Тёмный

ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 2-- በወንድም ዳዊት ፋሲል 

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 2-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 5 месяцев назад
በጌታ ፀጋና በሀይሉችሎት የበረታህ ሁን
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 6 месяцев назад
ስላንተ እግዚያብሄርን አመሰግናለው በጣም ነው ምወድህ ዴቭ❤❤
@saradalma9089
@saradalma9089 6 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
@GenetAbebe-wl5uc
@GenetAbebe-wl5uc 6 месяцев назад
ውይይይ በጣም በጉጉት ስጠብቃው ነገረ😍 ዴቭዬ የትምህርት ሱሰኛ ነኝ❤ ፀጋ ይብዛልህ🙏
@iphonetastic648
@iphonetastic648 6 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ ምከርም ትምህርት ነው ዴቪዬ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ይህ ከጌታ ነውና ክብር ለእርሱ ይሁን ብዙ ተጠቅሜያለሁ የአንተ ትምህርት እኔን ነፃ አውጥቷል ዋዉዉ በእውነት ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ እወዳለሁ የኔ ዉዲ ኑርልኝ ❤❤❤😘😘😘😘
@Getasew597
@Getasew597 6 месяцев назад
ዴቮ ቃል ያጥረኛል በክርስትናየ እን ድጸና ያደርጉኛል ትምህርቶችህ በሙሉ ተባረክ ጸጋው ትርፍርፍ ይበልልህ
@AddisDon
@AddisDon 6 месяцев назад
ሁሌ እኮ ነው ምን እንደምፅፍ ሚጠፍብኝ የምታወራለት ጌታ ይጨምርልህ
@HaleluyaEndale
@HaleluyaEndale 6 месяцев назад
ተባረክ❤
@martahabibi4704
@martahabibi4704 6 месяцев назад
ዴቭዬ እኔ ምንም ምለው የለኝም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 5 месяцев назад
God bless you ❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 6 месяцев назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤
@Rahel-i4z
@Rahel-i4z 6 месяцев назад
በጣም ሲፈልግ የነበረውን 😍😍😍😍😍ተባረክ
@MelkeBande
@MelkeBande 6 месяцев назад
🥰🥰I love you so much daviye letmrth hule endgagahu nw tsegawu yalelik yibzalihi getan silante abizten enameseginalen👋👋
@esraeltefera6412
@esraeltefera6412 6 месяцев назад
ስጠብቅ ነበር Wow amazing
@bemi-john
@bemi-john 6 месяцев назад
lemndinw eyayeh mititseliyew?
@Masi_tds
@Masi_tds 6 месяцев назад
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ የአንተ ትምህርት ነው ዴቪዬ እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ከገለጠልህ ባለይ ይግለጥልህ 🙏
@thanimobile-pt4lm
@thanimobile-pt4lm 6 месяцев назад
Amen tsaguni yabzali❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 месяцев назад
ዴቪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። ፀጋዉን ያብዛህ
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 6 месяцев назад
ዴቪ እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ከገለጠልህ በላይ ይግለጥልህ
@HaleluyaEndale
@HaleluyaEndale 6 месяцев назад
ተባረክ ወንድም የሚገርምህ ነገር በስስት የማይህ ወንድሜ ነህ በትምህርትህ እጅግ ተጠቅሜለሁ ሁሉንም በሚል ሁኔታ ተምሬአቸዋለሁ ምን እንደተረዳሁ ታውቃለህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ትምህርትህ ያግባባል ነገር ግን ከአንዳንድ ወንድሞች ና እህቶች ጋር ያጋጫል ግን ከቅዱስ ቃሉ ጋር መስማማት ያዋጣል ።ተባረክ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 6 месяцев назад
እራስን ያለመቀበል ህመምን በምን መዳን ይቻላል😢
@bekiyyezelalem6830
@bekiyyezelalem6830 6 месяцев назад
እባካቹ ትምርት ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እምሰማው አጥቼ እየደጋገምኩ ነው መንገድ ላይም ታክሲ ውስጥም ዴቭን ብቻ ነው እሰማው ❤❤
@Yonathan-y4o
@Yonathan-y4o 6 месяцев назад
ልክ ነው ወንድሜ፤ የትምህርት ጠኔ ለቃችሁብናል ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን🙏
