Тёмный

ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞን በተመለከተ የተሰጠው ምላሽ!ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ያስተላፉት ወቅታዊ ጥሪ!1 July 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 82 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞን በተመለከተ የተሰጠው ምላሽ!/ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ያስተላፉት ወቅታዊ ጥሪ!/ስለወታደራዊ አውሮፕላኑ የወጣ መረጃ!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 365   
@Ayeante
@Ayeante 3 месяца назад
በሌ እነዚህን የማይረቡ ግለሰቦች ያለይሉኝታ በይፋ ማጋለጥ ይገባል!። ከየት የመጡ ጉዶች ናቸው። እነዚህ የሸዋን ጀግኖች ለመምራት ቀርቶ ለአባልነት እንኳን የማይመጥኑ ናቸው።
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 3 месяца назад
የሽዋ ፋኖ አመራሮች ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ ሁለቱን ማንሳት ያስፈልጋል ሁለቱንም።
@hanawsemayat6051
@hanawsemayat6051 3 месяца назад
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰
@adanemelese2042
@adanemelese2042 3 месяца назад
ጉዳዮችን በጥንቃቃና በብሰለት ሰለተሰጣቸው አስተያየቶች ምስጋና ይገባሃል። አሁንም በስክነት መያዝ ያለባቸው ጉዳዮች ተከታታዮች ስለጠየቁ ብቻ ሊተላለፉ ስለማይገባ ጥንቃቄህ መልካም የው።
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 3 месяца назад
Ke TPLF temaru. Liyunatin lemedia figota makirab berasu asafari naw. Yeshewa hizib enazihin betbachoch megesez ena memiker naw engi lemedia figota makirab letelat engi lewodag aytekmim.
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv 3 месяца назад
የሚናገረው ሁሉ ውሸት ነው ለአማራ ህዝብ የዋሁ ማታለል ነው። ፋኖ አቅም የሌለለው ከቦታቦታ እየተደበቀ የሚኖር ነው ።
@Medan985
@Medan985 3 месяца назад
የዚያ አካባቢ ሕዝብ በብዛት ባሃሉ ያለኔ በይ ሰለሆነ ምን ጊዜም ቢሆን ተስማምቶ መምራት አይቺለም እንክዋን አራት ኪሎ ገብቶ ኢትዮጵያን ሊያስተዳድር. አንድ ነገር የሚገርምኝ ደሞ ፋኖ ይገላል እንጂ አይሞተም መንፈስ ነው እንዴ
@asmara3973
@asmara3973 3 месяца назад
እሥኪ አሁን ለሥልጣን እሚታስበት ግዥ ነው ታድያ እንዲህ ከሁነ ለምን ብአዴንን ያወግዝታል ብአዲንም እኩ ለስልጣን ብሉ ነው የአማራ ህዝብ በባእድ አገር በኦሮም እዲጨፍጨፍ የፍቀደው።
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 3 месяца назад
በለጠ እውነትም በለጠ የእውነተኛ መረጃ ምንጭ በለጠ ካሳ የካሳ ልጅ በርታ
@BeleteMekuannt
@BeleteMekuannt 3 месяца назад
በሌ፡ዬመርጃአሰጣጥህበጣምጥሩነውቀጥልበት።ግከሸዋፈኖጋርተያይዝችግሩበሁሉምበሚባልሁኔታአለ።ሥለዝህይህጉዳይበጭርጊዜመታርምአለበትይህችግነውአሁንላለንበትደርጃያደርሠን።እፋኖ1እዝ፣ኣንንድሠሠለትቢኖረውስልሃሳቤነውበሌበርታ።
@ጅሳማሪያምቆለኛው
@ጅሳማሪያምቆለኛው 3 месяца назад
ፋኖ በአንድነት ወደ ፊት የአማራ ህዝብ ድጋፍ ከመቸውም በላይ ይቀጥል
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 месяца назад
10/08/2016 - 24/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
ጄ ተፈራ እግዚአብሔር ከለላ ይሁነው የሚፈለገው ቦታ ሣይደርሰ አንዳንድ ሚዲያወች ማናፈሰ እና ሕዝብ ማሰጨነቅ ተገቢ አይደለም ❤❤
@meku-t8m
@meku-t8m 3 месяца назад
ሰዉ የሞት አዉድማ ላይ ተሰልፎ ስልጣን ምን ሊያደርግ እንደሆነ ግራገባኝ ያሳዝናል
@tsehainehanteneh2905
@tsehainehanteneh2905 3 месяца назад
ደምበጫ ጀብዱ ተፈፅሞ አላቀረብከውም የመረጃ እጥረት ይሆን?
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
መከታው እና አሠገድ ❤❤❤ እግዚአብሔር አይፈሩም የሚጨፈጨፈው ሕዝቡ አያሣዝናቸውም ??
