Тёмный

''ተመስገን'' አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው 

ደግ ነሽ ሚዲያ  zemari hawaz
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 195 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 396   
@TiTiYou-r5j
@TiTiYou-r5j Месяц назад
ዝማሬ መላእከት የስመዐልና ብጣዓሚ ዝፍትዋ መዝሙር ልበካ ዝርስረሰ😢 ፀጋዉን ያብዛልከ ወንድሜ🤲🤲🤲💒🎉
@Shewa2219
@Shewa2219 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንቅዱስገብሬኤል ለደጅህ አብቃኝ
@yomsey2011
@yomsey2011 3 года назад
ሲከፋኝ እሮጫ እዚ መዝሙር ላይ ነው ምጣደው ተመስገን !
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 года назад
አላውቀውም ነበር ዛሬ ሰማውት በጣም ጎበዝ ዘማሪ ነው ተመስገን ፀጋውን ያብዛለት
@ትግራይኣምላክየሓልኪ
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ሰምዕካ ዝፍትዋ መዝሙር ማነዉ እደኔ እየተመለስ እሚያዳምጥ ወድሜ ተባርክ🙏💒❤
@wubalembagaswe9419
@wubalembagaswe9419 Год назад
በተ መዝሙር እዴት እደምጽናና እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ ውንድሜ❤❤❤
@እኔስየድግልነኝ
@እኔስየድግልነኝ 4 года назад
በመጀመርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፃናህ 😍😍😍😍😍😍😍
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 Месяц назад
አማኑኤል ናና መድኃኔዓለም ናና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Shewa2219
@Shewa2219 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያስማልን 🎉🎉🎉🎉
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 3 года назад
እግዚአብሔርን መዝሙሮችህን ስወዳቸው የማይወደድ መዝሙር የለም ግን ያንተ ይለያል በርታ ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያስማልን ♥♥♥♥
@shewuieshewuie8514
@shewuieshewuie8514 Год назад
Eeeellllleeee
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 2 года назад
ተመስገን በለስ በጎ መራ ተመሥገን ሕይወቴንም ሠራ ባነሠብኝ በጎደለብኝ አላግረመርምም ተመሥገገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ተሥፍ እርሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን ፀጋውን ያብዛሊኝ አሜን !!! በእውነት ፈጣሪ ያበርታክ
@ኤፍታህወለተፃድቃን
@ኤፍታህወለተፃድቃን 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
ማነዉ እደኔ እየተመለሰ እየተቀለሰ እሚያዳምጥ ይን መዝሙር ✝️ ተመስገን🤲 ያተ መዝሙሮች እኮ ልዩ ናቸዉ ።እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ከጤና ጋር ያድልልን ወድማችን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
ማርያምን እኔ አሁንም ከእንቅል ነቅቸ እያዳመጥሁ ነዉ
@Adne_
@Adne_ 4 года назад
አቤት መዝሙሮችህን ስወዳችው በተለይ ይሄን ስወደው ደጋግሜነው ያዳመጥኩት ጠጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐አሜን
@sw5981
@sw5981 3 года назад
ተመስገንልኝ እላለሁ ጭቄን ላንተ ትቸ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ ያለተ ማን አል ክብር ሁሉ ለፈጥርታት ጌታ ወድሜ ሀዋዝ እንዴት መታደል እና መመርጥ ነው ያተስ ልዩ ነህ ፈጣሪ እዴሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ ዘማር መላክት ያሰማልን በእድሜ ፀጋውን ያብዛል ያተን መዝሙሮች በሰሜሁ ቁጥር ውስጤ በደስታ ይሞላል
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia Год назад
❤❤❤😢
@qweqwe444
@qweqwe444 10 месяцев назад
በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ ዝማር መላይክት ያሰማል ሰወች ቢገፉን ፈጣር ቀና ያደርገና ፈተና ቢበዛብ እግዚአብሔር ያሳልፈና!!!! ተመስገን❤❤❤❤❤
