Тёмный

"ተኝቸዉ ልሙት" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Tegnchew Limut New Ethiopian Comady) 2022 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 201 тыс.
Просмотров 335 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

16 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
ማነዉ እንደኔ ብርቁን እና እናቱን የሚወድ 🥰🥰
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Год назад
በጣም ኢክሩ ክክክክክ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Год назад
እኔ
@lemlemabga7713
@lemlemabga7713 Год назад
በጣም
@umurehana2327
@umurehana2327 Год назад
እኔ😍
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Год назад
በጣም ነው እምወዳቼው 😂😂
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Год назад
የብርቁ አድናቂወች ለይኩኝ ብቻ ብርቁን ያላቹህ 😁😁😂
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
ብርቁን ያላቹሉ ይታዬ እጃቹሁ አለን ክክክክ
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 Год назад
😂😂😂😂አለን
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Год назад
እዴትእደምወደው
@saraalax4240
@saraalax4240 Год назад
ለይኩን የሚባለው ያውቁታል የእግዚአብሔር ስም ለዲራማ
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
ሁላችሁንም ከልብ አመሠግናለሁ
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
ዉዶቸ እናቴን አሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@romankoncha4797
@romankoncha4797 Год назад
Egezaberi yemaresh ehiti
@monanana1196
@monanana1196 Год назад
አይዞሽ እመቤቴ ትማርልሽ
@fatmaa523
@fatmaa523 Год назад
አላህ አፊያዋን ይመልስ አይዞሽ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Год назад
አምላክ ይማርልሽ
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i Год назад
አላህ አፊያ ያድርግልሽ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Год назад
የናቲቱና የልጁ አድናቂወች👍👍👍👍🥰🥰 ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ብርቁ ስራው 🤣🤣🤣🤣 ወላ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️ጭንቀቴን ሁሉ በናተነው የምረሳው 🥰🥰ቶቶሎኑ
@user-tj6ks7kz1w
@user-tj6ks7kz1w Год назад
ማርያምን ብቻየን እምስቀው በነዚሕ ሠወች ነው
@sameraaa1730
@sameraaa1730 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰 ማሬ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Год назад
@@user-tj6ks7kz1w 🤣🤣🤣እኔምነኝ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Год назад
@@sameraaa1730 🥰🥰
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
እኔስ ብተሉ ከልቤ ነው የሚያስቁኝ አቤት እንዴት እንደምወዳቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ez2oj5oo5c
@user-ez2oj5oo5c Год назад
ይሄን ድራማ ስወደዉ በጉጉት እድጠብቅ የምታረገኝ ቀጭኗ ሴትዮ ናት ቀጭኗን ሴትዮን የምወድ ላይክ❤👍👈
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Год назад
እንደው እደነዚህ ያለ ተዋናይ ባለበት አገር ነው ታዋቂ አክተሮች ነን ባዮች አስመሰልን ብለው የሚያጨመላልቁት ኧረ ባካቹ እነዚህ ተኩልን
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
ተዋናይ ቲቪ አድናቂዎች👍 የሳቄ ምንጮች😀
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዴየ ደምሪኝ
@biruktib4689
@biruktib4689 Год назад
