Тёмный

"ተአምር ሰሪ አንደበት" የእሁድ አምልኮ 08/14/2022 

Fullness Of God International Church
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

የእሁድ አምልኮ 08/14/2022
መባ እና አስራት የመስጫ መንገዶች /Ways to Give
1. You can give using the link below:
pushpay.com/p/...
2. From the convince of your phone by txting to 77977 with a message of fgichurch. And registering on push pay.
(በስልኮ 77977 ለሚለው ቁጥር fgichurch ብለው ቴክስት በማድረግ መስጠት ይችላሉ
3. Cash App- 404-579-3552
4.For Giving in Ethiopia : ብርሃን ባንክ
ስም፦ የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አለም አቀፍ ቤ/ክ
ባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 2600360003461
Thank you for your generosity!

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
በእውነት ይመጣል ከተማይቱ በእእግዚአብሄር ሰራዊት ትሞላለች።ጨለማ ለብርሃን ስፍራውን ይለቃል።ነውርና ርኩሰት በምድድራችን ላይ እድድል ፈንታ ፈጽሞ እስከማይኖራቸው ድረስ።
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 2 года назад
ምን አለ member ብሆን ደስ የምትሉ የህይወት አስተማሪዎች እና መሪዎች ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 года назад
Amen Amen Amen hallelujah pastor Marc pastor Brhan
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 года назад
Wow hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen bless you pastor
@selam9708
@selam9708 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
Wow pastor mercy 👏👏👏👏👏👏👏👏 Amazing!
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
AMENNNNNNNNNNNN 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@wubalembenti3783
@wubalembenti3783 2 года назад
አሜን ተባረኩ
@AbinetBekeleHD
@AbinetBekeleHD 2 года назад
ምስጋና አለኝ🙏 Bless u My Pastor
@AbinetBekeleHD
@AbinetBekeleHD 2 года назад
ስምህን እወደዋለሁ ብሩክ ነሽ የተቀባሽ ፕሮግራም መሪ🙏
@maheletmulugetaofficialcha1804
@maheletmulugetaofficialcha1804 2 года назад
እውነት ነው ፓስተር ታላቅ ትምህርት ነው ተባረኪ🙏
@godisgood2409
@godisgood2409 2 года назад
Amen
@genetkassa8164
@genetkassa8164 2 года назад
Amen amen amen
@hewanteressa4959
@hewanteressa4959 2 года назад
Amen🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 года назад
Please like and share this video!
@meski9722
@meski9722 2 года назад
Ameeeeeen
@samrawitassefa9472
@samrawitassefa9472 2 года назад
Geta yerdagne
@sameerasameera358
@sameerasameera358 2 года назад
Aman aman
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
Justin Bieber will sing worship song too🙌🏼
@jemo5716
@jemo5716 2 года назад
Pastor የዛሬ 12 ወይም 13 አመት ላይ አንድ ሥብከት ሠብከሕ በጣም ልቤ ሙሉ ለሙሉ ተለወጠ ሥብከቱም ትዳርን ከመፍታት ችግርን መፍታት ነበር የሚለዉ ።በትዳሬ ችግር ነበረ ያኔ አሑን የኔ ጥያቄ ይኸዉ የልጆቸ አባት በ2000በኤሮፓዉያን አቆጣጠር በ 2021 የገዛ ልጁን የ13 አመት ምኝታ ቤቷ እየገባ ከሌሊቱ እየቀሠቀሠ እንደሚደፍራት ተናገረች።ከዚሕ ያለሑበት አገርም Swedish ፓሊሦቹ መረጃዉ በቂ አይደለም በደንብ ይጣራ ብለዉ ከ1 ወር በላይ ማቆያ አቆይተዉ ለቀቁት አሑን እኔ ከዚሕ ከአለሑበት አገር በ social work አማካኝነት አገር ከልጆቸ ጋር ከተማዉን አሥለቅቀዉ ወደ ገጠር ሊወሥዱነ ከሡ ጋርም የፍች ወረቀት እየተሯሯጡ ነዉ እነሡ እንኳን ይሕን ከባድ ነገር አይተዉ ልጅ ተቆነጠጠ ብለዉ የሚከራከሩት አሑን ለኔ የፍርደ ገምድል ሌላ ቦታ እንድምንቀይር ተነገረኝ እሽ እሡ Swedish ሥለሖነ ዘረኝነት ሊኖር ይችላል።ዋናዉ የኔ ጥያቄ የ13 የጋራ ልጃችንን ደፍሮ ሥለ ይቅርታ ሥትናገር ለኔ በአለሑበት ሑኔቴወች ከበደኝ ምን ትመክረኛለሕ።??
@Deborah0629
@Deborah0629 2 года назад
በጣም የሳዝናል ልቤ ተነካ የምታልፊበት እንደሰው በጣም ከበድ ነገር ነው ግን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እነ ፓስተር በፀሎት እና በምክር ያገለግሉሻል አይዞሽ እህቴ
@hewanhewan2522
@hewanhewan2522 2 года назад
Sisyee kelal aydelem yehonebeshe lebe yesberal gen menfes kedus be pastor Berhan alefo yetnagerewen tekebeyewena adergiw geta mechew zemenshen masetekakel meftat selemifeleg new. Eshi yena wed. sweden west beanchi ayenet cheger yalfeche abrag yemetsra sewdesh neche balam swedesh new gen esam tekeklga ferd alagegechem. Geta menfea kedus yerdashal anchin tetekmo feteh yemtamchi tehogaleshe. Bemjemera anchi tefchi kaleshebet wechi. geta eyesus geta new.
@helen4526
@helen4526 2 года назад
ላንቺ ይቅርታን ማውራት በጣም ከባድ ነው ከደረሰብሽ ነገር አንፃር የኔ እናት ! ባጋጣሚ ኮመንትሽን አይቼ ነው አውቃለው ምክር ከኔ እንዳልጠየቅሽ ግን ልቤ የሞላውን ልበልሽ ። ይህቺ አለም በጣም አድሎኛ ነች በጣም ጨምላቃ እና ቆሻሻ ነች ! እኛ ግን ከዚህ አለም አይደለንም ወደ ቤታችን እንሄዳለን ስፍራ አባታችን አዘጋጅቶልናል እዛ ህመም የለም ጉዳት የለም ፣ አባታችን ጋር እንሄዳለን እስከምንሄድ ድረስ ቢያመንም እራሱ እንደቃሉ ልናደርግ ግዴታችን ነው ላንቺ ቃል አልጠቅስልሽም ምክንያቱም ታውቂዋለሽ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ያስችላል ፣ሁሉን ያደርጋል ፣የምንችለውን ያስችላል እና መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳሽ እና ልጅሽንም እንዲረዳ ባመነችው በምትቀርበው ሰው የተጎዳች ልጅ ነች እና እሶአንም የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲረዳት በትጋት ፀልይ ፣ የማያልፍን ቀን መንፈስ ቅዱስ ያሳልፍል የማይቻልን ያስችላል ፣ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
ኧረ ምን ከምላስ ብቻ ፓስተር?
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 2 года назад
የተባረከ ትዳር ስወዳችሁ♥♥pls come to RSA
@samrawitassefa9472
@samrawitassefa9472 2 года назад
Amen
Далее
Praying for the month of September and Year 2017
1:20:04
Просмотров 1,2 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 84 тыс.
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 176 тыс.
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
Encountering God’s provisions
1:02:13
Просмотров 4,3 тыс.
ምን ትፈልጋላችሁ /ፓስተር ፍፁም /
29:08
21 days fasting and prayer /Day 7/ Oct 4, 2021
2:01:31
Просмотров 3,5 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 84 тыс.