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 3 месяца назад
አልተባረረም። የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ብለው ሲመድቡት ጥሎ ወጥቶ ነው። በዛ ላይ መረጃ የሌለህን አለኝ አትበል።በመግቢያው ላይ ሰለተፈራ ማሞ ዘርዘር ያለ መረጃ አለኝ ስትለ ነበር።ነገር ግን እኛ ከምናውቀው ውጭ የለህም። ይሄ የምታቀርባቸውን መረጃዎች ሙሉ ደቂቃ ለማየት እንቼገራለን።
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
እና ማን ለመነህ ወዳጄ ካልተመቸህ አለማየት ይቻላ ል
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw 3 месяца назад
ሰላም በለጠ ሁሉም ፋኖ እስካሁን በመጣበት መንገድ መቸም ቢሆን አሸናፊ አይሆንም ማሸነፋ የሚቻለው ሊገድልህ የመጠውን ጠላትና ሊያስገድልህ የሚያሴረውን ባንዳ ተለላኪ ባንዳ ግንባር ግንባሩን ስትለው ብቻነው ብየ ነው የማምነው በለጠ ይህ የሚዲያ ሽፋን የሚያስፈልገው ነገር ነው አለቀ
@yizengawatinafu6299
@yizengawatinafu6299 3 месяца назад
እባክህ ወንድም በለጠ ጀነራሉ ፋኖን መቀላቀሉ እጅግ ደስ እሚል ዜና እና ብስራት ነው ይሄን እድል ለ አራቱም የ አማራ ግዛቶች አንድ እሚሆኑበት ደረጃ ላይ ደርሰናል እና ጀነራሉን መሪያቸው አድርገው እንዲጠቀሙበት አደራ ብለህ ለፋኖዎቻችን መልዕክቱን አድርስልን ።በ አንድ ዕዝ ሆኖ ጀነራል ተፈራ ማሞ እዙን ከመራልን እርግጠኛ ነኝ የ አማራ ትግል ያሸንፋል ።።። ድል ለፋኖ አንድ ይሆኑ ዘንድ አደራ በልልን ።
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
እሱን እነሱ ያውቃሉ
@MohamedYusuf-n5e
@MohamedYusuf-n5e 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ❤
@ethio-mister
@ethio-mister 3 месяца назад
The Special Forces are Massive. የጄኔራሉ አስፈሪ ልጆች እየመጡ ነው! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-npVlqvPiaqc.html
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
ፋኖኖኖኖ❤ የኢትዮጵያ አየር መንገድን መምታት አለበት በጎንደር ጭምር በወሎም በተመሣሣይ ወቅት ❤በሁሉም ቦታ ማጥቃት
@mikeendale3738
@mikeendale3738 3 месяца назад
ዘመን ካሴ የሚባል ባንዳ የራሱን ስም መገንባት የሚያስቀድም አንድ ሊባል ይገባል። በቲፍዞ የሚሰራ ነገር የለም።
@AbrihamBewuket-zu4ug
@AbrihamBewuket-zu4ug 3 месяца назад
afir bila denez
@agdr895
@agdr895 3 месяца назад
ትግሉን ሐኒ ሙን ያደረጉና እያደረጉ ያሉ የፋኖ አመራሮች ጭቁኑን ገበሬ ህይወት ዋጋ እያስከፈለ ስለሆነ በግልጽ ሊወገዙ ይገባል። አታሽሞንሙኑት።
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 месяца назад
አብይ ጉድጐድ ካልግባ ፋኖ የህልሁና ትግል ነው ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ሞት እና ውድቀት ለብልፅግና ምድረ የአሳማ እርባታ
@GebruBir
@GebruBir 3 месяца назад
ቁጭ ብለን ዘራችን እስኪጠፋ እንይ አንተ ቀሽም
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 месяца назад
ጀነራል ተፈራ ማሞ የወያኔ/ትግሬ ወራሪ አንበጣ ሰራዊትን ልክ ያስገባ፣የወያኔ/ትግሬን ህልም የቁም ቅዠት ያደረጋ የታላቁ የአማራ ታላቅ ጀነራል ነው !!!!! ዋጠው እየመረረህ !!!!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 месяца назад
ጀነራል ተፈራ ማሞ የወያኔ/ትግሬ ወራሪ አንበጣ ሰራዊትን ልክ ያስገባ፣የወያኔ/ትግሬን ህልም የቁም ቅዠት ያደረጋ የታላቁ የአማራ ታላቅ ጀነራል ነው !!!!! ዋጠው እየመረረህ !!!!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 месяца назад
ጀነራል ተፈራ ማሞ የወያኔ/ትግሬ ወራሪ አንበጣ ሰራዊትን ልክ ያስገባ፣የወያኔ/ትግሬን ህልም የቁም ቅዠት ያደረጋ የታላቁ የአማራ ታላቅ ጀነራል ነው !!!!! ዋጠው እየመረረህ !!!!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 месяца назад
ጀነራል ተፈራ ማሞ የወያኔ/ትግሬ ወራሪ አንበጣ ሰራዊትን ልክ ያስገባ፣የወያኔ/ትግሬን ህልም የቁም ቅዠት ያደረጋ የታላቁ የአማራ ታላቅ ጀነራል ነው !!!!! ዋጠው እየመረረህ !!!!!!