1🥰👍👍👍👍👍
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 Год назад
እናትነት😍😍😍😍 እናት ልጇ ምንም ይሁን በህይወት እያለች የድካም ስሜት እንዲሰማቸው አትፈቅድም ክብር ለእናቶቻችን🌹🌹🌹
@user-dj6yv6kj8u
@user-dj6yv6kj8u Год назад
የብርቁአድናቂ የት ናችሁ👍👍👍👍
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዴየ ደምሪኝ🌹❤
@user-dj6yv6kj8u
@user-dj6yv6kj8u Год назад
@@emadtube9949 እሽ😍😍😍
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ማነው እንደኔ እናቱ ገበያ ስትሄድ ቤት በበት ለቅልቆ የሚጠብቅ አይ ትዝታ😢
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Год назад
እኔ ቤት ጠርጌ አዛባ ዝቄ ውሀ ቀድቸ ከብቶቸን ጠብቄ እጨቴን ለቅሜ ነበር እምጠብቃት የኔናት ቡናዋን አፍልቸ የኔናት እወድሻለሁ ኑሪልኝ እማየ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
@@saidaalsh5706 👍👍👍👌ትዝታ ስንቃችን ሆነ አሁን😢
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Год назад
እኔ
@getayawkal2612
@getayawkal2612 Год назад
እኔም እንዳንቺ ነበርኩ ማሬ
@mobeedreda6791
@mobeedreda6791 Год назад
እኔ
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ብዙዎቻችን ወላጆቻችን ያሳደጉን እድህ ነው ሲጣሉ ቤተሰብ እያስታረቀነው ልጆቻቸውን አሳድገው አሁላይ ያደረሱን ክብር ለባለሀገሩ ለገበሬው ለለጋሱ ለአርሶደሩ ያደግንበትን ሁናችሁ ሳይሆን ኑራችሁ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉበት
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዴየ ደምሪኝ
@saadas9954
@saadas9954 Год назад
ትክክለኛ እናቶቻችን ያሳለፉት ህይወት አያችሁ በደላቸውንኳን ለልጅ ሲሉ አይናገሩም ዛሬ ግን ኩሽ ሲሉብን ወተን በየሚድያው ነው አይ እናቶቻችን
@hayatali7269
@hayatali7269 Год назад
ትክክል ማር😥💔
@fadsdd4491
@fadsdd4491 3 месяца назад
✅✅✅✅✅
@tizuethiotube3510
@tizuethiotube3510 Год назад
በጣም ነው በጉጉት ምጠብቃቹ ሰላማችሁ ይበዛ በእውነት በስራ የደከመን ሃይምሮ ፈታ ነው ምታደርጉት ኑሩልን 😍😍😘😘
@mereneta3225
@mereneta3225 Год назад
ኸረ ቶሎ ቶሎ ልቀቀት
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Год назад
በሳቅ ሊገሉኝ ነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Год назад
ብርቁ እንዴት እንደሚናፍቀኝ እሱን ብየ ነው ለማየት በጉጉት የምጠብቀው 😍😍😍
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ብርቁ አባቱ እናቱ አንደኛ ናችሁ🤗✌👌 በርቱ ፈገግ ስለምታረጉን እናመሰግናለን💕💕 ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን🤗🇪🇹💚💛❤
@user-cn7wz9os5j
@user-cn7wz9os5j Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ብርቁን የምትወዱ ክክክክክ እኔ እኮ የሚያስቀኝ አነጋገሩነው አሀይገዳየ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
ክክክክክክክ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
ድመቶችኳ የትወና ብቃታቸው ማራኪኮ ነው ምርጦች የሁልግዜም አድናቂያችሁ ነኝ
@medinatube2080
@medinatube2080 Год назад
😂😂😂😂 እነሱ ተቃቅፈው ጦሩነት እነሱ ባሰባቸው😂😂
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Год назад
በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞቼ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@Queen-pw8ng
@Queen-pw8ng Год назад
አሜን ውዴ
@user-yk6xy4fe7o
@user-yk6xy4fe7o Год назад
አሚንንን
@amirelove812
@amirelove812 Год назад
አሜን
@vipvp4386
@vipvp4386 Год назад
አሚን
@parrot_7889
@parrot_7889 Год назад
ዬብርቁ እናት ዋው ባህል አምባሳድር ሊሽልማትይገባል በቃ ትችላለች !!!
