Тёмный
No video :(

ተበታተኑ‼️ የዐብይ ቡጢ‼️ ከ4 ኪሎ እስከ ጎርጎራ‼️ 

Hasab Meda
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
አብቹ ጀግናችን ሚሊዮኖች የምንወደዉ የተከተልነዉ የመረጥነዉ ወደፊትም እንዲመራን የምንፈልገዉ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ወንድሜ፣ክብር ለጀግናው ጠ/ሚ ዶ/ር አበይ አሃመድ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedirgo
@kedirgo Месяц назад
ተባረክ ተባረክ! ! ለዚህ ነው ግሪሳዊያን ጃዊሳዊያን ጅሎች ጅላጅሎችና ጅላንፎዎች የተባሉት ። የድንቁርና ምልክቶችና ኃላቀሮች ናቸው ። እነዚህ መቼም አይሰለጥኑም አይፀዱም ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
አለም ያደነቀዉ አለም የሚመኘዉ ጀግና ታታሪ አገር ወዳድ አገር አሻጋሪ አገር አበልጻጊ እንቁ መሪያችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@esayasBARYA
@esayasBARYA Месяц назад
አማራ የሚፈልገው ዳቦ እንጂ ጥይት አይደለም አሁንም ግዜ አለ የሄ ደሃ ሕዝብ ሰላም ነው ሚፈልገዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinabebe6333
@mesfinabebe6333 Месяц назад
My hero Dr Abiy Ahmed.You will never be alone.
@eteneshzeleke385
@eteneshzeleke385 Месяц назад
የኔ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ንግግር አንጀት የሚያርሰ አገርህን ወዳድ ኑርልን
@helenh6930
@helenh6930 Месяц назад
ክቡር ለጠቅላያችን ሚንስትራችን
@CumarAyaanle-gm3sn
@CumarAyaanle-gm3sn Месяц назад
H
@Amen-2017
@Amen-2017 Месяц назад
John keep up the good work. GOD BLESS ETHIOPIA
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Месяц назад
⭐️You are just amazing young man ,thank you 🇪🇹☝️
@anwarakbar-alidosen9546
@anwarakbar-alidosen9546 Месяц назад
በጣም ትክክል። 💪 💪 💪
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q Месяц назад
❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኮን ተበታተኑ❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ዮሀንስዬ ስወድህ አንበሳዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
ጆዬ ዘመኑን የዋጀህ ወጣት እንዳንተ ያሉ ይብዙልን ጀግናችን🎉🎉🎉
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Месяц назад
፣ሌባች ቁሙ፡፡
@user-lm2gl7ii8b
@user-lm2gl7ii8b Месяц назад
አቢቹ ጌታ ከክፉዎች ይጠብቅ ይጋርድ።❤❤❤❤❤❤
@user-qp3cz2ly5c
@user-qp3cz2ly5c Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሕ እዳንተያሉ ይብዙ ዶ ክተር 2000000 ይግዙ አበይ ኢትዮጵያ ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ዘመነም እስክንድርም ለአማራ ህዝብ የማይጠቅሙ ለራሳቸዉ የበላይነት የስልጣን ሽሚያ ለገንዘብ የሚጋጋጡ ሽፍቶች
@korebmount1203
@korebmount1203 Месяц назад
ሌቦች የስልጣን ጥመኞች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ህዝቡን መከራውን እበዙበት
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Месяц назад
ሰላም ወንድሜ የኋንስ እውነትህን ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ጠላቶቹን ለይቶ አውቆ እስኪያስወግድ ድረስ ከውጭና ከውስጥ ያሉ ጠላቶቻችን ያወራሉ ያጠፋሉ ።
@sarasiyoum
@sarasiyoum Месяц назад
ጆን ዋልታ ላይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል🙏🙏👌👌👌
@marykuki6319
@marykuki6319 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አግነ ነው አብቹዬ
