Тёмный
No video :(

ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም የተከሰተው ምንድነው? || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 259 тыс.
50% 1

ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም የተከሰተው ምንድነው? || Tadias Addis
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

31 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 459   
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 Год назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አባት ሆይ ቸሩ ሆይ ማሀሪ ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን እባክህ እህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ብርታትን ልኡል እግዚአብሔር ይስጣቸው
@titag2129
@titag2129 Год назад
Amen Amen Amen ykr ybelen
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Год назад
የሶስት አመት እና የሁለት አመት ህፃናት ምን ባጠፉ አቤቱ ይቅርበለን😭😭😭የወለደ አጀት ወይ ምን ቃል ያፀናሻል😭😭😭
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Год назад
ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው ይሄ የሀጢያታችን ውጤት ነው ኢትዮጵያዊ ያን እግዚአብሔርን እርቀናን እንመለስ የመጨረሻውም ዘመን ነው ዳቢሎስ የሰውን እጅ እየተጠቀመ በደንብ ስራውን እየሰራነው የህጻናቱን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰብም መጽናናትን ይስጥልን
@belenfikadu3257
@belenfikadu3257 Год назад
ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭 በጣም ዘግናኝ ነው አቤቱ ፈጣሪ ሆይ 😭😭
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Год назад
እባካችሁ እሷም ትገደል ደም ከለመደች ሌላም ትገላለች አይ የሳኡድ ህግ እኮ ደስ ሲል. አላህ ይስቱር ብቻ ሌላ ምን ይባላል አይ ህፃን ይገደላል ምን ጉድነው
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Год назад
ሳህ
@hanadebebe8823
@hanadebebe8823 Год назад
ኦኦኦኦኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እነደ ቸርነትህ ይቅር ይበለን!!! ምን አይነት ጭካኔ ነው ቆይ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ታረቃት ብለን ሁላችንም እግዚኦ ማረን እንበል በየሀይማኖታችን እናልቅስ የ ኢትዮጵያ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Год назад
ልጆቻችሁን ለሰራተኛ አምናችሁ አትስጡ ። በአሁን ሰአት የሚቀጠሩ የቤት ሰራተኞች እጅግ በጣም ጨካኞች ተንኮለኞች ስራ የማይወዱ ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ የማይታወቅ አውሬዎች ናቸው ።
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Год назад
ብቻከባድነው ጊዜው ወላሂ የአሰሪወቸንልጆች ከመውደደየተነሣ ስለያቸውበለቅሶነበር እዚህከመጣሁራሡ ፎቷቸውንላከችልኝ በጣም እሳሳላቸውነበር አይይይጭካኔ
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d Год назад
@@user-rb9rm5yl6r አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ እድልሽን ያቅናልሽ
@fekriyawazir7567
@fekriyawazir7567 Год назад
Mengist day care Ina birowoch wisx maqoya mihonibetin menged biyaberatata xiru new, lemelaw betaseb mesnanatun yisxachew bexam zegnan dirgitnew yamal
@sirguttube
@sirguttube Год назад
የነገው ቸሩ መድኃኔአለም ከሀጢያት በቀር የልባችን መሻት ይፈፅምልን ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን ለሞቱት ህፃናት ነፍስ ይማር ያሳዝናል።
@sirguttube
@sirguttube Год назад
ውዶቸ እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሰብስክራብ አድርጉልኝ ስወዳችሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
በጣም ዘግናኝ ስራ ነው የተሰራው የጭንቅላት ንክ ይትሆን ነው እንጂ አሰሪዎቹ ክፉም ቢሰሩባት ጥላ መውጣት እያለ በማያውቁ ጨቅላዎች ላይ ዘግናኝ ስራ በጣም ይከብዳል ፓሊሶች ለህዝብ ፎቶዋን ማሰራጨት አለባችሁ መቼም መፈታቷ ስለማይቀር በለመደችው ሌሎችንም እንዳትገል ስጋቴ ነው ሌላው እባካችሁ አሰሪዎች በተቻላችሁ መጠን ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰራተኞችን መበደል ብታቆሙ ይህን ያልኩት ሁሉም በዳይ ነው ማለቴ አይደለም አሉ ሰራተኞችን የሚጨቁኑ እባካችሁ እባካችሁ ኧሩ እግዚኦ
@user-qy6yf1fo3n
@user-qy6yf1fo3n Год назад
ሡቡሀን አላህ በጣም ያሣዝናል አላህ መፅናናቱ ይሥጣቸዉ ስደት ያለን ሠራተኞች ምንም ነገር ከአሠሪዮቻችን ብንጋጭ ልጆቻቸዉ ቀና አድርገን አናይም አገራችን ምን አይነት ጭካኔ ሞላበት በአላህ አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን
@nuirtnurit3426
@nuirtnurit3426 Год назад
አሜን አሜን
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y Год назад
ፈጣሪ ሆይ አደራክን ጠብቀን ሰው ምን እየሆነ ነው ምንም ቢያጠፍ እነዚህን ህፃነት ህይወት ማጥፋት ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭😭😭😭😭
@aassdfasdf9381
@aassdfasdf9381 Год назад
የሰዉ ልጅ በሙሉ አዕምሮ የሚያስብ በስላሴ አረአያ የተፈጠረ በነፍሱም የማስተዋል የአዋቂነት በምንም ሀይማኖት ተከተይ ይሁን ሁለት ህፃናትን የመግደል የጭካኔን ጥግ እንደት ሊፈፅም ይችላል የህጉን ነገር ተዉትና የተሸሸገዉን የሚያይ ልብ ያሰበዉን ኩላሊት ያመላለሰዉን ገልጦ የሚያይ ቸሩ መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ ለወላጆቹ ግን መፅናናትን ከልብ እመኝላቸዋለሁ ፅናቱን ያድላችሁ አቤቱ ሆይ ሀጥያታችን እጅግ!! ሆኖአልና እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
@makim4112
@makim4112 Год назад
አሁንስ በጣም ፈራሁ ሰው እንዴት ይሄን ያክል ዝቅጥ ይላል እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠራቸውን ገና ጡጦ መጥባት ሳያቆሙ ሂወታቸውን ነጠቀቻቸው ይችን በቁሟ ማቃጠል ነው 😥😥😥
@samtube5428
@samtube5428 Год назад
ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደው እን ህፆኖች ምን አረጋት ፈጣራ የስራዎን ይስጣት የአይን ብርሀኖን ትጣ😭😭
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 Год назад
እኔ ስሰማ በሌላ ሚዲያ ላይ ምንም አላመንኩም ነበር ትክክለኛ ሚዲያ እስከሚያሰማኝ ውይይይይ በጣም ሰቀጠጠኝ ምን አይነት ጨካኝ ናት ውይይይይይ
@ekram0007
@ekram0007 Год назад
የፍትህ መላላት ይሄው ነው መጨረሻው !!!! ሰው የሰው ነፍስ እያጠፋ በይቅርታ ይፈታል። ታዲያ ሌላው ከዚህ ምን ይማራል ?!
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
በጣም ትክክል
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Год назад
ልክ ብለሻል
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Год назад
እግዚአብሄር ሆይ ወዴት አለህ ስንትስ አይነት ሰው አርገህ ነው የፈጠርከን የጭካኔ ጥግ በህጻናት ላይ እኔ አፈር ልብላላችሁ አቤቱ ምንድን ነው የሚባለው አቤት እናትና አባት ምን ፈረደባችሁ ወገኖቼ ።
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Год назад
እጅግ በጣም ያማል በእውነት ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያንገባግቢል
@abebaabate6018
@abebaabate6018 Год назад