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 месяца назад
ጀነራል ተፈራ ማሞ የወያኔ/ትግሬ ወራሪ አንበጣ ሰራዊትን ልክ ያስገባ፣የወያኔ/ትግሬን ህልም የቁም ቅዠት ያደረጋ የታላቁ የአማራ ታላቅ ጀነራል ነው !!!!! ዋጠው እየመረረህ !!!!!!
@aliamin2669
@aliamin2669 3 месяца назад
የትግራይ መሬት መልሱ ዝም ብላቹህ ህዝቡን አታወናብዱ።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 3 месяца назад
ተመልሷል።ዕንኳን ደስ አላችሁ።
@MIkItube
@MIkItube 3 месяца назад
በዚህ አይነት የስልጣን ሺኩቻ እንዴት ተብሎ ነው ማሸነፍ የምንችለው ?ያሳፍራል
@alemayehu2768
@alemayehu2768 3 месяца назад
ስንት ዋሾ በሞላበት የእውነተኛ መረጃ ምንጫችን በርታልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ሳይሆን አማራ በል ኤጭ
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 3 месяца назад
እንዴት ነው ግን እስክንድር ነጋ በእውነት ይህን ጉዳይ በሸዋ ፋኖ መሪዎች በእኩል ያለውን እስካሁን ሳይፈታ ረጅም ጊዜ መውሰዱ በጣም አሳዛኝ ነው የአማራ ትግል ምንጊዜም የምጠለፈው በእራሱ ስልጣንና ወንበር ፈላጊ ልጆቹ ነው
@asmara3973
@asmara3973 3 месяца назад
ማትሥማሙ ከሁነ ተውት ህዝብ እደተገደለ እደተስደደ ይኑር ለአማራ ህዝብ እንታገላለን አትበሉ
@AragawKassa-ks1xu
@AragawKassa-ks1xu 3 месяца назад
ምን አይነት ድንቁርና ምን አይነት ህሊና ቢስነት ምን አይነት ሆዳምነት ነው ግን ስልጣንና ለግል ጥቅም አሁን የሚታሰበው? በእውነት በዚህ ርካሽና ወራዳ ተግባር የተጠመዱ ሰዎች ምን አይነት ቆሻሾች ቢሆኑ ነው ግን?😭
@ካሳሁን-ነ5ዸ
@ካሳሁን-ነ5ዸ 3 месяца назад
ለስልጣን የሚሻኮቱት የሸዋ ወንድሞቻችን ታሪክ ይወቅሳቸዋል።
@glory3954
@glory3954 3 месяца назад
ጀግኖቹ ፋኖዎች አይሮፕላን ወደ መምታት ተሸጋግረዋል
@aditsiabe
@aditsiabe 3 месяца назад
የፈለገ ሺ ጊዜ የቡድኖች እና ግለሰቦች ድርድር ሊካሄድ ይችላል። ዋናው ነገር የህዝብ የመገለል፣ የመገደል፣ የመታፈን፣ የመሳደድ፣ የአይገባህም እና የአያገባህም አይነት ድርጊቶች መቆም አለበት።
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 3 месяца назад
Asafriwoch Nachew Sewu Endat Wegnu Eyetgdlebte Teglay Honew Lesltan Yeshakotal Ay Amehara Erese Bersachu Gena Legna Mashnfachu Enkan Satku Lesltan Tetalalachu Tasafralachu Betam
@damtewgirma5920
@damtewgirma5920 3 месяца назад
እስከመቼ ነው የሚጠበቀው ለነሱ ስልጣን አይደለም ወጣት እያለቀ ያለው, እነኝህ ከጠላት አይተናነስም በህዝብ ትግል ላይ እየቀለዱ ነው ስለዚህ ለህዝብ የምታስቡ ከሆነ እውነቱን አጋልጡ እነኝህ መቼም የሚስተካከሉ አይደለም አላመቸው ስልጣን ሰለሆነ, ምነው ሸዋ!!!
@mayfrndeethiopian5850
@mayfrndeethiopian5850 3 месяца назад
በቅድሜያ ሰላምብያለሁ ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ሰለ ሸዋ ጉዳይ በተደጋጋሚ ታነሳለህ ግን ቺግሩን ከማንጋ እንደሆነ አትናገርም ኢሄ ደግሞ ለቺግሩ መፍቲህ አይኖረውም ግን ሽግሩ ያለው ከማንጋ እንደሆነ ብታጋልጥልን እናወግዛቸዋለን ወንዲሞቻቺ ከሞት እነታደጋቸዋለን ያለ አግባብ የወንዲሞቻቺን ደም እየፈሰሰ ነው
@sisayheley1239
@sisayheley1239 3 месяца назад
አማራ ባገኝው አጋጣሜ መከላከይን ይግደል ይለበለዜይ ይልቃሎ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 месяца назад
ሰው እዴት ለህዝቡ እቆማለን እያሉ ለልጣን ይሻኮታሉ የኛውን ለውጥ የትኛው መግስት ወርዶ ነው ለስልጣን የሚባሉት ያሳዝናልም ያሳፍራልን 😢😢😢የሚረብሹትን ይፋ አድርጉ ለህዝቡ እንወቃቸው አረብ ሀገር ተቀምጠን ለትግሉ ይረዳል እያልን ከቤተስቦቻችን ጉሮሮ ቀንሰን የምናግዘው ወደፊት ትግሉ እዲሄድ ነውእጅ ለስልጣን ሹኩቻቸው አይደለም
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 3 месяца назад
በለጠ፦ ህይወትን የሰጠ የነጻነት ታጋይ፤ ከዓላማው ዲል በፊት፤ በሥልጣን የሚጣላ አይመስለኝም። ሥልጣን ከድርጅትና ከነጻ አውጭዎች በህይወት መኖርንና ዲል ተቀናጅቶ ሥርዓት መዘርጋትን ያስቀድማል። እውነት ከሆነ ግን፣ ለጠላት ተጋላጭና ለህዝብ ክህደት ላለመሆን መቻቻል አለባቸው።
@_tirntrying
@_tirntrying 3 месяца назад
ድመት ልጇን ልሳ ልሳ ከፍቅሯ የተነሳ እንደምትበላ፣ ዐማራም መሪውን ከመውደዱ የተነሳ አክብሮ አክብሮ በመጨረሻ ይበላዋል። በቅርቡ እንደልማዱ እስክንድርን በልቶ እነደ በላይ ዘለቀ እና አሳምነው ፅጌ ቆንጆ ቆንጆ ዘፈን ይዘፍንለታል! እስክንድር ላይ ዘመቻ የተከፈተው በአማራው በራሱ መሆኑ መሆኑ ለዚህ በቂ ማሳያ ነው!!!
@natnaeltessema4625
@natnaeltessema4625 3 месяца назад
አፋኙ ቡድን ይዞት ፍኖን ተቀላቅሎአል በሚል ስበብ እንዳይገሉት ያሰጋል።
@asegidwegayehu2811
@asegidwegayehu2811 3 месяца назад
በለጠ ታዲያ ይህ ሁሉ ግፍ በአማራ ላይ እየደረሰ ለስልጣን የሚሮጥ ፋኖ ፋኖ ነው እንዴ እባክህን ይህን ግለሰብ አጋልጠው ሌላውም ትምህርት ይሆናል አመሰግናለሁ ወንድሜ እባክህን እንደዚህ አይነቱ ከገዳዪ ብልፅግና ተለይቶ አይታይም
@MelkamuTassew
@MelkamuTassew 3 месяца назад
ኧረ ጋዜጠኛ በለጠ ነገሩ በደንብ ይታሰብበት በቅርብ ወደ ሸዋ ለስልጠና የሄደ ወንድም ነበረኝ እና የሆነውን ነገር ሲነግረኝ የመከታው ወታደሮች ባላሰብነው ሰአት በድንገት በመምጣት ያለንበትን ካንብ በመውረር ጋሽ አሰግድን ትተን ፋኖ መከታውን እንድንከተል እያግባቡን ነበር አኛ እውነቱ ማን ጋር እንዳለ ግራ ገብቶናል ወታደሩ እርስ በእርስ የመዋጋት እቅድ ባይኖረውም እነርሱ ግን ሊያጫርሱን ይፈልጋሉ እና እንዴት እንደምናደርግ ግራ ገብቶናል ብሎኛል ይህ ቀይ መስመር ነው።በደንብ ምከሩበት ህዝቡን አንሸቅጥበት።
@SabitaAli
@SabitaAli 3 месяца назад
ለስልጣን የሚታገል ሰዉ ዉጤትም ቢመጣ ህዝብ መጨቆኑ አይቀሬ ነዉ ከአብይ አይተናነስም
@Betty2747
@Betty2747 3 месяца назад
