Тёмный

ብፀዕ አቡነ አረጋዊ ዶ/ር የሰዕለት ልጅ ነኝ / በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 455   
@saranoora5692
@saranoora5692 4 года назад
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ አረጋዊ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ኢቢኤስ እናመሰግናለን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
ብፁዕ አባታችን በሁለት ስለት የተሳሉ ነዎት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እናንተን አያሳጣን ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት የእናንተ ፀሎት ኢትዮጵያ ን ቅድስተ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ህዝቦቿን ይጠብቅልን ያለ እናንተ እኛ ምንም ነን ጋዜጠኛዋ ተባርከሻል ነገር ግን እንደነዚህ አይነት አባቶቻችን ለመጠየቅ አለባበስሽ መልካም እያለ ፀጉርሽን ሙሉውን ብትሸፍፈኝ መልካም ነበር ወደ ፊት አስቡበት
@kooliyyatnnnod2353
@kooliyyatnnnod2353 4 года назад
በጣም ደስ ይላል
@abinetababa4310
@abinetababa4310 4 года назад
Baqe labsalch est.enkan atliqemu
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
አባ እንኳን ደህና መጡ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልን እውነት ስወደወት አማላከ ቅዱሳን ያኑርልን ። ebs በጣም እያናረባችሁ ነው ሁሌ በአርቲስት እያደረቃችሁን ነበር እንዲህ አባቶችን ይዛችሁ ስትመጥ ለሁልም ይጠቅማል
@ayneayne5823
@ayneayne5823 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Год назад
የግል፡አሟካሽ!
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Год назад
የግል፡አሟካሽ!
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ 4 года назад
አባ ፀጋውን ያብዛልዎት
@የምድረ-ከብድክስታኔ
አይ ትዕግስታቸው! የእናንተ ትዕግሥትና ፀሎት ባይዘን ኖሮ እኛማ እንደ ውሃ እየፈሰሰን ነው። እናንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
በጣም እህቴ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад
በጣም እንጂ የእነሱ ፀሎት ባይኖር ኖሮ እዚህ ደረጃ አንደርስም ነበር የደጋግ አባቶች በረከታቸው ይደርብን ክብር ለአባቶች
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 4 года назад
Amen Ewunet newu
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
ደብረ ሰላም ሎዛ ማርያም የሚባል ከተማ የለም ። ሎዛ ማርያም የምትባል የምትገኘው። አዘዞ ከተማ ጎንደር ውስጥ ናት ። አዘዞ ከተማ ብሎ መናገር ስያሳፍርም ። ጋዜጠኛዋ የአለማዊ ትምህርት የት እንደተማሩ አልጠየቅሻቸውም ።
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 года назад
አሜን በእውነት ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 года назад
የኦርቶዶክ እምነት በጣም ደስይላል አባ ስለአይ ማኖት ሰው ሚማር ጥሩነው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 года назад
አድር ባይ ምኑ ነው ደስስ የሚለው
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 года назад
@@إيمانأحمد-ذ5م ምን አቃጠለሽ /ህ አዎ ብጣም ደስ ይላል ምክንያቱም አራጅ አደለንም። አራጁ አትናደድ
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ
አዎ በጣም ሀይማኖቱ ያወቀ ሰርቶ ይበላል ፍቅር ያውቃል ህዝቡና ሀገሩ ይወዳል የተረጋጋ ህይወት ይኖረዋል ስለ ትውልድ ያስባል ……… ብቻ ብዙ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ነይ ኦርቶዶክስ እውነትናት
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 года назад
ካዜጠኘዋ ረጋ ያልሽ ብትሆኝም ቤተክርስቲያን ስትሄጂ በዚህ አለባበስሽ ላይ ነጭ ሻሽ ጣል አርጊበት እንዳይለመድሽ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ምክር ነው !!!