@zemarihawaz1114
@zemarihawaz1114 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tgstft
@tgstft 6 месяцев назад
ተመሰግን ይሁን ለበጎ ነዉ 🙏🙏🙏🙏ተመሰገን ተመስገን 😢😢😢
@alemsehay9584
@alemsehay9584 11 месяцев назад
እሜንአሜንአሜን እእእእእእእልልልልልልል ዘማሪመላክያሰማልን
@እናትዬ4
@እናትዬ4 2 года назад
በስደት ተፈተኩኝ ብየ ይክፋኝ ነበር ይህን መዝሙር ስሰማ ልዩ ብርታት ሰጠኝ የድግልጅ ሆይ ክብር ይገባሀን (አሜን3) ወድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ የምር በጣም ያፅናናን መዝሙርህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒
@AtsedeAtse-xu6px
@AtsedeAtse-xu6px 4 месяца назад
ፈጣሪ እሰከመጨረሻው ይባርክህ መላእክትን ያሰማልነሰ ወድሜ 🙏🙏🙏
@blrhanbaikalbakal5141
@blrhanbaikalbakal5141 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
@tigistmamo8665
@tigistmamo8665 Год назад
አሜን ! አሜን ! አሜን ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@NancyAssaf-jc9no
@NancyAssaf-jc9no 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታማስገኝ እግዚአብሔር እባርቅ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢አሜን አሜን
@ተመስገንአምላኬ-ኸ3ለ
ተመስገን ገታየ ሁሉም አንተ ታዉቃለህ
@SaraSaraa-l1l
@SaraSaraa-l1l 7 месяцев назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💐💐💐
@ሠውንበክርስቶስአውቃለሁ2
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መዝሙሮችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው ወንድም በርታ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከከንቱ ውዳሴ እም ብርሃን ትጠብቅህ!
@genethana1145
@genethana1145 Год назад
ዝሚሪ መለአክ ዪሰሚልን መዝሙሮተ ሁሉ የኒ ህይወት ነው
@mahletmola2577
@mahletmola2577 5 месяцев назад
ተመሰገን❤🙏 በጣም ደስ የሚል ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው በርታ ወድሜ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፀጋውን ታብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Gነኝየማርያምልጅ
@Gነኝየማርያምልጅ 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬነው 🙏🙏🙏አላጉረመርምም ተመስገንልኝ 😭
@amenatareku7850
@amenatareku7850 3 года назад
Ameen ameen ameen zamer makktin yasamalin 💒💒💒✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
@amenatareku7850
@amenatareku7850 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም በአንደበቴ ዘወትር የእምዘምረው መዝሙርህ ደግነሽ የድሆች እና በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏👌
@zemarihawaz1114
@zemarihawaz1114 Год назад
🤲🙏🙏🙏♥️♥️
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
በ እውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Год назад
ሁሌም የማየውና የማዳምጠው የምወደው መዝሙር.....ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@asinatemokdad3597
@asinatemokdad3597 3 года назад
Temsegn temsegn temsgen blsebygomra algurmrimim 🙏🙏🙏tmsegnilign metsnagnaye kibrilign hawii
@aydakale9695
@aydakale9695 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 😭😭 በጭራሽ በጌታዬ አላጉረሠርምም ምክንያቱም " እግዛብሄር ቀን አለው " አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክትን ያሠማልን ወንድሜ !!!!!
