Тёмный

ብዙ ሰብስክራይበር ያላገኙበት ምክንያቶች | ቻናላችሁ ያላደገበት ዋናው ሚስጥር | YouTube Settings You Should Know - In Amharic 

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Подписаться 280 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@Adamtube-k8r
@Adamtube-k8r 11 дней назад
በእውነት ብዙ ጥሩ ልጆችን አውቃለሁ እንዳንተ በአለም ላይ አይገኝም ብል አልሰሳትም !እድሜ ከጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ቃላት አጠሁልህ!
@siskotube1486
@siskotube1486 3 года назад
አንተ እድለኛ ሰው ነህ ...በቃ ለሰው ነው የምታስበው ። እንደሌሎች የጋን ውስጥ መብራት ስላልሆንክ የከፍታ ቦታን ተመኘሁልህ ወንድሜ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@ImranAdem
@ImranAdem Год назад
Me too
@Beletebiruk
@Beletebiruk 4 месяца назад
1:29 ​@@AbugidaMedia
@sirakmas3240
@sirakmas3240 3 года назад
i appreciate your honesty, ጥሩ ሁን ማንም አይተውህም የሚለውን ባንተ አይቻለሁ፣ መልካምነት መልካም ነው
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሠግናለሁ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 года назад
@@AbugidaMedia ወንድም በፈጣሪህ መልሥልኝ። ጓግልን ከፍቸ ልክአንተእንደምትለውሣረገው የቻናሌ youtube studio እሚለው የለም።የቻናሌ አይከንም አይመጣም የyou tube ሤቲጓች በጓግልጭራሺ አይመጡልኝም ምን ላድርግ እዳታልፈኝ❓❓❓❓❓❓‼
@shakiara8316
@shakiara8316 3 года назад
በርታ ምንደምልህ ቃላት ያጥረያል የምሰራቹ ሁሉ 👍👍👍👍
@Fthyhtube
@Fthyhtube 3 года назад
ጥሩ ጠቃሜ መረጃ ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለን 🌟👏🙏
@አገኘሁሸyoutube
@አገኘሁሸyoutube 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ አንተ መልካም ሰው ነህ 💚
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@rabiatube6598
@rabiatube6598 2 года назад
እውነት በጣም ቅን ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@abuarietube1248
@abuarietube1248 3 года назад
ጥሩ የማስረዳት ችሎታ አለህ፡ጎበዝ ነህ በርታ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@Abenezer17
@Abenezer17 Год назад
ፈጣሪ ይባርክሀ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ በቅንነት እንደማመር
@madinahamzajmaah9079
@madinahamzajmaah9079 3 года назад
በርታ ለሪፍ ነው ከምንም በላይ አመሰግናለሁ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@rahmethussen5660
@rahmethussen5660 3 года назад
ደምሩኝ ደምራለሂ
@ሀሊማውሎዪቱቢ
@ሀሊማውሎዪቱቢ 3 года назад
@@AbugidaMedia እነደማመር
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
@@rahmethussen5660 ረህመት ደምሪሸለዉ ደመሪኝ
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 2 года назад
ያወቁትን ማካፈል መልካምነት።ነውና በርታ
@honitube1221
@honitube1221 2 года назад
ለመረጃው አመሰግናለው በርታ መልካም አዲስ አመት ይሁንልክ ከነ መላው ቤተሰቦችክ 🌻🌻🌻
@tube3923
@tube3923 2 года назад
በርታ አሪፍነው
@perfectenglishwithtadele8632
@perfectenglishwithtadele8632 2 года назад
very good and clear explanation, thank you , go on.