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 года назад
Tebarek
@ehetekassaye5579
@ehetekassaye5579 4 года назад
በትክክል ጸጉሯን መሸፈን ነበረባት
@ሊዲያየሰማዕቱልጅ
@ሊዲያየሰማዕቱልጅ 4 года назад
በትክክል ፀጉርዋንም በደብ አስይዛ ነጠላውን ብትከናነበው ችግር የለውም ነበር አሁን እራሱ
@21MarYam
@21MarYam 4 года назад
ትክክል
@Kinetibebu
@Kinetibebu 4 года назад
"ጋዜጠኞች" እንደ እነዚህ አይነት አባቶችን ስታነጋግሩ በጥቁቱም ተዘጋጅታችሁ በእርጋታ ቢሆን መልካም ነው። ከጠየቃችሁ በኋላም መልሶቻቸውን ሳታቋርጧቸው አድምጡ። አባቶች ሙሉ የዕለት ውሏቸው በሚባል ደረጃ በመንፈሳዊ አገልግሎትና ፀሎት የተቃኘ በመሆኑ ርጋታቸንና ትህትናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል። ብፀዐን አባቶች የፀሎት ሰዎች ስለሆኑ ብዙ መናገርን አይመርጡም። ስለዚህ እንደዚህ ካሉ አባቶች የምንማረው ከዕውቀታቸው ብቻ ሳይሆን ፍቅርና ትህትና ከመላበት ሰላማዊ ህይወታቸውም ነው።
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
ሲያውቁኮ ነው ebs መሆኑ ተረሳ?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
በትናንትናው እለት ማረፋቸውን በድንገት ስሰማ ስለ እውነት በጣም ደንግጫለሁ ምሁር የሃይማኖት አባት ዶክተር አቡነ አረጋዊ በሕይወት እያሉ በሃይማኖታዊ አገልግሎታቸውስማቸው በወርቅ ቀለም ተፅፎ ይኖራል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በመንግስተ ሰማያት ያኑረው 🙏🙏🙏
@eden9876
@eden9876 4 года назад
አቤት መታደል አባቶቻችን እንዴት ደስስስስስ ይላሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር🇪🇹
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 2 года назад
ይህ፦እውነት፡መታደል፡ነው??
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 года назад
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ
Ebc ተባረከ ዛሬ እልልልል በርቱ ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏
@የግልፍቅር
@የግልፍቅር 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴዉን ሰሰማ እባዬ ተናነቀኝ መቼ ነዉ ከስደት ተመልሼ ቤተክርስቲያን የማስቀድሰዉ በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚያብሔር ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@ፀዲሀበሻዊትፀዲሀበሻዊት
አሜን
@mesitube8396
@mesitube8396 4 года назад
አሜን አይዛን አድቀን ያልፍል
@የግልፍቅር
@የግልፍቅር 4 года назад
@@mesitube8396 እሽይ ዉዴ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 года назад
አሜን ማማዬ እስቲ ቤተሰብ እንሁን እህቴ ሰብስክራይብ አደረኩሽ አቼም አድርጌኝ
@የግልፍቅር
@የግልፍቅር 4 года назад
@@ፍሬህይወትሽፈራሁ አርኩሽ እማ
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 года назад
እህቶቻችን ይሄ ዱቄትና ሜካብ አላይበት ፈጣሪ ውብ አርጎ ፈጠረን ምን አጎደለብን እና መለቅለቅ ሰሌዳ ይመስል በራሳችን እንተማመን ሁሉም ቀሪ ነው እምትሂዱበትን እወቁ መለቅለቅ ልቦና ይስጠን
@mekonnenefrata5340
@mekonnenefrata5340 4 года назад
እንኳን አደረሳቸሁ ለብሂ በዓል መንፍሴን ነው ያደሰው ያጅበሸ መዝሙሩ ያባታችን በረከት ያስትፈን እናመስግናለን ኢቢስ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
እንዲህ መንፈስ መንፈስ ቅዱስ የሚሸት እውቀት ነው ትውልድ የሚያስፈልገው አባ አባታችን በእርሰዎ ፀሎት በትላልቅ አባቶቻችን የፀሎት በረከት ነው እኛ በስደት የምንኖረው እና በፀሎታችሁ አስቡን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛ ሌላ ሀገር የለንም።።💚💛💝
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 4 года назад
ደስ የሚሉ አባት በረከታቸው ይድረሰን 🙏🙏🙏
@mesitube8396
@mesitube8396 4 года назад
አባታችን እንኳን ደህናመጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። በድሜ ይጠብቅልን ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ ያምራል። እድዚህ ሁልግዜ። ብትለብሱ ግቢው ሱያምር። ድስላይክ የምታደርጉ። ልባና ይስጣችሁ እግዚያብሔር ሆይ በሰላም ከስደት። መልሰን ቅዳሴው ደስሲል
@slenat
@slenat 4 года назад