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Год назад
በተከታታይ ድራማ በኢትዮዽያ ቲቪ ይስሩ የምትሉ👍❤❤❤
@martumeda9094
@martumeda9094 Год назад
እውነት እናተን አለማድነቅ ንፈገት ነው 🤭
@ematube9407
@ematube9407 Год назад
እነዚህን ተዋናዮች አለማድነቅ ንፍገት ነው በተለይ ብርቁ የብርቁ እናት እና አባት አቦ ይመቻችሁ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰
@allahkerm9436
@allahkerm9436 Год назад
ውይ ችሎታ ብርቁ የብርቁ እናትና አባት ሁናቹህ እና የብርቁ አባት ውሽማ ስወዳችሁ❤️❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@classclass3379
@classclass3379 Год назад
🥰🥰🥰
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
እኔም እነዚህ አራቱን በጣም ነው ይምወዳችው የሳቄ ምንጮች ናቸው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
አንተ አርፈህ ተኛ አንተስ የእሱ ልጅ አለች እመዋችን የአባቱ ልጅ ስትል እኮ ነው😃😃እመዋ እኮ ናት የእኛ ውብ እናት፣ የምንወዳት የድራማው ነፍስ እናትና ልጅ ይሰሩታል እኮ😍ሁላችሁም ኑሩልን የእኔ ኦርጅናልና ውብ ተዋናዮች #አማርኛ ድራማና ፊልምን እንደ እናንተ አይቸው አላውቅም። የእውነት የኢትዮጵያ ተዋናዮች ትወና ስለማይችሉ አማርኛ ድራማም ሆነ ፊልም በጭራሽ ያስጠላኛል ይቅር በሉኝና🙏እናንተ ግን ትናፍቁናላችሁ የእውነት ነው የምላችሁ ናቹራል የሆነ ትወናችሁ መውደድ ያሲዛል እኮ😍😃
@tewanay_tv_75038
@tewanay_tv_75038 Год назад
ru-vid.com/show-UCuSU1iqfDIKyIsxspBhk0Ow
@rahelyifru
@rahelyifru Год назад
ማነው እንደኔ ቤት በእበት የለቀለቀ በአል ሲደርስ ሳትዋሹ😂😂😂🤸🏽‍♀️🤸🏽‍♀️🤸🏽‍♀️🤸🏽‍♀️🤸🏽‍♀️
@user-fj4nd3dp4i
@user-fj4nd3dp4i Год назад
እኔ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Год назад
እኔ ክክ
@gizetube8087
@gizetube8087 Год назад
እኔ❤
@saada8052
@saada8052 Год назад
እኔ
@masekrme8705
@masekrme8705 Год назад
እኔ
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 Год назад
ስይፉ ሾላይ ይቅረብ የምትሉ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Год назад
አቤት ትወና ግሩም ድንቅ ነው መቼም ተባረኩልን❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
ብርቁና እናቱ ይመቹኛል የድራማዉ ድምቀት እነሱ ናቸዉ
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዴየ ደምሪኝ❤🌹
@toybalove4980
@toybalove4980 Год назад
ብርቁን እስከ እናቱ ስወዳቸው💘😍😍💘💘😘😘
@ahmedsiragahmesiraghassen5322
ብዙ ፊልም ፡ድራማ አያለሁ የነዚህ ግን ለየት ነው የለብኝ በተለይ የብርቁና የናቲቱ ዋው ዋው
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
ብርቁ ዕና ዕናቱ ደስ ይላሉ። ታደለ ዕንኳን ፍየል ነው።
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
እናመሠግናለን
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Год назад
