Тёмный

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ አንዋር መስጊድ እየተከበረ በሚገኘው የመውሊድ በዓል ላይ ያስተላለፉት መልዕክት 

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 233   
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር የእኛ አባታ ሀያታችሁ ያርዝምልን ካፊያ ጋር ከነቤተሰበወ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@Liban8
@Liban8 5 лет назад
I'm an orthodox but I Love this #Father I wish we had 10 people like him. Orthodox religion miss a father like him..May God keep raining his knowledge on you! One love to all to my muslims bros n sisters
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 5 лет назад
absolutely you right he is so lovely father he speech is always educational for everyone.
@nuhamineyadu7649
@nuhamineyadu7649 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጢና ይስጦት እንደዚህ ያለ መካሪና አባት ያብዛልን በኢትዮጵያ ምድር
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
ሙፊቲህ ሀጅ ኡመር የኢትዮጲያ አባት ነወት አላህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይስጠወ ያረብ እንወደወት አለን አላህ ያቆይልን ኑሩልን ከፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ፊዱንያ ልወአኸራህ ያረብ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ሙሲሊም ወገኖቼ እንኳን ለ1494ኛው የመወለድ በዓል አደረሳችሁ
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
እንኳን አብሮ አዴረስን ማሬ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ enikuwani abiro adereseni!!
@jimmaatube7854
@jimmaatube7854 5 лет назад
Ameen Ameen unkani abiro adarsen
@husnahassen4077
@husnahassen4077 5 лет назад
Enkuan abro aderesen 🌷💖⚘
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
እንኳን አብሮ አደረሰን ውደ የኔ መልካም
@wakjiradina1030
@wakjiradina1030 5 лет назад
ቢድአ የምትሉ አራጆቹ መሆን አለባችሁ ይሄ አባት የሚከተሉት እስልምና ሰላም ሰላም ይሸታል ይሄ እስላም ነው በኢትዮጵያዊነቱ የምናውቀው እንኳን አደረሳችሁ። ረጅም እድሜ ላባታችን።
@nejmudinworkicho4819
@nejmudinworkicho4819 5 лет назад
qoshasha
@fafitube8254
@fafitube8254 5 лет назад
ምንአግባሽ ካፊር ውጪ
@khayriehk1612
@khayriehk1612 5 лет назад
አላህላማሸይኮቻችን።ረጅም እድሜ ።ከሙሉ።20ያትትትትትትትት እኖዳቻውላን እናከብረቻዋላን ኑሩልን በዓያት
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Khayrieh K ameeni!!
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 5 лет назад
የኔአባትሰወዳቸዉእኒህን አባት አመቤቴእድሜእናጤናትሰጠዉት ሙሰሊሚወድም አህቱችንእኳንአደረሳቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪአሰቡን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
እንካን አብሮ አዴረስን ሀያቲ ሰ አ ወ ገና አከሰከሂወታችን ፍጳሚ እንወዳቸዋለን
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
hiw hiwt enatiwa wonigeli layi eyesusi yihini asitemiruwali """ eyesusi nebiyi new 1 fetarini sewochi enidigezuu lasitemiri fetari yelakesi mariyami ye fetari bariya nechi negeri gini mariyami ena eyesusini geta adirigo yameleke fetariwuni kedituwali menoriyawu gehanemi new
@goldooddj2012
@goldooddj2012 5 лет назад
እረጅም ዕድሜና ጤንነት ይስጠልን ሽህና
@ggalacs13
@ggalacs13 5 лет назад
አረ አላህን ፍሩ መውሊድ ቢድአ ነው ኢናሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጅኡን ነብዩን ከወደድናቸው ያዘዙትን መስራት የከለከሉትን መከልከልጂ ባላሉት በመስራት አይደለም
@sofiasofia4845
@sofiasofia4845 5 лет назад
ትክክል
@ኤዶምስራፍልj
@ኤዶምስራፍልj 5 лет назад
ለሞላው እስልምና እምነት ተከታዬች በሙለው እንኳን ለ1494 ው የመውሊድ በአል አደርሳችሁ ኢዲ ሙባርክ
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 5 лет назад
የምን ኢድ ነው ደግሞ😲
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
እንኳን አብሮ አዴረስን ነብያችን እንኳን ተወለዱልን የሂወታችን ዋስትና እሳቸው ናቸው
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
ኤዶም ስራፍል j ameen!
