Тёмный

ተመቷል አየሩ!!...ሳቅ ጨዋታማ ከአንተ ጋር ኮሜዲያን ሀብታሙ በሳቅ አፈረሰን //በቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 114 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Год назад
እኛቤትም እናታችን ኮሜዲ ናት ሁሌ ሳቅ ነው እረጅም እድሜ አላህ ይስጣት በርታልን ወንድማችን
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Год назад
ሀብታሙ በጣም ድንቅ የማይሰለች ልጅ ከባላገሩ መድረክ ላይ ጀምሮ ነው ማሳቅ ማዝናናት የጀመረው ግን ሰው ገና በደንብ አላወቀውም ኮሜዲነት ለሱ ቀለል ያለ ነው የወሬ ያክል ትችላለህ በርታ የሆነ ሰአት ላይ በትልቁ መግነንህ አይቀርም👌
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
Naturally he’s funny guy. He is great.
@salamontube
@salamontube Год назад
በጣም ያስቃል 😂😂😂😂ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ ለሚሞቱ ት ወገኖች 🥺🙏🥺 የሀገሬ ልጆች ያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹🙏🙏🙏
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
የምወደው ኮሜዲ 🥰😅😅 የኑሮ ውድነት ለመስማት ይዘገንናል በዛው ልክ ሰው አምሮ ለብሶ ዝንጥ ብሎ ሳይ ግራ ይገባኛል 🙄🙄
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 Год назад
ኃብታሙ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። እራሱን ተፍጨርጭሮ ከፍ እያረገ ያለ እየጣረ ነው። በርታ በሉልኝ። የአባቱ ወንድም ተድላ ነኝ።
@jahrastafari4828
@jahrastafari4828 Год назад
ኮሜንታተሮች ወንድም እህቶች ከኢቢስ አቅራቢ ዎቹ ልዩ አመለካከት ያላችሁ ተቆጠቡ መልካም ስራ የሰሩ ናቸው።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
እንካን ሰላም መጣችሁ ቅዳሜ ከሰአቶች ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
ኮሜዲያን ሀብታሙ በርታልን በቀጣይ ደሞ ፍልፍሉን ይቀረብልን የምትሉ👍👍👍👍
@solofficial7339
@solofficial7339 Год назад
ምርጦች ዮኒ ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭እያላችሁ
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Год назад
ኑሩልን ልኑር ጤና ከፍቅር ጋር ከሰላም ጋር ይመቻችሁ
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z Год назад
እረ እንደው ፀገነት ለሰው አንድ አይነት አመለካከት ይኑርሽ ማለት ክብር ይኑርሽ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
በጣም ነዉ የተበጣጠሰችዉ ዉይ በጣም ነዉ የምታስጠላኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@Master_ofElements በቅንነት እነደማመር
@mercytew3900
@mercytew3900 Год назад
ትክክል....እኔ ራሱ በጣም ነው የምትረብሽኝ....ዮኒ የሰው ልክ ነህ ።ትህትናህ ብቻ በቂ ነው ያብዛልህ...
@fano3343
@fano3343 Год назад
@@Master_ofElements ena ye stadium medegefiya zefen zefino, zefeniku yilal ende
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
@@peaceandpeaceful4538 አጨብጫቢ ነገር ስለሆነች
@danielayele7650
@danielayele7650 Год назад
ፀዲዬ ዛሬ ዋውውውውው ስታምሪ የኔ ልዩ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
በጣም.የተመቸኝ.አጨብጫቢ.ነኝ.ያለው😂😂😂😂😂😂😂😀😄😄😀😄😄😄😄😄😀😀😀😀
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Год назад
እሄ ልጅ ገና ሳየው ያስቀኛል የፊቱ አክሽን😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
ሙዚቃዉ👏👏👏 ሀብትሽ በርታልን ዮኒዬ የሰዉ ልክ 😍😍👈
@danaet9884
@danaet9884 Год назад
አጨብጫቢ ነኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Год назад
እውነትም ተመቷል አየሩ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Год назад
ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹🙏አዝናኝ ነው 😁ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያሰማን
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
wow habetamu amazing and talented comedian ፀገነት በጣም ተበጣጠሽ ዉይ ምንም አትመቺም
@hasnag3161
@hasnag3161 Год назад
እውነት ነው ማዘን እየጠፋ ነው
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Год назад
ሳህ. ዮንዬ. ስወድህ 👍
@salamsala9871
@salamsala9871 Год назад
Salm lahagere ethiyopa🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l Год назад
ጉበዝ በረታ ፈታ በየለው ይመቻህ አባቴ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
የደላችኩ የነዳጅ ጭማሬ አስጨነቀችሁ በኢትዮጵያ ምድር መኖር የተከለለ አማራ አለ
@kadoos4696
@kadoos4696 Год назад
ዋው💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Год назад
በጣምነው የሚያስቀው ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ💚💛❤
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 Год назад
እኔ የሚለው ከኮሚድያኑ ጀርባ ያለው ግብዳው ሰውዬ አልስቅም ብሎ ተወራርዶ ነው እንዴ የገባው?