@enatmedia-
@enatmedia- 3 года назад
የምር ምርጥ ሰው ነህ በርታ ፈጣሪ መልካምነትን ይጨምርልህ
@JacobYakob-b6s
@JacobYakob-b6s Год назад
በጣም ነው ማመሠግነው ❤️🙏🙏🙏
@itsmydam9831
@itsmydam9831 3 года назад
እናመሠግናለን ምርጥ ሠው የአንተ አይነት ምርጥ ሠው ያብዛልን
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 года назад
እንደመርርርኑ
@itsmydam9831
@itsmydam9831 3 года назад
@@kedyetube4847 እሽ ነይ
@addaddis
@addaddis Год назад
Thank You from Addaddis 🙏🙏🙏
@kemuyoutube3297
@kemuyoutube3297 2 года назад
በጣም በጣም እና መሠግናለን በተለይ እኔ ባተ ማሥተማር ጀመረኩ ገና አድሥ ነኝ ቡዙ የቀሩኝ አሉ ብቻ አላወኳቸውም
@serketube5075
@serketube5075 2 года назад
ዋው አሪፍ ነው
@wawbicha
@wawbicha 9 месяцев назад
እውነተኛ አስተማሪ ነህ ❤❤❤❤❤
@serkadistube
@serkadistube 3 года назад
በርታ ወንድሜ ታማኝና ቅን ትክክለኛ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ
@rahmethussen5660
@rahmethussen5660 3 года назад
ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 3 года назад
ሰላም እህት ቤተሰብ ሁኒኝ
@Addistoday
@Addistoday 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ! የማስተማር ብቃት አለህ👏👏👏 ቻናሌ 49k ደርሶ 100 k ናፍቆኛል🙊🙈🙉
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሠግናለሁ በርታ በርታ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 3 года назад
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@rihuchannel2098
@rihuchannel2098 2 года назад
እናመሰግናለን
@afrahtube6761
@afrahtube6761 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየከን ተባረክ ወንድሜ👏👏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@WubshetBelay
@WubshetBelay 3 года назад
@@AbugidaMedia እንዴት ነህ ቴዲ የአንድ ዩትዩብ አካውንትን ኢሜል ወደ ሌላ ኢሜል እንዴት መቀየር ይቻላል
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@Radiya22
@Radiya22 8 месяцев назад
ደምሪኚ እመልሳለሁ❤
@Radiya22
@Radiya22 8 месяцев назад
​@@emebetkebede5243ደምሬሻለሁ ግቢናደምሪኚማማየ❤❤
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ 3 года назад
በርታ
@newprotestantmezmur-oo3td
@newprotestantmezmur-oo3td 3 месяца назад
Tankyou❤❤❤❤❤❤
@اسماء-د8ع
@اسماء-د8ع 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድም👍👍👍
@rahmethussen5660
@rahmethussen5660 3 года назад
ደምሩኝ ደምራለሁ
@selamtube2461
@selamtube2461 3 года назад
ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወድሜ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 3 года назад
ሰላም በተሰብ እንሁን እህት
@selamtube2461
@selamtube2461 3 года назад
@@lomiyoutube7599 እሽ ማማ
@mangostudio8566
@mangostudio8566 3 года назад
Realy you are open and great man thank you so much realy,we got great information about topic.keep it up brother.
@የፍቅርሰው-ቐ9ፐ
@የፍቅርሰው-ቐ9ፐ 3 года назад
ጀግናዬዬዬዬዬ✅💚💚💚💚👌💞💞💞💞💞
@abdulladreman1011
@abdulladreman1011 2 года назад
ሹኩራኒ ወዲሜ አመሰጊናሎ
@feridotube4991
@feridotube4991 3 года назад
አዎ ግን ferido tube wooooow!!!!!
@luluguragemedia5047
@luluguragemedia5047 3 года назад
ወንድማችን በጣም አመሰግናለን የሚጠቅመን ነገሮች ስለምታስተምረን 👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@rozaroza3258
@rozaroza3258 2 года назад
በቅንነትእንደመር
@Dn.Dr.Berhan
@Dn.Dr.Berhan 3 года назад
ወንድማችን ከልብ አመሰግንሃለሁ ! ያለውን ለሰው የሚሰጥ ከማያልቅበት ፈጣሪ በሰፊው ይቀበላል!
