Тёмный
No video :(

" ተኳረፉ አሉ" ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@luelasefa4336
@luelasefa4336 2 года назад
✍️ክፉ አይንካህ ወንድሜ ጥበቡን ያብዛልህ✍️ ክፋቱን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን✝️🇪🇹☪️🤲🙏
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 5 месяцев назад
ይልቅስ እንደውም ሀገር የሚያስጠልል ኑ ሰማይ እንስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 года назад
ጉሩም መልክት ነው ግዜውን የዋጀ እግዚአቤሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒያለም በቸርነቱ በምረቱ ይቅር ይበለን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን በግፍ የታረዱ የተገደሉ ወገኖቻችንን ነብስ በቅዱሳኑ ተርታ ያሳርፍልን የታመሙትንም ይማርልን
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 года назад
ሀገሬ ኢትዮጵያን ከነ ችግሯም ቢሆን እወዳታለሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 года назад
ሀገሬ እናት ዓለም ሲጠሩሽ ውለው ቢያድሩ ስምሽን አልጠግበው የድኀ ጎጄ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን እንባሽ አምላክሽ ያብሳል።
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 2 года назад
ኤሊየ 🥰🥰🥰🥰ትችላለህ የእውነት ሀገራችን ቁጭ ብለን ሀገር እየናፍቀን 😭😭😭
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
ባለቅኔ ኤላ ስለሀይማኖ ስለፍቅር ስለሃገር ስለሁሉ የምትገጥመው ቃላት አመራረጥህ ኡፍፍፍፍፍ 1ደኛ ነህ ትችላለህ በርታ ርእስ የለውም መጸሃፍህ ባይደርሰኝም በድምጽህ በየሶሻል ሚዲያ ቅምሻዎችህን እየደጋገምኩ እሰማለው
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 года назад
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@nigatayalew1883
@nigatayalew1883 2 года назад
ኤላዬ የበለጠ እመብርሃን በጥበብ በእውቀት ታበልጽግህ ወንድምአለም
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 года назад
አሜን 😭አሜን 😭አሜን😭
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ አገራችን አስባት!!!!!!
@wondifrawfenta968
@wondifrawfenta968 2 года назад
ጀግና ግጥም እና ገጣሚ....
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 года назад
Peace & Love Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 года назад
😭😭😭እናት ሀገር ሰላምሽን አለህ ይመልሰዉ
@etatumama3538
@etatumama3538 Год назад
ወይ ሀገር ዘንድሮ በጥጋብ በራብም መች ቀረ እሮሮ የጠገበው ዋይ የራበውም ዋይ ሀገሬ ማን ይሆን ጨልሞ ሲነገ ማን ይሆን ማን ይሆን ሰላም አድሮ ቀኑ ሁሉ በሰላም በፍቅር ዋይ
@Eleni-bw7og
@Eleni-bw7og 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤ የድንግል ልጂ ጥበቃው አይለይህ😍😍
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 года назад
ኤላ🙏🙏
@shegerbuy
@shegerbuy 2 года назад
💚 💛 ❤ you are man of Art. ...!
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
ወይ አገሬ 😢😢😢💔💔💔
@user-rl7wo3cq4s
@user-rl7wo3cq4s Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@kakumwz9372
@kakumwz9372 2 года назад
Truth be told....Where is the Love???❤
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 2 года назад
ኢትዮጵያ መቼ ልጆች አጣሽ ሞልተዉሽ ማን የተማሩትን የሚያስጠጋ ጠፍቶ እንሜ ልጆች አሉሽ ዛሬም ጎጠኞችን ይንቀልልን ሴረኞችን ጠልፍ ይጣልልን የድንግል ልጅ ቤት ደጅሽ በደስታ ይሙቅ ሰርክ ሳቅ ይሙላ በቅየሽ ኣትዮጵያየ የኛ ዉድ ሀገረ እግዚአበሰሔር።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 года назад
Deep, Deep, and DEEPLY TOUCHING Poem; the Messaging is LOUD and CLEAR. Elias Shetahune, the writer, is Urging us, ALL ETHIOPIANS, to TAKE a MOMENT of REFLECTION; to LOOK INWARD, rather. Each of us MUST RE-EXAMINE OURSELVES, once again, in order to realize, whether we are Conducting ourselves, in the RIGHT WAY. There's Right way, and also wrong way, FOLKS!! The way it is now, it seems like; we HAVE Eyes to See, but we DO NOT See; we have Ears to Hear, but we DO NOT Hear! That's NOT GOOD!! THANK YOU Elias Shetahune!!!!!!!!!!, And THANK YOU to ALL, on the STAGE and all others, BEHIND the STAGE for making the show, possible. GOD BLESS YOU ALL!!! GOD BLESS ETHIOPIA!!! And: THANK YOU, the ARTs TV!!!
