Тёмный

ብዙዎችን ያስቆጣው የዘሪቱ ከበደ ድርጊት | Seifu ON EBS 

AC
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 21 день назад
ዮኒ ማኛ ድንቅ ማስተዋል። እግዚአብሔር እንደልቤ ያለው ንጉስ ዳዊት የበኩር ልጁ ስታመም ማቅ ለብሶና ከዙፋኑ ወርዶ እግዚአብሔር ልጁን ይፈውስለት ዘንድ ለመነ፣ በብርቱ አዘነ። ግን ልጁ ስሞትበት ከወደቀበት ተነሳ፣ ፊቱንም በቅባት ታበሰ እግዚአብሔርም ሰጠ፣ እግዚአብሔር ነሰ ብሎ ለአምላኩ ክብር ሰጠ። አግዚአብሔር ያወቀና የገባው እንዲህ ያደርጋል ልክ እንደዳዊትና እህታችን ዘሪቱ።
@user-ch7dh7bg1u
@user-ch7dh7bg1u 8 дней назад
አንዲትን አዝማሪ ከቅዱስ ዳዊት ጋር ማወዳደር አይከብድም
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 22 дня назад
ምንም ቢሆን እናቱ ናት ሌላዉ ትርፍ ነዉ ዉስጧን የምታቀዉ ደግሞ እራሷ ናት የወጣበት አንጀት ሳይቃጠል ቀርቶ አይደለም ሁሌም ዉስጧ አይጠፋም ልጇ አይደል አምጣ የወለደችዉ ምን ማለት ነዉ
@HuluselamHuluselam-lg7xh
@HuluselamHuluselam-lg7xh 21 день назад
Ere Eferu
@Etho19pia
@Etho19pia 21 день назад
አልቀረባችሁም እና ከልብ ካዘኑ እንባ አይገድም። ንቃ or ንቂ
@abelb5604
@abelb5604 22 дня назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ዮኒ ማኛ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እውነተኛ ነገር ተናገረ ❤❤❤
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 21 день назад
ዮኒ ትክክልነህ ሀዘኗ የራሷ የእድሜ ልኳ ነው የአብራኳ ክፋይ እኮ ነው።
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 21 день назад
Well done!! ዩኒ በጣም እናመሰግናለን
@genetwondimagegn339
@genetwondimagegn339 21 день назад
እውነት እኮ ነው ሐበሻ ለዘመናት ተጣልቶ ሳይነጋገር በህይወት እያለ ይቅርታ ሳይጠያየቅ አንደኛው ድንገት በሞት ሲለይ ለመቅበር ይመጣል ከዛ ያለቅሳል 😮 እንደ ሐበሻ አስመሳይ የትም አይገኝ አሁንም ከእናቱ በላይ እኛ አዝነንለት ነው ይሔ ሁሉ ግርግር ሲጀመር ምን አገባችሁ ?ለምን ተፅናናች ብሎ ምቀኝነት አረ ደስ አይልም ሁላችንም ወደራሳችን ዞረን እራሳችንን እንመልከት ዛሬ ብዙ የተጣላናቸው ይቅርታ እንኳን ሳንባባል ነገ ሲሞቱ ለሰው እይታ ያዘንን መስለን ልናለቅስ ልናስመስል የተዘጋጀን ብዙዎች ነን እና ዝም ብለን የሰው ከመፈትፈት በህይወት እያለን መልካም እንሁን የሌላውን ሀዘን ለባለቤቱ እንተውለት
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 21 день назад
ዘሪቱዬ እንወድሻለን የገባሽ ገብቶሻል ! መቼም በሰው የሚባል አይጠፋም ። ዮኒ እናመሠግናለን
@neimabedru8199
@neimabedru8199 21 день назад
የምታስቡላት ከሆነ ጥሩ ሳይካትሪስት አሳይዋት ከምር ሀዘን አገላለፇ ኖርማል አይደለም የልጅ ሞት ከባድ ነው
@MeleseGetahunb-sx1wp
@MeleseGetahunb-sx1wp 22 дня назад
🎉🎉🎉ኣንተ ልጅ ግን ደቂቃ ታሳጥራለህ ተዉ ግድ የለም ኣትቋጥር🎉🎉🎉
@chuchumike3286
@chuchumike3286 21 день назад
ዋው ማንህ አንተ ዬኒ የምትባል ቀባጣሪ መደሃኒትህ ስርቱዋል ጡሩ አልክ ኪኪኪኪ
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 15 дней назад
ምድረ ሟርተኛ! አታሟርቱ ፈጣሪ መጪውን ጊዜ መልካም ያደርገዋል ።
@user-vp5eh6yw2i
@user-vp5eh6yw2i 13 дней назад
መፅናናት ይበልጣል
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 20 дней назад
