋለሁ እንደሚወደኝም እርግጠኛ ነኝ አንዳድ ፈታኝና ሰይጣን ሴት አሳሳተችብኝ ዛሬ ግን ከዚህ ቪዲዮ የተማርኩት ነገር ቢኖር በቃ ይቅርታ ማድረግ እንዳለብኝና አንድ ነገር ቢሆን ጸሎቱን እንደማልችለው ነው የተረዳሁት እናም ይቅር ብየሀለሁ ቢከብደኝም ይቅር ብየሀለሁ እግዚአብሔርም እኔን ይቅር ይለኛልና መጥፎ ስሜቱም ከውስጤ እንድጠፋልኝ ጸሎት/ዱዓ አድርጉልኝ😓
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽእማ አይዞሾ😭❤
@saraabraham504
@saraabraham504 Год назад
ሴጣን ሴት ኣሳሳተቺው ትያለሽ እንዴ ስሬው ኣውልቃ ኣልደፈረችውም እኮ ይቅር ለማት ምክንያት ኣታቅሪቢ ልክስክስ ስለ ሆነ ነው እንጂ ነገር ግን ሰው ሁኖ የማያጠፋ የለም ይቅር በይው
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Год назад
ይቅርታ ማድረግና አብሮ መኖርን ለይ ይቅርታ ማድረግ ትችያለሽ አምላካችንም ይቅር በሉ ብሎናልና
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Год назад
@@saraabraham504 😅ሱሪ አውልቃ ያልሽውነው ያሳቀኝ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Год назад
@@user-xr6qx6oe9h ትክክል ይቅርታ አድርጋ መተውነው
@nafkot7319
@nafkot7319 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔናት ፍቅር ያው ነው የሚያውቀው አይዞሽ እኔ ፍቀረኛ እኳን ሞቶ ይኸው ታም ፀበል ለፀበል ይዞራል እኔ እግን ከሱ በላይ በሱ ጭቀት ልሞት ነው የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@BeletuAgeze
@BeletuAgeze 16 дней назад
እግዜር ያፅናሽ እህቴ ምን ነበር የወደዱትጋር መለየት ባልነበር አየ የግር እሳት ነው አይዞሽ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Год назад
ፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሄር ፅናቱን ይሰጥሽ ነፍሱን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
@tania0005
@tania0005 Год назад
ትምህርት ነው ዬ እውነት አይደለም 😄
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
ነፍስ ይማር። እህቴ ለአንቺም እግዚአብሕር አምላክ መፅናናትን ያድልሽ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
ግን የእውነት ነው እዴ❓😢😳😢
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Год назад
በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን ፈጣሪ ያጽናሽ አብረው ያደሩቀን አረገዘችብየ ከሱ ፈጣሪ ይማረው
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
@@comedianeshetu ❤😘
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Год назад
aminnnnnn yarebe
@edel1883
@edel1883 Год назад
ለሁላችንም ሰዎች ሁሌም የይቅርታ ልብ ያድለን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭💞💞💞💞
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h Год назад
🤲😥
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አቤት ፀፀት ነፍሱን በሰላም ትረፍ
@hayutube2065
@hayutube2065 Год назад
እስኪ እንስማው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ እኔስ ዝጎኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
አሚን ያራብ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
አይዟሸ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
@@user-ni7fg3gf3v እሸ ማማዬ
@rickycell9070
@rickycell9070 Год назад
uuuuttttt😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@hawiyfejc221
@hawiyfejc221 6 месяцев назад
አሚን
@hshgsg6667
@hshgsg6667 Год назад
ማነው እንደኔ በባባ ሞት ልቡም ቅስሙም የተሰበር ህልም መሰላኝ ማመን አቃተ ውስጤ ተቃጠለ አልቻልኩም
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
እኔ💔💔😭
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Год назад