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@tomusyab809
@tomusyab809 Год назад
Mnem metkem neger eko aydelem saw atwash telke saw nk atkelale
@አምተስሊምዩቱብ
@አምተስሊምዩቱብ 2 года назад
ማሻ አላህ ወንድም
@ጦይቢYouTube-x5t
@ጦይቢYouTube-x5t 3 года назад
ወድሜ በጣም ነው እማመሰግነው መሸአላ
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 2 года назад
Thank you brother. Your tips are so crucial. Keep going
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@abuarietube1248
@abuarietube1248 3 года назад
ነገሮችን ግልጽ አድርገህ ማቅረብህ ይመቸኛል በተለይ ለጀማሪ you tubers በጣም ወሳኝ ነገሮችን ማቅረብህም እንደዛው
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@nanutube8784
@nanutube8784 2 года назад
Tanks bro❤ እንወዳሃለን
@haimiyoutube4307
@haimiyoutube4307 3 года назад
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር በቅንነት
@dadidereje8389
@dadidereje8389 Месяц назад
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ
@meharizewda804
@meharizewda804 Год назад
Selam bro ..arif video new gin eskahun almolahutm nebr
@rahmethussen5660
@rahmethussen5660 3 года назад
እና መሠግናለን
@islamicyoutube9595
@islamicyoutube9595 2 года назад
በርታ ሁሌም ጡሩሁን እኔ ገና ጀማሪነኝ ግን ምንም ሰብስክራይብ ዪቱቤም እያደገ አይደለም
@tentegondartube8611
@tentegondartube8611 Год назад
በጣም ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ቻናል ነዉ በተለይም ለጀማሪ ዩቲዩበሮች ቀጥልበት
@unitymedia7303
@unitymedia7303 3 года назад
እናመስግናለን ኑርልን
@astertube8785
@astertube8785 2 года назад
በውነት ከልብ እናመሰግናለ ቴዲዬ ወንድማችን ክበርልን👍👍👍👍👍
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@Radiya22
@Radiya22 8 месяцев назад
ደምሪኚማማየ❤
@SUGAMDRO
@SUGAMDRO 3 года назад
Fetari Yibarkik Bro
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@jemufatitube5888
@jemufatitube5888 2 года назад
በርካታ አርፍ ነው እናመሰግናለን
@mariyatube1333
@mariyatube1333 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@rozajabir
@rozajabir 3 года назад
ተባርክ ቴዚዬ
@teshomecomputerschool2660
@teshomecomputerschool2660 3 года назад
ገራሚ ትምህርት ነዉ አቦ ይመችህ በርታልን
@ሠላምለሀገራችንሰላም
እናመሰግናለን👍👍
@AsliFamily24
@AsliFamily24 2 месяца назад
Thanks bro
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 11 месяцев назад
ለምታደርግልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን😍 እንዳሳየሀን Sitting ላይ ገብቼ እንዳንተ ፅሑፍ ሊመጣልኝ አልቻለም ሌላ ነው እየመጣልኝ ያለው?
@yehabeshalijtube5349
@yehabeshalijtube5349 Год назад
ቴዲ ስራዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው በርታ ። ዩቱዩብ አለኝ ግን ሰዓቱ መልቶልኛል ግን ሰብስክራይቡ ሊያድግልኝ አልቻለም ምክንያቱ ምንድን ነው
@ሱመያቲዩብአላህወኪል
ሽኩረን
@rahmethussen5660
@rahmethussen5660 3 года назад
ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ
@abiykebede5226
@abiykebede5226 2 года назад
Great keep up the good job!
@sisaykidane1154
@sisaykidane1154 3 года назад
ጎበዝ
@lijshebelawtube1171
@lijshebelawtube1171 3 года назад
አሪፍ አድቫይስ ነው ብሮ በርታ ቴድየ ግን ቴሌግራም ላይ ቴክስት አትመልስም በሰላም ነው ብሮ ወይስ ስልክ ብታስቀምጥ ምን ይመስልካል ?
@khankpo7338
@khankpo7338 5 месяцев назад
Thankyou
@Zyneb119
@Zyneb119 9 месяцев назад
ካተ አይቸ ነው የከፈኩት በርታ ወዲሜ
@Radiya22
@Radiya22 8 месяцев назад
ደምሪኚዜድ እመልሳለሁማማየ❤❤
@Zyneb119
@Zyneb119 8 месяцев назад
@@Radiya22 እሺ እህት
@Zyneb119
@Zyneb119 8 месяцев назад
@@Radiya22 ደምሬሺ አለሁ ናይ በቤቴ
@elnatantube5569
@elnatantube5569 3 года назад
Thank you
@EmuFyizaእሙፋይዛTube
ሰለም ሰለም ቴድየ አናመሰግን አለን
@user-oy3pj5gr7p
@user-oy3pj5gr7p 3 года назад
ማሻአላህ በርታ በሁለቱም አካውንቴ እከታተልሃለሁ እናመሰግናል
@eyualtube2488
@eyualtube2488 3 года назад
አሪፍ ነው ቀጥልበት
@BlueSky-ti4zj
@BlueSky-ti4zj Год назад
Tedi, You are great! My question is I can get my channel using searching on RU-vid. Would you tell me why?