አሁን ነው ሰብስክራይብ ያረኩት ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ❤
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 21 день назад
እቺ ሴት በእርግጥ ተፅናንታለች እኔ በበኩሌ አይመስለኝም የሀዘኑ እሳት በውስጧ ነው
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 20 дней назад
ዮኒ እኮ ሀቀኛ ነው በጣም ሚዛናዊ አዛኝ ሰው ነው ዮኒሻ ትለያለህ❤❤❤
@BlenGemechu
@BlenGemechu 15 дней назад
እሷ ልጇ ወደ አምላኩ መሄዱ ገብቷታል እናንተስ?
@SebleNBirhane-ye1tz
@SebleNBirhane-ye1tz 16 дней назад
Yoni magna you are so wise man
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 21 день назад
Woyine Ac betam new miyamirew❤❤❤!!
@eskatube3056
@eskatube3056 19 дней назад
sint ametih new gin?
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 22 дня назад
😂😂❤❤
@smretkahsay2770
@smretkahsay2770 21 день назад
❤❤
@user-fm2wm1lb6y
@user-fm2wm1lb6y 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@DerejeAyele-xe5sv
@DerejeAyele-xe5sv 2 дня назад
👍💖👍
@user-wv6li5fi2r
@user-wv6li5fi2r 18 дней назад
betam tenkara nech
@Afroboy9
@Afroboy9 22 дня назад
Ac🙌🙌
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 7 дней назад
ይሄ ተቆጣ የምትለው ህዝብ ምን አግብቶት ነው የሰው ጉዳይ ውስጥ የሚፈተፍተው እንኳን መቆጣት ለምን አይንጨረጨርም ምድረ ባለጌ
@yemisrachhailu9980
@yemisrachhailu9980 21 день назад
ምን አገባችሁ ?
@hanakebede282
@hanakebede282 21 день назад
በሑሉም ላይክ አርጉት ወንድማችንንን ❤❤❤❤❤
@user-og6eq3ly9m
@user-og6eq3ly9m 20 дней назад
ያንን የመሰልጅ ያጣችው እሷ ናት
@YobedMJ
@YobedMJ 22 дня назад
Wellcome Jemeaw Lol
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 22 дня назад
ባለፈው ደሤ ሆሢቢታል እድህ እያረጉነበርና ወንድሜ ሚሥቱ ወልዳነበር ከከከከወወንድሟን አሥገብተው ባሏን ከለከሉ ባለጉዳዩ እኔነኝ አሥገቢኝ አላት እቢአለች አላህ ይግደልሽ ሢላት አሚን አለች ከከከከ
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 22 дня назад
አረወየው ዘድሮ😂😂😂😂
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 21 день назад
Yoni tiktoku ketezega behuwala mn indemesele gertituwal zim blo new yemigagat
@taititaiti6453
@taititaiti6453 11 дней назад
ሴፉም ልጅ አለው እኮ ሞት እንደሆን.......
@user-fs5wn3lq5h
@user-fs5wn3lq5h 21 день назад
Sometimes, Beden yadergal andandu hazen. Ye mazen, ye malqes, akemihin yezobih yihedal. Wustih Elim yale bado chelema yehonal, ye erasehin hulu maninet feel ataregewem. Yehone bado menfes yeteshekeme siga ayinet ngr newe yemisemah. Ye erasihin flavor be erasih wust atagegnwem beqa bado tehonaleh. Endeza yehonech yimeslegnal....
@koketmedia
@koketmedia 22 дня назад
ሰላም ብሮ ቪዲዮ ለማሳየት የፈለከውን ሳይዝ ከፍ አርገው
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 22 дня назад
አዬ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ የተረሳ ቪዲዬ ይዘህ ትመጣለህ ብሮ የት ነበርሽ ስራ ቀይሪ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 19 дней назад
Veronica endet bidelat endih cheger balebet hager endih yemetkebtew??menew mekari atach legenzeb bela betam new yemetegermew yemimekrat sew yelem fetari yeker yebelat andande wedefetari betay teru neber yasazenal
@AhelamSied-zk7nq
@AhelamSied-zk7nq 18 дней назад
Ymigermehgnen nger new yaleshew l ziyawem k deha beatsb ymetache y deha zeroch nene y essua kebetet k leke alefe abatua mekari nber lswoch tenesh teleke sayel yerassun y hiwote tmokero eyenger nber ymiyaserdawe
@Mekdymekdysala
@Mekdymekdysala 22 дня назад
are min gude new afen kagechi eyetbakugn video aleka
@mensurana6330
@mensurana6330 4 дня назад
የሚታየውን ቪዲዬ በትልቅ አርገውና የአንተን አሳንሰው
@Hana-3838
@Hana-3838 22 дня назад
❤❤❤❤👍👍👍ሠላም
@user-bc3tz4fx5w
@user-bc3tz4fx5w 22 дня назад
Zeha lemin ferese
@rebka5068
@rebka5068 21 день назад
እረ ዬኒ ማኛው እደዝህ ቁምነገረኛ ነህ እንዲ
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 21 день назад
Mene Agabhe. Mene yamaslle
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 18 дней назад
Tikikil neh kenat belay ke beteseb belayi manim ayazinim tikikil neh yoni
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 21 день назад
በዚዘመንየተፈጠራችሁወጣቶችሀሜትብቻነውየምትፈበርኩትአትቆፍሩምስሰሩስትፈበርኩአታሳዩንምየወሬፋብሪካእየፈበረካችሁሮቦትወጣቶችእየሆናችሁነውቆምብላችሁአስቡ
@AbuAnu-rq5fp
@AbuAnu-rq5fp 21 день назад
ዮኒ ሰውነትህ ለምን ሸሸ አንተም ልትሔድ ነው እኮ ቻዎ ነብስሕን ይማረው
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 22 дня назад
Veronika zefen letlek new Le Orthodoxoch bexam nafekewal Maryamen?
@sofiazeleke81
@sofiazeleke81 21 день назад
Yone magnaw ewnetikin hazenu Esuwan bicha new ygodaw manim Hulum afun kefto wede betu yemelesal eswa gin isat behoduwa Yeza new yalechiw,weregna bota yelewim, hazen iko bemechoh ayegeletsim hazen yewist isat new
@HermelaTekeste
@HermelaTekeste 2 дня назад
ዮኒ የበሰለ ንግግር
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 21 день назад
ሰላም፣ ምናለ የዘሪቱን ሀዘን ለራሷ ብንተውላት? በቁስሏ ላይ በየጊዜው በስንጥር እየነካካችሁ የምታደሟት? ዮኒ ተባረክ መልካም ብለሃል አቅራቢው ግን ያንተን መስል አሳንሰህ የምታቀርባቸውን ምስሎች ጎላ ብታደርጋቸው። ደግሞም የማይረቡና ትምህርት የማይሰጡ ስለሆነ ዝግት አድርገህ ሌላ ነገር ብትሞክር ይሻላል።😂😂😂
@hanlove412
@hanlove412 21 день назад
ኤልያስ ሲሞት ምነው ታዲያ አለቀሰች በልጇ ግዜ ነውዴ ያስጨከናት ሆ ለጎረቤትም ይለቀሳል እንኳን አምጠው ለወለዱት
@SafaSafa-xk1ps
@SafaSafa-xk1ps 16 дней назад
Lesu Enquanm Alekesechilet Esu Yezelalem Hiwot Selemayenorewu Nw Meknyatum Zefagnoch Ye Egziabhern Mengst Aywersum Ahun Gn Yegebat Gebtowat Nw Lejewa Be አብ ቀኝ ተቀምጦዋል ዮኒ ምርጥ ነህ❤❤❤
@feventesfa6720
@feventesfa6720 4 дня назад
Weregna talkes atalkes anchi kegonea honesh ayteshal yeged video lay lanchi bela malkes alebat ereeferi enaten endi seteyi sent aynet sew ale bakachu atefreji yiferedebeshal!!!