@ማነኝየድንተማሪዋ
@ማነኝየድንተማሪዋ 3 года назад
@@jemelaahemd9529 ጉድ አላህስ
@saadarida1665
@saadarida1665 5 лет назад
ሁላቹም ስታምሩ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ አገራችንም ሰላም ያድርግልን ዶ/ር አብይን አላህ ይጠብቅልን ይህ ሁሉ የአብይ ውጤት ነው
@tomitomi329
@tomitomi329 5 лет назад
የኔ አባት ስወዶት እኮ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልኝ
@ashatube5742
@ashatube5742 5 лет назад
እናመሰግናለን
@endris2501
@endris2501 5 лет назад
ያሀቢቢ አሏህ እድሜውን ያርዝምለወክት
@umunabel7583
@umunabel7583 5 лет назад
ወድ እህቶቼ አትሳደቡ ከአላህ ጋ ይተዋወቁ ሁሉን አዋቂ አላህ አለ እኛ አንፍረድ ፈራጅ አላህ አለ ስለዝ ትላልቅ መሻህኮች ስላሉ አፋችን ያዝ ብናረግ የተመረጠ ይመስለኛል ብድኣነቱን በደንብ አርገዉ ያዉቃሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ከማለት ዉጪ አደራ ምንም ክፍ ቃል አትናገሩ በአላህ ይዣችኋለዉ 😢 በአላህ እና በመጨረሻ ቀን ያመነ ካይር ይነገር አለበላዝያ ዝም ይበል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ።መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ ረሱል ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ።
@askme7620
@askme7620 5 лет назад
አባታችን ሙፍቲ ምንም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የእርሶን ንግግር ለ24 ሰዐት ቁጭ ብዬ ብሰማው አልጠግብም ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ! የኢትዮጵያ አምላክ ይባርኮት 💚💛❤
@خالدسالمحمد
@خالدسالمحمد 5 лет назад
llove you Muslim good Muslim beautiful Muslim from Somalian
@fouzal1405
@fouzal1405 5 лет назад
እናንተ ኮመንቶች አረብ ሀገር አየን ብላችሁ አባቶቻችሁን አትሳደቡ አደብ አርጉ ።ሓያእ ያነሰው ኮመንት አትፃፉ አላህን ፍሩ
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
ልክ ነሽ ወላሂ በቁት እንዴኛ አጽያት ሳይሆን በነሱ ዱአ ነው ያለነው በጣም ነው የሚስጠሉት ።
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Fouz Al tikikili
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl 5 лет назад
ውነትሽነው እህቴ እኔም እዛውነኝ ግን ሲሳደቡ ይሰማኛል በጣም ነጥረዋል ወላሂ አላህ ያስተካክላቸው ብቻ
@gf5289
@gf5289 5 лет назад
@@Madina-ff6xl አወ አላሂ ሂዳያ ይስጣቸው ለሚሳደቡ ሰወች
@ashatube5742
@ashatube5742 5 лет назад
ትክክል
@tube-tm7zr
@tube-tm7zr 4 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባታችን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 5 лет назад
አላህ ይጠብቀወት አባቴ
@abubekergidaya3601
@abubekergidaya3601 5 лет назад
wallahi I have no word for our Sheik , He is the real leader of te ummah. . long live ya Imam.
@meyoutube1897
@meyoutube1897 5 лет назад
ይህን ያህል ፈሳዲ ቢደአ ተከታይ በጣም ይገርማል አላህ ልቦና ይስጠን ይስጣቺሁ
@emanalt404
@emanalt404 5 лет назад
alahu keber. jezakeh Allah sheke haje mufti umer endris
@khalidumer876
@khalidumer876 5 лет назад
አላህ እረጂም እዲሜ ይስጠወት
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
ነብያችን አዛኝ ናቸው እውነት ነው የሂወታችን ዋስትና እሳቸው ናቸው ከአንድ አላህ ጋር ሂወታችንን ያሳመሩልን ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝ አላህየ ሰላም ፍቅር አንድነት አምጣልን አባቶቻችንን አታስለቅስብን አጽያታችንን ይቅር በለን ያረቢ።
@asiya866
@asiya866 5 лет назад
ነብዩን መውደድ ሱናቸውን መከተል ነው
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Asiya እሙ ካሊዲ zifi jahili anichi sira mezigabi neshi?! dikala godana yadegechi!!