@gennapalm1803
@gennapalm1803 2 года назад
አሜንንንንንንንንንን😭❤
@mahikedede6414
@mahikedede6414 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏 ፀጋዉን ያብዛልክ ተባረክ👏👏👏💚💛❤
@ሣምሪ
@ሣምሪ Год назад
ፀጋውን ይጨምርልህ ተሠምቶ የማያሠለች አጀት አርስ መዝሙር ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
@nekatibebtube
@nekatibebtube 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገንልኝ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@haiataisai5150
@haiataisai5150 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በርታ ወንድም ቃል ህይወት የሰማልን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ መዝሙርችህ 👏💙💙
@SdeqSdeq-k6y
@SdeqSdeq-k6y 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@MesiYasin
@MesiYasin 29 дней назад
ዝማሬ መላአክ ያሠማልን ወድማችን ኦርቶዶክሥ ስላደረከኝ ተመሥገንልኝ እልልልልልልልል
@ኤደንየእናቷናፍቂ
@ኤደንየእናቷናፍቂ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፈጣረ ከቤቱ ያፀናሕ💟💟💞💞💞💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AlmazeAc
@AlmazeAc 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን
@bezabeza183
@bezabeza183 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ተመስገን ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤ወንድሜ
@biniyamabebayehubiniyamabe527
@biniyamabebayehubiniyamabe527 2 года назад
amen amen amen kale hiywot be ewunt enku ye tewahido agelgaye neh tsegawun yabizalih be betu yatsinak 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@akliluhagos381
@akliluhagos381 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን በርታልን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 27 дней назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@dnglmariyamadey3895
@dnglmariyamadey3895 Год назад
Amen Amen Amen zmare melakti yesmealna amlak xega yebzehalkum diyakon hawey
@azmeraazmera-ei4fy
@azmeraazmera-ei4fy 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k Месяц назад
ዝሬመላአክትን ያማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤
@haymnotyeltal7089
@haymnotyeltal7089 3 года назад
ዝማሪ መላእክት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 года назад
Amen amen amen zemareelaktn yasemaln 🙏👏👏👏👏👏👏 yagelglot zemnk yibarek wendmachen☝👏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 4 месяца назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@derbemetku4036
@derbemetku4036 2 года назад
AMEN AMEN AMEN Abeta Getaye yhen mazmuru sewdow Egzbher yaglgelot Zamnhen YabzalnTamsgan🤲🤲🤲😭😭😭👏👏👏
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 3 года назад
ወንድማችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ
@mesimesi4226
@mesimesi4226 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የእግዚአብሔር ቃል ጣፋጭ ነውውውውውውው በቤቱ ያፅናሕ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 года назад
አቤት መታደልነውኦረቶደክሰመሆን ሰለሆንኩምእግዚአብሔረሰሙይመሰገን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክት ያሰማልን ድንግልማረያምቀሪ ዘመንክንትባረክልህ
@sarakessete1494
@sarakessete1494 3 года назад
Zemare melaekt yasemalen wendmachin Hawaz mezmuroche menfesen yadsalu mngna metadel new🙏🤲❤⛪👏👏
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 2 года назад
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋ ብዙ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዸ5ቘ
እልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማች በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወደው ወድማች
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jannathbdy6040
@jannathbdy6040 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ኤደንወለተማርያም
@ኤደንወለተማርያም 3 года назад
ባነሰብኝ በጎደለብኝ አላጉረመርምም ተመስገንልኝ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏👏👏💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 3 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ከፍ በልልኝ
@amanawityedengellij2195
@amanawityedengellij2195 4 года назад
Zimare melayiktin yasemalin 🙏🙏🙏🙏 wandimachin tsagawun yabzalih endet ende mewedih zimarehi metsinagnaye nachew 🙏🙏🙏🙏
@aasa96
@aasa96 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጣና ይስጣቹ
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Год назад
