Тёмный

ተሾፈበት ፣ ተሰደበ ፣ ተንጓጠጠ ፣ ተናቀ ከዛ ጋሬት ሳውዝጌት እንግሊዝን ለሌላ ፍፃሜ አበቃት 

Alazar Asgedom - Official
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 19 дней назад
አሌክስ አንተ ጋር ያለውን ሚዛናዊነት እንደ ሃገር ቢኖረን ብዬ ተመኘው ይሄ ፕሮግራምክ ስለ ሳውዝጌት ብቻ አይመስልም እኛ ጋርም የጎደለና ችግር የሆነብንንም እያነሳክ ነው ሚመስለው
@esrael13b
@esrael13b 19 дней назад
አሁን ቀጣዩ ዘመን የአላዛር አስገዶም ነው
@oroiconictube3271
@oroiconictube3271 19 дней назад
Ayisakaletum silu Ye geter lij new silu Amarigna ayichilim silu Tactic ayichilim silu.....
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 20 дней назад
አንግሊዝ ዋንጫ ማንሳት ይችላሉ ግን ሃሪኬን መቀየር ከቻሉ ነዉ
@MatiSuper-xh8mn
@MatiSuper-xh8mn 20 дней назад
era wow betam debrogen nebri yimchek
@kukuKedir
@kukuKedir 20 дней назад
Wow alexo berta
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 19 дней назад
በእግርኳስ ዋናው ውጤት (ዋንጫ )እንጂ የአጨዋወት ውበት አይደለም በታሪክ ውጤቱ እንጂ ጨዋታው አይታወስም አለቀ ሳውዝጌት ይችላል ጀግና ነው
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 20 дней назад
ትክክል
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 19 дней назад
ለእንግሊዝ ደጋፊዎች እንደ ዴብሮይና አንበል ነው ሚያስፈጋቸው ሲቃወሙ ተመለሱ ብሎ ትቶ ወደ መልበሻ የሚሄድ ናቅ የሚያደርጋቸው
@yitbarekmengiste6586
@yitbarekmengiste6586 19 дней назад
I felt for him, the pressure is eating him... anyways he has a better success than all of England managers combined. He deserves some respect!
@amoxerali
@amoxerali 20 дней назад
እኔ የእንግሊዝ ደጋፊ ነኝ አሁን ሳውዝጌት ተሳክቶለት ዋንጫ ቢያነሳ እንኳ በአሰልጣኝነት እንዲቆይ ፍላጎት የለኝም፤ ከዘመኑ ጋር የሚሄድ የአሰለጣጠን ዕውቀት የለውም፤ በተለይ አሁን እንግሊዝ ካላት Squad ጋር እሱ አይመጥንም። ሀሳብ የለውም፤ ግን እየተጠላም ዋንጫ ሊያነሳ ነው
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 20 дней назад
ይሄን ያህል በምን መዝነኸው ነው እውቀት የለውም ብለህ የደመደምከው?
@amoxerali
@amoxerali 20 дней назад
@@tensaemulugeta3246 እኔ ያልኩት ምንም ዕውቀት የለውም ሳይሆን ከዘመኑ ጋር የሚሄድ የአሰለጣጠን ዕውቀት የለውም ነው ያልኩት፤ አንተ እንግሊዝ ካላት Squad አንፃር አሁን እየተጫወተች ያለችው ጨዋታ በቂ ነው ብለህ ታምናለህ?
@mafi5956
@mafi5956 19 дней назад
እኔም የእንግሊዝ ደጋፊ ነኝ ከ1996 የአዉሮፓ ጨዋታ ጀምሮ እንድ ዉድድር ሳያመልጠኝ ደግፌያለሁ ሳዉዝጌ ከመጣ በኃላ ብዙ ነገር ቡድኑ ተለዉጧል…. National team coaching is not like club coaching, with that all pressure Southgate performed an amazing Job I really love Southgate continue even if he lose the final game. If you expect England national team, play like arsenal or city you are delusional and never happened. But I can tell you that this England’s team will notlose a game like previous England team. Ethiopian journalists they support French team or holand team then they criticize England team. Believe me if another coach appointed in place of Southgate. He will start from scratch and can’t afford the pressure from the public. Football in England is different thats why I like it y even if they are not playing good.