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 Месяц назад
በ10 ቦታ ገና ይበታተናሉ
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 Месяц назад
የኔ:ውድ ጅግና:ገና እንደ አመድ :ይበተናሉ:እግዝአብሔር : ከኢትዩጵያ:ሕዝብና:ከአብቹ:ጋር:ነው በርታልን::❤
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl Месяц назад
ምን ሚሌኖች ብቻ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን እንዲያ ድን ፈጠሪ የላከልን የፈጣሪ ሥጦታ ነው እሡን የጠላው ሁሉ ለክርሥቲያኑ ፀበል ለሙሥሊሙ ሩቃ በአሥቸኳይ ያሥፈልጋቸዋል ከልቤ ነው አንተ ግን ውንዲማች ይሄንን መረጃ በየሠአቱ ለመታሥ ተላልፍልን እጂግ በጣም አደርገን እናመሠግናለን በርታ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ
@halimaali4383
@halimaali4383 Месяц назад
Aameen
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 Месяц назад
John you are man of principle
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
ትክክል ተባርክ ❤ተባርክ
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n Месяц назад
የኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ ወደ ሲዖል ይግቡ🔥🔥🔥
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q Месяц назад
አሜን
@semazerga292
@semazerga292 Месяц назад
Amen I agree with you 💯
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk Месяц назад
አሜን
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
ሲኦል የምትገቡት አንተና ጌታህ ናችሁደ
@halimaali4383
@halimaali4383 Месяц назад
Aameen
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 Месяц назад
ልጅ ዮሃንስ የኢትዮጲያ ፖለቲካ እና ፖለቲከኞቻችን ላይ ያለህ እይታና ግንዛቤህ አስደናቂ ሆኖ ሳለ ለአቀራረብህ የምትጠቀምበት ቋንቋ ደግሞ እፁብ ድንቅ ስለሆነ ስራህ ሁሉ አንጀት አርስ ነው። በርታ ወንድሜ
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 Месяц назад
🎉🎉Young men Yoni Berta 🎉🎉thank u John 💓 🙏 ♥️
@tsedalegebire3806
@tsedalegebire3806 Месяц назад
እሾክ ላጣሪው ክፋትም ለሰሪው ነው።ክፉዎች ተጠላልፈው መውደቃቸው አይቀርም
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Месяц назад
ጀግናዬ ሰላም ነህ ዮሐንስ ሰላማችሁን ያብዛው ፈጣሪየሐሣብ ሚዲያችንን።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Месяц назад
❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ድል ለመከላከያ ❤❤ እዉነት ተሸንፋለች ❤❤
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Месяц назад
❤❤
@nanny3146
@nanny3146 Месяц назад
❤❤❤❤❤inquwan dehina metah dehina egzabeher yemesgne wellcome always John great job we miss you all embete mariam tetebekeh amen 🎉🎉🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ደረጀ አሳማዉ የደሀ የንጹሀን ደም እጁላይ ያለበት የረከሰ ባለጌ ባለጌ ያሳደገዉ ስድ አደግ ወመኔ
@NafiraWakeeyo
@NafiraWakeeyo Месяц назад
እልልልልልል ዛሬምኢችዮጵያ ታሸንፋለች ሀገር አማሾች አፍራሾች ቀድመው ይፈርሳሉ
@user-kq2bq8mu1h
@user-kq2bq8mu1h Месяц назад
ሰለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሸነፍ ነች
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
በርታ❤❤❤❤
@asegedechtiringo5128
@asegedechtiringo5128 Месяц назад
እንክዋን መጣህልን ጀግናዬ!!