@babumollikbabumollik6507
@babumollikbabumollik6507 Год назад
❤❤
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልን!!! ብዕርህ ትለምልም!!!!
@firahiwotgute5438
@firahiwotgute5438 2 года назад
Well done bro God bless you
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 года назад
ኤላ👌👌👌👌👌
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Год назад
ወይ ሀገሬ💔💔💔ምድር እንዲህ ስትሆን የት ነበረ ሰማይ???
@bayushmessi2346
@bayushmessi2346 2 года назад
😭😭😭😭abetu fexariye hoy yiqer bele🙏🙏🙏🙏🙏n
@AbisinyaPeople
@AbisinyaPeople 8 месяцев назад
የዘመኑ ታላቅ ባለቅኔ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 года назад
well done boy. nice o see you after long time. behagerachin baytewar honin
@girmachewteshome357
@girmachewteshome357 2 года назад
Waw best
@sarahhaihu8236
@sarahhaihu8236 2 года назад
Wow👏👏👏
@awesomeiam1915
@awesomeiam1915 2 года назад
Bravo
@awesomeiam1915
@awesomeiam1915 2 года назад
An fun of you Elyas keep up the good job to keep us toghter
@asnifikre4050
@asnifikre4050 2 года назад
ጦቢያ ድንቅ መድረክ ነው!!!!
@asterfikrewold6055
@asterfikrewold6055 8 месяцев назад
ምንድነው የማሲንቆ የሙዚቃው ድምፅ በዛ የገጣሚውን ድምፅ ተዋጠ
@EyobTadesse-nb7tg
@EyobTadesse-nb7tg 21 день назад
Desssss sillllll
@mulumebetretta1062
@mulumebetretta1062 2 года назад
ግሩም
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 2 года назад
አሚን አሚን አቦ 3 መጻፍ የሚወጣዉ ቢተነተን እንዲህ ነዉ ከገጠሙ አይቀር ጎበዝ።
@meskibiru9314
@meskibiru9314 2 года назад
Wow
@ethiotube19
@ethiotube19 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 года назад
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤
@hulekindness
@hulekindness 2 года назад
💯💯💯💯
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 года назад
Peace & Love for alls people the world 😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 года назад
💚💛💖
@dagimkema1678
@dagimkema1678 2 года назад
ኤፊ እወድሃለሁ ❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 2 года назад
😇😇😇
@abinetyosef8778
@abinetyosef8778 2 года назад
ሀለት ሀዘን መሀል ተቀመጠች በርዷት ቀብር ቀረች አሉ ሁሉን እያረዷት😭😭😭
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 Год назад
Btam mert mlektenw lwekbte wey agera Ethiopian ////
@temesgenlerebo2056
@temesgenlerebo2056 Год назад
Txecc
@abebssisay7271
@abebssisay7271 2 года назад
መሳሪያው ድምፁን ዋጠው
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 2 года назад
ፍራሽ አዳሽ ምንው ቀር ???
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 года назад
አንተ ልጅ all in one ትባላለህ
@frezerassefa8896
@frezerassefa8896 2 года назад
ትለያለክ አንተ
@getemekonen7246
@getemekonen7246 2 года назад
❤❤❤❤❤❤
Далее