እኔ አለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባባዬ
@tegestdajane8158
@tegestdajane8158 Год назад
እኔ በእወነት አልቻልኩም አሁንም እወነት አልመሰለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭
@amaathh4061
@amaathh4061 Год назад
ህመም ነው😭😭😭ባባዬ
@tigestalemu9767
@tigestalemu9767 Год назад
Ene ene 😭😭😭
@artflow216
@artflow216 Год назад
በጣም ያሳዚናል 💔💔እግዚአብሔር አምላኬ ፀናቱ ይሰጥሸ ኣህቴየ ኣይዛሸ ወንድማችን ነብሰ ይማር😭
@horsetube3605
@horsetube3605 Год назад
እንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪኮች አስተማሪ ናቸው ተባረኩ ።ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@yrggdh1283
@yrggdh1283 Год назад
ባባዬ ሞት ልቡ የተሰበረና ማመን የከበደው ማነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Год назад
እኔ አለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
ነፍስ ይማር ለህታችንም እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን። እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን እድሜና ጤናን ይስጥልን
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
እውነት ነው እዴ❓😳😳
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
@@comedianeshetu አመሰግናለሁ በጣም ያሳዝናን ይገርማን አስተማሪ ታሪክ ይሆናን ብየ ቢዙም ልብ አላልሁትም ነበር ኮሜት ሳይ ግራ ተጋባሁ ለህታችንም መፅናናትን እምኛለሁ 🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Nabes yemare 😢😢💔💔
@ruthsibhat8743
@ruthsibhat8743 Год назад
Sew menaki Tiru ayidelemi yalitewatalet drama ewunetnew tilalehi…bewunetegna tariki layi yetemeseret bitile banenkuihi…… Yalitewata drama yalku yaniteni tiwenanew sitijemir lijitwa yalechibetin Akitacha kefiti tekumehi tinishi satikoyi begoni tishofatale ….Tebelahi abate
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
@@user-ze6vi4jw1d አወ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
አሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን💚💛❤🙏🌹🌺💕🌷
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Год назад
እህቴ ፅናቱ ይስጥሽ 💔🥺ትልቅ ትምህርት ነዉ ከ ጎናችን ላሉ ሰዎች ፍቅር እንስጥ ይቅር ባይ እንሁን
@mkd2051
@mkd2051 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@lov3888
@lov3888 Год назад
እሼ ኣመሰግናለዉ የልጄ እናት ውጭ ሀገር ነዉ የምትኖረዉ እኔ እሄን ሁሉ ዘመን በታማኝነት ስጠብቃት እስዋ ግን ሌላ ሂወት ነበራት ለኔ ግን እየጠበቀችኝ ካለኔ መኖር እንዳማትችል ስትነግረኝ ከረመች እሱዋ ግን ትዳር ኣርጋ 3 ልጆች ወልዳለች እንዲ እየሰማሁኝ ነዉ ብየ ስጠይቃት ዉሸት ነዉ ኣለችኝ ከ9አመት ብሁሃላ ሁሉንም ደረስኩበት በጣም ኣዘንኩ ቀስሜ ተሰበረ ምንስ ብበድልሽ ነዉ እሄ ሁሉ ለኔ ኣልክዋት እንዴት እሄን ሁሉ ዘመን ሂወቴን ትጫወችበት ኣለሽ ስላት ሂወት ትቀጥላለች ማስቀጠል ነበረብኝ ኣለችኝ: ማን ከለከለሽ የፈለግሽዉን ሂወት ለመኖር በሰላም እኮ መለያየት እንችል ነበር ስላት በቃ የምፈልገዉን ሂወት እየኖርኩኝ ነዉ ኣለችኝ የባሰ ኣመመኝ ኣለማፈራ እንዴት የዚን ያህል ራስዋን ብታምነዉ ነዉ ብዬ ተገረምኩ በስዋ የተነሳ ሂወቴ ተመሰቃቀለ ሱሰኛ ሆንኩ ሴት ኣስጠላኝ ፍቅርን ተጠየፍኩት ልቤ ኣንዴና ለመጨረሻ ዘጋሁት ከስዋ የባሰ ቤተሰቦቻ ባለትዳር መሆናን እያወቁ በዙነገር ሲያደርጉ ነበር እኔ ድሀ ነኝ ቤተሰብ የለኝም በጣም ጎዱኝ ከዚ ህመም ስሰቃይ ለስንት ኣመት ተሰቃየሁኝ ዛሬ ግን እድሜ ላንተ ከዚ ቢድዮ ብዙ ተማርኩ ለመጀመርያ ግዜ ኣሁን ከልቤ ይቅርታ ኣረኩላት የ13 ኣመት ህመሜ ዛሬ ባንተ ተፈወስኩኝ ኣመሰግንሀለዉ እሼ ትልቅ ሰዉ::
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Год назад
የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል አተም አዲስ ሒወት ጀምር 👏