ለምንድን ነው ግን እስክንድር እሄን ያህል ችግር የሚፈጥረው? ለምን ለእስክንድር ሲባል የአምሓራ ህዝብ ህልውና አደጋ ላይ ይወድቃል? እሲቲ እስክንድር ለአምሓራ ህዝብ ያደረገው ምን ድን ነው ችግር ከመፍጠር እና ትግሉን ከማደናቀፍ ውጭ? እስክንድር የትግል ጉዞ እንመልከት እስቲ 1.መላ አምሓራ ድርጅት 2.ጋዜጠኛ 3.ባልደራስ አ.አ 4.ባልደራስ አገራዊ 5.ሕዝባዊ ግንባር 6.ሕዝባዊ ሃይል እያለ ከዚያ ወደዚህ የሚዘል የብርሃኑ ነጋ አይነት ተለዋዋጭ ስብዕና ያለው ሰው መሆኑ ድርጅቱ ገላጭ ነው እና በቃህ ቢባል።
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 3 месяца назад
ከሀገር መድረክ የምንገፋው፣ ከህዝቡ ተለይተን የምንጠቆረው ፣ በህገመንግስቱ አማራነት ቢሆንም ፣ ይሄ አማርኛ ብቻ የሚያገናኘው ህዝብ ግን የሚኖረውም፣ ታገልኩ የሚለውም ፣ በየክፍለ ሀገሩና በየወረዳው ፣ በጎጡ ስለሆነ ፣ የሚፈጁህ እንደ ሩዋንዳው በአንድ ዙር ሳይሆን፣ እንዲህ እርስበርስ በማናከስ ነው፣ በሂደት በሰባት አመት ውስጥ ከመንግሥት ሰንሰለት ተባረራችሁ፣ ምን ቀራችሁ ? ከኤኮኖሚው ሰንሰለት በጥሶ ማስቀረት ! እና የዘላለም ለማኝ ማድረጉ ነው የቀራቸው። አማራ ልገንጠል ወይ አክብሩኝ ካላለ በስተቀር ፣ ለሺ አመታት ታናሽነቱ ራሱን አሳምኖ ያዘጋጅ።
@حسنا-ص1س
@حسنا-ص1س 3 месяца назад
በለጠ በስልጣን ሽሚያ ህዝቡም ወደመሰላቸት ይመጣን በማህበራዊይ ሚድያው ንትርኩ በጣም ነው የሚያናድድው እንዴ ህዝቡ ደጋፍ እየሰጠ እነሱ እንዴት አንድ አይሆኑም
@rrts-f7w
@rrts-f7w 3 месяца назад
በጣም የሚያሳፍር ነው ይህ ጀነራል በአማራ ስም ወያኔን እየመራ አማራ ሕዝብ ላይ ቀንበር የጫነ ግለሰብ እያጀገናቹ ማቅረባቹ ያሳፍራል ..ይሄ ጀነራል ወህኒ ነበር መቀመጥ ያለበት በአማራ ሕዝብ ላይ ለመጣው መከራ ቁጥር አንድ ተጠያቂ መሆን አለበት
@እንይየማሪያምልጅ
@እንይየማሪያምልጅ 3 месяца назад
የአማራ ህዝብ እያለቀ ለስልጣን የምትሻኮቱ የአማራ አመራር ወይም ታጋይ ከለህ ብትሞት ይሻልሀል ከዛ ሳትደርስ ልትሞት ትችላለህ እኮ እንደ ጀግናው ውብ አንተ አንደ ጀግናው ናሁሰናይ ልዩነቱ አንተ ለስልጣን እነሱ ለህዝባቸው ለእውነት ነው አረ ምን ጉዶች ናቸው
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 3 месяца назад
ለህዝብ ነዉ የምንታገለዉ የሚሉን እነሡ ሳይስማሙ በስልጣን እየተጣሉ ነዉ ጥቅመኞች ህዝብ እያለቀ ይቀልዳሉ በቃ ዛሬ ተስፍ ቆርጫለሁ ከፍኖ ላይ አብይም እንደፈለገ አማራ ክልል እየገባ እየወጣ ነዉ ትልልቅ ከተሞችም በመንግስት ስር ናቸዉ ካልሆነ ተደራደሩ ንፁሀን አይለቅ
@mayfrndeethiopian5850
@mayfrndeethiopian5850 3 месяца назад
ቀስ በቀስ ገና ወልቃይትን ያስረክባሉ በዚህ አይነት አካሂድ ያሳዝናል ብዙ መሰዋት ተከፍሎ የተያዘ ቦታ ያለምንም ኮሺታ ማስረከብ መቃጠል ነው
@mamush2245
@mamush2245 3 месяца назад
እስቲ የሚድያው አካሎችም ከእናንተ ይጀምር ከኔ ይቅር እየተባባላችሁ ተደዋወሉ ሀሳብተለዋወጡ,ፖለቲከኛው የፖለቲካ ስራ ብቻ ይሁን ታጋይ ትግል ብቻ ይሁን ልዪነት ብዙ ማናውቀው የሚያጋጫቸው ይኖራል ግን ግዜ አለው የሚነጋገሩበት የሚድያ እና ጥሩ የብር ድጋፍ ስላለው ሌላውን አማራ የሚገፋ ታጋይነት ለሚረሸነው አማራ ደም መቀለድ ነው ትልቁ ስራ ብዙ ይቀረዋል !