@lulatadese5445
@lulatadese5445 Месяц назад
❤❤👍
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-pw3gh1ci4e
@user-pw3gh1ci4e Месяц назад
አቦ በቃ ምን እደምልህ አላወቅም ዘመንህ ይባረክ 👌😍😍😍😍
@user-sv5mf5fo2x
@user-sv5mf5fo2x Месяц назад
እነዝህ እኩልነት እደሾህ የሚወጋቸው የሀገር መበጥበጥ እደማር የጣፈጣቸው ከማረውስጥ ወጥተው ሲፈልኩ አመድ ሲሹ አቧራ ቢሆኑ ችግርየለም ነበር ፋኖ ጎርፍ የጣለው እጨት የድርጋችሁ
@DinkneshAdeme
@DinkneshAdeme Месяц назад
እንፀልያለን እግዚአብሔር እንዲረዳው😊😊
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Месяц назад
በትክክል❤👍👍👍በቶምና በጄሬ መገለጫ አደራጓቸው እኮ🤔🤔🤔
@AsterSuga-xn8oq
@AsterSuga-xn8oq Месяц назад
በርታ ጀግና ነህ
@seyoumhailemariam8520
@seyoumhailemariam8520 Месяц назад
Thanks!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Месяц назад
ሠላም ወዳጀ ለደረጀ ውሬ የተሸነፈ ሰው ካለ እሱ ኢትዮጵያው አደለም
@Topg-mg9hr
@Topg-mg9hr Месяц назад
በትክክል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይበትናቹ የደሃው ልጅ ደም ይበቀላቹ😮
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
አብቹ እንኳን ጎንደር ማንም ሊሄድበት የሚፈራበት ቦታ የጦር ቀጠና የሱዳን አገርም ፏ ብልጭ ብሎ በድፍረት አገሪቷ ላይ ታይቷል
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
ፈሳም
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 Месяц назад
ልጄ ልክ ብለሀል 💪💪💪
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk Месяц назад
ጀግና ለማንም እጅ አይሰጥም እጅ ይሰጡታል እንጂ እግዚአብሔር ይበትናቸው አሁንም ገና ነው
@makmak4598
@makmak4598 Месяц назад
We love your program keep up the good
@wesengashaw614
@wesengashaw614 Месяц назад
We love 💕 you are an amazing Ethiopian we proud of you think you !!🇧🇯
@user-uk7qz1mo6y
@user-uk7qz1mo6y Месяц назад
በርታ የኔ ጀግና
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ድብኝቱ ወሽካታዉ ዝቃጩ ደረጀ ድብኝቱ አብችዬ ሲመጣ ያ የፎከረዉ የላከዉ ሽንታም ሽፍታ የት ገባ አረቄቤት ነዉ ግድጓድ ዉስጥ
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 Месяц назад
Thanks a million for everything you do❤❤❤❤❤
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 Месяц назад
King god always with u 💪👍👌👋🙏🇪🇹🇪🇷
@aynalemdubale393
@aynalemdubale393 Месяц назад
በርታልን ወንድማችን
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 Месяц назад
ወሬ ብቻ ናቸው ልጄ በርታልኝ አንተ የልጅ አዋቂ🙏🌹🌹🌹🌹
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Месяц назад
Selamehi yebeza
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz Месяц назад
አብይ ጀግናችን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
ጆዬ ደረጄን አሁን አሁንማ እያዘንኩለት ነው በባ ለቀቀኮ😂😂😂😂😂
@nbsltd5580
@nbsltd5580 Месяц назад
Berta Berta❤🎉
@Greenyard22
@Greenyard22 Месяц назад
❤❤❤
@messaytassew4703
@messaytassew4703 Месяц назад
God bless Ethiopia!!!
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
አላስ...፣ አላስ ...አላስ....አላስ ..... .............
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
ፈትለ!!👌
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Месяц назад
ይህ ጭቃ ሆዳም ሻለቃ ሀብተወልዴ አባቱ ነው?