@ammu8472
@ammu8472 5 лет назад
ሙስሊም አዳብ አለው መሣደብ የሠይጣን ነው ሠው ከተሳሰተ ምከር እንጂ መሳደብ ሠውን አያስተምርም
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 лет назад
ሳህ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
ደደብ ዝፍጥ ጃሂል የነብዩን ሶ አ ወ ታሪክ ስራ መናገር እናትሽ ጋ ቁጭ ብለሽ የምታወሪው ወሬ ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ ዝፍጥ ጃሂል የነብዩ ሶ አ ወ መልካም ስራዎች ሲነገሩ ያለመደሰት እሳቸውን ያለመውደድ የነብዩ ሶ አ ወ ጠላት ከካፊር የማትለይ
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 года назад
Solellahu Aleyhi Weselem Habibi Allah Ytebkln Meshayhochachin Allahu Teallah Ytebkln
@vghbbv1366
@vghbbv1366 5 лет назад
ያሸይህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥዎት
@eptisamnurhussen792
@eptisamnurhussen792 4 года назад
አላህ ህደያ ይስጣቹ. ሱብሀንአላህ አዝናልው. እኛ ሱኒውች ነን ስላፊውች የቢደአ ጣላቶች የሱና ተማሪውች ነን መውሊድ ድበን የላ ቢደአነው.
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 года назад
ትክክል አላህ ቀጥትተኛውን መንገድ ይምራን
@ማነኝየድንተማሪዋ
@ማነኝየድንተማሪዋ 3 года назад
ሳህህ
@احمدعبدالله-ض6ش
@احمدعبدالله-ض6ش 5 лет назад
Masha Allah
@سميرهمحمد-ح4ه
@سميرهمحمد-ح4ه 5 лет назад
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ከአፍያጋር ለማሻይሆቻችን ደሞ ቢድአነዉ ሽርክነዉ የምትሉ ኮሜንቶች እህንጊዜ አሊፍን አታቂም አምሥትአዉቃት ሦላትሽን በሥነስርአት ሥገጂ እኛ የልብስፋሽን እንጅ የሀይማኖት ፋሽን አይተን አናዉቅም የፋሽንሀይማኖትእየተከተላችሁ ገደልአትግቡ አሁን የሸህ ሙፍቲን እዉቀት ያለዉየለም
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
ልክ ነሽ ወላሂ ምንድነው አሁን አዚህጋ ትርፍ የሚያሰወራቸው ሲያስጠሉ።
@sa3ada427
@sa3ada427 5 лет назад
መውሊድ ሠለፎቹን አይወክልም ነብዩ ሡለላህ አለይሂ ወሠለም የተወለድኩበትን ቀን አክብሩ አላሉም መውሊድ ቢዲአነው
@ሁሴኖሁሴን
@ሁሴኖሁሴን 5 лет назад
ሰኣዳ የማታወቂውን አትቀባጥሪ መጀመሪያ አስተንትኚ እሺ መውሊድ ቢዲኣ ነው ማለት ብቻ በቂ መልስ አይሆንም
@binthabesha2095
@binthabesha2095 5 лет назад
@@ሁሴኖሁሴን ??
@ኡሙአይመን-ኸ6ወ
@ኡሙአይመን-ኸ6ወ 5 лет назад
ሳህ
@eptisamnurhussen792
@eptisamnurhussen792 4 года назад
@@ሁሴኖሁሴን ላንቺም ምንም መውሊድ ሀላልነውየል ሀዲስ ውይም ቁራነዊ ማራጀየልሽም
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 5 лет назад
we all Ethiopians we need a religious fathers like this to teach us unity God bless you and Ethiopia!!!