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp Год назад
What a bright man
@Td-vz8pe
@Td-vz8pe Год назад
We like it.can u guys invite more comedians?Thank you
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Год назад
Comedian Habtesh 👋👋👋❤️
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Год назад
ዋው
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Год назад
Yonas I like the way how you behave today...Am glad you stopped your fake no stop laugh.
@DABGTD
@DABGTD Год назад
ዮኒ , አጅጉን እንግዳውን በማክበር ለመረዳት የምታደርገው ጥረት እጅጉን በጣም የሚመሠገን ነው።አቦ ይመችህ የድሬ ልጅ።እፀገነት ግን ዛሬ ነጥብ ጥለሻል።በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አንዳንድ ቦታ ላይ የንቀት ወይንም እንግዳውን አለማክበር አስመሥሎብሻል።ዛሬ ቀንሽ አልነበረም።ያለ ነው አይዞሽ።ሚለዮን ጊዜ የሚያመሠግንሽ አጉል ኩራትና ድፍረት ነው ትርፉ። የኔ የምሥኪኑ ትንሿ ገንቢ ሂሥ(constructive criticism) ትሻልሻለች። ካልባነንሽና ካልተመቸሽም እለፊያትና ምችት ይበልሽ። እሄን ያለው ማን ነበር ? ’If you are not open to constructive criticism,then you are not open to truly growing as a person’’
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 Год назад
ፍልፍሉን በሚቀጥለው please
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@bmtq
@bmtq Год назад
You made me laugh 🤣🤣🤣እንደዚህ እንሳቅ እንጂ
@ethioone7136
@ethioone7136 Год назад
ጋዜጤኞቹ ታሳፍራላቹ ስለጋበዛችሁት ሰው እንኩዋን ሳታጣሩ ነው ምታቀርቡት ።አንዱንም ያቀረባችሁትን እንግዳ ስራዎቹን እንኩዋን አታቁም ንቀት ይመስላል
@Hassen123
@Hassen123 Год назад
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
የኔም ሀሳብ ነበር እንደት ዘፈን እንዳለው አያውቁም
@yitagesunigusie520
@yitagesunigusie520 Год назад
ክብርህን ነካው?