አንዳንድ አሰሪዎች ልጆችን የሚያህል ነገር ጥለን እየሄድን የቤት ውስጥ የሚረዱንን ሰዎች ከሰው አለመቁጠር ብሎም የተለያዩ በደሎችን ማድረስ ዋጋ ያስከፍለናል
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Год назад
ከተበደለች ጥላ መውጣት እንጂ ህጻናቱ ምን አደረጉ የባሰባት ጨካኝ ዳቢሎስ ሆና እንጂ ። የአሁን ሰራተኛ ለሌብነት ሰው ለመግደል ነው ሰው ቤት የሚገቡት ለስራ አይደለም
@semuti6059
@semuti6059 Год назад
ፐፐፐፐፐ አስተያየት,,,,,,,የፈለገ ትበደል ምን የሚሉት ጭካኔ ነው she's just a monster
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Год назад
ትክክል ይቺ ሰራተኛ የሰራችዉ ከባድ ወንጀል ነው ግን በጣም ብዙ ሰራተኞች ባሰሪዎቻቸዉ ባል የኦስገድዴ መደፈር እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ቆሻሻ ምግብ ሰርተዉ እያበሏቸዉ ልጆቻቸዉን እየጠበቁላቸዉ የሚያሰቃዩ ደመወዝ የማይከፍሉ ከዛሬ ነገ ይከፍሉናል እያሉ የሚሰቃዩ ባሰሪዎቻቸዉ የሚደበደቡ ሰዉ የሆነ ፍጥረት ላይ የማይደረግ ነገር የሚያደርጉ በከተማችን ውስጥ እጂግ በጣም ብዙ አሉ ሰራተኛ ደብድበዉ ልጃቸዉን ሰተዉ የሚሄዱ አሰሪዎች አሉ አንድ አንድ ሰራተኞች እራሳቸዉን በገመድ አንቀዉ የሚገሉ ብዙ አሉ ሚዲያ ላይ አይወጣም ስራ ብለዉ ገብተዉ ተደፍረዉ የማይፈልጉትን ልጅ ካሳቀፋት ቡሀላ ባልየዉ አባሪያት ይላል በጎረቤት የምናዬዉ ግፍ ከባድ ነው አብዛኛዉ ሰራተኛ እራሱን ለማጥፋት ነው የሚሄደዉ የበታችነት ስሜት እንዲሰማቸዉ ያደርጓቸዋል እነሱም እናት አባት አላቸ አሰሪም ቢሆን ምን አለ እንደ ልጃቸዉ ቢያይዋቸዉ ሰው ሰዉ ሆኖ እንዴት ከፍ ዝቅ ያደርጋል ብዙ የሚሞቱ ሰራተኞች አሉ ግን አይወራም ነብስ ይማር
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Год назад
@@hannaemeshaw8725 ፦ በሃገር ላይ ብዙ አማራጭ አለ ህጻናትን ማረድ መፍትሄ አይሆንም ደሞ በአሁን ሰአት ከአሰሪዎች ይልቅ የሰራተኞች ክፋት እና ጭካኔ ሰማይ ነክቷል ። ተቀጥረው ወር የማይሰሩ ይበዛሉ ይሂዱ ጥሩ ነው ግን ልክ እንደ እዚች አይነት እርኩስ በከተማችን ተበትነዋል ። ህጻናት ላይ ሰይፍ ከሚመዙ ከበደሏቸው ጋር ቢጋፈጡ ይሻል ነበር ።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Год назад
@@leyounatethiopia1836 እውነት ነው ማሬ
@milkiastewelde6036
@milkiastewelde6036 Год назад
በጣም ልብ ይሰብራል ለቤተሰቦች እግዚኣብሄር ጽናቱ ይስጣቹ ፡ የ ቤተሰብ ሽማግሌዎች የ ሃይማኖት ኣባቶች የ ህክምና ባለሞያች እና ቀና ለሚያስብ ሁሉ ብሁሉም እንዲደግፋቸው እላለው።
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Год назад
አቤት የጪካኔ ጥግ ፈጣሪ መፅናናቱን ይድጠን እጂግ በጣም ይዘገንናል
@officialyaredmelke743
@officialyaredmelke743 Год назад
ግዜው ይሆን እላለሁ እኔ ሚሆነውን ሳሰተውል ባይኔ አንቃን ከቁታህ አብርደህ ቅን ወዳጅህ አድርገህ አንቃን አንቃን የት ይደርሳል ምን ይወርሳል ይብቃን አቤቱ አቤቱ አቤቱ አውጣን ከመዓቱ ማርን ማርን ከክፉ አድነን ሰላም ይስጠን R😭I😭P😭ሁላችንም የሰለሞን ቦጋለን ልብ አይነት እንዲኖርን እመኛለሁ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ 😥😥😥
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
ምንም የማያውቁ ህፃናት ላይ እንዲህ አይነት ዘግናኝ ነገር በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ያማል እረ ፈጣሪያችን መፅናናትን ስጣቸው ምን ይባላል
@salamdiras6647
@salamdiras6647 Год назад
ጌታ እየሱስ አስበን በምህረትህ
@amitoys844
@amitoys844 Год назад
Amen.
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Год назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን ! ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን ! ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን ! ላ ሐውለ ወላቁወተ ኢላቢላህ !