@AlemayKerie-sl7pe
@AlemayKerie-sl7pe 3 месяца назад
የጋዜጦች ሚና ከፍተኛ ነው ለሀገራችን ግንባታ አና ስለአንድነቱ በግልም በውስጥ መስመር የምታገኛቸውን አመራሮች አናግር አሁን የእስክንድር ሁኔታ ስራ በግል አናግራችሁ ለህዝብ ስራው እውነታው ምንድን ነው መረጃ ንገርን
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 3 месяца назад
እናት አባት እህት ወንድም እያጣን ያለነው ስንት ህዝብ ስንት መስዋትነት እየከፈለ ያለው ለሁለት ግለሰብ ኢጎ ማብረጃና ለነሱ የበላይነት ስልጣን ከሆነ ህዝቡ ማመፅ አለበት በቃ የራሳቸው ጉዳይ
@adomesami2880
@adomesami2880 3 месяца назад
የአሰግድ እና የመከታዉ ጉዳይ በዚህ መልኩ ሲነሳ ቆይቷል ለምን ከስር ያለዉ አባላት መፍትሔ አያመጣም
@ixjejhshe5142
@ixjejhshe5142 3 месяца назад
ቆሻሾች ናቸው የህዝቡን መከራ ያበዛሉ ለግላቸው ኢጎ ሁለቱንም መቀደሽ ነው በህዝብ ደም መቀለድየለም።
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 3 месяца назад
አማራ ነህ ተብሎ በጅምላ የሚታረድበት የሚረሸንበት ህዝብ ልጅ ሆነው እነ መከታው እርስበርስ ይራገጣሉ?
@aklilebirhan9324
@aklilebirhan9324 3 месяца назад
የማይረቡ እነዚህ ስልጣን ላይ ቢወጡ ህዝቡን ዞር ብለው አያይቱም ።
@berhanugatachwberhanugatac1261
@berhanugatachwberhanugatac1261 3 месяца назад
ሆዳም ስግብግብ ስልጣን ፈላጊ ሰወች ማስወገድ በንጭጩ በኋላ ያስበሉናል
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 3 месяца назад
ኢትዮ ኒውስ ጀነራል ተፈራ የሄዱት ከወንድም ልጆች ጋር ነው ልጆችን የት ናቸው ይህን ባለቤቱን ጠይቁልን
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
መከተው የሚባል ቆሻሻ እግዚአብሔር ይገፀጠው
@nigussiebayeleyegn2682
@nigussiebayeleyegn2682 3 месяца назад
በባህዳር አካባቢ የመንግስት ሀይሎች በተለያየ ትላልቅ ድርጅቶች በመግባት አማራ ነን በማለት ከአለቆቻችን ጋር ተጣልተን በማለት የስለላ ስራ እየሰሩ ስለሆነ ጥንቃቄ ሊደርግ ይባል፣ብር የለንም አግዙን ልንወጣ ነዉ እያሉ ተሰማርተዋል
@FikiruYilkal
@FikiruYilkal 3 месяца назад
ወንድማለም በርታልኝ አይዞ እራስክን ጠብቅ
@solomonw7674
@solomonw7674 3 месяца назад
የባአዴንን እና የሌሎች የከፋፋዮች ጥያቄ ና አጀንዳዎችን መልክቶችን እየተቀበልክ አታስተናግድላቸው።💚💛❤️
@santuhassan
@santuhassan 3 месяца назад
ሁለቱንም ከሀላፊነት አውርዶ ሌላ ጀግናወች ማሥቀመጥ ነው ድል ለፋኖ ❤❤❤❤
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw 3 месяца назад
ትክክል እኛስልጣንአላመረንም ነጣነትነው ሁሉምትግሉንለቀው ሸዋቡዙጀግኖችአላት ይልቀቁ
@hanansaid8346
@hanansaid8346 3 месяца назад
Inshallah Dill Fano
@misganawtube62
@misganawtube62 3 месяца назад
መቼም በዚህ አካሄድ አራት ኪሎ ሲያምርህ ይቅር ማንንም ኮተታም ለማንገስና ኪስ ለማድለብ አይደለም ወይ አርፈው ይቀመጡ ባርነትን ይቀበሉ ምድረ አሳፋሪዎች።
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie 3 месяца назад
ለሸዋ ቀጠና ትርምስ ዋና ችግር ፈጣሪውን ይፋ እናደርጋለን እስካሁን ታግሰናል
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 месяца назад
የምታውቀው ካለ ወዲህ በል የሚሿከቱ አካላት በጣም ያሳፍራሉ በዚህ ሁኔታ እራሳቸውን አስበልተው ህዝቡንም ነው የሚያስበሉት! ይሄ አካሄድ ፍፁም ተቀባይነት የለውም የትምም አያደርስም!