@hattaddd6346
@hattaddd6346 Год назад
አይዞህ የማያልፍ የለም የኔ ወንድም
@user-rh7xk1sj2w
@user-rh7xk1sj2w Год назад
ያአላህ።ወንዲምአብሽር።ጠካራመሆንአለብህ
@user-xv6fp9td2c
@user-xv6fp9td2c Год назад
ያአላህ እደዚህም አይነት ጨካኝ ሴት አለች ሱብሀን አሏህ አይዞህ ወንድም ሂወት ይቀጥላል ተስፋ አትቁረጥ ከሷ የተሻለችውን ጣካራና ለትዳሯ ታማኝ የሆነችውን አላህ ይስጥህ ይኸን የተበሳቆለ ሂወትህን የምትቀይር አይዞህ መገፋት ጡሩነው
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
ወይ የሰው ጭካኔ 😭😭😭 አይዞህ
@tigist9632
@tigist9632 Год назад
ዉይ የኔ እናት ስቅቅ አለች😭😭 አይዞሽ እማይይዬ እግዚአብሔር ፍፁም ፅናቱን ይስጥሽ ለሞቱትም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 Год назад
እህቴ አላህ ያበርታሽ ህመሙን የሚያዉቀዉ ብቻ ነዉ የሚረዳሽ
@helenferede8013
@helenferede8013 Год назад
I lost my boyfriend when I was 23 by car accident and the memories still fresh and it is traumatized me. I feel your pain darling 💔 but please try move on . I am not saying forget about him but try your best to keep him in your heart not in the mind.
@zenashmengestu3177
@zenashmengestu3177 Год назад
ማመን ቢከምደኝም ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
እሼቱ መለሰን የምትወዱትና የምታደንቁት እስኪ እጅ ወደ ላይ *በታሪኩ ባባ ሞት ልቤ አዝኗል ከምር* 😢😢 የልጅቷ ታሪክ ያሣዝናል የሚወዱንን የምንወዳቸውን ሠዎች ስናጣቸው ነው ጉድለታቸው የሚገባን😢😢😢
@hantihaymanot9873
@hantihaymanot9873 Год назад
ለዛ ኮሜንት ምታነብቡ ቤተሰቦች እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ ሳብክራይብ ኣጉዙች ❤❤
@mahederkebede6610
@mahederkebede6610 Год назад
ነብሱ በሰላም ትረፍ እህቴ የልብን ሀዘን የምታቀል እመብርሃን ሀዘንሽን ታቅልልሽ የአእምሮ ረፍቱን ያድልሽ🙏🙏🙏 እኛንም ከክፉ ይሰውረን አሜን🙏
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
በመላወ አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ከድገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚን 🤲
@Fgiigg
@Fgiigg Год назад
አሚን
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n Год назад
አሚን
@ermiasgenenew5482
@ermiasgenenew5482 Год назад
Ekaruye wedddddddddddd amen
@sadatube3964
@sadatube3964 Год назад
amen
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@abeba1
@abeba1 Год назад
የኔ እናት አስለቀሽኝ ፅናቱን ይስጥሽ አምላክ የይቅርታ ልብ ያድለን😢
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Год назад
@@AbB-uj3ii ኪኪኪ
@impacttube1
@impacttube1 Год назад
Respect and respect
@tube953
@tube953 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔናት ነፍሱን በገነት ያኑርልን 🙏💔
@saronmekbib1114
@saronmekbib1114 Год назад
ፅናቱን ይስጥሽ ፀፀት ትልቅ ቅጣት ነው ይበቃሻል ልጆጅሽ ያንቺን መኖር ያስፈልጋቸዋል እህቴ
@weyni7527
@weyni7527 Год назад
ከንደዚህ አይነት ፀፀት እግዚአብሔር ይሰውረን😭😭😭😭😭😭
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@gogogogo742
@gogogogo742 Год назад
አሜን
@m20kwt11
@m20kwt11 Год назад
አሜን
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 Год назад
Amne
@user-jf3ri3nn8s
@user-jf3ri3nn8s Год назад
Amen amen amen
@Ethiopia689
@Ethiopia689 Год назад
እሹዬ ቸሩ መድኃኔአለም ይጠብቅህ ❤🙏 በአንድ ነገር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል 😊 ሁለተኛ ከፍቶኛል አሳዝኖኛል የባባ ሞት 💔😥 ታሪኳ ልብ ይነካል ውይ በስመአብ ልቤን ህመም ተሰማኝ 💔😥
@rodieyor
@rodieyor Год назад
አይዞሽ እህቴ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ።እባክሽ በርቺ ተፅናኚ ህይወት ይቀጥላል። እግዚአብሔር ምክንያት ይኖረዋል ስለ ሁሉም ነገር እና ካለፈው ስህተትሽ ተምረሽ ዛሬን ኑሪ እባክሽ በርቺ ራስሽን አጠንክሪ አንቺ ኑሪ እና ለልጆችሽ ኑሪላቸው።
@soliyana1004
@soliyana1004 9 месяцев назад
ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ፣😢😢 ዉይ ኮሜንት ስፅፍ ሲጠፋ የኔ ታሪክ አንድ መፀሐፍ ይወጣዋል
@amelework8204
@amelework8204 Год назад
አይ ዘንድሮ በጣም ያስፈራል ጌታ ሆይ ለንስሐ ጊዜ ስጠን ለንስሐ ሞት አብቃን😭😭😭
@collectiontube19
@collectiontube19 Год назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው!!! አንዳንዴ የማይደገም እድል አለ ስንቶቻችን ግን ይህን እናውቅ ይሆን??? ስለ አሁን እንጂ ስለበኋላ እንኳን ምንም የማናውቅ ፍጥረቶች ነን በተሰጠን ጊዜ ተጠቅመን ይቅር እንድንባባል አምላክ ይርዳን 🙏🙏🙏
@fanazeray8162
@fanazeray8162 Год назад
እውነት ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምስኪን
@tfcars4609
@tfcars4609 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ በርታ በይ ልጆችሽን አሳድጊ በነሡ ተፅናኚ እግዚአብሔር ያበርታሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ ሢያምር
@tsiyonalemayehu3416
@tsiyonalemayehu3416 Год назад
ወይኔ የኔ ናት አይዞሽ ነብስ ይማር። በጣም ቆንጆ ነች እርጋታዋ ሁሉ ነገርዋ ።
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከልጅቷ ጋር አብሬ ማልቀሴ እንዴ😭😭😭የባባን ህልፈት ህልም ሆነብኝ ነፍሱ በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭😭
@user-uf7tx5ht8e
@user-uf7tx5ht8e Год назад
በባባዬ ሞት ልቤ ተሰብሯል ነፍስህን ይማረው ወድማችን ባባዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@nurazubayer9365
@nurazubayer9365 Год назад
ባባ ደግ ሰው ሞት ህልም ቢሆን ተመኝሁ
@kebronkassa9580
@kebronkassa9580 Год назад
ባባዬ ነፍስህ በስላም ትርፍ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
አዎ ማማዬ የማዲንጎ መሞት ሳላገግም ባባዬ ተደገመ ልቤ ደማ ደማ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥ዋይ መቃጠሌ
@destatube1788
@destatube1788 Год назад
Amogli mmotne wste alkbli bilogli 😭😭😭😭😭😭😭
@impacttube1
@impacttube1 Год назад
Respect and respect
@dagneaddisu2445
@dagneaddisu2445 Год назад
ልብ ይሰብራል.....እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ
@mayagetahun5165
@mayagetahun5165 Год назад
እውነት እልሻለው እኔ እራሴን ባንቺ ውስጥ አለው የኔም ታሪክ ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በአንቺ ምክንያት አሁኑኑ ደወልኩለት ይቅርታ ጠየኩት በቻልኩት ሁሉ ልክሰው ቃል ገባው ሁሉም የሆነው በአንቺ ምክንያት ነው ፈጣሪ ለኔ ነው የላከሽ መፅናናቱን ሁሉ እመኝልሻለው የኔ አስተማሪዬ ሁሉም ነገር በጊዜ ውስጥ ያልፋል
@selam801
@selam801 Год назад
እኔ በታሪኩ ብርሃኑ ልቤ እጅግ ተሰብሯል ባባዬ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱ ይሰጣችሁ😥💔
@wintayohannes3449
@wintayohannes3449 Год назад
ልጂታ በጣም ተምረላች እርግት የላች ነት እግዚአብሔር የፂናሽ።
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Год назад
ግን የእውነት ነው. ወይስ መማሪያ ነው
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Год назад
@@user-uv9pi4tn3f የኔም ጥያቄ ነው
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
@@user-uv9pi4tn3fየዉነት ነዉ
@mesfinboset1215
@mesfinboset1215 Год назад
ነብስ ይማር
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
@@Master_ofElements ቆንጆ ድራማ መማሪያ ስለ ይቅርታ