@mimishow348
@mimishow348 Год назад
እኔስ በሽተኛ ሆንኩኝ ዘንድሮ በሚሠማው ወንጀል ጌታ ሆይ ልብ ስጠን የፍቅር ልብ ታመናል የእውነት ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሠብም መፅናናትን አድርግልን።
@ruthdesta5054
@ruthdesta5054 Год назад
3 አና 2 አመት ህጻናት 💔 አቤት ወላጅ 😭😭😭😭
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከሰውነት ተራ ለወጣነው፣ፈጣሪ ለቤተሰብ ታላቅ መፅናናትን ያድልልን
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
የሞት ፍርድ ነው መፈረድ ያለበት ...እቺ ለህፃናት ያልራራች ለማንም አትራራም ...በዚች ሀገር ህግ እንዳለ ቢያንስ በዚህ እንኳን አሳዩን....ለወላጆቻቸው ለቤተዘመድ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ...በተለይ ለእናትና ለአባታቸው እጅግ ከባድ ጊዜ ነው እመቤቴ ታፅናቹ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
ምን እንላለን?😭😭😭 ሰይጣን በገሀድ የሚሰራበት ጊዜ ነው። ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ። እናንተን ሰው ሊያፅናና አይችልም። ምን ብለን? አይዞአችሁ ብለን? እረ ቃል የለንም። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግን ይችልበታል። ኢዮብን አፅናንቶታል እኮ። አይዞአችሁ። ልቤ በሀዘን ተመታ። እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው። አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን ጌታ ሆይ። በደላችን በዝቶአልና ይቅር በለን።
@makysolomon795
@makysolomon795 Год назад
😭😭😭😭😭😭
@zemaritseblewengielofficia5926
ወይኔ ወይኔ እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ ማርን ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ በጣም በጣም ልብ ይሰብራል 🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
ግን ታሰረች ያናድዳል እዛው እሷንም ማረድ ነው የታባቱ አፈር ትብላ ልጅ ባይኖራት የቤተሰብ ልጅ አለ የጎረቤት የእህት የወንድም የአክስት የአጎት ልጅ አለ እደት ጨከነችባቸው አንጀቷስ እደት ቻለች እኔ ወላሂ ዶሮ እንኳን ሲታረድ አላይም እፈራለሁ አላህየ አማሟቴን አስሳምርልኝ ለሰውም መልካም የምሰራ አድርገኝ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Год назад
እኔምውዴ የጭካኔ ጥግነውኡፋፋ😭😭😭😭😭😭😭
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Год назад
እህህህህህህ ምን አይነት ጭካኔ ነው😭😭😭 አሰሪዎቹ ቢበድሏት ትታ አትወጣም ምንም እማያቁ ህናቶችን ከመግደል ለሞላ ቤተሰቡ መፅናቱን ይላክላችው የህፃናቶችንም ነፍስ ይማር😥😭😭😭😭
@user-qq5tm2pr4r
@user-qq5tm2pr4r Год назад
ላኢላሀይ እለላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰን ያርብ ያረህማን በ እዝነትህ
@benona.8367
@benona.8367 Год назад
ወላጆች ልጆችን ለማን ጥለን እንደምንሄድ ጥንቃቄ እናድርግ.. ሲቀጥል የልጆቻቹ ጠባቂ እኔም የሰው ልጅ ነኝ የነሱ ልጆች መጫወቻ ሊያረጉኝ አይገባም የሚል ስሜት እንዳይፈጠርባቸው ጥንቃቄ እናድርግ ነብስ ይማር
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 Год назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ወርሓዊ በሰላም አደረሰን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ እግዚእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ደጉን ዘመን መልስልን ልባችን ወዳንተ መልስ መላ ቤተሰብ ፅናቱን ይስጣቸዉ አሜን አሜን አሜን አይ የሰይጣን ሴራ ማን ያስተዉል!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ተቀጥራ ነው የገባችው ካልተስማማት ጥላ መሄድ እየቻለች ምንም የማያውቁ ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Год назад
እግዚኦማረነ ምን አይነትጭካኔነው ጌታሆይ በምህረት አይንት ተመልከተነ ለቤተሠቡቹም መጽናናትን ይሥጣቸውአመመኝ አይወላድ መከረኛዋ ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
እባካችሁ እትዮጵያዊያን በሙሉ የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይውጣልን ትገደል ትገደል ትገደል ፈጣሪ ፅናትን ይሰጣቻው
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ወደት እየሄድን እደሆነ አናቅምና እባክህ የድንግል ማሪያም ልጂ ማረን መጨከከን በቃ በለን በስመአብ
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ😭😭ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ 😭ፍትህ የሌለበት አገር የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ እኮ ተከባብሮ መኖር ይቻል ነበር
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l Год назад