እውነት ለእናተ የሚሆን ቃላት አጣሁ ድካም ሀሳብ ጭቀት ድብርት እናተን ባየሁ ሰአት ድርሽአባቱ ይጠፈል ፣👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@wagibelete4163
@wagibelete4163 Год назад
በጣም ነው እምወዳችሁ ብርቁዬ!!! በሳቅ ጨረሳችሁን
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
የናቲቱ ትወና እኮ ይለያል በርቱ ሁላችሁም ትችላላችሁ
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m Год назад
የዛሬው ደግሞ ይለያል መገን ዘንድሮ እኔስ በሳቅ ሊገድሉኝ ነው😹😹😹😹😹😹😹
@user-uo8uy1ll3v
@user-uo8uy1ll3v Год назад
እዉነት የመሠለ ድራማ ነምሠሩት በጣም ነሚያዝናናኝ የገጠር ለዘዉ ቁጭጭጭ በርቱ👓
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Год назад
አባ ታደ አርፈ ተኛ የምሠራው ስራ ከዚህ በላይ ያስቀጣህ ነበር ወስላታ😂 የብርቁን እናት አታናዳት አታበሳጫት ብርቁ እና የብርቁ እናት ትሠሩታላቹሁ አይገልፀውም ትችላላቹ በርቱ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
ብርቁ እረ በሳቅ ገደልከኝ ወሬ አመላላሽና ቤት አለቃለቁ ይታጠባል ይለቀልቃል ይታጠባል ይለቀልቃል ታጥቦ ጭቃ ማለት እዳተ ያለውን ነው ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ ቶቶሎ ኑ ደሞ
@yemsrachweldesenbet5410
@yemsrachweldesenbet5410 Год назад
እባካችሁ፣እራሳችሁን አስተዋዉቁን፣ቀጭኗ ከሁሉ በጣም አድናቂሽ ነ ን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
አማራዊያን ኑ ገባ ገባ በሉልን🥰🥰🥰
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Год назад
ኑሪልኝ ደሜ
@taybasaid299
@taybasaid299 Год назад
አቤት የዘረኝነት ጥግ እነሱ የለቀቁት ለሁሉምጂ ላማራብቻ አይዴለም ታውግን አድነት ይሻለናል የአላህ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
@@taybasaid299 ምን አገባችሁ ሚናገሩት አማርኛ ነዉ የሚያሳዩን የኛን ባህል ነዉ ስለዚህ ማንም ይይ ማንም ይበልጥ የሚገልፀን እኛን አማራዊያንን ነዉ አማራ ሲባል ደማችሁ አይፍላጂ 😣😣😣
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Год назад
@@taybasaid299 ዐምሓራዎች ነን ይህን ድራማ የምንከታተል ብንጠራራ ዘረኝነት አይባልም
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Год назад
አማራ አማራ ነኝ
@Ethiopia184
@Ethiopia184 Год назад
ይህን አይነት ቤት ራሱ መኖሩ ይገርማል ብርቁየ አ ገዳይ እናትና ልጅ ትችላላችሁ 😂አስተማሪ ነው እናትና አባት ሳይግባቡ ሲቀሩ ተጎጅው ልጅ ነው ብርቁየ አይዞህ
@betinegash2110
@betinegash2110 Год назад
ኡፍ በየቀኑ በሰራችሁና ባቀረባችሁ። በእውነት። ፊልም ሳይሆን የምትሰሩት የሚመስለው ኑሯችሁን የምትኖሩት ነው የሚመስለው። 1ኛ ናችሁ። ስወዳችሁ። ኑሩልኝ።
@Ayal19
@Ayal19 Год назад
ብርቁና እናቱ ስወዳቸው ብርቁ የሳቄ ምንጭ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 Год назад
ዋዉ ይመቻቹ በጣም ነዉ ፈታ ምታረጉን ብርቆዬ ይሔ ካራክተር በጣም ያምርብሐል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