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f Год назад
በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ነው 😭😭😭አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክህ አንቺንም ከነ ቤተስቦችሁ መፀናናትን ይስጣችሁ እንዴት አሁ ይቅርታ ልጠይቀው ስትል ለይቅርታ ነገ መባል እንደ ሌለበት ነው የገባኝ እግዚአብሔር ከንደዚህ ከውስጥ ከማይጠፋ ፀፀት ይጠብቀን 😭😭😭
@tatibekele114
@tatibekele114 Год назад
ይሞታል ብለሽ አላሰብሽም ኩራትሽ ደስ ይላል እሱን ያሶደደው ኩራትሽ ነው አይዞሽ እህቴ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Год назад
ይሄ ኩራት? ኩሪትም ልክ አለዉ ሲበዛም ያስጠላል ያሰለቻል
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v Год назад
በሰማአብ እንዴት እሚያሳዝነ ታረክ ነው ከወጥቶ ምቅረት ፍጣሪ ይሰውረን😭😭😭😭💔ታረኩየም ነብሰህ በአፅድ ገነት ያኑሮት😭🕯
@getanie6591
@getanie6591 Год назад
እኛም ከፍቶናል ደብሮናል አዝነናል የምተነፍስለት ሰው አተን እጅ 💔😢😢😢
@zuri8239
@zuri8239 Год назад
Same here 😢😢💔
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 Год назад
እረ ተንፍሰንም መልስ ባገኘን ውዴ
@genetzewdie8237
@genetzewdie8237 Год назад
ውይ የኔ ጌታ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ። አተ ሰው እንደ ምት ረዳ አንተን ደም እግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤❤
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Год назад
አየ ዱኒያ ብላሽ💔💔💔💔😭😭😭ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ እሸ ወንድም አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
ሞት መቼ እንደሚመጣ አናውቅምና በንስሃ ተዘጋጅተን የፈጣሪያችንን ጥሪ እንጠብቅ👍🙏
@getubest6908
@getubest6908 Год назад
አሜን🙏
@Sinatube1
@Sinatube1 Год назад
አሜን ጌራራዬ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Год назад
አሜን አሜን አሜን
@merima7930
@merima7930 Год назад
እዉነት ጌታ ይርዳን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@semutitube2351
@semutitube2351 Год назад
እሼዬ ምርጥ ሰው🥰🥰 የእሼ አድናቂዎች እና እምትወዱት 👍 ልያችሁ🥰🥰
@user-cx3kw7rz7q
@user-cx3kw7rz7q Год назад
ክክክክ
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Год назад
ደምረኝ
@jemalesleman9968
@jemalesleman9968 Год назад
Mnde new mitkorartw
@zelalemendris7832
@zelalemendris7832 Год назад
በጣም ልቡ የሚነካ ነዉ ! እ/ር መፅናናቱን ይሰጥ እህቴ አይዞን 😢😢😢
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ትምርቱ ደስስ ይላል
@zdwtube44
@zdwtube44 Год назад
በአየር ስንሄድ የሚነዳውን ሳናውቅ ዘና ብለን እንጓዛለን በመርከብም ስንሄድ ካብተኑን ሳናውቅ ዘና ብለን እንጓዛለን ... ታድያ ህይወታችንን አላህ እየመራት {በአላህ እጅ} እንደሆነች እያወቅን ለምን ዘና አንልም ??? በጌታህ ላይ ተማመን ።
@nemastube44
@nemastube44 Год назад
Tebarki yewnte anqashegn debrogn neber
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
ከድንገተኛ ሞት አላህ ይጠብቀን 😢 ያረብ
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Год назад
Amen
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Год назад
አሚን ያረብ
@user-fy1xh4gq7f
@user-fy1xh4gq7f Год назад
አሚን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@vipvp4386
@vipvp4386 Год назад
አሚንን
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት💔💔😢😢
@user-bc5ib2yr4o
@user-bc5ib2yr4o 11 дней назад
በእውነት እሸቱ ልዮ ወንድማችን እግዝኣብሔር ጸጋው የብዛልክ🙏😍🙏🤞😊
@emebettadesse8143