Atesasachi ehit saudi wust yehe hig ale gn saw meche megdadel taw Ethiopia mengest/Tiru mery ata naw enj yehe Hulu ayhonem nber
@asmakemale4701
@asmakemale4701 Год назад
ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው:: ይህ የአይምሮ ችግር: ይሆናል እንጂ :በጤነኛአይምሮ ህፃናት ላይ ይህንን መፈጸም : የማይታመን : ነው::
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Год назад
ኧረ ያረቢ ሰላሙን አምጣልን ምንድን ነው የሚሰማው ያሣፍራል የጭካኔ ዘመን ደረስን ለገደለ ይገደል ይባል እንጂ አስሮ መቀለብ መፍትሔ አይሆንም
@halima1020
@halima1020 Год назад
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ወይኔ የክፋት ጥግ ያኣላህ እደኛ ክፋት ሳይሆን አተ በእዝነትህ እየን😭😭😭😭😭😭😭☝️
@seadesalih8344
@seadesalih8344 Год назад
ርግጥ ነዉ የወላጆችን ሃዘን ምንም አይነት ቅጣት አያክመዉም ነገር ግን ይቺ አረመኔ የሰዉ ጭራቅ ተቀጥቅጣ ትገደል ምንም ከአሰሪወቿ ጋ ፀብ ቢኖራት እነዚህ እቦቀቅላ ህፃናት ላይ የሚጨክን አንጀት ካላት ይቺ ነገ ሌላም ሰዉ ለመግደል ለማረድ ወደ ኋላ አትልም
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Год назад
Chekanewa aremene zelalem siyazenu endinoru newa. erkus menale tela betweta
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Год назад
ሁለቱም ሤት ናቼው ትክክለኛ መረጃ ሥጡ የአላህ የድረጊቱ ነገረ ቃል የለኝም
@Emebet350
@Emebet350 Год назад
አቤት የማይሰማ የማይሰራ የለም ምን አይነት ዘመን ደረስ አቤቱ ጌታ ሆን ሰላምን አስፍንልን የሆነብንን አስብ በጣም ለመስማት እሚዘገንን ነው አቤት ጭካኔ ጥግ ላይ ደረስን😭
@Emebet350
@Emebet350 Год назад
የሰይፉ ወዳጆችና አድናቂዎች አክባሪዎች እንዲያውም ቤተሰቦች እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁኝ
@tamiruaregaye6557
@tamiruaregaye6557 Год назад
ማውራት ብቻ ዋጋ ዬለዉም ተገቢው ቅጣት እዲሰጥልን እንጠይቅለን ያዲሰ አበባ እግ አቃቢ ተገቢው ቅጣት ይሰጣልን አድባባይ ላይ መሰቀል አለባት
@mikiysabera3314
@mikiysabera3314 Год назад
ምንም እንኳን ለሀዘኗ መፅናኛ ባይሆናትም ምናልባት ሌሎች ከሷ እንዲማሩ የሞት ፍርድ እንድትቀጣ ለህፃኗ ቤተሰቦች ድምፅ ልንሆን ከጎንዋ ልንቆም ይገባል የዛሬው ድምፃችን ለነገ ዋስትናችን ነው በሞት ትቀጣልን😭😭😭
@Sally-td5qb
@Sally-td5qb Год назад
በሰማም.ጭካኔ.ጥግ.እግዚአሔብር.የሥራ.ይሰጣት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 Год назад
ምን ተልዕኮ ቢኖራት ነው የጭካኔ ጥግ 😭😭😭 ፈጣሪየ ምረቱን አውርድልን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Год назад
እግዝአብሄር፡ሆይ፡ማረን፡ይቅርበለን፡ለቤተሠቡ፡መፅናናትን፡እንመኛለን
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Год назад
ሱበሀነላህ ከባድ ነው ባንደ ሁለት ልጂ ማጣት ልጆች ምን በስራ ይገደሉ ወላሂ እሶም መገደል አለባት ለሌሎች ትምህርት ይሆነል ግን እደት አስቻላት እኔስ ኢትዮጵያ መሆኔን ልጣላ ነው እን ሞት እጁ ሌላ መቸ ታደል ምነለ ባይሞቱ ብየ ተመኝሁ ፍጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አዘኩኝ ሶብርነ መፅፅነት ይስጣችሁ እውይ እፍፍፍፍ ያማል
@fatumaebrahimebrahim6163
@fatumaebrahimebrahim6163 Год назад
ልጆቹ ሁለቱም ሴቶች አደሉ እንዴ ኤፍ ቢ ላይ እንዳየነው ከሆነ ሁለቱም ሴቶች እንደሆኑ ነው በጣም ዘግናኝ ድርጊት ነው ከአእምሮየ በላይ ሆኖ ብኛል በጣም እናት አባት ፈጣሪ ያፅናናቼ ው
@hewansibeyn1531
@hewansibeyn1531 Год назад
በስመአመ በወልድ እኛ ሰዎች የመጨረሻ ዘመን ደርሰናል አረ ፈጣሪ ልብ ስጠን ከሰይጣናዊ ሀሳብ ሰውረን
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Год назад
ያረቢ ያአላህ ከዘንድሮ መከራ ከልለን አክረዘማን ይባል የለ🙏
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 Год назад
እግዚ መረና ክርስቶስ 😭😭መጨረሻ ዘመን ነው ይህ
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 Год назад
ይቺማ ታስራ ልትቀለብ አይገባም አሪዮስ የሕጻናቱ ደም ይፋረዳት ይቺ የሰው አውሬ እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 💔😭😭
@emano5974
@emano5974 Год назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እስኪ አጠሩ አሁላይ ወዳጁም ጥላቱ ስላላስታወቀ እሶ በደንብ መመርመር አለባት ወገኖቼ አቤት ጭካኔ ወይ ተልካ ይሆናል መቼስ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Год назад
እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስበን የሚሰማው ሁሉ ለማመን ይከብዳል...