@abdiabdi4960
@abdiabdi4960 3 года назад
ሃያት
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 5 лет назад
መዉሊድ ድብን ያለቢድአነዉ መቸይሆን የምሰለጥኑት የነቢድአ ቤት
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Makia Mohamed zifiti jahili!!! anichi bilo daee?! dikala menideri yadegechi
@ahmedhasan2793
@ahmedhasan2793 5 лет назад
ክፍትአፍክብርይኑርሽአባትሽንአክብሪአይጥ
@ሰሙየረሱልወደጅ
@ሰሙየረሱልወደጅ 5 лет назад
በጣም ምንም ቢነገራቸውም አይሰሙም
@haytnurdn1099
@haytnurdn1099 5 лет назад
በትክክል በዲናችን ይዋሻሉ
@khadijabashir5074
@khadijabashir5074 5 лет назад
አላሀ እድሜውንም አፊያውንም ይሰጥሁ ያረብ አገራቺነን ኢትዮጵያን ሰላም ያውረድልን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 лет назад
ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን 1494 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@OpopOpop-gd5fe
@OpopOpop-gd5fe 5 лет назад
አንድ። ማስረጃ እንኳን በቁራን ጠቅሰህ አትናገርም እኛ ደሞ ከቁራን ማስረጃ የሌለውን ነገር አንቀበልም። አሏህ ህድያ ይስጥህ
@هاديةعلي-ت7م
@هاديةعلي-ت7م 4 года назад
እስተክፍርላህ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሁቢ
@ማነኝየድንተማሪዋ
@ማነኝየድንተማሪዋ 3 года назад
@@هاديةعلي-ت7م አችን ይስጥሽ ማሚየ
@yrdh1712
@yrdh1712 5 лет назад
አቤት እስልምና ደስስስ ማለቱ ያረብ አልሀሙዲሊላህ ሙሲልም ላረከኝ አቤት ሱፍዬ መሆን በጣም በጣም ያምራል አሏህ ይጠብቃችሁ ለነብያችን መዉልዲ ሲያሳየዉ ነዉ
@zinetabdulhadi868
@zinetabdulhadi868 5 лет назад
Matfo nager mitsefu Allah qalbyestachu muslin kakonachu
@abduawl3456
@abduawl3456 5 лет назад
ማሻ አላህ ሀጂያችን በቃ አላህ ሁል ግዜ ከአፋቸው የሚወጣው እያንዳንዱ ቃላቸው ለልብ ብርሀን እንዲሆን ጥፍጥ የሚል ንግግርና ሙሉ እውቀት ሰቷቸዋል በዚህ በተልካሻ ዘመን እንደነሱ አይነት በእውቀትና ብልሀት የተሞላ ሚዛናዊ ሠው ማግኘት አልቻልንም በተለይም እውቀቱ አለን የሚሉና በየ አዳራሹ ያ ኮፊያ ሱፍና ከረባታቸውን ገጭ አርገው ዳዕዋ የሚጠሩ ሩብ ጨረቃ የሆኑ ዳኢዎቻችን ሙሉ ጨረቃ ከሆኑትና ሙስሊም ክርስቲያኑ ከሚወዳቸውና ከሚያከብራቸው ከሚያምናቸው ታላቁ ከሙፍቲህ ሀጂ ኡመር እንድሪስ ብዙ ለመራመድ ከዳዴ መሄድ እንደሚጀምር ህፃን እነሱም እውቀትን ከእውነተኛው ሚዛናዊ ከሆኑት ሀጂያችን /ሀ/ብለው ሊማሩ ይገባል!!!!!!!!!!!!!በተረፈ ረጅም እድሜና ጤና አላህ ለሀጂያችን ይሰጥልን ዘንድ እለምነዋለሁ
@yimamkedir6995
@yimamkedir6995 5 лет назад
አላህ የረሱል ወዳጂ አላህ ያርገን ያረብ ያረብ ያረብ
@FatumaFatuma-gz9gt
@FatumaFatuma-gz9gt 4 года назад
As wr wb በጣም ደስ የሚል የመውልድ አከባበር በዚህ መልኩ ቢጨረስ ምክንያቱም ሁሉም ዳእዋቶች እንደ ሃጅ በምክር አስመስሎ የረሱላችንን /ሰ.ዐ.ወ/ ቅሰሰል ሃያ ቢያስተምሩ ዳእዋ ቢያደርጉ ተገቢውም ይህ ነው ውደታን መግለፅ እራያቸውን መከተል እኛ ደስ የማይል አዋቂወች እያሉ የማያውቁ ግንዛቤ የለላቸው እያመኑ በጫት እያበዱ በድቤ በጭብጫቦ አጅበው ከስካርም በላይ ሰክረው የሚናገሩትን እንከማያውቁ ድረስ ያሉ ልክ አይደላችሁም ሲባሉ አድስ የመጣ ይላሉ ውደታ በእብደት በዘፈን ሳይሆን አባታችን ሃጅ እረጅም እድሜ ይስጣቸውና እሳቸው እንዳሉት ስራቸውን በመከተል ክልክሉን በመተው መጥፎውን በማውገዝ እራያቸውን በመከተል ለማያውቅ በማሳወቅ ውደታ መግለፅ ይቻላል ከአሳሳቾች አላህ ይጠብቀን ለኦለማዎቻችን ረጅም እድሜ ተመኘሁ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ !!!!!!
@ሀስቢየሏህወኒዕመልወኪል
የሚገርመው ነገር በቁርዓንና በሀድስ መውሊድ ይከበር የሚል በፍፁም የለም ጃሂሉን ህብረተሠብ ወደ ጥመት መጥራት ከሸይክ አይጠበቅም ሱብሀን አላህ ነብዩ ልደታቸውን አላከበሩ፣ሶሀቦቻቸውና ሚስቶቻቸው አንድም ቀን አክብረው አያውቁም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 года назад
እኔ እምለው ይሁሉ ህዝብ ሱብሀንንን አላህ አንተው እህድነ ያረብ
@kuwkuw5707
@kuwkuw5707 5 лет назад
Mashallah
@zainbbintaboha6516
@zainbbintaboha6516 5 лет назад
ያ አባ ስወደወት አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት አላህ ሀገራችንንም ይጠብቃት ከነ ህዝቦቿ
@ኡሙኡመርኡሙኡስማን
ኢነሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን ቱ ይገርማል
@mohdfarismohdfaris8526
@mohdfarismohdfaris8526 5 лет назад
Zmblse Atkbatri
@alfyamoha3118
@alfyamoha3118 5 лет назад
ሀጂዋ አላህ ያቆይልን መሻይኮቻችንም ረዥም እድሜ ይስጥልን
@tube1881
@tube1881 5 лет назад
መውሊድብድአነው አረተው
@heemhee6327
@heemhee6327 5 лет назад
ሱባሀን አላህ
@حسنمحمد-ل2ظ1ك
@حسنمحمد-ل2ظ1ك 5 лет назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለመውሊዱ እኔ ሃላል ይሆን ሀራም አላህ ወአለም ሰላምና ሰላት በነብያችንላይ ይውረድ እንኳን አብሮ አደረሰን
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
ጥምጣም ለባሽ አርቲስቶቻአችን. አይሙፍቲ ሙልጭ ያሉ ጃህል ናቸው እኮ ከኔ ወዳ አሊም የለም. አሉሀሀሀሀ😜😜"ተቀዳሚ ሙፍቲ ማለት በዕውቀቱ ጥግ የደረሰ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ለእኔ እንጂ ለሌላ ሰው አልተሰጠም" ሸህ ኡመር እንድሪስ 102·1 ንግግር የተወሰደ • ዓሊም እንዲህ አይልም። በመቶ የሚቆጠሩ ኪታቦችን ለሙስሊሙ አለም ያበረከቱት እነ ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላ፞ህ "ታላቁ ሙሐዲሥ" ተብለው ሲወደሱ "በጭራሽ! እኔ ገና ተማሪ ነኝ" እያሉ ነበር የሚያለቅሱት። የዓሊም መገለጫው ትህትና ነው። እንጂ "ከኔ ወዲያ አዋቂ ላሳር" አይልም። ደግሞስ "ተቀዳሚ ሙፍቲ … ለኔ እንጂ ለሌላ አልተሰጠም" ማለት ምን ማለት ነው? ይህን የሚሰጥ ተቋም ወይም አካል አለን? መቼስ ነው ይሄ ማእረግ የተሰጠው? ምንስ ነው መስፈርቱ?!😜
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 лет назад
.
@ahjuis4347
@ahjuis4347 4 года назад
መመሪያቸዉንእምትከተሉከሆነለምንሶፊሠለፊእያልክበአለምሙሥሊሞችንአንገትአሥደፋህ በዚያንግግርህአላህፊትእንደምትጠየቅእወቅ
@negyaebrahim1061
@negyaebrahim1061 4 года назад
Msallh long life inshaAllah
@bismilahddd1491
@bismilahddd1491 5 лет назад
ይገርማል ነብያችን የተወለዱበትን ቀን መች ያከብሩነበር ሷሀባወቻቸውም አያከብሩም ያቢሆንኖሮ ሁሉም የስልምናተካታይ ባከበረውነበር ግን ሀገራችንላይብቻነውየሚታወቀው
@cfhggg5042
@cfhggg5042 5 лет назад
ግን ሳኡድ እሚያከብሩ አሉ ግን ቢድአ መሆኑ ያውቃሉ
@akemedmhamed8648
@akemedmhamed8648 5 лет назад
እናተ ዝብላችሁእምትሳደበ አላህን ፍሩ እስኪ ዝም በሉ
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 года назад
የአህለል ቢድዓ ቤተሰቦች እኔ ከእናንተም አይደለሁ እናተም ከእኛ አይደላችሁም ። አልሀምዱሊላህ ከቢድዓ እና ከጥመት ለጠበቀኝ አላህ ምስጋና ይድረስ አቤት የንግግሩ ጉድ አጅብ ነው
@habibedalemolo7362
@habibedalemolo7362 5 лет назад
አላሀን ፍሩ ናብዩን ማውደድ ሱናቻውን እንካታል
@mohdfarismohdfaris8526
@mohdfarismohdfaris8526 5 лет назад
Mdnewi
