#singer_amanuel_sugebo_official
#yosef_samuel_official
#awtaru_kebede
#tesfay_grima_Official
#abdinagogadisa
ውድ ተከታዮች አዳዲስ የሚለቀቁ ቪድዮ ቶሎ እንዲደርስ ይህንን RU-vid channel #Subscribe ያድርጉ / @singeramanuelsugeboof...
#facebook pageNew_Song_2024 ተቀላቀሉ #Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁን
amanuelsugeb...
amanuel.suge...
phone number +251913310308 #Eyu chufa #Mulu Yohanis #Sisay Ayele #Yosef Samuel #Tagesech Amacho Old songs #cj tv #hadiya new music
/ @singeramanuelsugeboof...
የእውነት ቃል በቅንነት የሚናገር ሰው አድርገኝ ኢየሱስ
በቅንነት የምናገሪ ሰው አድርገኝ
የአንተን ቃል በቅድስና የሚናገር ሰው አድርገኝ ኢየሱስ
በቅድስና የሚናገር ሰው አድርገኝ ኢየሱስ
የተፈተነውን ማንነት መሰዋት አድርጌ ለአንተ እንዲቀርብ
ኢየሱስ ሆይ ዛሬም አግዘኝ የመለሰፊሪ ሰራተኛ እንዲሆን
አድርገኝ እኔን የመለሰፊሪ ሰራተኛ አድርኝ3*
አንተ በምትመጣበት ቀን ፍሬ የለው ሰው አድርገኝ
አንተ በምትመጣበት ቀን እኔን ፍሬ የለው ሰው አድርገኝ
አንተ በምትመጣበት ቀን የምትደሰት ሰው አድርገኝ
አንተ በምትመጣበት ቀን ፍሬ የምትበለ ሰው አድርገኝ
ቁጥር 1
ንጉሡ ኢየሱስ ሶስት ሰዎችን ጠርተህ መክሊት ሰጠህ
ለእያንዳንዳቸው እንዳየ አቅሙ አይተህ እንደሚገባው አከፋልክ
አምስቱን ከአንተ የወሰደው በአምስቱም ለይ አምስት ጨምሮ አስር አድርጎ ጠበቀው
ሌላው ሁለት የወሰደው ሁለት ለይ ሁለት ጨምሮ አራት አድርጎ ተዘጋጀ
አንዱን ከአንተ የተቀበለው ወስደው ጉድጓድ ቆፍሮው ቀብረው ጠበቀው
ጌታ አንተ ስትመጣ አንዱንም አምጥተው ለአንተም መለሰው
ለእኔም የሰጠህን መክሊት ቀብሬ እንደልጠብቅ ጌታ ኢየሱስ ሆይ
እለምንሃለሁ ሁልጊዜ ጨምሬ እንድጠብቅ አንተን እንድያስደስት
ቁጥር 2
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ፍሬ በላለው ብለ አንድ ዘፍ ተከልክ
መድረግ የምገባውን አንዳችም ሰይቀር ጨርሰህ አደረክ
በየጊዜው ወሃ አየር/ንፋስ ፀሐይ አዘጋጅተህ ሰጠህ
የደረሰ ሁሉ ሰብሮ እንደያበላሽ አጥረህ ጠበቅህ
ከእለታት አንድ ቀን ልትበላ ፍሬ ፈልገህ ወደዚያ መጣህ
ደርሰህ ስትመለከት ከቅጠል በቀር የምትባለው ፎሬ ጠፋ/ተጠ
ሁለተኛ በአንተ ፍሬ አይገኝ ብለ ራግማህ ሄድክ
ግዜም ሰይረፊድ በቅፅበት እሱም ደርቆ ረገፈ
እኔንም ጌታዬ አንተ እንድያፋራ ፈልገህ በቤትህ ተክለኃል
ብዙ ፍሬ እንድያፋራ አግዘኝ ኢየሱስ ሆይ በእኔ ትደሰታለህ
ቁጥር 3
የሰው ተንኮል አይተህ ለከው ዮናስን ወደ ናናዌ
ሄደህ ይህንን ተናገር እንዳይጠፉ በኃጢአት ምክንያት
ሄዶ እሱም ለሥጋ ወደ ምመችበት ወደ ተርሴስ ሄዶ
ወደ ቦታም ሰይደርስ የእግዚአብሔር ቁጣ ደርሶ በመርከብ ውስጥ
ህድ ወዳልክበትን ትቼ ወደ ሌላ እንደል ሄድ
እየሰማው ከአንተ ገር አብረን እንጓዝ ፈልገዋለሁ እንደሱ
ለሥራ ስትልክ እንደ ዴማስ መንገድ ለይ እንዳልቀረ
ደግፈኝ ለእኔም እስኪደርስ ወደ አንተ እንዳላሰፍር
18 дек 2023