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ስራተኞችም የአእምሮ ህመም እንደሌለባቸው ቢጣራ ጥሩ ነው ያሳዝናል ለወላጆች ከባድ ሀዘን ነው ይህጻናቱን ነብስ እግዚአብሔር ይማር🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Год назад
Hemem binorbatema ejuan atsetem neber endihum documentachewn atkedem.
@halimatube6233
@halimatube6233 Год назад
@@abcdabcd5059 እኮ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Год назад
@@halimatube6233 police tabia hedas ejuan mestetu bedenb hegunm atareta new ezaw biyezuat be hiwot endemateterf takewalech
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Год назад
አይ እህት እብድ ከሆች ህወቷን ለመትረፍ እኮ ነው ለፖሊስ እጅ የሰጠችው
@becalm1645
@becalm1645 Год назад
ያልሰማህ ስማ ከምንም ነገር በፊት ለሰራተኞቻችን ክብር መስጠትን እንልመድ በሚዘገንን ውርደት ውስጥ እያኖርን እያስራብን ከነሱ ምን እንጠብቅ? ህግ የሚል አነበብኩ የ አእምሮ ህግ እኮ አለ የምን ህግ የመጠላላት ጥግ ነው።ማክበርን ልመዱ በድሀ ላይ ማላገጥ ገና ገና ከባድ ሂሳብ ማወራረድ ላይ ይጥለናል ማክበር ልመድ አዳሜ በድህነት ላይ ሙድ አታያዙ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Год назад
ተደፍራም ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል መጠርጠር ጡሩነው ወይም በስምምነት ሢወሠልቱ ያልተግባቡት ነገር ይኖራል የሰደባት ባልየው ነው ይላሉ መጠርጠሩ አይከፋም ባሁን ሠአት ሠው አይታመንም ጌታሆይ የሆነው ሁሉ አቅማችን በላይ ነው በቃችሁ በለንና ደጉን ግዜ መልሠው
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Год назад
@@haymiyitagesu1770 እውነት ነው በጣም ብዙ እንሰራለን ብለዉ ገብተዉ ባሰሪዎቻቸዉ የሚደፈሩ የሚደበደቡ ደሞዝ የሚከለከሉ ምግብ የሚከለከሉ እንደ ቆሻሻ የሚታዩ የበታችነት ስሜት እንዲሰማቸዉ የሚደረጉ ተዘርዝሮ የማያልቅ ብዙ ጉድ አለ ከፍተኛ የስራ ጫና እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ባርያ የሚታዩ አሉ ብዙዎቹ ሚዲያ ላይ ስለማይወጡ እንጂ እራሳቸዉን አንቀዉ የሚገሉ ሰራተኞች አሉ ግን አይወራም ብትሞትም ሰራተኛ ናት ብለዉ እሬሳዋን ለቤተሰብ የሚልኩ አሉ police እንኳን የማይጠይቃቸዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
አቤት የጭካኔ ጥግ ምን ሆና ነው ግን ሰራተኛዋ በጤናዋ ነው ምንም አይነት ከአሰርዎቻ ጋር ጥል ወይም አለመግባባት ቢኖር እነዚህ ጨቅላ ልጆች ምን ያውቃሉ እግዚአብሔር የእጅሽን ይስጥሽ እውነት ይቺ ለብቻዋ አይደለችም እውነት ሰይጣን ተጠናውቷታል እግዚአብሔር ነብሳቸዉንይማርልን እውነት በጣም ያማል 😭😭😭
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
ኡፍፍፍፍ በጌታ ስም በጣም ያሳዝናል በጣም ያማልልልልል እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ ።
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 Год назад
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ምን ላይነን ያአላህ😭! የገደለ ቢገደል በሰው ላይ ጭካኔ ባልተስፋፋነበር💔
@user-to7fs4bn2g
@user-to7fs4bn2g Год назад
እግዚአብሔር ያፅናናቸው
@almealme3348
@almealme3348 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭😭😭
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
ተረጋጉ ብሎ አማሪኛ ምንድነው ሰው ሁለት ልጆቹን አጥቶ እንዴት ይረጋጋል ኦ አምላኬ መፅናናቱን ብርታቱን አድላቸው 😥😥😥😥😥
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
አረ የሀገራችን ነገር ምን ይሻለናል ጎበዝ በጦርነቱ በእንደዚ አይነት ጭካኔ ወይኔ አረጌታ ሆይ ይቅር በለን በድለናል አጥፍተናል እግዚኦ እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭የወለድሽ እናት የወለድክ አባት ምን ይዋጣቹ ውይ ውይ ውይይይይይዮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p Год назад