@gadisachali2015
@gadisachali2015 6 месяцев назад
Waaqayyo inni ayyaana isaa sirraa kaa'e haa galateeffamu❤❤
@EyobTamirat-r3z
@EyobTamirat-r3z 6 месяцев назад
ዴቭ አንተን በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤ፀጋ ብዝት ይበልልህ
@RebeccaDenku
@RebeccaDenku 6 месяцев назад
❤❤❤ የትምርት ሱሰኛ ውይአልጠግበውም እየገረመኝ ጀምሬሌላው በናፍቆት እጠብቃለው ዴቭ 🙏🙏🙏
@ruthh620
@ruthh620 6 месяцев назад
Shine more shining beloved
@Yonathan-y4o
@Yonathan-y4o 6 месяцев назад
አቤት እንደ አንተ ያለ አስተማሪ በየከተማዉ ቢኖር እንዴት መልካም ነበረ🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 6 месяцев назад
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዴቭ blessed
@simretmg9263
@simretmg9263 6 месяцев назад
አንተ ብሩክ ነህ ለኛም በረከታችን
@desta9900
@desta9900 6 месяцев назад
❤❤❤
@erimiasesaias4665
@erimiasesaias4665 6 месяцев назад
Igziabher amlak tsegawun yabzalih🙏
@merontefera8566
@merontefera8566 6 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም
@firnesheelyas5238
@firnesheelyas5238 6 месяцев назад
ameen tabaraki🙏🙏🙏
@اممحمد-م5ل1ص
@اممحمد-م5ل1ص 6 месяцев назад
Wawww tebareklgn wendme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😊😊😊😊😊
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 месяцев назад
አረ በጌታ አንተን ለለለለሠጠን ጌታ እልልልልልልል
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 6 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልህ
@FekaduKaleb
@FekaduKaleb 5 месяцев назад
Dev tsega yibizalih
@FekaduKaleb
@FekaduKaleb 5 месяцев назад
Dev tsega yibizalih
@FekaduKaleb
@FekaduKaleb 5 месяцев назад
Tsega yibizalih dev
@mancity5551
@mancity5551 6 месяцев назад
አመሠግናለው
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe 6 месяцев назад
ወንድም ዳዊት, እግዚአብሔር አምላክ ከአእምሮ በላይ የሆነውን ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ: በጌታችን እና በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏
@መላክ
@መላክ 6 месяцев назад
ተቃራኒ እውነተዎች ዋው ጠላቶች ሳለን ወደደን የጥበብና የመገለጥ ጸጋ ይብዛልህ አመሰግናለሁ
@Asina93193
@Asina93193 6 месяцев назад
እሴይ እንደት እንደሚመች ትምህርት ነው ተባረክህ እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልህ ❤❤❤📖📖
@iphonetastic648
@iphonetastic648 6 месяцев назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበረ የኔ ዉዲ ዴቪ ወልካም❤❤❤😘😘👍👍
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 5 месяцев назад
❤ ante andegna
@RaraRora-k2t
@RaraRora-k2t 6 месяцев назад
Selante getan Ameseginalew Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim wow 🙌🙏😍
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 6 месяцев назад
ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ
@eshetukabeto2700
@eshetukabeto2700 6 месяцев назад
ተባረክልን
@Fekadu283
@Fekadu283 6 месяцев назад
I love you so much God bless you
@malkaanagaaofficial836
@malkaanagaaofficial836 6 месяцев назад
What amazing preach!
@derejegetachew4484
@derejegetachew4484 6 месяцев назад
Tebarku!!
@atcanadagamezone6755
@atcanadagamezone6755 6 месяцев назад
Blessed❤
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 5 млн
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28