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t Год назад
ኮሜድያኖችን ሊያስተዋውቁአቸው እና ሊያበራቷቸው እንጂ ኢንተርቪው ሊያረጉ አይደለም ኢሄ ፕሮግራም የተዘጋጀው ተነግሮሻል ያው እኛ የመተቸት ወልፍ ከውስጣችን አይወጣም አዳምጪ ምን እንደሚሉ
@user-xd2hx9xz6c
@user-xd2hx9xz6c 8 месяцев назад
የኔ ውድ አከብራሀለሁ ልዩነህ ወላሂ ❤❤❤❤
@endutube
@endutube Год назад
እዉነት ነዉ አየሩማ ተመቷል እኛ ነዉ የምናዉቀዉ
@lubabamubarak4178
@lubabamubarak4178 Год назад
ፅጌ ሳይመጣሽ ከመሳቅ ብተይውስ
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
ይህኮሚዲ አይደለም ተሳዳቢ ነው ይህ ማቅረብ የለባቸውም ያልበሰለ ነው ።
@YaseenYaseen-hh5lp
@YaseenYaseen-hh5lp Год назад
እውነት ለመናገር ከኮሜዲያኖች ውስጥ የሚመቸኝ ልጅ ቢኖር ኮሜዲያን ሀብታሙ ነው
@ethiopia1532
@ethiopia1532 Год назад
ፀጊ ስወድሽ❤
@בזונשבזונש
@בזונשבזונש Год назад
Ebs በረቱ ቁመነገረም ቀልድም እየቀላቀላቹ ስራቹ የምበረታታ ነው አንዴ ስንስቅ አንዴ ስናለቅስ ቅዳሜን በጉጉት እጠበቃለን በረቱ በረቱ
@belachewchaka5559
@belachewchaka5559 Год назад
እፀገነት የምትባል ለቀልድ አትመችም እራሷን ላይ ሰቅላለች ውረጅ ራስሽን ሁኝ አታላግጭ የውሸት አትሳቂ ከሰይፉ ጋር ሆና በማያስቀው ትገለፍጣለች ።ዮናስ እርሷን አትከተል
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 Год назад
አረ በሳቅ ደከምኩ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Год назад
ተመቸኝ ተመታልአየሩ
@የአሳምነውፅጌናፋቂ
ዛሬስ ሳቅን
@ermiasehabte8908
@ermiasehabte8908 Год назад
Instead of Tsegi, Lula would be better for comedians interview
@ermiasehabte8908
@ermiasehabte8908 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R0Fwhkis7Ao.html
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Год назад
እኔምለዉ ሜካፑ እና ዊጉን መቼ ነዉ ምታወልቂዉ ዉይይ የኢትዮጵያ ሴቶች እራሳችሁን ሁኑ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
ልብሱ እራሱ የ ebs ሴቶች እየተቀያየሩ ነው የሚለብሱት ዛሬ አንዷ የለበሰችውን ነገ ሌላዋ
@umsadat7681
@umsadat7681 Год назад
ዳሌውስ የእውነት ነው?
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
@@umsadat7681 😂😂እሱን የዳበሰ ነው የሚውቀው
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Год назад
@@user-ti1jb6hh9q 🤣🤣🤣🤣
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Год назад
@@milkilion696 ክክክክክ አይ አርተፊሻል ፊት ማየት አስጠላኝ ክክክክክ
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g Год назад
😂😂😂😂በትክክል ነው
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Год назад
ትክክል የኛ ክፋታችን ከሴጣንበልጠናል
@nbaloveeir9939
@nbaloveeir9939 Год назад
EBS come on please back before 2 or 3 years ago
@maki4428
@maki4428 Год назад
😂😂አረበጣም ጎበዝነህ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Год назад
Habtish is Ato Ayele Chamiso your member ?
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Год назад
ምን ነው የአገር ልብስ የለበሰቸው ልክ ሃዘን ላይ ያለቸ ነው የሚመስለው።
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 3 месяца назад
👌👌 😍
@robelmesay6156
@robelmesay6156 Год назад
እንዴት ነው ቤተሰብ ምን ፈልገው
@nbaloveeir9939
@nbaloveeir9939 Год назад
Come on guys EBS
@awegaweg7406
@awegaweg7406 Год назад
አረ በሳቅ ገደልከን
@melakutaye6258
@melakutaye6258 Год назад
ለመሳቅ ልተባበርህ ነበር እቢ አለኝ ሳቄ
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 Год назад
ኑሮ ሳቅ አርቆብህ ነው አይዞህ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Год назад
Me too!
@yenealemnibret2747
@yenealemnibret2747 Год назад
👍👍👍
@YnTnGdL
@YnTnGdL Год назад
ምንም አላሳቀኝም😊
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Год назад
Tekekele!