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤
@mekdes3116
@mekdes3116 2 года назад
አሜን ፫ዝማሬ መላይክት ያሠማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@AlloDora-xu8on
@AlloDora-xu8on 5 месяцев назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልኝ ወንድሜ ሀዋዝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 года назад
Amlake Temesgen Temesgen Temesgen geta Egziabher hoyi
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 2 года назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ አሜን
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 2 месяца назад
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን😢❤❤🎉🎉🎉
@yudgh9608
@yudgh9608 Год назад
አሜን አሜን አሜን መዝሙሮችህ እዴት እንደሚያፅናኑኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@የተዊህዶልጅንኝ
@የተዊህዶልጅንኝ 2 года назад
ዝማረ መላአክት ያሰማለን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ💐💖
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ1ደ
ባነሠብኝ በጎደለብኝ አላጉረመርምም ተመሥገንልኝ🙏✝️
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Год назад
ዘውትር ያለ ማቋረጥ ምሰማው መዝሙር ለእኔ ይህ መዝሙር ፀሎቴ ነው ❤ ቃላት የለኝም ሀዋዝ ወንድሜ የኔ ትሁት በፀጋ ላይ ፀጋ በክብር ላይ ክብር ይጨምርልህ የኔ ብርቱ ወንድም በምትዘምረው ያኑርህ ሁሌም እያመሰገንህ ያኑርህ🙏
@zemarihawaz1114
@zemarihawaz1114 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤ ክብር ይስጥልኝ
@sunlight681
@sunlight681 3 года назад
ተመስገንልኝ አሜን(3) ዝማሬ መለአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏መዝሙሮችህ መፅናኛየ ናቸው ማርያምን በርታልን ወንድማለምየ 🙏🙏🙏
@mahaalhammadi5464
@mahaalhammadi5464 2 года назад
Elllllll.elllllll.elllll እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስወድህ ወደረሪ የለኝም❤❤❤❤
@GenetLove
@GenetLove 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🌹🌹🌹💐💐💐
@himahima2935
@himahima2935 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ርቱእ አንደበት አለህ እግዚያብሄር ይመስን
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ለወንድማችን በእውነት አጥንት ያለምልማል በበታዉ ያኑሩሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
ዘማሬ መላእክያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ
@Hghy-o5b
@Hghy-o5b 6 месяцев назад
በቤቱ ያፅናህ ወድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 года назад
እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@msratetsfayi5134
@msratetsfayi5134 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@powerlink6511
@powerlink6511 3 года назад
ዉይይይ ዝማረዎቹህ ስወዳቸዉ አቦ ሰላምህን ብዝትትትትት. ይበል ዝማሬ መላአክት. ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድማችን ብርቅየ. የተዎህዶ. ልጂ
@Titi-go1me
@Titi-go1me Год назад
ይህን መዝሙር ሁሌ ብሰመው እማልጠግበው ነው ማሪያምን
@mastewalyoutube2816
@mastewalyoutube2816 Год назад
በስደት ሁነን ይህን ስንሰማ ውይወታችን ይመለሣል ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ውድድድድድድድድድድድ ከመጥን በላይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 21 день назад
የኔ ያለው ከሱ ነው!!! አሜን አሜን
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Год назад
እውነት ነው ተመስገን ወንድሜ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልኝ 🙏የኔን የስደት ህይወት በመዝሙሩ ውስጥ አየሁት ተመስገን ጌታዬ ይህም ያልፋል ተመስገን👐👐👐
@hiath
@hiath Год назад
በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ
ተመስገን አላጎርመርምም እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ እኮራለሁ
@የመዳሃኒኣለምልጅነኝ-ቘ2ከ
ሃዋዝ እንዴት እንድወድህ ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ 🥰🥰🥰
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 года назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MestawetFiseha
@MestawetFiseha 24 дня назад
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemneshregasa6256
@alemneshregasa6256 4 года назад
አንተህ መልካም ሰው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ
@Emily-l4l1b
@Emily-l4l1b Год назад
አሜን አሜን አሜን ተመሰገን እላለሁ ጭንቄን ላተ ጥዬ
@እናትዬ4
@እናትዬ4 2 года назад
ወድማችን ዝማሬመለአክትን ያሰማልን (3)
@ImaroWada
@ImaroWada 2 месяца назад
🎉። 🎉🎉🎉። 🎉🎉🎉🎉🎉። ከምስጋና በላይ ምስጋና የእመቤታችን---፭ቱ ሃዘኗን ስደቷን ☮️☮️☮️ ይክዳ እንጅ ዎዳጅ!!! እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሄንን ማ 👍!!!!!
Далее
НЮША РОЖАЕТ?
00:17
Просмотров 893 тыс.
ተመስገን እላለሁ😘
5:20
Просмотров 11 тыс.
НЮША РОЖАЕТ?
00:17
Просмотров 893 тыс.