@emebettadesse8143 Год назад
ኡፍፍፍ የኔ እናት ህመሙ ከባድ ነው መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥሽ የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራት
@jamalaride7767
@jamalaride7767 Год назад
ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ትምርት ይሆናል ልብ በላቹ ስሙት ከልብ እናመሰግናለን
@Amaizinglife
@Amaizinglife Год назад
እግዚአብሄር ያፅናሽ በጣም ያሳዝናል ግን ሁሉም ያልፋልና በርቺ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Год назад
አሹየ ተባረክ የዜግነት ግደታየን ልወጣ አላለም👏👏👏👏👏😍😍❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
በጣም ያማል እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ የወድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ከድንገተኛ መቅሰፍት ይሰውረን
@selam5099
@selam5099 Год назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት አይዞሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@selamwitdamesa8335
@selamwitdamesa8335 Год назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ይከብዳል
@getachewayele3582
@getachewayele3582 Год назад
ዉይ እሸ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በስማም
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
ማልቀስ የምናቆምበት አመታትን ያቅርብልን ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙌ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍ 🙌ያማል ፅናቱ ይስጥሽ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Год назад
አሜንን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
Amen Amen Amen
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Год назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን
@Yezobla
@Yezobla Год назад
እማየ እግዚአብሔር ያፅናሽ አሥለቀሥሽኝ
@muluemebetbainesethiopia2129
እደሞት ኩፉ ነገር የለም ባለም ላይ አይዞሽ እህቴ በርች ጠንክሪ ነፍሱ በሰላም ትረፍ አችንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
ውይ የኔ እናት በውነት በጣም አሣዘነችኝ ከፋኝ እምባዬ አቦሮሽ ፈሠሠ።😭😭😭😭😭😭😭
@Ztube2390
@Ztube2390 Год назад
ጂብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ሀበሻ ከሞተ ቡሀላ ነው የምናለቅሰው ከምር ትወደው ከተባለ ለምን ያንሁሉ ጊዜ ማገኘት አልፈለገችም
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Год назад
አሼ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደና መጣህ የመዳም ቅመሞች ዬኔ የዋሆች እስኪ መርቁኝ ሀገሬ ልገባ ቀናቶች ቀሩ ኝ ስደት እዳል መለስ በሀገሬ ያላሰብኩት ሲሳይ የተባረከ ትዳር ለሁላችን ይሰጠን ዘድ በፀሎት እንተሳሰብ ደሞ መርቁኝ
@marakiyoutube
@marakiyoutube Год назад
ሰላም ግቢ የኔናት ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Год назад
@@marakiyoutube አሜን እህቴ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Год назад
እልልል ሠላምግቢ እልልልል ብለዉ ቤተሠቦችሽ ይቀበሉሽ🌹🌹😁
@hayat7209
@hayat7209 Год назад
የኔውድ ሀሳብናምኞትሽን ፍጣሪ ያሳካልሽ ሥደትን አሏህ ያጥፍልን እኔም ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ኢንሽ አሏህ
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Год назад
@@hayat7209 አሜን ሁላችንንም በሰላ ለሀገራችን ያብቃን እህት የተረጋጋ ሒወት ይስጠን አመሰግናለሁ
@babi12
@babi12 11 месяцев назад