@منهجالسلفيةهيمنهجالحق
ኢናአሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን መውሊድ ድብን ያለ ቢዳአ ነው ሁሉም ቢዳአ ጥመት ነው
@ethiomuslim3614
@ethiomuslim3614 3 года назад
ወላሂ ትክክል በጣም ነው የሚገርሙት መውሊድ የሚባል ከየት መጣ ለራሳቸው ፈጥርረው እነዚህ ጠማማ ሁላ አላህ እርግማን ያውርድባቸው
@dagemdagem3222
@dagemdagem3222 5 лет назад
Melekam mewilied ..... hajien yakoyelen
@nasibab1055
@nasibab1055 5 лет назад
ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ይከሰሪ ዘማን ያተረፊ መስላን ያለው ማን ነበር ተበርቸ ሰላም ጎብዝ። ጎበዝ ቢላዋት የባላዋን መፀፍ አውጥታ አጠበች አሉ
@LoveYou-zc2sj
@LoveYou-zc2sj 5 лет назад
እኔ የሚገርመኝ እነ ቢደዓ ነው ባዮቹ ምኑ ላይ ነው የተወለድበትን ቀን አስበን ስለነሱ ብናወሳ ሰደቃ ተሰቶ በታወስ ምኑ ላይ ነው ስንት አላህን የሚያስቆጣ ነገር አለ መውሊድ ላይ ምነው በረታን ከዚና ይበልጣል ከሀሜት ይበልጣል ከኩራት በልጣል ሰላትን ከማሳለፍ ወይም ካለመስገድ ይበልጣል እረ ልቦና ይስጠን!! አውን ማለት ሼሆቻችን ያቆዩልን ዲን እነሱን መስደብ ነው የእውቀት ጥግ ይሄን ነው እረ
@trustzprocess7685
@trustzprocess7685 5 лет назад
ነብያችንን የሚወድ ቁርአን እና ሱናቸውን ብቻ ይከተል
@sofiasofia4845
@sofiasofia4845 5 лет назад
ትክክል
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 5 лет назад
መውልድ ቢድአ ነው ።
@zakiyahusen8943
@zakiyahusen8943 2 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ
@susuyoutube963
@susuyoutube963 4 года назад
አላህ ያቅናችሁ ቀጥታዉን መገድ ይምራችሁ አላሁ ሙስተአን
@eptisamnurhussen792
@eptisamnurhussen792 4 года назад
አር. ኡስታዝ. ሰዳት እባክህ እይልኝ ይህን ጥማት. ሆሆሆሆ
@sikosilo7220
@sikosilo7220 2 года назад
ሱለላሁዋለይሂወሰለም
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 года назад
Fana kelb Enamesegnalen
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 4 года назад
አራ ጉድጉድ የሙፍቲ ስነስራት ሽርክ በማስጅድ ቲሰራለቹ ምን አይነት አለሀን ማድፈር ነው ተማለሱ
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 5 лет назад
ነብዮልደትአድርጉየሚል፣ሀድስም፣ቁራአንምየለም
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 года назад
ትክክል አላህ ይጨምርልሺያብ አላህ የህድነ
@Yes-44
@Yes-44 5 лет назад
ግራ የሚያገባ ነገር
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደርስን ወላሂ ትክክል ነው መቻቻል መተሳስብ አብሮ መኖር ይሄ ነው
@saithoonasaithoona4084
@saithoonasaithoona4084 5 лет назад
Zara atab gabtash yabtochachan bahal ina wag tablshlach ygarmal manam saw slars saywq sawan manqashash balgan nwa
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 лет назад
ነብዩን የተወለዱት ሰኞቀነዉ ሰኞ ቀን ደሞ ነብያችን ይፆሙት ነበር እንጂ መዉሊድ አያከብሩምነበ ነብዩን መውደድ በተግባርም የሳቸው ሱና በመተግበር እንጂ ያላዘዙን ሰሀቦች ያልሰሩት ሙስሊሙ ትዉልዱ ከርሶ ምንይማር እኛሙስሊሞች ሁለት ባአልብቻነዉ ያለን
@haregubinegaworke4651
@haregubinegaworke4651 5 лет назад
Egnih abat betam yetekebeeru abat nachew . Edme yatgbwot. Unetegna fetarin yemiferu abat. Enwedwotalen.