@user-dh6mq1wf1f
@user-dh6mq1wf1f Месяц назад
እኔም. የሚናፍቀኝ የጊጦቹ መለቀሚያቀንነዉ. እደእዉነት አብይ የስራ ሰዉ እደሆነ ማንም አይክዲም. ግን መጥፎ ሰርተዉ ጥሩ ለሚመስላቸዉ ህግ የለም ነዉ. በዚህ በዲካሙላይ. እደፈለጉ እየገደሉ ለሚፈነጩት ምህረት ባይኖር ጠበቅ ያለ ህግ ቢኖረን የትበደረስን. ያማራህዝ እስከመቸ እያደእና እደሰጋ ይኖራል. ያማራህዝ ጠካራህዝብነዉ. ካለበት የችግ ዲርርቦሽ ለመወጣት ሰላም ይፈልጋል. የምን መልመጥመጥነዉ. የሚሞተዉ ንፁህ ዜጋ ነዉ በየትም ቢሆን. እና አሁንም መለስ በለስ እያለ የሰላም ታዛን ያብዛ በሰላም ወጥቶ ይግባ. የምር እየተጎዳያለ ህዝብ ቢኖር ያማራህዝብነዉ. የማራልጆች ደግሞ ንቁ እባካችሁ. ህዝብን። የምትወዱ ከሆነ ያለምንም. አዘኔታ ያጣችሁት ቤተሰብ ካለ ለቀሪዉ የአማራ ህዝብ. አዘኔታ ሊኖረን ይገባል. እኔ ከሞኩ ሰርዶ አይብቀል የምትሉ ሰወች እባካችሁ. ሰላምን አረፉ ለቀሪዉ ህዝባችን ዲረሱለት ።ዲህነትን ማሸነፍ አያቅተዉም ጠካራነዉ ሰላሙን መለሰለት አብይም ስለፈጠረህ. ፈጣሪ ባማራክልል።እየተካሀደያለዉንበደልእናጥቆና አስወግዲልን ሰበብ አዲርስ አላህም ይረዳሀል ፍትሀዊ መሪ ያለዉን ክብር በጣም።ያወክአልመሠለኝ እባክህ።
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 Месяц назад
ጆን አንበሳ 💪💪💪🌷🌷🌷👏👏👏
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q Месяц назад
እውነትም ደርዳሬ 😂😂 በጣም ነው የገረሙኝ እጅ ሊሰጥ ወይም ምስዋት ለመሆን ነው እጣ ፋንታው ጎንደር ከመጣ አላሉም ጉራ ብቻ አለ ቴዲ😂😂
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Месяц назад
ሰላምህን ያብዛው ወድሜ።
@onlymine4294
@onlymine4294 Месяц назад
አፍሪካ መሪዎች የሚመረጡት በምእራባዊያን ምርጫ እንጂ በጦርነት ስልጣን የያዘ የለም ተማሪዎች እንዳይማሩ ገበሬዎች እንዳያርሱ ዘር እንዳይቀጥል እየተደረገ ስለሆነ እግዚአብሔር ይርዳን
@fuigjj
@fuigjj Месяц назад
አላህይሠባብርህ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Месяц назад
❤❤መሪዬ❤❤
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much jonye tebarek wodddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaschmekonta
@kaschmekonta Месяц назад
ወድሜ ችግር ቢነርም በውይይት የሚፈታ እንጅ መሣሪያ የሚያማዝዝ አደለም በአሁኑ ሰዓት ተወደደ ተጠላም ከአበይ ሌላ ለአገራችን የማያሰፈልግ ሰው የለም ሳይታለም የተፈታ ነው
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 Месяц назад
የአብይ ቡጢ አይደለም የበታተናቸው የአብይ ፈጣሪ ተዋጊ ነው ገና ገደል ይገባሉ::
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z Месяц назад
እውነት ነውየአብይ ቡጢ ሳይሆን የእግዚአብሔር እጅ ነው አብይማ ትንሹ ዳዊት ነው ሲወጣ አብሮት ይወጣል ሲገባ አብሮት ይገባል በዛ ምክንያት ጠላቶቹን ይዋጋለታል አሁንም ይዋጋለት እውነትም አብይዬ ወርቅ ነው በእሳት የተፈተነ ጠላት የበዛበት ስለሆነ ከሁሉ በላይ ግን እግዚአበሔር ይዋጋለታልየጠቅላይ ሚኒስትሩ ክብር አሰጣለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fitsumzelalem7154
@fitsumzelalem7154 Месяц назад
ከትግራይ ያልተማረው የአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው ጠብመንጃ ምግብ ኑሮ እንደማይሆን መገንዘብ አቃታቸው።
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 Месяц назад
ጉራ ብቻ የለዉ ማን ነበር??? አይ ደሬ ደራደሬ አይሰለችህም ሆይ ሁልጊዜ የሚታወራዉ የዉሽት ወሬ።አይ ምነዉ ደሬ እንዲህ እንደገለባ መቅለልህ ?አቢቹ ኮ አቲ አኩመ ጨልቀብዴን ኢቲፉፊ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Месяц назад
Kkkkk dere derdare, so what now? Jegnaw abichu proudly inangursted the amazing work in gorgora. Long live PM Abichu.