@raheltraditionalhabeshadre6827
Tag pla the link
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Год назад
ኣንዴም ሳልስቅ ፕሮግራሙ ኣለቀ። ታዳሚዎችም ሲስቁ ኣላየሁም።
@richrich2379
@richrich2379 Год назад
ፍልፍሉን ጋብዙልን
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tilahuntem9555
@tilahuntem9555 Год назад
Ere Yelebeta Sak Atisakii Akirabiwaa Kasakesh Sakii Kalasakesh Teyew
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Год назад
😍😍😍😍😍
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Год назад
እረአተስሀሀሀሀሀሀ
@mikekefale4099
@mikekefale4099 Год назад
ስለ ፖሊስ ሊናገር የነበረውን ኣስረሳችሁት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ፀጊዬ ስለአጨብጫቢዎች ቅኔው ሳይገባሽ ቀርቶ ነው ወይስ ሀብታሙ ትንሽ እንዲያወራ ብለሽ ነው?😁
@tilahuntem9555
@tilahuntem9555 Год назад
Sakish Hulu Masmesel Specially demo Sew Lemefeleg Keteleyaye akababe yemimetu sewoch lay Atalagichii
@bezuayhuamtate5698
@bezuayhuamtate5698 Год назад
habeteshe adenakeh neberku kemadeneke tekotebku EBS akebareyachehu neberku ahungen _____'''
@tesfayemekuria4224
@tesfayemekuria4224 Год назад
ከናንተ ኋላ የተቀመጠችው ልጅ ጃኬቱን አስተዋውቂ ተብላ ነው? ወይስ ስውና ነው? ቤት ውስጥ እንደዚህ አይነት ጃኬት አይለበስም
@ademnuriye-tn8mf
@ademnuriye-tn8mf 4 месяца назад
1gna new be ewnet....lezih hizb yigebawal
@enqu4463
@enqu4463 Год назад
Please do not bring the one like last week. That one is not disrespect forced me to shut your show and switch to other. BIRKE's was beautiful
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
ልጅቱ ራሱ የተመታች ናት በጥፊ ብለህ አመዷን ማራገፍ ይህቺ ቅራቅንቧም ዥልጥ አሮጊት
@user-nc8zf1dp1y
@user-nc8zf1dp1y Год назад
አፋቹ ነው ሚያስወድደው
@mhmh7628
@mhmh7628 Год назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Год назад
Almasaku Asakge!
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Год назад
Comedian sayhone alubaltega newe!
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ephrem03
@ephrem03 Год назад
የዘንድሮ ዶሮ ክሳቱ ከባቱ አላሉም
@sintayehuabebe6275
@sintayehuabebe6275 Год назад
በሳል ልጅ ነህ
@shemsedinassen7121
@shemsedinassen7121 Год назад
host stadergu tezegaju tyaky teyikugn eyale new comedianu ....engda simeta tezegaju ,,,,
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 Год назад
Mirt wetat bethiopia endante bibezu
@-zedo-from-silt-
@-zedo-from-silt- Год назад
ምነው እረ አልሽ😏😏
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 Год назад
💪💪💪💪💪💚💛❤❣⛪❣🙏👍👍👍👍👍👍
@sisaytadesse9131
@sisaytadesse9131 Год назад
Kebad titile new...temetewal ayeru
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Год назад
ኦህ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Год назад
ወንድሜ በጣም ይቅረታ ኮሜዲያን አሸቱም ሰለሐርብ ሀገር ሴት ብሎ ሲናገር ሰምቼዋለዉ አንተም ደገምክዉ ግን አዉሮፓ ሀገር ሰደተኞች አንከን አልባዎች ናቸው መልሱልን ??????????ችሎታህን አደንቀዋለዉ
@jhussen13
@jhussen13 Год назад
ልዩነቱ የደመወዝ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Год назад
ጎበዝ የ 666ቱን አብይ አህመድን ሴጣን ቀላል ይቀናበታል እንዴ
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 Год назад
ዝም ብሎ ጭብጨባ!
@tesfayetadeg1594
@tesfayetadeg1594 Год назад
Ere tseg anche achebechab yemel zefen new yegrmesh ahun metolishal libe anchen bedada asekedeshew bedad eyale😜
@henokadamu504
@henokadamu504 Год назад
aynefam🤫🤫🤔🤔
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
ይህ ህዝብን መስደብ ነው ።
@binyam943
@binyam943 Год назад
አዝግ
@netsanettadesse4801
@netsanettadesse4801 Год назад
አንተ የኛን ሰፈር ሸጎሌ ትንሿ ቦሌ
@sintayehuabeb8556
@sintayehuabeb8556 Год назад
አረ ዜዶ ይምጣልን
@nakuragrimay4085
@nakuragrimay4085 Год назад
የውሸት ሳቅ ብቀርስ ኣስመሳይ ወረኛ ናት ግን ።
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 43 млн
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,5 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 43 млн