@munabushra4951
@munabushra4951 5 лет назад
ተበርቼ ሠላም
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
ጅረጅግ
@mimisebhatu9342
@mimisebhatu9342 5 лет назад
አው ቸበርቼ ሠለም ሠብ ሁሉም ተብለሸን አለህ አየብለሽነ
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
@@mimisebhatu9342 አላሕ የሠክትኖ ማረና
@marimmahmoud9903
@marimmahmoud9903 5 лет назад
አባታችንአላህይጠብቁህ
@sofiasofia4845
@sofiasofia4845 5 лет назад
መዉሊድሡናቢሆኖሮ፡ሀረምና፡መድናላይ፡፡መከበርነበረበት፡፡ግን፡የለለአድሥፈጠራበመሆኑ፡ሳኡድወች፡አያከብሩትም፡፡መዉሊድቢድኧነዉ፡ያሸኽ
@seidali2125
@seidali2125 4 года назад
anch soudi birr tilakish kezih sew atimi temama
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 лет назад
ይች ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ያለው ማን ነበር
@nasibab1055
@nasibab1055 5 лет назад
ክክክክክክክ አላሁ አክበር አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠን። ወላሂ አሁንስ ግራ ግብት ነው ያለኝ። ማንን እንመን
@nasibab1055
@nasibab1055 5 лет назад
አረ ውነትሽን ነው አሁን ነው አረ እቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ማለት።
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 лет назад
በጣም ይገርማም ሲጀመር ይሄሙፍቲእሚባል አህለልሱና አድለም ስለማያስታውቅበትይ ዛሬመውሊድያከበሩነገ ትውልድ ያመልካቸዋል
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 лет назад
@@ggghhg6305 አላህ የስቱር
@zikr6218
@zikr6218 5 лет назад
Allah edmana tena yistachhu
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
ኢዚህጋ የምለፍልፉ ሙስሊሞች እናንተ እራሳችሁ ልብ ይስጣችሁ ትርፍ መናገር አላህ አይፈቅድም ነብያችንን ገና እሰትንፋሳችን እሲኪቆሞ እንወዳችዋለን።በመውሊድ ብቻ አይዴለም ሰማቸው የሚጠራው አለቀ አወቅን ካላችሁ ለማሳወቅ መጣር ትርፍ መለፍለፍ አስፍልግም ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝አላህየ አባቶቻችንን አታስለቅስብን አጻታችንን ይቅር በለን ያረቢ።
@bilalmohammed8300
@bilalmohammed8300 5 лет назад
happy mawlid festival to all ahel sunnah wel gemiah muslims in the world with out awuhibiya religious peoples
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 5 лет назад
ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን።አደርሳቹ መልካም።መውሊድ በአል ይሁንላቹ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 5 лет назад
Sellahu Aleyhi weselem
@fatimahm7388
@fatimahm7388 4 года назад
👍👍👍👍
@تبب-ف8خ
@تبب-ف8خ 4 года назад
ውሀበያ ሱናነው ይነብያችን መውሉድይ
@የአላህባሪያነኝ-ቈ5ኘ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
@asthey
@asthey 5 лет назад
MUSLIM WEGENOCHACHEN ENKWAN ADRESACHU 🙏🙏🙏 SELAM FEQER ANDENET FETARI YLAKLEN 🙏 ENAT AGER ETHIOPIAN YTEBQELEN ENAT AGER ETHIOPIA 🙏💚💛❤🙏
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 5 лет назад
አላህ ጠዊል ያራጎቲ ያሼኪ
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 5 лет назад
ምነውአባባ፣መውልድቢድአነው
@techtalk1559
@techtalk1559 5 лет назад
anch kerswo beltesh new?