የሀይምሮ ህመምተኛ ትሆን? እንዳው በጤንነቷ እንዲህ ታደርጋለች? እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህግ ቀጥቶ ባይገላትም እኩ በራሷ ግዜ ምታለች የቁም ሞት ቅጅት መችም ክዚህ በኃላ ስላም ክውስጧ ይኖራል አይኖርም ነብስሽን ይማርው ለልጅቹ ሳይሆን ለገዳዬ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህርትህ አይተህ በቃችሁ በለን ማርን ውይ ወይ ለጅሮየ ስቀጠጠይ እኔ ግን ስው ስትቀጥሮ የጤንነታችውን ነገር ቢርጋግጡ በደላላ በምን እያመጣችው ምንም እማያውቁ ህፃናት አይታርዱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የተጠናውታት ምን አይነት መንፈስ ይሁን አይ ጊዜ ዘመን ስንቱን ጉድ አሳየን አስማን
@sammiwodekeffita521
@sammiwodekeffita521 Год назад
እጅግ አሳዛኝ ልብ ሰባሪ ክስተት ግን አንድ ሌላ ነገርም ማየት ጥሩ ነው። በገፍ አውግዘናል፤ ግን በእትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የሚደረገው ግፍስ ትኩረት እያገኘ ነው ወይ ብሎ መጠየቅም አግባብ ነው. ከአረብ በባሰ ሁነታ ሰራተኞቻቸውን ከሰውነት ክብር ዝቅ አርገው የሚየዩ እና የሚያሰቃዩም ልወገዙ ይገባል።
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Год назад
ለሞቱት ህፃናት በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦቻችው መፅናናትን ያስጣችው በጣም መጣራት አለበት ግን አንድነገር የታዘብሁት የዛሬ ዓነጋገራችሁ ተጠርጣሪ የምትለው ቃል ጥፉታ ገላለች ብላችሁ ዘገባችሁ በሁሉ በደንብ አጣሩ እሱንም ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት መቻም ድሃ ላያ ሲሆን የማያበርታ የለም ያችን ቃል ስምች አላቅም ሁልጊዜ ነበር ተጥርጣሪ እያሉ የሚዘግቡት
@mimikasahune159
@mimikasahune159 Год назад
እጆቿ እንዴት ታዘዟት በስላሴ💔😭
@shemistube
@shemistube Год назад
ወይጉዲ እሚገርምነው ስላም ይእህ ቨደወ በጥጣም አስተማሪነው የስውልጂ ሁሉም መልካምነገር ቢያስተምር የትበደረስን ነበር ተያይዘን ተዛዝነን እንደግ የኔመልካሞች መልካምነት ለራስ ነውና በጣም ልዩ ቆይታነበር መልካሙን ሁሉ ተመኘሁኝ
@momlove3589
@momlove3589 Год назад
አገሬ ወዴት የሄደች ነው ኡፉፉፉፉ ለምን እደፈፀሠቹ መጠየቅ አለባት ብቻዋ አትፈፅምም ወንጀሉ
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
ማመን አቃ።ተኝ 😓😓😓እግዚኦ ጭካኔ ያማል 😓😍😓ፈጣሪ ፍረድ ለቤተሰብ እመምነው
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
ረበስማም ወይኔ ምንአይነት ዘግናኝ ነዉምንሰማዉ አቤቱ አምሌኬ አድነኝ ፈጠሪ የፅናቹዉ ቤተሰብ ነፍስይማር
@HamasenBr
@HamasenBr Год назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈሰቅዱስ።እግዚአብሔር ወደ ሕሊናችን ይመልሰን።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
የጭካኔ ጥግ መፈጠሬን ጠላሁ አቤቱ ይቅር ይበለን
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Год назад
ሁሌ አዲስ ሞት ሁሌ አሳዛኝ ዜና ህዝቡ ቁጭ ብሎ የመንግስት ያለህ ይላል መንግስት ህዝብ መሆኑን አላወቁም ወይም እኔ ቤት እስኪገባ ብለው ነው ህዝቤ ሆይ ይህ 666 የሚባል ሴጣናዊ አምልኮ ሀገራችን ገብቷል እኮ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ሀገራችን ከገባ ሰነባበተ መቼ ነው ወጥተን በቃ ብለን ልናስቆመው የምንችለው ሁሌ አዳዲስ ሞት ለምን እያንዳንዳችን ጋር እስከሚገባ ለምን እንጠብቃለን እስከመቼ ኧረ የወገን ያለህ
@hiruteteshome8288
@hiruteteshome8288 Год назад
እዉነት ነዉ መቼ ነዉ በቃ የምንለዉ ወደ ፈጣሪ ሆይ
@yanegusse
@yanegusse Год назад
መንግስት ነው አገሩን ስርአት አልባ ያደረገው።
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Год назад
@@yanegusse መንግስት ከህዝብ ይበልጣል?