ብርቁ ቃል አቀባይ😂😂 አይ ስወደው የሳቄ ምጭ
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Год назад
Uuuuuuuuuu የዛሬው ይለያል ሞቱኩኝ በሳቅ ሁሌም ኑ ምርቶቺዬ በጣም ወዳቺዋል ❤️❤️
@genetsisay3512
@genetsisay3512 Год назад
ለድራማው ቅመም የሆነው ብርቁ ነው በጣም ትችላለህ ቀጥሉበት
@mimemahamed3616
@mimemahamed3616 Год назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ማርያምን
@eliastadesse8873
@eliastadesse8873 9 месяцев назад
የብርቁንእናትማነዉእንደኔየሚወዳትእኔአማራነኝያዉምጎጃሜበጣምነዉየምወዳችህሀገራችንንእግዝያብሄርሰላምያድርግልን❤😢😮😮😅😊 27:40
@lamriworku2783
@lamriworku2783 Год назад
ስወዳቹ የምር ቶሎቶሎ ልቀቁልን ! የምር በጣም ነዉ ያዝናናችሁኝ አይ ብርቁዬ'' አሀ ገዳዬ ''
@ethioqueencleo6445
@ethioqueencleo6445 Год назад
ስ ው ግ ን ሰብ ስክራይብ እያደረጋቸው አይደለም
@user-ou4fi5oq1z
@user-ou4fi5oq1z Год назад
ወይኔ😁😁😁😂😂🤣🤣🤣🤣የሰደት የተከፋንበትን እናተፋታ አረጋችሁን
@saracirs8725
@saracirs8725 Год назад
ወይ ዛሬ በጣም አሳቀኝ አለቀስኩ የእናትየዋ ብስቁልና የእውነት ይመስላል ዛሬ ወንድማ መታል ተቆርቃሪ አገኝች ደስ አለኝ ድቁ የለየለት ኮሜዲ ነው ።
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
አመሠግናለሁ
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d Год назад
ብትታዩ ብትታዩ የማትሰለቹ ማሮች ናቸዉ እኔማ ሱስ ሁናችሁብኛል የምር ዉዶች❤️❤️❤️❤️
@tigabuyoutube5558
@tigabuyoutube5558 Год назад
ወየኔ ብሩቁን እና እናቱን ሰውዳችው 🌹 አባትየው ያስቅኛል😁😁
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Год назад
ድመቶቹ እንኮን ሲተቃቀፉ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
ወይብርቁ ክክክክክሲያስቅ መቸ ነው አግብቸከባሌጋር እንዲየምጨቃጨቀውክክክክክ
@user-mk2dh3vo5l
@user-mk2dh3vo5l Год назад
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍1ድኝ በጣም ትችላላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Год назад
የብርቁ እና የእናቲቱ እንዲሁም የታደስ ችሎታ ያስደምመኛል ስወዳችሁሁሁ😍😍😍😍😍😍😍
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
እናመሠግናለን
@fekeruanagaw6911
@fekeruanagaw6911 Год назад
የምር ትዝታን ወደ ኋላ ጎትተው የሚያሳዩን አሪፍ ገፀ ብሃሪ እውነትም በጥበበኛ እናት አባቶች ያደግን ከንግግራችሁ አለባበሳችሁ ከአቀራረባችሁ የቤታችን የነበርንበት የቤቱ ጭጎት የወለል መለቅለቅ የነበርንበትን ጎትቶ እንደ መስታውት ግልጥልጥ አድርጋችሁ የምታሳዩን ትልቅ ትምርት ሰጭ ነው
@babaw403
@babaw403 Год назад
ከሁሉም በፊት ሀገር ሰላም ስትሆን ይህን የመሰለ የረቀቀ አዝናኝ ፕሮግረምና ሌሎች ዝግጅቶችን ማዘጋጀት ይቻላል። ሰላም ይምጣ , ይድረስ በአለም በራፍ/ ደጅ 🙏🙏 የድሮ የገጠሩን አለም በጣም አስታወሰኝ ። አባዋና እማዋ ተነጋገሩ ሰላምን የመሰለ የለም። ብርቁ ምን ጊዜም አድናቂህ ነን። በርታ!!