@aghsepda
@aghsepda 19 дней назад
numbers are much louder than haters sound...በአጨዋወቱ ደስተኛ ባልሆንም ባሳካው ውጤት ግን አከብረዋለሁ። በተለይ ለጥቁር ተጫዋቾች ያለው ቦታ፣ በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት ብቻ የሚደርስባቸውን ትችት የሚከላከል መንፈሰ ጠንካራ ስብዕና ያለው አሰልጣኝ ነው።❤
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 19 дней назад
ደንቆሮ አንተ ስለ ስልጠና ስልት ምን ታውቃለህ ቅማላም
@user-hu7uh7gb1d
@user-hu7uh7gb1d 19 дней назад
alex best ...palmer best
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 20 дней назад
Your peculiar insight makes me to listen to your program in my quiet time 👏. About mainoo? More & more
@yimerayalew-vn2kn
@yimerayalew-vn2kn 19 дней назад
የእንግሊዝ ሚድያዎች አይደለም ሰው ድንጋይ ይሰብራሉ። ቢሆንም የሚችለውን እያደረገ ነው። ከሚጠበቅበት በታች ቢሆንም፣ በተለይም ዩሮን ቢያሳካ wow ወደ ክለባችን እንዳይመጣ እንጅ እንግሊዝን እንደፈቀዱለት ያድርግ!
@MdKarim-th9go
@MdKarim-th9go 20 дней назад
❤❤❤❤❤
@kitilayadessa8872
@kitilayadessa8872 20 дней назад
እውነት ነው በሰደቡት ምላሳቸው ያመሰግኑታል
@ethiochelsea
@ethiochelsea 20 дней назад
Now South GOAT
@Honad-uy3xe
@Honad-uy3xe 19 дней назад
አሌክሶ ግን አንዳንድ ፍትሀዊ ለመሆን ሞክር ብሮ በጣም ነው የማከብርክና የምወድክ ግን ብዙ ተመላካች ስላለው ስለኢሮ ብቻ ነው የምታወራው ግን ኮፓ አሜሪካ ለፍፃሜ ደርሷል ግን ለናሙና ያክል ታነሳና ስለአዝግና አሰልች ለእንግሊዝ ቢሄራዊ ቡድን ታወራለክ ብራዚሎች ስፔን ጀርመን ጣሊያን የመሳሰሉ ቡድኖች እያሉ ኳስን ፈጠርን ለሚሉ የእንግሊዝ ጉረኞች ከዚህ በላይ አታሰሙን ኢንሻአላህ በስፔን ተሸንፋ ዳግም ታለቅስ ዘንድ ምኞቴ ነው ፓናሊዝማ ስፔን ከአርጀንቲና ባሞስ አርጀንቲና
@mafi5956
@mafi5956 19 дней назад
@@Honad-uy3xe ትርኪ ሚርኪ አታዉራ… ላንተ አይመጥንም ተሸብለል
@Honad-uy3xe
@Honad-uy3xe 19 дней назад
@@mafi5956 ምን አባክ አገባክ የለማኝ ልጂ ውሻ
@asmamawshiferaw1141
@asmamawshiferaw1141 17 дней назад
አንተ ስለጠላሃቸው አለም ሁሉ ይጠላቸዋል ማለት አይደለም ኮፖ አሜሪካ ላልከው ደግሞ ለኛ የሰዓት አቆጣጠር ለማየት ስለማይመች እንጂ አሌክሶ ሳያስብበት ቀርቶ አይመስለኝም
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 20 дней назад
🤝ሰላም አሌ ዋሳፕ
@hizikieltesfayeyilima8176
@hizikieltesfayeyilima8176 19 дней назад
Aw aychlm ke zemenu gar ayhedm
@sintayehuzewdu-um2ib
@sintayehuzewdu-um2ib 19 дней назад
በእኔ አስተያየት; -አሰልጣኝ ሳውዝ ጌት Nations Leagueን ጨምሮ 1ዋንጫ እንኳን አላሸነፉም(statistics) -ከሳውዝ ጌት አንፃር የጆዜ ቡድኖች Heavy metal ነው የሚጫወቱት (aesthetics) "ማን ጥሩ ተጫወተ" የሚለው የማይታወስ ከሆነ "ማን ደጋግሞ ሁለተኛ ወጣ? ግማሽ ፍፃሜ ደረሰ ?" የሚለውም እንደዛው -ስለእግር ኳስ ሲባል እንግሊዝ ይሄንን ዋንጫ ማጣት ይገባታል -ስለእግር ኳስ ሲባል ተጋጣሚዋ ማንም ሆነ ማን ስፔን (aestheticss + goals & wins) ይሄን የአውሮፓ ዋንጫ ማንሳት ይገባታል With all respect to Gareth Southgate and what he achieved and may achieve.
@maekelw5590
@maekelw5590 19 дней назад
But it was all scrappy. I still can't say it is because of him, or more than a chance.
@user-mr8zz9ed4e
@user-mr8zz9ed4e 17 дней назад
አሽቃባጭ ጋዜጠኛ ... ዛሬ ነው ሙያህን የተጠራጠርኩት!
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 150 тыс.