Тёмный
No video :(

ቪዛ ካንስሌሽን - እንዲሁም ኦቨር እስቴይ ኢቃማ | visa canclation DUBAI 

zak.habesha
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

#brexhabeshawi #አብርሽየቄራው #ethiopianews

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@hanakebede3005
@hanakebede3005 27 дней назад
እናመስግናለን
@almasahmad5494
@almasahmad5494 Год назад
ወንድሜ፡እናመሰግናለን፡ግን፡ብዙ፡አመት፡የቆየን፡በአሰሪዎቻቺን፡ቤት፡ያለነውስ፡ለመከንሰል፡ፍቃደኛ፡ካልሆኑ፡ለማሰራትም፡ፍቃደኛ፡ካልሆኑ፡እኛ፡ስራ፡ለመስራት፡እንፈልጋለን፡እነሱ፡በቀጠሮ፡ሊያሳፍሩን፡ውላ፡በቀጠሮ፡ያለን፡ሰዎቺ፡አለን፡መሰረታዊ ራት፡እየፈለግን፡ሊያሳፍሩን፡ቀጠሮ፡እየጠበቅነው፡ወንድሜ፡በፈጠረህ፡መላ፡ካለ፡መላ፡በለኝ፡አምስት፡ወሮ፡ብቻነው፡ያለኝ፡የቀጠሮ፡ገደብ፡በእናትህ፡በምታምነው፡በፈጣሪህ፡ይዤሀለው፡ዝም፡አትበለኝ፡ተጠነቂያለውኝ
@lenileni4035
@lenileni4035 Год назад
Thank you
@user-ws7zl6ve4d
@user-ws7zl6ve4d Год назад
እናመሰግናለን
@fentaye9663
@fentaye9663 9 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛልን ወድማቸን ጥሩ መልክት ነዉ እናመሰግን አለን በታልን እኔ ሳዉዱ ነዉ ያለዉት። ኮትሪት እየሰረዉ አድስ ሰሪተኛ ከአመጣቸዉ ንገረን እሚመጡ ግደኛቸ አሉኛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በታልን አትጥፋ እሽ ሸጋዋ 🙏🙏🙏🙏
@HaymanotDaniel
@HaymanotDaniel 3 месяца назад
ዎደ አገር ለመግባት ስንፈልግ cansilation አብሮ ይሰጣል ዎይስ አይሰጥም
@tigtig1274
@tigtig1274 Год назад
አመስግናለው
@selamaxum3923
@selamaxum3923 Год назад
ወንድሜ Please ንገረኝ በቲክቶክም ሁሌ ነው ምጠይቅህ Please ንገረኝ ስለ ተሚምም??
@fikertekidane9526
@fikertekidane9526 Год назад
እኔ ገናነኝ ገን ከሰው ቤትወጥቼ መሰራትእፈልጋለሁ እና ካሰልካረጉኝ በሃላ ቪዛ ማሰራትየምንችለው እሰከሰንትነው
@montahahussain5899
@montahahussain5899 Год назад
ለቤትህ ኣዲስ ነግ እና ጥያቄ ኣለኝ እቃማዬ ልያልቅ ኣድ ወር ይቀረዋል ካለቀ በሀላ ኣራት ወር ጨምሬ ብሰራ ቅጣት ብዙ ኣለዉ
@neju9654
@neju9654 Год назад
ጠፍተን የምንሰራስ መዳቤት ፖሰፖርታችን ትተን የወጣነው እዴት ነው በራሳችን መኖሪያ ፍቃድ ማውጣት የምችለው እባክህ በኮሜት መልሰልኝ
@Yaye-sn5xi
@Yaye-sn5xi Месяц назад
ወንደሜ ለማክርህ ነዉ በዉስጥ መስመር ልታወራኝ ትችላለህ
@hanamisiker8334
@hanamisiker8334 Год назад
How much it costs for visa and how much I have to save can u tell me please?
@hayataa6013
@hayataa6013 Год назад
ሳልጠፋ እበፊቱ ከፊል ቤት ተጨማሪ ሁለት አመት የቆየሁበትን ኢቃማ አላሰራልኝም ምን ማርግ አለብኝ
@Yaye-sn5xi
@Yaye-sn5xi Месяц назад
ወንድሜ እንዴት ነህ የኔጉዳይ ለ14 አመት ነዉ አንድ ቦታ የሰራሁት ከማናጀሪ ጋር ፐርሰናል ችግር ስለነበርብን ከስራ ቦታ ሂድ ብሌኝ ከዛሪ ነገ ና ጀምር ይለኛል ብየ ስጠብቅ እሱ ወደሀገሩ ሂዳል ቢሮ ሂጀ ስጠይቅ አባሮኝ ነዉ ብየ ስነግራቸዉ እሱ ሲመጣ ትጀምራለህ ብለዉኝ አሁን ሌበር 80084 ደዉየ ቀጠሮ ይዤ የሆነዉን ነገርካቸዉ አና ማመልከት ትፈልጋለህ ብለዉኝ አመልክቸ ነበር እነሱንም ደዉለዉ ጠይቀዎቸዉ ነበር ሌበር መልስ አልሰጠኝም እስካሁን የጠየኩትም ጥያቄ የ14 አመት አገልግሌቴን እና ቀሪዎቹን ደሞዜን እንዲሰጡኝ ነበር በቀጣይ ምን ማርግ እንዳለብኝ ትመክርኛለህ ወንድሜ አስቸካይ ነዉ መልስ ስጠኝ
@mastawet4889
@mastawet4889 Год назад
berr kafye alhge pasporte. Lamsde edatem
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l Месяц назад
በናታቹህ ምታውቁ እኔ ሁለት አመቴን ሆነኝ ግን እዚ ያለሁበት ከገባሁ 9ወር ሆነኝ ለዚህ እና እነሱ ኢቃማ የሰሩልኝ 5ወር ሆነው እና እኔ ኢትዮጲያ ደርሼ መመለስ አልችልም እንዴ እስኪ ንገሩኝ
@mastawet4889
@mastawet4889 Год назад
Pasporte kaflsh eeshe eylhge nowe