ተቃውሞ ስላደረግን ነው አንድ ከሆንን የጠላን ይመጣል እህቴ
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 года назад
በውነቱ ከጋዜጠኛዋ አለባበስ ጀምሮ እሳቸውም ከነክብራቸው ደስ ይላሉ ።
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 года назад
የጋዜጠኘዋ አለባበስ ልክ አይደለም ሻሽ ማሰር ነበረባት ፀጉር መታየት የለበትም
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 года назад
አሜንአባታችንበረከታቸውይደርብንአሜን
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 2 года назад
ወሬ፡አከናፋሾች፡ናችሁ።
@meazameles9306
@meazameles9306 4 года назад
ኢቢኤስ ራኬብ ከወጣች በኃላ አስጠልቶኝ ነበረ እንደዚህ ትልልቅ አባቶችን ስታቀርብ ማን ማየት ይጠላል እናመሰግናለን ጠያቂዋም በጣም አምሮብሻል ሐበሻዊት
@saradesign9507
@saradesign9507 4 года назад
ዲስ ላይክ እምታደርጉ የዳቢሎስ ተላላኪወች ልባችሁን ይመልሰው ኦርተዶክስ ከሰማይ የተሰጠን ቀጥተኛ መንገድ ናት በሱ ቸርነት እንጠበቃለን አንፈራም🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️💐💐💐💐💐💐
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 4 года назад
አባ የአገልግሎት ዘመነዎ የተባረከ ይሁን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በአለማዊም በመንፈሳዊም እንዲ ሙሉ ሲሆኑ እንዴት ደስ ይላል
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 года назад
Philosophy & theology phd እንዲህ ሰርተው እርጋታቸው 🙏 ሳያቸውም ነው ማርፈው
@tigistwase8024
@tigistwase8024 4 года назад
ጋዜጠኛዋ ፈረንጅ ትመስላለች ትህትናዋም ደስ ይላል..የእምነት( የሀይማኖት አባት ) እንዲህ እዉቀት ሲኖራቸዉ ልብ ይሞላል ረዥምምምምምም እድሜ ለብፁዕነታቸው ይሁን! በርቱልን ኢብኤስ 1ኛ💚💛❤️
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እንደዚህ አይነት ጄሶ ድንግላይን ኢንተርቪው ማድረግ አይችልም ብቻ እኛው እራሳችን ሀይማኖታችን ላይ እየቅለድን ነው!!!! እንደማህበረቅዱሳን አይነት ሴቶች ናቸው መጠየቅ ያለባቸው ይህች አሳሳች ናት!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እሳቸውም ሳይንሳዊ ናቸው!!!!!!!??????????????
@mesrtenuche2343
@mesrtenuche2343 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን ቄለህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልን
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 4 года назад
አባታችን ብጽነቶን በረከቶትን ይድረስን
@fatimaalmansoori4265
@fatimaalmansoori4265 4 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት አባታችን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 года назад
እናት ተዋህዶዬ እግዝአብሔር ያጽናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sifiyagonsisay6148
@sifiyagonsisay6148 4 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 года назад
ጎበዝ በርቱ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 года назад
ኦርቶዶክስ ወበቱዋ ⛪️🇪🇹🙏🇪🇷
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fGien-nCe7Q.html
@menberetessema6314
@menberetessema6314 4 года назад
ውድ አህቴ ጥያቄ መጠየቅ ተገቢ ቢሆንም ለጠየቅሻቸው ጥያቄዎች እራሳቸው ተጠያቂው መልሳቸውን ወይም ኃሴባቸውን ሰጥተው እስኪጨርሱ ብትጠብቂ መልካም ነዉ። በተደጋጋሚ የአሳቸውን አረፍተነጋር ከአፈቸው አየተቀበልሽ ሰትጨርሺ፣ ከአንዱ ጥያቄ ወይም ኃሳብ በቶሎ ወደ ሌላኛው ስትሸጋገሪ ሰለሰማሁ ነዉ። ከይቅርታ ጋር።
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
ብፁዕነትዎ በረከትወ ይድረሰን
@tsigeredaabera4670
@tsigeredaabera4670 4 года назад
አባታችን እድሜን ከጤናጋር ይስጥልኝ ጋዜጠኛዋ ደግሞ ጎበዝነሽ ምንም እንኩዋን ቀደም ቀደም ብትይ አለባበስሽ ተመችቶኛል ነገር ግን ፀጉርሽን በደምብ መሸፈን ነበረብሽ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 года назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን🙏
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
አባታችን ቡራኬውት ይደርሰን የቅዳሴ ውምፅ እዴት እደናፍቀኝ ባዛኝቷ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 года назад
ብፁእነቶ ቡራኬዎ ይድረሰን
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 4 года назад
አባታቺን ቡራኪዎ ይድርሰን
@TechGPTet
@TechGPTet Год назад
አብሪያቼው አንድ አካባቢ ጎንደር ነው ያደግነው:: አይደለም አሁን ድሮ ገና ታዳጊ ወጣት እያሉም በጣም ትሁት ነው የነበሩ:: ወይ መመረጥ:: ተሽሏቼው በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኞል:: እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርዎት አባታችን:: አሜን
@መልአከምህረት
@መልአከምህረት 4 года назад
የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አባታችን እግዛብሔር ረጅም እድሜን ጤናን አብዝቶ ይስጦዎት ጸጋውን ያብዛሎት
@alemneshwoldehanna1736
@alemneshwoldehanna1736 2 года назад
Esey Aba ,Egzhabher Yimesgen!
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
ረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ፈጣሪ እሄን መቅሠፍት ከምድር ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@hanalove2898
@hanalove2898 4 года назад
ውይይይይይ ከምር ዛሬ ደስ ብሎኛል አባቶቼ በረከትዎ ይድረሰን ኢ ቢ ኤ ስ ዛሬ ሳላደንቅ አላልፍም እህታችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ እርስዎን በማቅረብሽ
@ሚካኤልነውእረዳቴ
@ሚካኤልነውእረዳቴ 2 года назад
አባየ አባየቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*እፍየ አምላኬ የደንግል ልጅ እባክህን እርዳኝ እና በቤትህ አኖርኝ እንባየን ተመልክት በጣም ውብ ቦታ እንዴት ነው የሚያምርው ቃል ህይወት ን ያስማልን አባየ !*
@selamethio9512
@selamethio9512 4 года назад
Ebs ዛሬ ወግ ደርሷችዋል 😍
@wajo_tube
@wajo_tube 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል። ************************* በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
ዲስ ላይክ ምታደርጉ ፈጣሪ ዲስ ላይክ ያድርጋችሁ
@takelealemu1484
@takelealemu1484 4 года назад
Bereketiwe yidiresen
@tsgaradayemareyamlijyemary8422
@tsgaradayemareyamlijyemary8422 4 года назад
Alebabeshs 👍& belalaw qen tsegurshn sefen argiw beterefe enamesegnalen bertu btsu abatachn bereketo yderbn erejim edman enmegnalen selam leqdst batekrstyan
@haschascha627
@haschascha627 4 года назад
የድሮ። የሐይማኖት። አባቶች። በእድሜ። የበለጸጉ። ናቸው። ከአለማዊው ፈተና። ለማለፍ ነው የአሁኑ ጊዜ። ጎረሞሶች። ናቸው። ይታሠብበት።
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
እድሜ ይስጦት አባታችን
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 года назад
አባ ቡራኬዎ ይድረሰን :ይፍቱን እርስዎን ስላየዎት ደስ ብሎኛል ===ጋዜጠኛዋ እርጋታሽ አለባበስሽ በጣም ያምራል :አለባበስሽ ሀይማኖታችን የሚገልፅ ነዉ ኢትየጰያዉይነታችን እሚገልፅ ስለሆነ ተመችቷኛል
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 года назад
ፀጉሯ በሻሽ መሸፈን አለበት እንደዚህ ነውር ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fGien-nCe7Q.html
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
አሁን ምን አለበ ት ሙሉውን ፅጉርሺን ብሺፍኝ እህቴ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад
እኔ ያሳዘነኝ ከንፈሯል ደም የላሰች ድመት መስላ አባታችን ፊት ስትቆም አለማፈሯ ግርም ብሎኛል ቢያንስ እንኳን ምናለ ለመንፈሳዊ አባቶች ክብር ቢኖራት ስትገርም
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አትፍረዱ በክርስትና የአልጎለበታች ይሆናል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ትክክል ነሽ ሌላው ይቅርና ምናለ ከንፈሯን ቀለም ተቀብታ አባታችን ፊት ባትቆም መልካም ነበር እሷ ግን መዝናኛ ያለች ነው የመሰላት ለመንፈሳዊ አባቶች ግን ክብር ብንሰጥ መልካም ነበር