@procell803
@procell803 Год назад
ወይኔ ብርቁ 👍👍👍👍ቤት አለቃለቅህ ደስ ይላል 😂😂😂😂ምንም ቃላትም የለኝም 😍😍😍😍ስወዳችሁ አንደኛ ናችሁ የመዳሜን ጩሀት እናንተን ሳይሆን እረሳዋለሁ 💕💕💕
@helusweet3832
@helusweet3832 Год назад
እኔ ድራማ ሁላ እይመስለኝም በጣም ጎበዞች ናቹ👌
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Год назад
የብርቁ እናት አድናቂሺ ነኝ የእውነተኛውስው እናት ሚስት ሁሉ ነገር ነሺ ቃላት የለኝም ለአንቺ ብርቁም አባትየው እየደገምኩ እየደገምኩ ነው የማየው 🤩
@aylchayu5100
@aylchayu5100 Год назад
ብርቁ እናቲቱ አባትየውም ጎበዞች በርቱ
@my2973
@my2973 Год назад
እንዴት እንደምወዳቸው😍😘😘
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Год назад
ስወዳችው በቃ ትክክለኛ የገጠር ንሮ በጣም ደስትላላችው በርቱ
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Год назад
በእውነት ሁላቸውም ይችላሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተለይ የታደሰ ሚስትና እና የብርቁ እናት ትለያለች
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ቤታቸው ብዙ እድገቴን ያስታውሰኛል በተለይ የአያቶቼ ቤትን ስለሚያስታውኝ ትዝታ ሆነብኝ ስንቄ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ብርቁ ግን 😂😂😂 እናትየው እማ ❤❤
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Год назад
እኔ እኮ የሚገርመኝ ገና ቪድዮዉ ሳይለቀቅ ኮሜንት ዘጭ ብሎ አየዋለሁ😀
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Год назад
ባሁኑስአት ሳቅ ጠፍቷል ምንም አይመጣልኝ እነሱ ያስቃሉ ጭቀት የማዳምን ስራ ድካም ያስለቅቃሉ ያገራችንን ስናይ የድሮ ዝክራያት
@medinatube2080
@medinatube2080 Год назад
ታደሰ ያንተስ ከፋ 😂😂😂😂 ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Год назад
በጣም የምወደው ባህሉን ቱባውን የጠበቀ ስራ ስለምታቀርቡልን እጅግ እናመሰግናለን ከ#skynet_tube ነኝ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
በጣም ነው የምወዳችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ መጣችሁ ብርቁማ በጣም ነው የሚያስቀኝ❤
@kelkdn99
@kelkdn99 Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች 🤣🤣🥰
@danielyilma1120
@danielyilma1120 Год назад
ጎበዝ ጀግኖች መርቆሴወች
@cherekayoutube1023
@cherekayoutube1023 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ተዊኒያን እውነት ትተውኑታላችሁ መተዎን ብቻ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምሰሩት ክብር ለደራሲያኖች ክብር ለተዊኒያኖች አድናቂአችሁ ነኝ እኔ ጨረቃይቱ
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Год назад
ውይ ብርቁ ችሎታው በእውነት ሰርቶታል 100%
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዴየ ደምሪኝ
@getchtesfaw2078
@getchtesfaw2078 Год назад
በጣም ትችላላችሁ በርቱ
@seidmuhamed5310
@seidmuhamed5310 Год назад
ተዉ ግኒ ብርቁ አተኒ እያያሁ ሞኚልጂ እዳልዉልዲ ፈረሁ😂😂😂😂😂
@user-bm7xb3ov7g
@user-bm7xb3ov7g Год назад
ክክክአይዛሸ
@user-bm7xb3ov7g
@user-bm7xb3ov7g Год назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ ዉድ
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Год назад
አረ የትወና ብቃት😄😄😄😄😄 አሃ ጌዳዬ 😄😄😄😄
@user-gw5hm2lj3e
@user-gw5hm2lj3e Год назад
አቤት ስወዳችሁ በስስት ብርቁና እናቱን የሚወድ
