Тёмный

ተምሳሌት ታደርገው ልጅ የሌላት አባያጥር...የአርሶ አደር ወግ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 706 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ተምሳሌት ታደርገው ልጅ የሌላት አባያጥር...የአርሶ አደር ወግ

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 4 года назад
እስኪ እኛም እንደሌሎች ሀገሮች በአገራችን ደልቀቅ ብለን ለመኖር ፈጣሪ ያድለን በሉ
@melsatube3058
@melsatube3058 3 года назад
amen amen amen
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
እግዚአብሔር ፅናቶን ይሰጣችሁ 😭😭😭😭😭😭
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 года назад
እንዲያው ደግነታችሁ ከናንተ መወለድ መባረክ ነው በርቱልን እርስ በርስ ተጠባበቁ እቺ አውሎ ንፋስ እስከምታልፍ።
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ ስቃይሽ መብዛቱቱቱቱ ያረብ በቃ ይበለን
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад
የኔ እናት አባቶች ፈጣሪ ያስባችሁ በጣም አስለቀሳችሁኝ
@chirotawethiopia6748
@chirotawethiopia6748 4 года назад
ቅድስትዬ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
ይአላህሥደትበኘይብቃአገራችንእሬዚቃችንንክፈትልን
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад
@@chirotawethiopia6748 ይቺ ማቆላመጥ ከኋላዋ ነገር አላት እኔ ይሄ ሰብስክራይብ የሚባል ነገር አላርጅኬ ነው ክክክክ
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад
@@noranuro5530 አሜንንን
@chirotawethiopia6748
@chirotawethiopia6748 4 года назад
@@kidstyebereketkidistyebere300 ክክክክክክክ አረ ለዛ አይደለም
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
እሄንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ጌዜጠኛው ግን በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ምታቀርባቸው ፕሮግራም በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ስደትና ዘርኝነት አምላክ ከምድር ያጥፋልን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
አየ ሰደት ሰንቶን በመገድአሰቀርቸው 😭😭😭😭😭😭
@radiayoubfamily6295
@radiayoubfamily6295 3 года назад
ወይሀገሬ
@ስውነትየተዋህዶልጂ
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@teubaali4642
@teubaali4642 4 года назад
ያረብ
@ታጋሽሁንእግዚአብሔርአንተ
ውይይቱ ጥሩነው መፍትሄ ከመጣልን እና በሀገራችን ሰርተን ከተለወጥን አገሩ የዝናብ ችግር አለ ህዝቡ ጸሎት ያርግ የመንግስትም ችግር አለ እነዘይት እነሱካር የስደቱ ችግር የሚቆመው በሀገር ሰርቶ የመለወጥ ነገር ሲመጣነው እና ዘበናዉዪ ነገር ለምሳሌ ተከርሰምድር እውሀ የማውጣት ነገር ቢኖር ጥሩነው ብዬ አስባለሁ መንግስት እንደመንግስትነቱ የሚጠበቅበትን እንዲወጣልን
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
ትክክል ነው ውይይቱ የመንግስት ችግር እንዳለ ሆኖ የወላጅም ችንግር አለ
@ታጋሽሁንእግዚአብሔርአንተ
ስንቶቹ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በበርሀ ቀሩብን የሱን ቤት ይቁጠረው መፍትሄው ጸሎት ነው እንጸልይ
@ስውነትየተዋህዶልጂ
እፍፍፍ😭😭😭ሥደት እግዚአብሔር በቃ ይበለን መርርን እዴት እንሁን
@እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
ከሱ ወረዳ ብቻ አይደለም ችግር ያለው መላው የኢትዮጵያ ወጣት ስደተኞች ነን በተይ ስደኛ የሚበዛባት ወሎ ትባላለች ደገኞቹ የሚሰደድት ትልቅ ሁናችሁ ነው ግን ወሎ 14 አመት ህፃኖች ናቸው የሚሰደዱት
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
ኧረ ማማ እኛምጋ ከ13 አመት ጀምሮ ነው
@dubaidubai6733
@dubaidubai6733 4 года назад
አጓጓዧቹ ቢያዙደላላወቹ እየተቀባበሉ እሚወስዳቸዉ በዚህ ላይ ለምንስራ አይሰራም ከዛ ምገዱን መዝጋት
@mhmfmhmj7384
@mhmfmhmj7384 3 года назад
ስላሞጢይስጠይቀበረሉእጂስደትአይኑይጦፋ
@user-pi6qy9qh3n
@user-pi6qy9qh3n 4 года назад
እግዛብሔር በምህረት አይኑ ይመልከተን ስቃያችን በዛ አሁንስ😢
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 4 года назад
በትክክል ባይማርም አርቆ አሳቢ ነው ጀግና
@dubaidubai6733
@dubaidubai6733 4 года назад
አይየህባህር የስቱንህይወትቀጠፈዉ አይ እናትአባት
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 года назад
የኒም አባት እንጨት ሸጦ ነበር ያሳደገኝ እኔም ይከው 7አመቴ ለውጥ የለ መናወጥ ነው ትርፉ
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 4 года назад
ትምህርት ቤቴ አይይይ ባዶ ቀርሽ አይይይይ
@ios1517
@ios1517 4 года назад
በእውነት ያሳዝናል ምንመንግስትአለነ
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
እሲ በምን አጊንቼ ላናግራችሁ ብዙ እምናገረው ነበረኝ እህቴ ልምጣ እያለችኝ ነው እና የሆነ ነገር ብትረዱኝ
@እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
@እንደቸርነትህ-ገ6ኘ 4 года назад
ወይኔይህንጋዜጠኛስወደዉ😀😀😘😘😘😘
@marya-fo6ho
@marya-fo6ho 4 года назад
ወንድሜበርታዴስትላለህ
@zenized1071
@zenized1071 4 года назад
ኡኡኡኡ ወላሂ ለቤተሰብ ብር አስቀምጡ ማለት በራስ መፍረድ ነው የሚያስፈልጋቸውን እየሰጡ ብርን ማስቀመጥ ነው አዋጭው አልሀምዱሊላህ ከቤተሰብ ጋር በብር አልገዝናኝም
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
አይባልም የቤተሰብ ሀቅ በብር ከፍለሽ ከትዘልቂዉም እንኳን ሳሰጪ እኔስ አልሀምዱሊሏህ ከመቶዉ 50% ለቤተሰቦቼ ነኝ 50% ለኔ ነዉ እያደረኩኝ ያለሁት አልሀምዱሊሏህ ዕድሜና ጤና ድስጥልኝ ብቻ ዉድድድድድ አደርጋቺኃለ
@zenized1071
@zenized1071 4 года назад
@@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ መጀመሪያ ያልኩት በደንብ ገብቶሻል እ እህት ለቤተሰብ አትስጡ አይደለም ያልኩት ግን ስታስቀምጡ የሚሰጠውን መስጠት የሚቀመጠውን ማስቀመጥ ነው ያልኩት የአንቺ ቤተሰብ ባያጠፍ ሌላው ደግሞ ሊያጠፍና ሌላ ነገር ይመጣል በደንብ ከሰማሽው ሲያወሩ ብሩን ቢያስቀምጥ ኑሮ የቤተሰቦቹን ሀብት ባልሸጠ ነበር ዞሮ ለቤተሰብ ጠቡ ተረፈ ስለዚህ ከቤተሰብ ጋር ቅሬታ ከመፈጠር የሚያስፈልጋቸውን መስጠት የእኔ ምርጫ ነው በእኔ ለሴኮንድም ያክል ቤተሰብ እንድቀየመኝ ስለማልፈልግ ነው እህት
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
@@zenized1071 እሺ አብሽሪ አሏህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ብቻ
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 года назад
@@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ እምትርጀውንእርጀእምታስቅምጨውንአስቅምጭበሖላእዳታበጂ፣እህታውይምክሬነውየቅርታ
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 4 года назад
@@zenized1071 ትክክልእህትሁሉምአንድአይደለም
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 4 года назад
አይይይ ስደት ወገኖቼ አንጀቴን በሉት😭😭😭😭😭😭
@dinagod6798
@dinagod6798 4 года назад
Mskine yewah wegnoche eg.yetbekachu
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 4 года назад
Ewunet blewal abatachn
@hasu5099
@hasu5099 3 года назад
😫😫😫😫😫😫😫
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
አይ ወገኔ ሥት አብራደጎቼን አሳጠኸኝ ሥደት
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
ወይ ሀገራችን ሰዎቹን አቃቸዋለሁ እኛ አካባቢ ናቸው ግን ያሉት ችግር እንዳለ ሆኖ አሁን ግን አሁን ቤተሰቡም
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 4 года назад
Yet newu?
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ አባያጥር እና እራሳ ቀበሌ ነው
@onedrop33
@onedrop33 2 года назад
Family planning is the solution. ABC of family planning: 1) abstinence - no sex 2) birth control - pills, shots, timing 3) condom- protection from unwanted & unplanned pregnancy, and diseases. Sex education, family planning, and reproduction must be part of the school curriculum.
@SaraSara-us6cs
@SaraSara-us6cs 4 года назад
ጥሩ ጋዜጠኛ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад
የኔ ሚስኪኖች እዴት አጀቴን በለኝ
@SaraSara-us6cs
@SaraSara-us6cs 4 года назад
የትምህርት ጥራት የለም ተቆጣጣሪ ጠቅላላወጣቱ ያልነው ስደት ላይ ነው በየትኛውም ኣካባቢ ግን እውነት ነው የቀወት ወረዳ ይብሳል እራሳ ላይ ግን እደምንም ብላችሁ ታዳጊዎቹን ከስደት ታደጓቸው አፋሮቹን መግደል እዲያቆሙ አድርጓቸዉ ስንት ሕዝብ አልቋል መስራትን ያለበት እዚሕ ላይ ነዉ ሆስቢታልም ገቡላቸው የስንት ሰዎች ሕይወት አልፏል እደብረብረብሐን ድረስ እስከሚደርሱ አቡላስ እንኳየለም ማድረሻ የምክር ኣገልግሎት ስጡ ለታዳጊዎቹ በቂ ትምሕርት ቤት አለ በብቃት የሚቆጣጠር ኣካል የለም ለሞቱትም ነብስ ይማር እስደትላይም ላልነዉ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰን የሀይማኖትም አባቶች እጥረት አለ ...
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 года назад
የአደጉት አገር በጣም አብታምህ ገበሬው ነው ኢትዮጵያ ገበሬው ለፍቶ አርሶ ነጋደውን አብታምህ አድርጎ ለራሱም ለቤተሰቦቹምህ የማይሆን ይገርማል እኔ የምገርመኝ ገበሬው በጣም ያሳዝናል
@ffyame7819
@ffyame7819 3 года назад
የሚያይየለም ቱ በአንድአመት
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 4 года назад
Effff 😭😭😭
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 года назад
መግስት ገበሬውን እራሱ ያመረተውን እራሱ መሸጥ ለነጋዴ ባይሰጥ ልጆቹን ለስደት ለምን ይልካል መሬት ይስጣቸው
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
እመኑ የሰው ችግር ሰው አይደለም የሚገድለን እናተው ናችሁ የምታስገድሉን
@እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
ኢትዮጵያ ከመኖር አረብ ሀገር መኖር ይሻላል 4,
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 4 года назад
ውይአገረእድሜናጤናይኑርሸይህየምታሰተላልእእግዛብሔርይባርከህ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
መንግስት መንግስት ትላላችሁ የአረብ ሀገር ላሉ ልጆች ችግር መጀመሪያ ተጠያቂ ቤተሰብ ነው ወላጂ ወላጂ አረ ተውኝ ብዙ አላውራው
@werkenegus1529
@werkenegus1529 4 года назад
ግን እኮ ይህ አካባቢ ችግረኛ ያለበት አካባቢ አደለም በጣም ጤፍ ማሾ ማሽላ የሚመረትበት ካባቢ ነው ማንም ሰው ተርቦ ስደት የወጣ የለም ከራሱ አልፎ እስከ አዲስ አበባ መቀሌ ድረስ ነው ይሉትን ነገር የሚልክ ነው
@SaraSara-us6cs
@SaraSara-us6cs 4 года назад
Werke Negus አልፎሎት አይደለም
@werkenegus1529
@werkenegus1529 4 года назад
እረ እህቴ በጣም ተሳስተሻል ሄደሽ ማየት ትችያለሽ
@SaraSara-us6cs
@SaraSara-us6cs 4 года назад
@@werkenegus1529 እኔ የዛው ተወላጅ ነኝ ያደኩትም እዛው ነው ገበሬው የሚያመርተው በአመት ሑለቴ ወይም አንዴ ነው ጤፍና አረጓዴ ማሾዎ ነው ሌላው ከውጭ ነው የሚገዛው ምንም ኣይነት ቴክሎሎጅ ኣይጠቅምን ውሐ እንከኳን የለም መስኖ እደሌላው ኣካባቢ መፈናቀል አልገጠመውም የሰው ድጋፍ አይጠይቅም ከጅ ወዳፍ እንጅ ሌላ ለውጥ የለም መቀሌና ኣዲስ ኣበባ የሚልከው ገበሬው ሳይሆን ነጋዴው ነው በተወሰነ ነጋዴ ብዙው ገበሬመሸፈን የለበትም
@Lguama
@Lguama 4 года назад
werke Begus ኢትዮጵያ እራብ ሳይሆን ለየት ያለ ነገር ይፈልጋሉ
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 года назад
የት አክባቢ ነው
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 года назад
ድምጽ ጥራት የለውም
Далее
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 22 млн
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45