ይገርማል ይህንን ቪዲዬ ያየሁት አሁን ገና ነው ታሪኩ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል። ፀፀት በጣም ከባድ ነው ፣ የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ስሜቱን እኔ በደንብ እውቀዋለው ሁሌም አዲስ ነው ነግቶም የማይቀል ነው ግን ምን ይደረግ መቻል ብቻ ነው። ሰዎች እባካችሁ ካጠገባችሁ ላለ ሰው ዋጋ ስጡ ሳይረፍድብን ፍቅርን ብንኖረው መልካም ነው። እመኑኝ ስታጡት ህመሙ ከባድ ነው
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
በጣም፣ያዛዝናል፣አይዞሽ፣ብርታቱንይስጥሽ፣እህታችን፣፣ሁሉምበእግዚአብሔርነው፣መፅናናቲን፣ይስጥሺ፣አወያማል
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 Год назад
ኧረ በስመም እንዴት እንዳስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር
@mulutube1808
@mulutube1808 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይላክልሽ 🥺😭 ኡኡፍፍ
@bezashawle9632
@bezashawle9632 Год назад
የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናሽ ውስጥሽ ያለው ህመም ጥልቅ ነው ምናልባት ሁላችንም ያስደነገጠው ነገር ነው ሰመረ ሰሜ ነብስህን ይማረው
@hyatuoutube
@hyatuoutube Год назад
አላህ ያፀናሸ እህት
@user-vb9dx2jj2m
@user-vb9dx2jj2m Год назад
ሁሉ ከረፈደ ነው የሚገባን ኡፍፍፍፍ የኒ እህት አይዞሽ ሁሉ ለበጎነው። ፈጣሪዬ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠን። ስንቶች ነን በጸጸት ውስጥ ያለን ስንቶችስ ነን ሰዎችን የምናገላታ የምንፈትን ይቅርታን ያልተቀበልን ያላደረግንስ😥 ነገ የሚባል ነገር የለም ነገ የኛ አይደለምና። የወንድማችንንም ነፍስ ይማር አንቺንም አጽናኝ አበርቺ መንፈስ ቅዱስ ቸሩ እግዚአብሔር ይዘዝልሽ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Год назад
አሜን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 Год назад
ኦፍፍፍፍ ዛሬ በጣም ነው💔 ልቤ የተሠበረው😭በባባ ሞት 💔😭😭😭 እህቴ ፈጣሪ ያጽናሽ ከባድ ነው 😭
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረዉ አንቺንም ያፅናሽ ሁሌም በፀፀት እራስሽን አትጉጂ ፀልይ ለልጅሽ ስትይ ኑሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ብዙ ቁስል ይዘን ነዉ የምንዞረዉ አይዞሽ እግዚአብሔር እስከ ፈቀደልን እንኖራለን ከዚያም ወደ ማይቀርበት እንሄዳለን
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Год назад
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ ነፍስ ይማር
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ውይ በጣም ያማል መፅናናትን ተመኘሁ😔😥
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
የሞተውን ወንድማችንን ነፍሱን ይማርልን አንችም እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁላችንም በተለያዬ ነገር ሳናቅ እያጠፋን ብዙ ፀፀቶች አሉብን አንችስ እድሉን አግኝተሽ ልጁን በህይወት ባታገንውም ሐዘንሽን ገልፀሽ ተናግረሽ የበደልሽው መስሎሽ የፀፀት እንባሽን አፈሰስሽ እግዚአብሔር ይቀበልልሽ ሁላችንም ጥፋታችን ይለያይ እንጅ ለሰው ነግረነው ብንተነፍስና ይቅርታ ብንጠይቅ መልካም ነበር ግን ዛሬ ነገ ስንል በልባችን ይዘን እንኖራለን ሁላችንንም ለይቅርታና ለንሰሐ ያለን ቀን ዛሬ ነገ ሳንል የበደለንንም የበደልናቸውንም ይቅርታ መባባል አለብን ዛሬ ማደራችንን እንኳን አናውቅምና
@fuff9372
@fuff9372 Год назад
ነፍስ ይማር የነፍስ ማር ግዜ ሆነብን እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ ለኛ ባልናሚስት ተራርቀን ለምንኖር ሰዎች ጠሩ ትምህርት ነው አሼ እናመሰግናለን
@mahletblen2353
@mahletblen2353 Год назад
አሸ ምርጡ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቅህ የኔ ምርጥ ወድም
Далее
Seifu on EBS: Kalkidan Tibebu Part Three
14:05
Просмотров 2,8 млн
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
Просмотров 3,5 млн
Они убрались очень быстро!
0:40
Arazchi xotin
0:56
Просмотров 4,5 млн
Lattani ishini latta tushunadi | Million jamoasi
0:41
Взял больничный
0:21
Просмотров 643 тыс.
Антонио всегда поможет
0:58
Просмотров 1,5 млн