@جمالمحمد-ت9ع
@جمالمحمد-ت9ع 3 месяца назад
ዛሬ ውሸት አሻሽለህ መተሀልበአየር መቃወሚያ ተመቶ በሰላም አረፈ ትንሽ አይከብድም
@aradaaddis4647
@aradaaddis4647 3 месяца назад
Showa problem solved. Unpleasant way. Any way it's good.
@MkaAyw
@MkaAyw 3 месяца назад
ማንም ቢሆን ከአማራ ህዝብ በታች ነው። የግለሰብ ጄግና የለውም።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
ጓድአለም አንበሣችን ❤❤❤
@ethtube8872
@ethtube8872 3 месяца назад
ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ በተለያዩ አማራጮች በምታቀርባቸው መረጃዎች ጠማማና ከፋፋይ አስተያየት የሚሰጡ አሉ።እሱን መከታተል ይገባል።የሚዲው አቅም የሚፈቅድ ከሆነ ይኸን የሚያስተካክሉ ሰዎችን መቅጠር ይቻላል።በጎፈንድም ቢሆን አጋር ሰራተኞች መቀጠር አለባቸው። አለያ ጥረትህ ሁሉ ወደ ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ እንዳይሆን ማለቴ ነው።
@AbrhamYemariyam
@AbrhamYemariyam 3 месяца назад
ችግሩ ኢትዮጲያኒስቱ እስክንድር ነው፡፡
@RoyalMediaService1
@RoyalMediaService1 3 месяца назад
በለጠ እውነቱን ለምን ይፋ አታደርግም መከታዉ የሚባል ባንዳ አጋልጥ
@yantesirayitayew7920
@yantesirayitayew7920 3 месяца назад
Welcome 💝💝💝💝especially With General Tefera MAMO
@kiduish21
@kiduish21 3 месяца назад
በአራቱም ክፍላተ ሀገራት እስክንድር የሚባል ሰይጣን ከመጣ በኋላ ነው ሳይስማሙ እዝ በእዝ የሆኑት። የብ/ጄ ተፈራ ማሞ መምጣት መከፋፈላቸውን ይፈታል ብዬ አምናለሁ። ካልሆነ ግን ኢትዮ ኒውስ አጋልጣቸው
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 месяца назад
ጅግና የጅግና ዘር ጓደለም እናትህ ትውለድህ ድማችን መልሰሃን❤❤❤❤❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 месяца назад
WOOOOOOOOOOW ጓድ አለም አንበሣየ የአማራ እናት ሥንት ጀግና አላት ማህፀነ ለምለም ናት
@FatumaHasen-b3k
@FatumaHasen-b3k 3 месяца назад
እዉነት ያሸንፈል ዲል ለተገፈዉህዝህ ዲል ፈኖ በሌበረታ
@JemalSeid-ng1tw
@JemalSeid-ng1tw 3 месяца назад
Lezihe ye atsfa melse lewsdew lejee yemren kale atahulet yewnd lbe yehew new yemayhone nger siyaye lbu yesheftal yefano zerrr❤❤❤
@KibromTamiru
@KibromTamiru 3 месяца назад
እርስ በርሳቹ ተባልታቹሁ ነው የምታልቁት ለምን የብዙሀን የተጋሩ ደም በጃቹሁ ላይ ይጮሀል ንሰሀ ግቡ ሁሉ የኔ ተዉ እጃቹ ላይ ያለዉን እያጣቹሁ ነዉ
@lofysis
@lofysis 3 месяца назад
ወፀፀዉጪ አንቺ በደም ያደጋቹ ደንቆሮ ገዳይ የተ ሴራ ነዉ ሀገሬን ከፍላቹ ትዉልድ በጥላቻ ተጋሩ አባሽ ይጥፋ ሰይጣን ደምጠጪ ማይክድራን ቆቦን አጋምሳን እስካጣዩ ወረደ ገላቹ ዘርፋቹ የረሳን መሰለኝ ግን ዛሬ ጠቅማቹናል ምስጋናም ይገባቸዋል ከዚበኋላ ተይዛቸዋል ወይእኩልነት ወይ ሞት ትመርጣላቹ ይሄንግግሬ ትግሬን አይወክልም
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 месяца назад
አንች ራብተኛ ትግሬ
@Mekd87
@Mekd87 3 месяца назад
ለማኝ መቀኛ መርዝ ቅናታም ትግሬ አቲ ረሳሕ አናሳ ውጪ🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧
@MamushAlemayehu-fc6fq
@MamushAlemayehu-fc6fq 3 месяца назад
በሌ ሰላምነው
@shegawtesfa320
@shegawtesfa320 3 месяца назад
please verify for the people we have tolerated them more than many time, shame on them.
