Тёмный

ብንሔድ ይሻላል ለምትሉ ከልብ አድምጡት......አሟሟቴን አሳምርልኝ......መምህር ምትኩ አበራ ..5ኛው ማዕዶት ክፍለል 2 

ET ART MEDIA
Подписаться 378 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ብንሔድ ይሻላል ለምትሉ ከልብ አድምጡት......አሟሟቴን አሳምርልኝ......መምህር ተሪኩ አበራ 5ኛው ማዕዶት ክፍለል 2
ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@mahi_Ayalneh
@mahi_Ayalneh 9 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ በፀጋ ያድልልን ይህንንም ዝግጅት ለማቅረብ ደፋ ቀና ያላቹ የተዋህዶ ወንድም እህቶች ሰው የሚለወጥበት የነፍስ ሥራ ያድርግላችሁ በብዙ ተባረኩልኝ🙏🏽
@mememasarat8835
@mememasarat8835 9 месяцев назад
ይድረስ ለተዋህዶ ምመናን በሙሉ ግዜዉ የፀሎት ነዉ ተግታቹህ ፀልዩ በአራቱም ቦታ የተዋህዶ ልጆች እየታረዱ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@birukaraya6933
@birukaraya6933 9 месяцев назад
Et art ufa be fiker yemewedew tewado program kidanemeret endew ulem tetebekachu ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 9 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ,ሕይወት ያሰማልን,በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@EyuZmariam
@EyuZmariam 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህር❤
@fekerii332
@fekerii332 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏 መምህራችንንም እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ምህረትን ፈውስን ትላክለት እግዚአብሔር ይማርልን❤
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 9 месяцев назад
እደ ዘባባ ማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው የመገቡን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😢😢 ብንሄድ ይሻላል 😢😢😢 ሰው ምን አስበው ነው "ሰው"ሆይ ለምን መጣሁ ማነኝ ብላችሁ እሰብ ጸልዩ ተስፋ አትቁረጡ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳስልን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏 ግሩም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር❤
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን በእውነት ብንሆድ ይሻለናል ወደ ቀንዲል ሚዲያ ነው ደሞ😂😂😂 መምህር ትምሕርት እያስተማሩ ነው ተከታታይ ትምህርት ኑ አብረን እንማር ልምድና ክርስትና በሚል እርዕስ ኑ እንሂድ❤❤❤❤❤❤❤
@saronaddis9068
@saronaddis9068 9 месяцев назад
Tewahdo habtam nat memhrocha. Nebsen yemyalmelmu nachew Yeaglgulot zemenh yibark 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! መምህር ምትኩ አበራ የኢትጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ትውፊቷን እንድንጠብቅ ብዙ የሚጥሩ መምህር ናቸው።
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 9 месяцев назад
ግሩም ነው በእውነቱ የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን በእውነት 🤲🤲🤲🤲
@AmsalAmsal-ko9ue
@AmsalAmsal-ko9ue 9 месяцев назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤
@efratatola522
@efratatola522 9 месяцев назад
ሁሌም የምወድህ እና የማከብርህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስቱን መንግስቱን ያሰማልን
@aklesiyashew4715
@aklesiyashew4715 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን👏👏👏
@Getu234
@Getu234 9 месяцев назад
ድቅ ነው በዕውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ አምላከቅዱሳን በስማንው ቅዱስ ቃል የምናፈራ ያድርገን አባታችን በድሚ በፀጋ ጋር ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን ለንስሀሞት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelmerhatsedk5113
@bethelmerhatsedk5113 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@EmuAlmu-r4q
@EmuAlmu-r4q 3 месяца назад
2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ ¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 7 месяцев назад
እኔም አባት ና እናቴ ተፋትተው እኔ አያቴ ጋር ነበር ያደጉት የናቴ ትልቅ ወድም ሁል ጊዜ ይመታኛል እጨት ለቀማ ሂጀ ከቆየሁ ምገድ ጠብቆ ይመታኛል ውሀ ከወዝ ለመቅዳት ሂጀ ያው ጓደኛቸ ጋር ስለሚሆን ከቆየሁ ጠብቆ ይመታኛል ያው ባድም በሌላም ብሎ እኔ የሚመታበት ስበብ አያጣም እና እኔም ሰለቸኝ መርዝ ጠጥቸ ብሞት አርፋለሁ ብየ ወሰሁ ከዛ መርዝ መፈለግ ጀመርኩ ላገኝ አልቻልኩም ያደጉትም ገጠር ነው ሁል ጊዜ እደፈለጉ 17 አመት ሲሆነኝ አያቴ መነኩሌ ነበሩ ለባል ሰጥተነሻል አሉኝ እኔም ወደ ሰደት ነው እምሄደው አልኩ እነሱም ሰጥተነሻል ሁተኛ አናወራም መነኩሴ ነነ ብየው እቢ ብለው አጋቡኝ ባገባም ባሌ ፀባዩ አይመችም ስኖር ስኖር 2 ልጅ ወለድሁ ፀባዩንም ልችለው አልቻልኩም ካዛ ተለያየን ከዛ 1ልጅ ይዠ ከእናቴ ጋር መኖር ጀመርኩ ከዛ እናቴም ፊቷን አዞረችብኝ አሁንም ያን መርዝ አሰብኩት ከዛ ተኝቸ ሳስበው ባሏ ስለፈታት ነው መርዝ ጠጥታ የሞተችው የሉኛል እጅ ከፍቷት ነው አይሉኝም አልኩ ና ስደት ብሰደድ ይሻላል ብየ ተሰደድኩ አሁን 6 አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏 መሰደዴም አልጎዳኝ ሀይማኖቴን እዳውቅ ሁኛለሁ መህምር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@meskeremwslassie701
@meskeremwslassie701 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@mihret2121
@mihret2121 9 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን ኑሩልን በዕድሜ በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያኑርልን
@LijAfomeofficial
@LijAfomeofficial 5 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እኛም በተማርነው ሠላሳ ሥልሳ መቶ የመራ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ያድርገን 🤲🤗🤗
@sanjawgorade
@sanjawgorade 9 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ በፀጋ ያድልልን ይህንንም ዝግጅት ለማቅረብ ደፋ ቀና ያላቹ የተዋህዶ ወንድም እህቶች ሰው የሚለወጥበት የነፍስ ሥራ ያድርግላችሁ በብዙ ተባረኩልኝ🙏🏽
@peacelove4778
@peacelove4778 9 месяцев назад
ቃለሒወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ መምህራችን🙏🙏🙏
@wendmagegnfrendes2163
@wendmagegnfrendes2163 9 месяцев назад
ይሄ ትምህርት ለእኛ አካባቢ የተነገረ ነው ሚመስለው በአንድ ወር ውስጥ ሁለት የ24 እና የ25 አመት ልጆች ናቸው ለዛውም ኦርቶዶክሶች ራሳቸውን ያጠፉት ምን እንደምናደርግ ግራ ግብት ብሎናል
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 10 месяцев назад
ቃልይወትንዬሰማልን
@EmuAlmu-r4q
@EmuAlmu-r4q 3 месяца назад
“እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።” - ዕብራውያን 10፥39
@MKBroadcastServiceSecretary
@MKBroadcastServiceSecretary 9 месяцев назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@efratatola522
@efratatola522 9 месяцев назад
ሁሌም የምወድህ እና የማከብርህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውስልን
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 9 месяцев назад
እረ ተከታይ ያላችሁ ምመን ስብስክራይ አስደርግዋቸው
@meriyosef5639
@meriyosef5639 9 месяцев назад
Qalehiwet yasemaln
@frehiwot27
@frehiwot27 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳን በኡነት ቃለህይወት ያሰማልን❤
@melakuTadese
@melakuTadese 6 месяцев назад
መምህር ምትኩ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረዥም አገልግሎት ይሰጥልን
@EthiopicaTube
@EthiopicaTube 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@gssno4472
@gssno4472 9 месяцев назад
እጅግየማከብርህ መምህር እድሜና ጤናን ይስጥልኝ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 9 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ertselam
@ertselam 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@zemenay1598
@zemenay1598 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ100%
@mergiagudeta5350
@mergiagudeta5350 9 месяцев назад
እባካችሁ ይህ ጉባኤ የት እና መቼ አንደሚሰጥ ንገሩን
@haregteferi5645
@haregteferi5645 9 месяцев назад
Memherachin kalehiwetin yasemalen ❤
@milliontesfay1523
@milliontesfay1523 9 месяцев назад
I like this preacher because always he gives what du you wont the people .he dont fear the face people
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ 9 месяцев назад
የህይወት ቃለ ያሰምልን በእውነት
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@sdgs6877
@sdgs6877 9 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 9 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sableqatar673
@sableqatar673 9 месяцев назад
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን
@nokianoki5797
@nokianoki5797 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@janetkassay2555
@janetkassay2555 9 месяцев назад
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማዕዶት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ምህረቱን ይላክልህ!!
@MeazaTegegn
@MeazaTegegn 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HannaBaye
@HannaBaye 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@silasadwa6045
@silasadwa6045 9 месяцев назад
ቃለህይዉትን ያሰማልን +++
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 5 месяцев назад
ዝምበል እብድ ዝንጀሮ ውሻ
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 9 месяцев назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክንም እግዛብሄር ይማረው እመብርሃን ትጠብቀው ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ስናምር እኮ
@Tech-eo1cu
@Tech-eo1cu 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 3 месяца назад
ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@nexustube3121
@nexustube3121 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባክልወት ድንቅ ትምህርት ነው ጊዜውን የጠበቀ ትምህርት ነው። መምህር ምትኩ አበራ
@jdcell63
@jdcell63 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 9 месяцев назад
ቃልይወት ያሰማን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በይወት በጤና ያቆይልን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 месяцев назад
መሄድ ይሻላል ያለችው ወጣት ለሁሉም መጥፎ መርህ ትታ አረፈች በብሶት ላለበት ሰው አስተጋባች
@sare100-t7q
@sare100-t7q 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@رفعهالمطارد
@رفعهالمطارد 9 месяцев назад
ቃለሕይወትያሰማልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 9 месяцев назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@wincell8697
@wincell8697 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks 9 месяцев назад
ቃል ሂወት ያሰማልን👏
@ETL23
@ETL23 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋን ሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው ❤❤🙏
@silasadwa6045
@silasadwa6045 9 месяцев назад
ዘመን ይስጥልን +++
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 9 месяцев назад
ጌታ ሆይ እንደ ወጣሁ አታስቀረንኝ አማማቴን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢😢
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 3 месяца назад
እልልልልልል
@ethiohopeschool4229
@ethiohopeschool4229 7 месяцев назад
ግሩም
@HabtamuYalew-uu4ew
@HabtamuYalew-uu4ew 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@MebratMehari-f1y
@MebratMehari-f1y Месяц назад
❤❤❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ugygjv
@Ugygjv 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@net8360
@net8360 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ልቦናዬ ያብረኝ
@silasadwa6045
@silasadwa6045 9 месяцев назад
እውነት ነው መምህሬ ከስጋ እውነታ የነፍስ እውነታ ይበልጣል +++
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን
@net8360
@net8360 9 месяцев назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 9 месяцев назад
ኣሜን ቃለ እይወት ያሰማልን
@astewalesesay593
@astewalesesay593 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 788 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,4 млн
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 788 тыс.