@user-nd5lf8ye3k
@user-nd5lf8ye3k 22 дня назад
ዝብየ ሣይህ ያዲሣባ ጨምላቃ ትመሥለኛለህ ማረጤ ጥጋበኛ ትመሥለኛለህ )ሢቀጥል አትጥፋ እሺ ሙጭው🎉🎉🎉
@user-zw5ob4rd4g
@user-zw5ob4rd4g 18 дней назад
ያመነችውን ታውቃለች ።
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 21 день назад
ለማን ሀተሄዶና ነውለዘሪቱ ልጅ የምትለው ሰንቱ ፀበልተኛ ስንቱ ታማሚ በየሆሰፒታሉ ማን ተጠይቆ ነው የሷ ልጅ ያልተጠየቀ የምትለው ሁሉ ነጠር አልቆብህ ለዘሪቱ ተሟጋቾ ሆነህ መጣህ ስላንተ ንገረን አንተሰ ሄደህ ጠይቀሀል ስለራስህ አውራ የማንም ልጅ አይሙት እሷ ልጇን አሳልፋ የሰጠችው የታዘዘችውን ካልፈጸመች የበለጠ ችግር እንደሚመጣባት ታቀዋለች ተከታይ እሰከሆነች ድረሰ ቢመራትም የበላያን መስማት አለባት አንተ ደሞ እያወቅህ አለቅላቂ አትሁን ዮኒ የምትናገረውን እወቅ አዳማጭ የለህም
@Chaina88
@Chaina88 21 день назад
ዮኒ አትሳሳት ሀበሻ የበደለውን እንኳ በሞቱ ያዝናል የዘሪቱ መፅናናት አይደለም ድምፃዊ እዮብ ሲሞት, ኤልያስ መልካ ሲሞት ዘሪቱን አይተናታል በልጇ ግዜ እንዲህ መፅናናት ፈጣሪ አሁን ነው አፅናኝ መሆኑን ያወቀችው ዮኒ ተብየው አትቀባጥር ሁላችን ቤት ሀዘን ገብቷል የወለደ ደግሞ ያውቀዋል እንኳን ሞታቸው እንቅልፋቸው አይታመንም ሀበሻ ምኘናምን አትበል ወላድ በሙሉ በሀዘኗ አንብቷል ግን ከተፈጥሮ ውጭ ስትሆን ደነገጥን እንጂ ሙሉ ሀዘኗ የራሷ ነው ጌታችን እንኳ አልአዛርን ሊያነሳ እየሄደ የለቀስተኛና የእህቶቹ ለቅሶ አሳዝኖት አለቀሠ እንጂ ላስነሳው ነው ዝም በሉ አታልቅሱ አላለም ፈጣሪ አብዝቶ አፅናኝ መላእክ ይላክላት ግን ተፈጥሮን መፃረር መፅናናት አይደለም ጌታ መድሀኔአለም ማንንም ወላጅ በልጅ አይፈትን
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 21 день назад
ሀበሻ ለበደለዉ እንኳን ያዝናል;: ያዘነች ጊዜብለህ ሟቾች ደረደርክና አሁንነወይ መጽናናትን ያወቀች አልክ; ወንድሜ ሰዉ በእግዚአብሔር ቃል እያደገ እየተሞላ አይሄድም ?? ደግሞስለዉድ በኩር ልጇ አላዘነችም ስትል እርግጠኛ ሆነህ አያሳፍርም; እናንተየምትደረድሩት የአላዛርን ግዜ ነዉ; ዳዊት ደግሞ ልጁ በጸና በታመመጊዜ ማቅ ለብሶ አመድ ነስንሶ ከምግብ እራሱን ከልክሎ በአምላኩ ፊት አለቀሰ። በሞተ ግዜግን እራሱን ተቀባ ፊቱም ፈካ ምግብም አምጡልኝ አለ;በታመመ ጊዜ እግዚአብሔር ቢያድንልኝ ብየ ነበር አሁን ግን በቃ እግዚአብሔር ሰጠ እሱ ነሳ አለ። እሷምኳ 6ስቱ ቀኖች የምጥ የለቅሶ የሰቆቃ ነበሩ ብላለች; ቁርጡን ስታዉቅ ልጄን ከእግዚአብሔር በላይ አልወደዉም የሰራዉ አዋቂ ነዉ ስትል ልትደነቅ ሲገባ አይኗቀልቶ ስብርብር ኩርምት ብላ ስላላያችሁ እንደአለመታደል በሰዉ ቤት መፈትፈት ልማድ ሆኖባችሁ ተንጫጫችሁ; ከልጇ ሞት የበለጠ ዶ/ር ተብየዋን ጨምሮ የእናንተ ጫጫታ ነዉ የሚሰብር;አሷግን ብርቱ ምሳሌ እናት ናት አትሰማችሁም። ልጇ የቀብር ቀን ብቻ አይደለም የሁልግዜ ሰቀቀኗ ነዉ;