@marimmahmoud9903
@marimmahmoud9903 5 лет назад
ረጂምእድሜ
@زهراءزهراء-و8ن2ب
@زهراءزهراء-و8ن2ب 5 лет назад
ሣውዶች ነብዩን ሥለማይወዱነውዴ ሞሊድ የማያከብት አላአንኩም በሥ
@ggalacs13
@ggalacs13 5 лет назад
ሸህ ሙፍቲ ለሙስሊሞች መሪ እድትሆኑ ሀላፍትና ተሰቷችሆል ጥፋቱም ልማቱም በጃችሁ ነው ይሄን ሁሉ ህዝብ ቢድአ እድፈፅም ማበረታታት ማለት ከባድ ነው አላህ ይህዱኩም በስ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 5 лет назад
ትክክል ወላሂ
@زهراءزهراء-و8ن2ب
@زهراءزهراء-و8ن2ب 5 лет назад
የገጠር ኡለማ 99 ጊዜ ቢማሩ ከመዉሊዲ አይላቀቁም
@mohdfarismohdfaris8526
@mohdfarismohdfaris8526 5 лет назад
Awku Aweku Alhu komtrhi mweldi bmsgedi tsebsbwe nbyhni mwedsi hgire ylwemi
@mimisebhatu9342
@mimisebhatu9342 5 лет назад
መውልድ ድብን የለ ብድአነው ብድአ ሁሉ ጥመትነው ጥመትሁሉ የእሠትነው
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl 5 лет назад
አርፋችሁ ቁጭበሉ እስኪ ሀራምነው ያላችሁ አጣዳምጡ ዝምብላችሁ ውጡ ጀነት እሚገባውን አላህነው የይዞት
@ahmedhasan2793
@ahmedhasan2793 5 лет назад
ዝምታወርቅነውጃሂል
@tatube6962
@tatube6962 5 лет назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላ ወበረካትሁ። ግን መቸነው። የሚማሩት። ኦለማወቸ የምን መውሊድ ነው የምታከብሩት.አላህም ይህን እያየ ነው በላ የሚልክብን. መውልድ ሁራም ነው ኢናሊላሂ ወኢናረጀወ
@noranuro5530
@noranuro5530 5 лет назад
አላህይጠብቅልንኡመተልሙሀመድአትሣደቡአላህንእንፋራየፈለገይክብርይልፈለገአርፍይቀመጥ
@mensuratube
@mensuratube 5 лет назад
ወሬኛ ሁላ አንድ ቢጠየቁ የማይመልሱ ቢድአ ቢድአ ማለት አይፈይድም
@sarajamal2924
@sarajamal2924 5 лет назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 5 лет назад
ወይኔ ተቀዳሚ ሀጅ ኡመር ሙፍቲ በጣም እወዳቸው ነበር አሁን ግን አስጠሉኝ የመውልድ አክባሪ መሆናቸውን ሣይ እጭ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ አቦ እና ፋጢምየውች አህባሽ ተብየወች ነብኑን መውደደ ቢዲዓ እየሰሩ አይደለም የነብዩን ሱና እየተገበሩ እንጂ እናተ ከርሳሞች አህባሽ ተብየወች መውልድ እያላችሁ ምንም የሜያቀውን ኡመተል ሙሀመድ ህዝብ ጃሂሉን ህብረተሰብ በኢኮኖሚ ታራቁታላችሁ በሽርክ በ ቢዲዓ ታጨማልቃላችሁ አላሁም ሙስተዓም አላህ ያሳችሁ አቦ አህባሽ ተብየወች ኡፍፍፍፍፍ የገረመኝ ደሞ የሀጅ ኡመር መውልድ ማክበር ምን አይነት የትልቅ ወራዳ ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ያጥፋችሁ አቦ ወይም ሂዲያ ይስጣቸሁ
@monamona285
@monamona285 5 лет назад
አይባልም አስጠሉኝ አንቺ ከሳቸዉ በልጠሽ ነዉ ጃሂል ነሽ
@mensuratube
@mensuratube 5 лет назад
አታፍሪም አስጠሉኝ ስትይ ወረኛ ሁላ
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 5 лет назад
@@mensuratube ይድፋችሁ ከነ ጠማማ ኦሎሞቻችሁ ካፊሮች
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 5 лет назад
@@monamona285 ይድፋሽ አንቺ ካፊር
@abdhailu1726
@abdhailu1726 5 лет назад
Selelahu alayehi waselimu teselima
@mohammedyenus4909
@mohammedyenus4909 5 лет назад
የቢድዓ ስብስብ ምንም ተግባር የለውም ነብዩ መከተል ማለት የሰሩትን መስራት የተውትን መተው ነው። እንጅ አዲስ ነገር እያመጡ በሳቸው ላይ መዋሸት ትርጉም የለም።
@batoulhaydar7781
@batoulhaydar7781 5 лет назад
Yene awaqe
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 5 лет назад
ምጉድነው
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
Merja Yelelwe Mewalide
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
የወሎ  መንዙማ  አባት - በፋና
30:38
Просмотров 115 тыс.
ገታ  መስጂድ - በፋና ላምሮት
17:52
Просмотров 59 тыс.
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48