Тёмный
No video :(

ብቻ ጌታ የሚፈልግህ ስፍራ ላይ ተገኝ!!! ብቻ እርሱ ብቻ የሚያውቀው እና በምሪቱ ስር ሁን!!! 

Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

ማሳሰብያ:-
ያው መቼም እንደምታውቁት የእግዚአብሔርን ቃል ሳካፍል ምሳሌዎችን ሀሌ እጠቀማለሁ። ታድያ ምሳሌዎቹ ላስተላልፍ ለፈለኩት አንድ ሃሳብ እንጂ ሁሉ በሁሉ ሆነው ዙርያ ገባውን ይመልሳሉ ማለት አይደለም። ለምሳሌ እዚህ ላይ ጌታን " አለቃዬ" ያልሁት በውቅቱ ከነበረው ሀኔታ አንጻር የተረዳሁበት እና ሃሳቡ ከስራ ጋር ስለሚያያዝ እንጂ ጌታዬ፣ አባቴ፣ መድኅኒቴ፣ አምላኬ........ መሄኑንም ዘንግቼ አይደለም። ሌላው ሌላውም እንደዛው።

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@FekedePetros-uu2tg
@FekedePetros-uu2tg 2 месяца назад
በጣምነዉ የሚወድህ ጌታ ዜመንህን ይባርክህ
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 2 месяца назад
Amen 🙏
@martasemere5917
@martasemere5917 Месяц назад
የሚገርም መልእክት ነው አው ጌታ ይክበር እንጂ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልን❤❤❤
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse Месяц назад
Amen 🙏
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 2 месяца назад
ፍፄ አንተ ለእ/ር ታማኝ እደሆንክ ባየዋቸው ጢቂት ወራቶች እመሰክራለሁ እናም ብዙ ወጣቶች እደተጠቀሙም አይቻለሁ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን የአንተ የሆነውን ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክ🙏 ተባረክ 🙏
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 2 месяца назад
Amen 🙏
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሀለቃዬ ነው ምገርም መገለጥ❤❤❤❤
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 2 месяца назад
🙏
@mahderinatekle9624
@mahderinatekle9624 3 месяца назад
amen amen🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 3 месяца назад
🙏
@itscmobile8067
@itscmobile8067 2 месяца назад
Tebarke
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 2 месяца назад
🙏
@newpage2840
@newpage2840 6 месяцев назад
This honest heart 😢 owwww be blessed
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 6 месяцев назад
Amen 🙏
@newpage2840
@newpage2840 6 месяцев назад
Blessed and blessing❤
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 6 месяцев назад
🙏
@AbelEriso
@AbelEriso Месяц назад
👌
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse Месяц назад
🙏
@FritihoneyFrehiwet
@FritihoneyFrehiwet 8 месяцев назад
Botaw yet nw ebakachu negrugn lememtat felgalw 🙏🙏🙏
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 8 месяцев назад
ሳሪስ ካዲስኮ ኢንጂነር ያዕቆብ ህንፃ 4ኛ ፍቅ ላይ ዘወትር ሰኞ ከ11:00 ጀምሮ
@mintesnotdesta-yl4pd
@mintesnotdesta-yl4pd 8 месяцев назад
አረ ሙሉውን video ከየት ላግኝ
@gaiusministrypastorfitse
@gaiusministrypastorfitse 8 месяцев назад
በቅርብ ቀናት ዉስጥ ይለቀቃል
Далее
ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል!!!
32:14
እግዚአብሔር ያያል || መጋቢ ፍፁም
28:31
እራስን መግዛት || መጋቢ ፍፁም
43:52
Просмотров 4,2 тыс.