@selamyeshi9871
@selamyeshi9871 Год назад
በጣም ነው የምታዝናኑት ስወዳችሁ
@user-ce7we2st8y
@user-ce7we2st8y Год назад
በጣም ተወዳጂ ደሥ ትላለችሁ ቀጥሉበት
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j Год назад
ክክክክክክክክክክክክክክ ወዮ በሳቅ ሞትኩ እይይይይይይ አሀ ገዳዬ አላለም ብርቁ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ ብርቁ ሆዴ ቆሰለ እኮ ብርቁ ቆይ ልክፈትልህ አላለም ክክክክ እሱ የሚሰጥ መሰለው እዴ ደፋር
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Год назад
ወላሂ በጣም ነዉ በጉጉት ምጠብቃቹህ ስወዳቹህ 👌👌❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
ወይ ብርቁ አለመሳቅ አይቻልም እንደው
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Год назад
ብርቆ የኔ ጌታ ስወድክ እናትየዋማ አባትየው ልጂ የእውነት እንጂ ቴያትር አይመስልም
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
አመሠግናለሁ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Год назад
ስወድሽ የእናት ወግ ነው ያለሽ ❤
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Год назад
ስወዳቹ እኮ በርቱልኝ ወግድ ከተሜ ብለን ገጠር ከትመናል ዘና ነው የምታረጉኝ እኮ ክላልኝ ስትለው ብርቁ ወደ እሷ የሚሄደው ነገርስ😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ካሜራ ማኑ የምር አለማድነቅ አልችልም ሳቁን ተቆጣጥሮ መቅረፁ ክክክክክ
@emebettarekegn6078
@emebettarekegn6078 Год назад
ሆነዉ ነዉ ሚሰሩ ብርቅየዎች በርቱልን ወንድሟ እሰለቀሰኝ ሚበላዉንኮነዉ ከጁ የጣለዉ
@meseretgebrehiwot6901
@meseretgebrehiwot6901 Год назад
በጣም ነው ምንወዳችሁ ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ በርቱ
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Год назад
ማነው እንደኔ ይህ ድራማ የሚወደው
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Год назад
ክክክክክክክክክ ከዚቤት እኮ ምርጥ ስድብ አገኛለው ብርቁዬ እደው ስወድልህ ጅልነትህን
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e Год назад
ወይምነውሁልቀንብስሩበጣም፡ምርጥናችሁ
@user-uh8em8ov9h
@user-uh8em8ov9h Год назад
ወይኔ ውትኩ😂😂😂😂😂😃
@udayuday4858
@udayuday4858 Год назад
አይብርቁ ሲችልበት እናትየዋም ሁሉም😍😘
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Год назад
😂😂😂😂🤣🤣😍😍😍እኳን በሰላመ መጣችሁ ወረቁ ወይኔ በሳቅ 😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘
@nemanema1902
@nemanema1902 Год назад
አሀይ ገዳውውውክክክክክ እስስስስስስስእእእስስክክክ ክክክክክክክ ወየው ብርቁ በሳቅ. ሞኩ. ባል እና ሚስት መች ነው እምተስማሞት ክክክ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Год назад
ወይኔ ይሄማ እውነትተኛ ነው እንጂድራ አይደለምኮ የኔ ውቦች ክክክክክክ በርቱልን
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Год назад
ልጁ አህ ገዳዬ😂😂😂 አረ ሞትኩ በሳቅ 😂😂😃😂😂😂
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
እኔስ ብትይ 😂😂😁
Далее
Strawberry Cat?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:42
Просмотров 3,6 млн
Июль в Tanks Blitz
51:46
Просмотров 96 тыс.
СКАЗАЛА ЖЕ НЕ ПОЙМАЕШЬ
0:19
Просмотров 1,7 млн
Incredible magic 🤯✨
0:53
Просмотров 29 млн