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ዩትብ ላይ አይተሻል አንዳንድ የስም ክርስቲያን ተብዬዎች የሙስሊም እስታዞችን ኢንተርቢ ሲያረጉ ከእራስ እስከ ጥፍራቸው ድረስ ተሸፍነው እነሱን መስለው ነው ኢንተርቢ የሚያረጓቸው ኢንተርቢ አድራጊው እኮ ኦርቶዶክሶች ናቸው እነዛን እንደሚያከብሩት ለምን ለእኛዎችም ክብር ቢሰጡ መልካም ነበር አባቶችም ተኳኩለው የሽሮ እቃ መስለው ኢንተርቢ ሲያደርጓቸው እያዩ ዝም ይላሉ ለምን ግን
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 ትክክል እህቴ ስትነገሪቻው እግዚአቤሄር ልብን እንጂ ልብስ አያይም ይሉሻል ብቻ ይገርማል
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 года назад
አባ ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን ይስጠወት ግን ጋዜጠኛዋ ምነዉ እሳቸዉ እያወሩ አፋፋቸዉን ትነጥቂያቸዋለሽ አለባበስሽ ጥሩ ሳለ ፅጉርሽን ምን ለመሆን ነዉ የገለጥሽዉ
@የዝናአባይየማርያምልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ💚💛❤🙏🙏🙏
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fGien-nCe7Q.html
@hiwotabraham393
@hiwotabraham393 4 года назад
Amen amen amen aba enanten ayasatan
@muluyetube
@muluyetube Год назад
የኔ አባት በረከተዎ ይደርብን😢
@TinaTina-rj5mi
@TinaTina-rj5mi 4 года назад
ስወዶት ከኔ በላይ እመብርሀን ትውደዶት
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 года назад
በጣም ታምራላችው 👍💒👍💒👍💒
@tadelechmekete1792
@tadelechmekete1792 4 года назад
Yehen program ketekelakelu adadis lijoch mehal yechi lig betam konjo ena yeteregagache nat..hulum adis endemehonachew lenasdenegtachew agebam..yemetsadebu sewoch rasachehun belijochu bota askemtu..kezi belay men taderg? Program azegaj nat enji yehaemanot sebaki aydelechem kebeki belay new yaderegechew hulu...keep it up LIYA
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 года назад
ትንሽ ሰአቱን አሳጠራችሁት ከ አባታችን ብዙ ነገር መስማት ጠብቄ ነበር በ እውቀትና በ ፍቅር ትህት ና የተሞሉ ሰለሆኑ ረ ጀም እድሜ ና ጤና ለ ዘላለም ለ ሁላቹሁም ፣💒➕🇲🇱🙏
@foziadenur9835
@foziadenur9835 4 года назад
ስወዳቸው እኮ !!!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ሳሙኤል ሳሙኤል🤲 አንድ ልጇን የስለት ልጇን😔 ለቤተክርስቲያን ሰጠችዉ😔 ልብሱን በእጇ እየሰፋች፣ በአመት አንድ ቀን ሄዳ ታየዉ ነበር😔 ሳሙኤልም ትሁት ነበር። እግዚአብሔር በስሙ እስኪጠራዉና እስኪያናግረዉ ድረስ የወደደዉ😔 መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ( መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ) እና መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ድረስ እስኪጠግቡ በማንበብ የስለት ልጅነት ምን ማለት እንደሆነ አብዝተን እንማርበታለን።
@astuastu53
@astuastu53 4 года назад
Rejim edime Ena tena yisitoti Abaa 🙏🙏🙏🙏⛪
@aberadebash9715
@aberadebash9715 4 года назад
የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 года назад
እረጅም እድሜና ጤና አባታችን
@truthseeker8331
@truthseeker8331 3 месяца назад
Well 🥹
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
አሜን አሜን አሜንኡባታችን። መልካም ባህል ለመላዉ ህዝበ ከርስቲያንይሁን
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Год назад
😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል በጣም በረከቶት ይደርብን 😭
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን ♥እድሜና ጤና ይስጥልን ኢቢኤስ ሁሌ አለማዊ ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ትውልድን ሊያስተምር እና ሊገነባ የሚችል ፕሮግራም አቅርቡልን
@Ka0358
@Ka0358 4 года назад
Very descent father !! I am proud to be an Ethiopian orthodox!