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 21 день назад
አስተዋይ ብትሆን ዮኒ ተሳሳትክ ሳይሆን እንደስብከት ልትማር ይገባህ ነበር; እስኪ ዝም በሉ ''አስተዋይ ዝም ይላል'''
@emawede2064
@emawede2064 21 день назад
A lot of adis Ababa's don't have that kind of culture if you compare with the other city I don't know why
@Etho19pia
@Etho19pia 21 день назад
አይ ዮኒ ይመቺ እንድህው ስታሽቃብጥ ትኖራልክ 😂😂😂😂😂
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 6 дней назад
ተፅናናንታ ይሁን አብዳ ለይቶላት እንደሆነስ ማን አወቀ😣...አንተ ዱቄታም! ደግሞ የወለደች እናት ብቻ ናት ይሄን የሚገባት,ጃፒ ትላለህ እንዴ! ማሃይም አለ ሞጣ😅
@fevenetio6003
@fevenetio6003 21 день назад
ከየት የመጣህወጠጤ ነህ አንተ ደሞ
@user-bc3tz4fx5w
@user-bc3tz4fx5w 22 дня назад
Manda yet hede
@meseretM-n5v
@meseretM-n5v 21 день назад
እብድ
@meazamekonnen7162
@meazamekonnen7162 21 день назад
Derom zertu awezagabi nch ayemerowa tekekl ayedelm
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 18 дней назад
Antenko sewublo ymesmahm ylemewergna yalala lelje Mazen lalakebatare
@SeydAli5154
@SeydAli5154 21 день назад
ዮኒማኛ ሁልጊዜ ማሽቃበጥ አይሰለቼዉም
@devydas
@devydas 22 дня назад
Zeritu bekt nech 666
@Gashyoyo
@Gashyoyo 22 дня назад
ልጆቼ ኣዲስ Reaction RU-vid ቻናል ክፍቺላቹ ኣልንደረደር ኣለኝ አበረታቱኝ
@meseretM-n5v
@meseretM-n5v 21 день назад
እብድ
Далее
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Просмотров 15 млн
OG Buda - Сделай Мне Приятно Щас
02:24
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Walking can get boring 😎
0:25
Просмотров 25 млн