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Месяц назад
Be Blessed Brother!!
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 Месяц назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Месяц назад
የኛ ውድ ሰላም ይብዛልህ፣ ሀገሬ መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ!!!
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
God bless you
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 Месяц назад
እጆች፣ እንጅ፣ወሬ፣ሀገር፣ለዉጦ፣አያዉቅም፣ይልቅ፣ከምናወራ፣እንስራ።
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Месяц назад
እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ወየውላቸው፡ውሸታም፡አስመሳይ፡ሴረኞች።
@user-yb6lb6tf4q
@user-yb6lb6tf4q Месяц назад
❤❤❤💪
@mmmmkkkk7645
@mmmmkkkk7645 Месяц назад
Ante liyu sawu naki yemir
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Месяц назад
🙏🙏🙏
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Месяц назад
Love ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@WoyniAbseneya
@WoyniAbseneya Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohamedTamam-mv7lq
@MohamedTamam-mv7lq Месяц назад
እስቲ ፋኖ ነኝ እያልሽ እምትወራጭው የት ገባሽ አማሬ እኮ ሲሰክር ነው እሚፎክረው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 Месяц назад
ይህ ደረጄ የሚባል እንደዚህ የወረደ ግትቻ ሰውነው ለካ🤪
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z Месяц назад
ደረጀ የሚባል ሰው ሳይሆን የአውሬ መልክ ያለው ሰጠን የገባበት በሕይወቱ ና በልቡ ጌንጥ ገብታበት የአብይ መልካም ሰራ እያቃጠለችው በሰይጣንና በጊንጥ ሆዱ ውስጥ ተሞልቶ ወደ መሬት ትገባለህ ይብላኝ ለልጆቻቸው እንዲህ አይነት ምቀኛና ሐገር የሚጠላ መዥገር የሆነ አባት ልጆቹም እንደሱ ወደ ፊት ተምረው የሐገር ጊንጥ መሆናቸው ያሳዝናልልጅ ከእናቱና ከአባቱ ይማራል አቤትሲያሳዝኑኝ ከተረገመ አባት መወለዳቸውና የጊንጥ ልጆች መሆናቸው ምንም በማያገባቸው መከራ መቀበላቸው ያሳዝናል
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Месяц назад
ደረጀ ቀሚስ ለብስህ በለንደን ጎዳና ቡና አፍልተህ ይሄንን ብታወራ ታተርፍበታለህ ሜዲያው ላይ በጣም ቀለልክ መካሪዘመድ ያለህ አይመስለኝም ::✍️
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 Месяц назад
4ኪሎ በ200ብር መግባት ይቻል ነበር ::ለሰገጤ ግን በጦርነት ሆነ::
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 Месяц назад
❤❤❤❤
@shalomfkru4380
@shalomfkru4380 Месяц назад
በእውነተኛ ልጆቿ ትበለፀጋለች !!!!!!!!!
Далее
СЕРЕГА ПИРАТ - TEAM SPIRIT
02:37
Просмотров 339 тыс.
Alemneh wasse #ዘለንስኪ አልተኙም!!
38:32