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
ትክክልልል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ትክክል
@yemhanes771
@yemhanes771 Год назад
እንዴ ምንድነው ሚጣራው ማነህ ኮማንደር እጅ ሰጠች እኮ ወይ ጉድ 😭😭😭😭😭😭
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Год назад
አረ ዝም ብሎ ነው ምንም ኣያውቅም ወንድና ሴት ኣላለም ሁለቱም ሴቶች ናቸው ስማቸውም ተሳስቷል
@genettefera7438
@genettefera7438 Год назад
እግዛብሄር ፃናቱን ይስጣቾሁ ነፍሳቸውን ይማር
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Год назад
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭
@ziynasres7233
@ziynasres7233 Год назад
እምላኬ ሆይ ይቅር በለን
@Messi-vc4oo
@Messi-vc4oo Год назад
በፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭😭
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
ነብስ ይማር
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ምንጉዲነው በጌታ ፈጣሪሆይ ምህረትህን ላክልን ያማል እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@leilenaalebachew391
@leilenaalebachew391 Год назад
ለወላጅ የእድሜ ልክ ሀዘን ነው እነሱ ግን ወደተወደደዉ የእግዛብሄር ቤት ነው የሄዱት ነፍሰ ገዳይዋ በሞት ፍርድ መቀጣት እራሱ ሲያንሳት ለወላጅ ምን አይነት ቃል እንደሚያፅናናው ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም
@nejat3779
@nejat3779 Год назад
ምን አይነት ጭካኔ ነዉ የተገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢኖር ኖሮ እደዚ አይሁንም ነበር አላህ ከፃፈዉ ወጪ😭😭
@bethelhemketemakassie718
@bethelhemketemakassie718 Год назад
እግዚአብሔር ከዚህ መአት ይሰውረን😭😭😭
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከዚህ አረመኔ ድርጊት አንተ ጠብቀን
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
በጣም ያማል ቤተሰብ ሁለት ልጆችን አጣች እግዚአብሔር ትግስት ይስጣቸው 😥😥😥
@godislove5271
@godislove5271 Год назад
እግዚአብሄር ይፍረድባት በላችባቸው
@tamenechyaka7892
@tamenechyaka7892 Год назад
ምንም እንኳን ለሀዘኗ መፅናኛ ባይሆናትም ምናልባት ሌሎች ከሷ እንዲማሩ የሞት ፍርድ እንድትቀጣ ለህፃኗ ቤተሰቦች ድምፅ ልንሆን ከጎንዋ ልንቆም ይገባል የዛሬው ድምፃችን ለነገ ዋስትናችን ነው በሞት ትቀጣልን😭😭😭ለዚህ ሀዘን ምን አይነት ቃል ነው ሊያፅናና የሚችል ጥልቅ ሀዘን በጣም ያማል 😭💔woyne😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 Год назад
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አምላክ ከዚህ ይሰዉረን ቤተሰቡን ያፅናልን
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 Год назад
ሕዝቡ ይረጋጋ ይላል ባይረጋጋ ምን ያመጣል ብለው አደል ወንጀል የበረከተው እነዚህ እፃናት እጇ እዴት እሺ አላት ስትገድል 😭😭😭😭😭😭
@nawal5119
@nawal5119 Год назад
እችማ ለሌላ ሰራተኞች ትምህርት እንድሆን ወድያ መሰቀል ነው
@hafizah8495
@hafizah8495 Год назад
እናሊላህ ወኢና ኢላሂ ራጁዑን አላህ ሆይ ለወላጆቹ መፅናናትን እለምንሃለሁ😢😢😢😢😭
@user-ho6vg3di8e
@user-ho6vg3di8e Год назад
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ነፍስ ይማርልን
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 Год назад
የልጆቹን ፎቶአይቼው አሁን አፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይብላኝ ለናታቸው እሱ ፅናቱን ይስጥሽ አልኩ እኔስ
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Yehe yemisnanut mekra adelm ya allahhhh ante tebken gud
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
እግዚአብሔር ለቤተሰባቸው መፃናናትን ይስጣቸው
@sella_llamu1802
@sella_llamu1802 Год назад
በመጨረሻም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች 😠😠🙏
Далее
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Просмотров 134 тыс.