Тёмный
No video :(

ቦሎቄ ያለው ፍርፍር ጡንቻን ለማዳበር /ስነ ምግብ //በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 25 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ebs ስለ ምግብ እውቀት ያላቸውን ሰዎች በመጋበዛችሁ እና ጥራጥሬን እና አትክልትን በመደባለቅ አዲስ የምግብ ስርአት ማህበረሰቡን እንዲያስተምሩ ስላረጋችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው
@almeyawobe2690
@almeyawobe2690 2 года назад
ሚልየ ልብ ካለንማ ሙያ ከአንች የተርፍ ነው በርችልኝ በሁለቱ ስልኪ ስብስክራይብ አድርጌ ነው የማይሺ በጣም ልዮ ነሺ
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z 2 года назад
የኔ ባለሙያ አንድ ቀን አንቺ እንግዳ እንድትሆኝ ምኞቴ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው እህቶቼ እግዛብሄር ያክብርልኝ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 года назад
አንቺ ልጅ ግን የራስሽ youtube Channel ቢኖርሽ ብዙ ትጠቅሚናለሽ thank you ebs
@YMW7777
@YMW7777 2 года назад
አረ ፀገነት የት ሄደች??
@tub4465
@tub4465 2 года назад
አወቅን አወቅን ከአፈር የሚበቅሉ ጥራጥሬ አላለችም ያለአፈር ይበቅላሉደ
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 2 года назад
ክክክከምን መስሏት ነው
@freferede7274
@freferede7274 2 года назад
Gobez nat😍😍😍
@saramarye7227
@saramarye7227 2 года назад
ቂጣችንን ለማዳበርስ 🤪🤪🤪
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 года назад
ለቂጥማ ማደለብያው ጀላ ነው
@titifikir9407
@titifikir9407 2 года назад
Ere shame new shower satwesdu
@hussenmuzyien6036
@hussenmuzyien6036 2 года назад
Demo lula mnew zmtenga nesh meseleng malet mnm ke abrsh ga atawerim ende
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 года назад
ይሔ ልጅ ግን ከእውቀት ነፃ ነው።
@titifikir9407
@titifikir9407 2 года назад
Ere shame shower wisedu be sport libs
@nanisolomon4208
@nanisolomon4208 2 года назад
ደሞ ዝም ብለው ሆዳቸውን ይመሉ እንጂ በሰበቡ
@nanisolomon4208
@nanisolomon4208 2 года назад
እባካቹሁ መልሱልኝ ዮናስ እና ሉላ ኦርቶዶክስ ናቸው??? በፆም ጊዜ ስጋ አሳ የሚበሉት ምን ሁነው ነው ወይስ ግዴታ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
አይባልም ምን አገባህ ይህን በማለትህ እራሱ ገድፈህል
@yemariam628
@yemariam628 2 года назад
ተው አቸው እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት ይፁሙ
@YMW7777
@YMW7777 2 года назад
አለመፆም አይቻልም እንዴ?? ብዙ ኦርቶዶክስ ያልሆኑ ሰዎችም አሉ እኮ፣ ፣ በተለያየ ምክንያትም የማይፆሙ ሰዎችም ሊኖሩ ይችላሉ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል
@nanisolomon4208
@nanisolomon4208 2 года назад
@@YMW7777 አለመፆም ይችላል የራሳቸው ፍቃድ ነው ብዙ ሰዎች የማይፆሙም አሉ ግን ቢሆንም ይሄ ብዙ ሰው የሚያየው ሚድያ ነው እንደፈለጉ እያማረጡ በፆም ሲበሉ ጥያቄ ፈጠረብኝ ኦርቶዶክስ ናቸው ወይ ብዪም ጠየቁኝ ግን ብዙ ሰዎች ጥያቄዪን ለምን እንዳልወደዱት አልገባኝም? በኛ እምነት ኦርቶዶክስ ከሆን መፆም አለብህ እንካን ጤነኞች ሁነው የታመመ ሰው እንኳን በፍቃዱ ይፆማል ሲበላ ስታይ እንኳን ያስጠላላል
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 года назад
መብታቸው ነው የማይመለከታቹህን አታውሩ የፈለጉትን መብላ መብታቸው ነው ኦኦ
Далее