@Aggaaroo
@Aggaaroo 2 года назад
Fine thanks
@TegegneAlemu
@TegegneAlemu 9 месяцев назад
እንዴት ቪድዮ መልቀቅ ይቻላል እባክህ እባክህ ቪድዮ ስራ😢😢😢
@መያስቱዩብ
@መያስቱዩብ 3 года назад
በጣም ጡሩ ሰው ነህ ኑርልን ግን እኔ ስሞክር ዩቱብ እስቲደዎ ስገባ ኮመት ምናምን ነው የሚመጣም ለምንድን ነው
@FamilyDayVlog
@FamilyDayVlog 3 года назад
my teacher 🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
Beziye Thanks
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 3 года назад
በርታ ግን ይቻል አይመሰለኚም አበላሼዋለሁ🤣
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 года назад
እኔም።እንዳንች።አቅቶኖል
@mebatube1245
@mebatube1245 3 года назад
እውነትሽን ነው
@mebatube1245
@mebatube1245 3 года назад
@@ጉጉፍቱሚዲያ በጣም
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 года назад
አመሰግናለሁ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@jemimedia_645
@jemimedia_645 3 года назад
አብሽር
@yiremeda212
@yiremeda212 Год назад
gerame nw bro tnxs
@mnaddis-921
@mnaddis-921 2 года назад
tnkss
@ZEthiopian
@ZEthiopian 2 года назад
Hello abugida media how are you my brother
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 2 года назад
አተ ልጅ ግኔ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 года назад
ስለመልካም ምክርህ ተባርክልኝ ከይቅርታ ጋ ር ጥያቂ ቢድዮ ስንስራ ቀንና ስአት መምርጥ አለብን እዴ ?በተመቸን ቀንና ስአት መስራት አንችልም እዴ ?ብታብራራልን ዘመንህ ይባርክ
@redwan905
@redwan905 Год назад
enamesegnalen
@ethioshow3460
@ethioshow3460 3 года назад
you are best teddy but i have 2 quthion 1-how to creat blog 2-how to get money by blogging please dont leave the quethion
@AdmiringCakeSlice-kh3yo
@AdmiringCakeSlice-kh3yo 9 месяцев назад
👍👍
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 3 года назад
enamesgnalne bro arif merja new
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 3 года назад
ማኛው በጣም እናመስግንለና በእውነት ዩቱዩብ አስችግርኝ ነበር አሁን ኦሞኩረል
@abialtube164
@abialtube164 3 года назад
thank you but how to upload bacground picture pleas teache
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Год назад
የኔውድ
@zenbabatube4898
@zenbabatube4898 3 года назад
እባክህ አንተ መልካም ሰው ዩቱቤን ከፌስቡክ ጋር ለማገናኘት app አልመጣ ብሎኛል
@abdutech
@abdutech 2 года назад
ትለያለህ ብሮ የኔም አየጨመረ ነው
@seliseli6417
@seliseli6417 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ አዲስ ዩቱብ ከፍቸ ነበር ግን ያልገባኝ ነገር ስልክ ቁጥር ግዴታ ነው እዴ ማለቴ እኔ ስደት ነው ያለሁት እና በስሜ ስልክ ቁጥር ማውጣት አህችልም እና ሀላ ችግር ይፈጥራል ምናልባት ቢቆጠ ፓስዋርዱ እና እሜሌ አቀዋለሁ አደራ መልስልኝ አሳስቦኝ ነው
@zehara605
@zehara605 3 года назад
👍
@rukiyatube
@rukiyatube 3 года назад
ዋው ምርጥ ትምህርትነው
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@NahiMedia
@NahiMedia 3 года назад
Thanks brother
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ
@abysiniatimes8197
@abysiniatimes8197 3 года назад
Nice
@ኡሙአቡበክርቲዩፕ
@ኡሙአቡበክርቲዩፕ 3 года назад
ማሻአላህ ወንድም
@መሄልትመሩ
@መሄልትመሩ 24 дня назад
❤❤❤
@ማርታየገጠርልጅ
@ማርታየገጠርልጅ 3 года назад
Berta enamesginalen
@hailethebegenatube3823
@hailethebegenatube3823 2 года назад
እረ በናት ዩቲቭ ስትዲዮን ነክቼ ከዛ ስቲንግ አልመጣልኝ አለ ምን ላድርግ በናት ምከረኝ ጥሩ ሰው ነህ ሳይህ
@hayat7209
@hayat7209 3 года назад
አቡ ጊዳ እኔ ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ ግን አንተ እምትለውና እሥል ኬ ላይ ያለው ነገር ምንም አይገናኝም ደከመኝ ዛሪሥ አንተንማየት
@sekinabnithusen7627
@sekinabnithusen7627 3 года назад
ሊቨ ስገባ. ዩቱብ ላይ የሰራውት ወድ ጋራሊ ዳውሎን ለማረግ ምን ላርገው ? ሌላው ሊቨ እንዳልታይ ማረግበት መንገድ በድምፅ ብቻ
Далее
A SMART GADGET FOR CLUMSIES🤓 #shorts
0:21
Просмотров 1,7 млн