@mastawet4889
@mastawet4889 Год назад
Lkass waye esti awrge
@sitrasitra7539
@sitrasitra7539 Год назад
20 Ken bich yeserahulet areb tamim argogal ena min mareg echilalehu
@user-eb7td6qq5q
@user-eb7td6qq5q 7 месяцев назад
ሰላም ወንድም እኔ በካፓኒ ቪዛ ነበር የመጣሁት ከጠፋው 3 አመት ሆኖኛል አሁን ቪዛ ማሰራት ፈልጌ ነበር ምን ላድርግ ተባበረኝ
@worknehtemesgen7499
@worknehtemesgen7499 Год назад
በኢቃማ መሥራት ፍልጋለሁ ከቻልክ ያለክን መርጃ ብነግርኝ ?????
@samrisolo3702
@samrisolo3702 Год назад
ወንድሜ ኢትዮጵያ ደርሼ መምጣት ምን ላርግ ኮንትራት ጨርሼ ነው
@fikertekidane9526
@fikertekidane9526 Год назад
እነሱ ካንሰልካረጉኝ በሃላ ሰንትነው የምናሰራው ቪዛ ከሰው ቤት መውጣት እና መሰራትእፈልጋለሁ
@bezawittamirati5021
@bezawittamirati5021 Год назад
የኔ ተከንስሎ ከፍል በመጠት ከ6ወር በላይ ሆነውል እንዴት ነው እንዳገነ መስከንሰል የምችለው
@bezawittamirati5021
@bezawittamirati5021 Год назад
ፕልስ መልስ
@kiryakemal8791
@kiryakemal8791 Год назад
Ene gena 4 wer eychrskunw gn betam chgr wustnw yalewt biro memles aychalm?nigregn be Allah chenkogal
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 Год назад
Kontraten kchrskugn bwala kanisl aderige mhidem alechlm memls kalfelkugn
@mahiderabere1134
@mahiderabere1134 Год назад
Please TikTok lay inbox aregelehalew eyew
@almasahmad5494
@almasahmad5494 Год назад
በቀጠሮ፡ላይ፡ነኝ፡መስራት፡እየፈለኩኝ፡ወንድም፡የመጣሁበት፡ቢዛ፡ብቻነው፡ያሰሩልኝ፡አምና፡ካልተሳፈርሽ፡ብለውኝ፡ለምኜነው፡አመት፡የጨመሩልኝ፡አውንም፡ጠብ፡ያለልኝ፡ነገር፡የለም፡እና፡ምን፡ላርግ፡ወንድሜ፡እርዳኝ፡ቢዛውን፡ለማሰራት፡ብሩ፡በዛ፡አሉኝ፡እኔ፡ለመሳፈር፡አልፈልግም፡እነሱ፡መሳፈሮ፡አለብሽ፡እያሉኝ፡ተገድጃለው፡በበፈጣሪ፡በእናትህ፡እርዳኝኝ
@GhGh-du4ke
@GhGh-du4ke Год назад
የየት አገርነዉ አትናገርም
@zakhabesha
@zakhabesha Год назад
Dubai
@zaruhasan9791
@zaruhasan9791 Год назад
Wandimee garma makfali falige nabare botauu yeti no yaa ajjimni pilsi nigarenyi
@mmmddd2627
@mmmddd2627 8 месяцев назад
ከሁለት አመት በፊት ዱባይ ጠፍቼ ስሰራ ነበር በነጭ ወረቀት ወደ ሃገሬ ገብቻለሁ አሁን መመለስ ፈለኩኝ ዱባይ መምጣት እችላለሁ በቪዚት ቪዛ???
@mmmddd2627
@mmmddd2627 8 месяцев назад
የምታውቀው መረጃ ካለ ንገረኝ የሚመልሱ ከሆነ እንዳልከስር
@selamaxum3923
@selamaxum3923 Год назад
ተሚሚምም ላለበት ሰው ምን መፍትሔ ኣለው
@zakhabesha
@zakhabesha Год назад
tiktok lay vedio tebke pls
@user-do9td9zn7n
@user-do9td9zn7n 7 месяцев назад
ወንድሜ እኔ 8ኣመት ሞልቶኛል ምን ማረግ ኣለብኝ
@SaraSara-om5be
@SaraSara-om5be Год назад
ጠፍተን ለሌነው ምን መፍቴሄ አለው
@lenileni4035
@lenileni4035 Год назад
lblt mrja ples amrach ples agzy watsup
@teena1945
@teena1945 Год назад
እኔ ካንስሌሽን አለኝ ሰዎቹ ሊያሰሩልኝ አልቻሉም ገራማውስጥ ገብቻለው የሁለት አመት በራሴማሰራት እችላለው?????
@zakhabesha
@zakhabesha Год назад
አዎ ትችያለሽ ካንስሌሽን ካለሽ ቀራማ የገባሽበትን ግን ትከፍያለሽ
@sofiandares2453
@sofiandares2453 11 месяцев назад
እኔ የሶስት አመት አለብኝ ብዙ ይቆጥራል ካስሌሽን ነው ተሚም አላደረጉኝም በፈጠረህ መልስልኝ
Далее
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,1 млн
Useful gadget for styling hair 💖🤩
00:20
Просмотров 1,4 млн
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн