Тёмный

"ተርቲበኛዬ ካልኳት ቀረቤታችን በጣም ጠንካራ ነው ማለት ነው" 

AddisWalta ENTERTAINMENT
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

"ተርቲበኛዬ ካልኳት ቀረቤታችን በጣም ጠንካራ ነው ማለት ነው"

Опубликовано:

 

18 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@mekdesasheber5040
@mekdesasheber5040 Год назад
መገን ወሎራያ ያንን ሁሉ መከራ ችግር አሳልፈው እንደዚህ ደስ ብሎቸው ስላየሆቸው እንደት ደስ እንደሚል
@seasea3347
@seasea3347 Год назад
ማርያምን አሰለቀሳችሁ እናቶች ራያያ ለምለሚቱ ቆቦ እንየው ቢሆነኛ ወድሜ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Год назад
Proud to be Amhara 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💕💕💕
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Год назад
በጣም ደስ የሚል ይቺ ናት ኢትዮጵያ ለዚህ ያበቃቹ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሠን የኛ ቆነጃጅቶች
@halimakassaw1688
@halimakassaw1688 Год назад
ደሞቸ አለቀስኩኝ በደስታ ሁሌም ተደሰቱልን ታምራላችሁ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያን መከራ ያን እሮሮ ፈጣሪ ለዘላለሙ አይ መልሰው አገር ገብቸ ራያን ብጎበኝ ባቀው ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወዳችሁ
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Год назад
የዋህ ህዝብ ሥታምሩ ሠላማችሁ ይብዛ ያን ሁሉ መከራ ያሣለፋችሁ አትመሥሉም ተፈጥሮአችሁ ያማረ ፅድት ያለ ውበት ፈጣሪ ሠላሙን ፍቅሩን ይሥጣችሁ የውበት ጥግ ወሎዬዎች ኑሩልን ከሜካብ የፀዳችሁ ከዱቄት የፀዳችሁ ተፍጥሮአችሁ ውብ ነው
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤️
@yordanos3444
@yordanos3444 Год назад
ከዛ ሁሉ መከራና ስቃይ ወጥታችሁ ደስ ብሏችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወሎ እራያ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Год назад
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ወገኖቼ ሀዘናችሁን በደስታ የቀየረው እግዚአብሔር ይመስገን። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Год назад
አሜን ፫ ደስ ሲሉ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
ይሄንን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የእናቶቻችን ደስታ ለእኛ ለልጆቻቸዉ ትልቅ ደስታችን ጥንካሬያችን ሰላማችን ነዉ ሁሌም ሳቁልን እመርሉን ድመቁልን ለእኛም በስደት ለምንኖር ልጆቻችሁ ሀሳባችን ተሳክቶ ከእናንተ እናቶቻችን ቤተሰቦቻችን ለሀገራችን ያብቃን አሜን🙏
@tenate2957
@tenate2957 Год назад
ጨርሶ ነጻነታችን ይመልስልን እሄ ህዝብ ነው በማንነቱ ተጨቁኖ በትግሬ የነበር 😥💐💐
@Dallol253
@Dallol253 Год назад
ያዉም በትግሬ መሳሪያ የያዘ ሽንታም ወንድ ሆኖባቸዉ አሁንማ ለየ ወዳጄ ወፍ ከሰማይ የሚቀለብ ጀግና አትንኩኝ ባይ ህዝብ ነዉ ግድ የለም ግዜ ለሁሉ ተብሎ የለም ለሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Год назад
🤣🤣🤣ቆቦ ትግራይ ሆኖ አያቅም
@user-ci3yj9li9h
@user-ci3yj9li9h 19 дней назад
ቆቦ ትግሬ አደለችም ራያየ ነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Год назад
እራያ እራዩማ ቆቦወች ውቦች መከራ ያልፍል የሞተብቻ ቀረ ጨለማ እደሚነጋ ሁሉ መከራምአለፈ እራዩ ራዩማ ቆቦ እወዳችኋለሁ እኔግንሙስሊምነኝ ግን ያሁሉ ጨለማነግቷ ጀግኖቻችን ተሰውተው ለዚህመብቃታችን ኢትዩጵያን ለዘላለም ትኑር እማማማ ሙስሊም ክርስቲያኑ አብሮየሚበላበት አላህፍቅርን ይመልሰው አላህ ያዋደን ያረብ ደህናሁኑ ውቦቸ
@ksaksa3260
@ksaksa3260 Год назад
የኔዋ ራያ💚💚💚ሙሉ ሰላምሽ ይመልስልሽ ፈጣሪ💚
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ቤተ አማሮች!!❤❤
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Год назад
ይህንን ማነታቸውን በግድ ወደ ትግሬ ካልወሰድኩ ብሎ ወያኔ አፍራሹ ይታገላል ; ነገር ግን አማራነታቸውን በፍፁም ሊቀይር አይችልም ምንጊዜም አማራ ናቸው። እንኳን አደረሳችሁ ያንን ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋችሁ ለዚህ ቀን ስለደረሳችሁ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል!!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲🙏💜💗💕❣️👌👍👏👏👏
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Год назад
ያሁሉ መከራ አሳልፋችሁ ለዚህ እንኳን አበቃችሁ የሰው ልጅ ሁሉም ነገር በሰላም ሲኖር ያስደስታል እንኳንም ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እኔ እራያን አላውቅም ነበር በጦርነቱ የተነሳ ነው ያወኩት በጣም ደስ የሚል ህዝብ ነው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
ውይ ሲያምሩ አመት አመት ያድርሳችሁ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Год назад
እንኳን ደስ አላችው ደስታችውን ሰላማችውን ፍቅራችውን ያብዛላችው🙏💚💛❤️😁😄💚💛❤️💚💛❤️
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ራያዬ እናቶቼ ደስትላላችሁ ወሎየ😍😍😍🥰♥️♥️ እውይ የኔ እናት ሰኞ ሰኞ ተራዋ ነበር🥺♥️🥰🥰🥰💝💝
@habetamechekole
@habetamechekole Год назад
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልኝ. ክፉሽን አልስማ. ያ ሁሉ መከራ አልፎ እዚህ ደረሰን ተመሰገን ሰደተኛዋ ልጅሽ 😭
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
አሜንንንንን
@dessierobit2442
@dessierobit2442 Год назад
❤እናት አለም ወሎ ደጉ ህዝብ የእንብላ የእንጠጣ አሁን ስው ለእናንተ ክፉ ይመኛል እግዚአብሄር ስላም ያርጋችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Год назад
እናቶቸ የኔ ወርቆች ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ በተርቲቡ ፈንታ ዝክር ዘክሩ ሰማያዊ ዋስ ጠበቃ ያዙ እወዳዳችሃለሁ ቆቦ ዞብል ነኝ ስመጣ ሰላም እላችሃለሁ
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
እንኳን ለቃና ዘገሌላ በሰላም አደረሳችሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Год назад
እናንተ ውብ ኢትዮጵያውያን ጀግና ሴቶች ድሮም እንዳማራችሁ እሁንም ወደፊትም ውብ ብልህ አስተዋይ ሰላም ፈላጊና ፈጣሪ እናቶቻችን እና እህቶቻችን ናችሁ። እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አንድነታችሁን ደስታችሁን ጠብቁ። ሰላማችሁ ዘራችሁ ይብዛ። አሜን!!!
@kedirmuktar1680
@kedirmuktar1680 Год назад
ወሎዬ መሆን መታደል ነው
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
በትክክል
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Год назад
ዋዉ ወሎ ዬ መሆን መታደል ነው ሰታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
ደስ ስትሉ አይለያያቹሁ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ይህን የመሰለ ባህል ሌላውም ቢጠቀምበት
@azmiamanu97
@azmiamanu97 Год назад
ቆቦየ ሀገሬ ጎረቤቶቸ ሠላማቹህ ይብዛልኝ❤❤❤
@mjmjmjmjh734
@mjmjmjmjh734 Год назад
ወሎ ቤተ አማሐራ የአማራዬ ቱባ ባህል ባለቤት!!! ወሎ*ጎንደር*ሸዋ*ጎጃም= የኔ አማራዬ!!!
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
ይገርማን ሁላቸውንም አውቃቸዋለሁ እግዚአብሔርይጠብቃችሁ 💗💗💗💗
@user-bb4nm3dm1v
@user-bb4nm3dm1v Год назад
እግዚአብሔር ሃያል ነው እንኳን ለዚ አበቃቹ በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ አቦ መኖር ማለት ከወሎየዎች ከደጎች ሕብረተሰብ ጋር ነው::
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Год назад
የበለጠ ደስ ይበላችሁ ወደፊትም እንድሁ ምኞታችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ በጣም ታምራላችሁሁ ጥሩ ባህል ነው ተርቲብ ማለት ፍቅር ማለት ነው ሲተረጎም በኔ አስተያዬት ያፋቅራችሁ
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m Год назад
ራያየ ለምለሚቱ አገሬ ተርቲቤን ትቸ ከመዳም ኩሽና ብቻየን ሹርሽሽ እላለሁ ሳሳዝን!!
@sennamol4724
@sennamol4724 Год назад
በጣም ደስትላላችሁ ምንግዜም አማራየ የፍቅር ሠውናችሁ
@emuyyemariyamleje3500
@emuyyemariyamleje3500 Год назад
ራያየ የኢትዮ ድምቀት ሁሌም ይመርብሽ ራያየ ሰላምሽ ይብዛልን
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
ጎረቤቶቸ ለሚየ ገኒየ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆጆወች
@9167ethiopia
@9167ethiopia Год назад
ራያ ወገን አማራ ኢትዮጵያዊ ነን .ወያኔ መሬታችንን እንጂ መቼ እኛን ፈልጎን ? በግድ ለመሬታችን ሲሉ ትግሬ ሊያደርጉን መፍጨርጨር አብቅታል .ይሄንን ሁሉ ግፍ ወያኔ ሰርቶብናል አሁን አማራነታችን እያንፀባረቀ ነው ራያ ራዩማ ወገን ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ ልዩ ሃይለ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ማንነታችንን አማራ ኢትዬጵያዊነታችንን እንድናፀባርቅ አድርገውናል 💚💛❤ልክ እንደ ወልቃይት ወገናችን.
@zmzm715
@zmzm715 Год назад
ትክክል
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Год назад
ወሎ ገራገሩ አቤት ውበት 🥰❤
@addisethio8846
@addisethio8846 Год назад
ቤተ እማራ
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Год назад
ውይ ሲያምሩ እግዚአብሐር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n Год назад
ለምለሚቱ ቆቦ ስንቱ አልፎባችሁ ዛሬ ስላደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን ክፉ አይንካችሁ
@tesfahunmekonen1811
@tesfahunmekonen1811 Год назад
በጣም ደስ የሚል ባህል የሚገርመው ይህ በምዕራብ ጎንደር አለ ቋራ ስሙም አንድ ነው ተርቲም ይባላል ቡና በዚህ መንገድ ጎረቤት ሁሉ በዙር ይደርሰዋል
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Год назад
ጎደር በሁሉም ቦታ አለ ሥሙም ተርቲብ ወይም የተራ ዙሩ ይሉታል በጣም ነዉ የገርመኝ
@gladissafi1032
@gladissafi1032 Год назад
ውይ ሰላማቹህ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hussendessal8259
@hussendessal8259 Год назад
ራያየ ሰላምሽ ይብዛ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Год назад
የአነጋገር ለዛችሁ ሲያስደስት። I am proud Ethiopian.
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Год назад
አገሪ ወሎ( ኢትዮጵያ ) ሰላምሽ ተመለሰ ተመስገን !!!😍😍😍
@trtr9311
@trtr9311 Год назад
የኔ ውቦች እናተን አለማድነቅ አይቻልም ሁልየም ደስ ይበላችሁ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Год назад
አገረቺንን ሰለም የርግልን አሰበቺንን ጪቀት ማልቀስ በቀቹሁበለን መደሰትን አዲነትንአጠልን
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
ወሎ ገራገሩ ሲያምሩ ተርቲብ ማለት የአረበኛ ቃል ሲሆን መሀበር ማለት ነው
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
በጣም ነው ደሥ የሚሉት😘😘😘😘😘🌹🌹
@jordanjordan3824
@jordanjordan3824 Год назад
አቤት ደስ ሰትሉ
@asterhaile4572
@asterhaile4572 Год назад
ህብረታቹ ደስ ይላል ግን ምን አለበት ለእዛብሔር ክብር ቢ ሆን ።ለዚ ኮተት መተት አምልኮ ባይሆ፡ እግዛብሔር ይለናን ያዘነ ካለ ይለምን፡የተደሰተ ካለ ደሞ ብስመ እግዛብሔር ይዘምር ።ሕዝባችን ባህል እየተባለ በእርኩሳን መንፈስ እየተገዛ ነው ያሳዝናል ። ድብልልቅ ያለ ሕወት ።እግዛብሔ ለነዚህ ነፍሳት ክዚ የእርኩሳን መናፍስት እስራት ይፍታው።🙏
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
ወሎ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር😘😍
@rozateka7327
@rozateka7327 Год назад
ራያዬ የኔ ውድ ሀገር አቤት ስናምር 💚💛❤
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
እሰይ አበጃችሁ የኔምርጦች🇬🇳አቤት አቀራረጽ እናመሠግናለን።
@rozaabebe5370
@rozaabebe5370 Год назад
የፍቅር ምሳሌወች ❤❤❤❤❤❤❤
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 Год назад
ራያዬ የፍቅር ተምሳሌት እኮ ናችሁ እረ ከፍውን ያርቅልን አማራዬ ደስታችሁን ብቻ ያሰማኝ🥰
@timar4198
@timar4198 Год назад
የኔ ደርባቦች የኔ ቇንጆዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Год назад
አቤት የዋህ ❤❤❤ ህዝብ
@habatammola4142
@habatammola4142 Год назад
የምውዴሺ እዋ ሰላምሺይብዛልኝ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Год назад
ሰሜን ወሎ የጦር ማዕበል ነበር ያሣለፈው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እነ ዕታበባ😘🥰🥰
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
አቤት ወበት ቤተ አማራ🥰🥰🥰🥰🥰
@EtetuYimer
@EtetuYimer Год назад
ወሎ ገራገሩ ያሁሉ መከራ አስልፎላቅሁ እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ እምር እዳላችሁ ኑሩ ።
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Год назад
God bless you
@maranamarana459
@maranamarana459 Год назад
እኳን ለዝህ አበቃችሁ ያገሬ ሰወች
@maranamarana459
@maranamarana459 Год назад
ተመስገን ያሁሉ አለፈ ክብር ለድግል ልጂ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብአል 🙏ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ምን ይደረግ ሰይጣን የዘራው ዘረኝነት አስጨነቃችሁ አይዞን 🥺🥺🤲ዋው ራያነትኮ ውበት ነው ሰላማችሁን ያብዛው አቦ ❤️❤️❤️የሰላም የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Год назад
ሰላማቺሁ ይብዛ ወገኖቸ
@sisayaflegn7024
@sisayaflegn7024 Год назад
የራያ ወሎ እህቶቻችን ሰላማችሁ ይብዛ ወዶች
@foziyaamare6687
@foziyaamare6687 Год назад
ተርቲብ ማለት ቡና ሲፈላ የምጥራርና ቡና አብሮ መጠጣት ማለት ነው
@SameeraSameera-gb7hj
@SameeraSameera-gb7hj Год назад
አወ
@hdjid988
@hdjid988 Год назад
እሠየ ያናን ሁሉ አልፍችሁ ዛሬ ሥለሳቃችሁ ደሥታየ ወደር የለዉም እናቶቸ ሁሌም ሠላም ሠላም
@mimigenaa293
@mimigenaa293 Год назад
AmenAmenAmen Elelelelelelele 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
🥀🥀🥀🥀👍👍👍🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥰ወሎ የውቦቹ ሀገር🌷🌷🌷🌷👍👍👍🥀🥀🥀
@shebawian5074
@shebawian5074 Год назад
ወሎ ገራገሩ ማለት ይሄ ነው ፣ በጣም ታምራላችሁ ።
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Год назад
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-pi8wm5kj9e
@user-pi8wm5kj9e Год назад
i miss u telyilcehu my mama❤❤❤❤
@muluf7616
@muluf7616 Год назад
You guys so beautiful stay together love each other life is too short. I love you God bless you. I love you my sisters.🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍♥️♥️♥️💪💪💪
@ayalejigu3461
@ayalejigu3461 Год назад
ከናተጋ ብኖር ደስ ይለኝነበር ማስመሰል የለለበት የሀዘኑ ግን ሶስት ቀን ይበቃል
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Год назад
እኳን ከናተ ተፈጠርኩ አቦ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤😍😍
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Год назад
Esaye yimerbachu
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
ራያየ
@user-ny2tp7iw7h
@user-ny2tp7iw7h Год назад
አይለያችሁ
@mulu1621
@mulu1621 Год назад
👍
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Dasyelale 💚💛♥️🕊️🤗🙏
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Год назад
Raya rayuma 🇪🇹🇪🇹👌
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
ወሎየዋ
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s Год назад
ሀገሬ ራያዬ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
🙏🏿💗🍀
@dessiegelaw5935
@dessiegelaw5935 Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!
@kiyakiya5838
@kiyakiya5838 Год назад
🌹❤❤❤
@enattube6295
@enattube6295 Год назад
😍😍
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
አየ ራያየ ትለያለሽ እኮ🌹💔💔❤❤
@user-ec2wo5st4e
@user-ec2wo5st4e Год назад
አይይይይይ አገሬ ራያዋዋዋዋዋዋዋ
@user-ny2tp7iw7h
@user-ny2tp7iw7h Год назад
ሲያምሩ
@user-py5yf1on6i
@user-py5yf1on6i Год назад
💚💛♥️👍👍👍👍
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Год назад
Bertu le tewled astlalefu.
@amsalalemu8923
@amsalalemu8923 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@fentayesisay952
@fentayesisay952 Год назад
ሸጋ ናችሁ ሁሉም እናንተ ደስተኛ ሆኖ የሚያምርበት ዘመን ይሁን
@addisethio8846
@addisethio8846 Год назад
አማራየ ትለያላችሁ ❤
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Год назад
Juntaw ya hula askayitochew keza hulu sikay behuala ahun sisiku sayachew des alegn. 🥰
@smartraya1047
@smartraya1047 Год назад
Btfl
@jdhdgifjdc
@jdhdgifjdc Год назад
🙃🙃🙃🙃🙃🙃
Далее
አረፋ 2016 Arefa in Gurage
11:25
Просмотров 6 тыс.