@ZinaweZewege
@ZinaweZewege 3 месяца назад
የአረጋ ወንድም ተያዘ እሚባለዉ እዉነት ነዉ እንዴ? በሌ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 месяца назад
በሌ ሰላም!!!እስክንድር ወደ ሸዋ መምጣቱና እኔ አውቃለሁ ባይ ሰው ይመስለኛል፤'ታላቁ እስክንድር'ሲባል ሳይሞቀው አልቀርቶም፤በግራም ነፈሰ በቀኝ ትግሉ የጀግናው የአማራ ህዝብ ትግል ነው፤እርግጥ ነው ከትግሉ ባቡር ላይ አንዳድ ስግብግቦችና ፈሪ ባንዳዎች እየተንጠባጠቡ መውረዳቸው አይቀርም፤ድል ለፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪እናሸንፋለን!!!!!!አማራ ይቅደም!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@Guygreat1441
@Guygreat1441 3 месяца назад
Don't be ignorant
@leul5353
@leul5353 3 месяца назад
ከእንቅልፍህ እደተነሳህ ነዉ ዜና የምታነበዉ?
@StopamaraGenocide
@StopamaraGenocide 3 месяца назад
ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ እንደ ማሳሰቢያ ነው የማቀርበው Ethio-251 የተባለ ሚዲያ ባስተላለፈው በሜጄር ጄኔራል ውባንተ አባተ ላይ የሰሩት ስህተት ነበር ያን መልሶ መድገም አያስፈልግም ጥንቃቄ ያሻል እና የሰሜን ሸዋ የፋኖ ጉዳይ በጣም ደስ የማይል በጣም አሳሳቢ ቢሆንም ሚዲያ ላይ መውጣቱ አስፈላጊ አይደለም
@lulielemma1613
@lulielemma1613 3 месяца назад
Tefera mama (General) shuold lead fano's struggle.
@tesfawamare836
@tesfawamare836 3 месяца назад
ጓድበለጠ ካሣ የማርሻል ጀነራል የሚሰጥከሆነ ላተሰጥቻለሁ!!!!!
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 3 месяца назад
✌️✌️
@fikrumamo6682
@fikrumamo6682 3 месяца назад
ለምን ሰርግ ለቅሶና በዓል ተሰብስቦ ማክር እሰከጭራሹ አይታገድም ፣ የማናውቀውን ጥሬ ሥጋ መብላት የለመድነው በጦርነት ጊዜ ነው ሲባል ሰምተናል።
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 месяца назад
ሴጀር መር መግሰት አለ እደ??? መግሰት የምትል ገዳይ ደም መጣጭ ሞት ለአብይ
@haileselassieamare6106
@haileselassieamare6106 3 месяца назад
በዓለም ላይ በፀረ አዉሮፕላን ተመቶ በሰላም ያረፈ አዉሮፕላን የለም
@BlueSky-ti4zj
@BlueSky-ti4zj 3 месяца назад
You're a primary source of information. However, your number of views is small. I think you need to make the presentation attractive.
@zewgeayalew5789
@zewgeayalew5789 3 месяца назад
አልገባኝም "የአማራ ህዝብ የተደቀነበትን የህልው አደጋ ለመቀልበስና ነጻነቱን በእጁ ለማስገባት የሚከፈል መስዋእትነት" መሰለኝ ታዲያ ምን ተይዞ ነው ስልጣን ወቅታዊና አንገብጋቢ ሆኖ ለመከፋፈል የተበቃው
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 месяца назад
አይገርምም🤔
@Dwr158
@Dwr158 3 месяца назад
አየር መቃወሚያ አለን ለማልት ነው። ቀዳዳ ለማኝ የለምን ልጅ። ታዲያ ለምን እየተጎዙ ነው የምትላቸውን ወታደሮች ለምን አይመቱም የአንተ ፋኖዎች። ይህ የፋኖ ትግል የሚባል ለአንተና ለመሰሎችህ የእለት እንጀራ ነው። ሙቱቻዎች በየቀኑ የአማራን ደም እና ስጋ እየበላችሁ እንደሆነ እውቁት ጨቃኝ አርመኔ ትውልዶች።
@Mekd87
@Mekd87 3 месяца назад
የመቀኛ ልጅ ውጪ ከአማራ ቤት አትቃጠሉ እዚህ 🤧🤧🤧🤧
Далее