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 года назад
አቤት ትግስት እንደት ያምራሉ አባዬ ጸሎታችሁ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@selamseleshi514
@selamseleshi514 4 года назад
ለአባታችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥልንን......
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
ረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ፈጣሪ እሄን መቅሠፍት ከምድር ያጥፋልን
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቅይልን አባታችን እኛም በስደት አባቶች ፀሎት ነው እኛንም በፀሎት አስቡን አባት ወለተ ማርያም ነኝ
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
አባቴ በረከትዎት ይድረሰኝ
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
ጋዜጠኛዋ የአበሻ ቀሚስሽ ያምራል ዋው በዚህ ላይ ፀጉርሽን ብሸፍኝው ወብ ነበር የምትሆኝው አባ በረከቶት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 года назад
በመጀመሪያ አባታችን ቃለ ሂውት ያሰማልን ኤቢስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የዛሬው ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ትህትና ክብር ያለሽ ዘመንሽ ይባረክ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለ ዚች ቀን ፣💚💛♥️💒➕🇲🇱🙏🙏🙏🙏
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 года назад
አረ ኢቢሢ ገረመኛ እዉነት ማተብ ያሠወለቀዉን ያህል እደዚህ ታለቃ የሆኑ የሀይማኖት አባትን ማቅረቡ አዉ አደዛ ነዉ የሚሻላችዉ ተወህዶን ብጠሉ ትጣላላችዉ ከሠማዩ ንጉሥ ጋር!!!
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
በረከታችሁ ይደርብኝ 😢😢😢
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 года назад
እኳን ደና መጡ አባታችን
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 4 года назад
አባቴ በርከትዎ ይደርብኝ
@tekleweldyetewahdoljitekle4752
@tekleweldyetewahdoljitekle4752 4 года назад
በእውነት ቢቢ ኤሶች ልብ እየገዛችሁ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ያብራላችሁ ብፁዕነታቸው ቡራኬው ይድረሶን
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
ምን ይገዛሉ አላየሻትም አልተሳለመችምኮ ፈጣሪን እንደከዱ ናቸው
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 4 года назад
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን
@madesign21
@madesign21 4 года назад
እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶችን ያብዛል ቡራኪወ ይድረሰን ... እኛማ በአለም ተወስደን በዘር ተከፍፍለን አልቀናል ፀሎታችሁ ይርዳን እንጂ ❤️
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fGien-nCe7Q.html
@zinashdereje4055
@zinashdereje4055 4 года назад
እድሜ ከጠና ይሰጥልን
@አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና
አባ እድሜና ጤና ይስጦት
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 года назад
Dislike👈👈👈የምታደርጉ አማኑኤል ግቡ እሺ 😡😡😡😡😡👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 года назад
አባ እርጂም እድሜ ይስጥልን
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 года назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@netserabdagne5438
@netserabdagne5438 2 года назад
ይባርኩን አባታችን
@asterkasuworku8839
@asterkasuworku8839 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🤲
@aboabdallah3986
@aboabdallah3986 4 года назад
አባቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SSs-ls9ph
@SSs-ls9ph 4 года назад
አባ ብሩኩን
@adiamissac896
@adiamissac896 2 года назад
መስቀሉን ኣልተሳለመች ቤተክርስቲያንም ኣልገባች ለእርሳቸው የሚመጥን ጋዜጠኛ የላቸውም ማለት ነው ???
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሚዎት ይርዘም 🙏🙏
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
ውይ ታድለሻል እውነት በርከት አግኝተሽ
@truthseeker8331
@truthseeker8331 3 месяца назад
ነፍስ ይማር
Далее